Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የፒዛው ሳልሳ አሰራር ruclips.net/video/18MpKCLxhsE/видео.html ለፒዛው ሊጥ የተጠቀምኩት የግብአት መጠንአምስት ኩባያ ዱቄትሁለት የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾሁለት የሻይ ማንኪያ ስኳርአንድ የሻይ ማንኪያ ጨውሁለት ኩባያ ለስ ያለ ውሀሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
የኔ ቆንጆ ካለሁበት ሀገር ችዠ የለም እንዴት መስራት እችላለሁ
ቆንጆ ነው
ተርኪያ አይም ከዘይት ፍሬው ቀጥለሽ ያረግሽው
@@abaasabaas4905 ጅብና. መብሹር ነው አይደልደ
@@abaasabaas4905 የት ነው ያለሽው
Loved it Millu good job. Ivam so addicted to your Chanel.
Betame konjo newe enamesegenalene tebarke
Thank you Melu for sharing. God bless 🙏 you.
Melly በጣም ነው የምወድሽ ያሳየሽንbiza wow
Thank you for sharing ቆንጆ ነው👍👍😍
Mellye wow 😳 very delicious 😋 👌I’m craving now thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
Yummy new maliye easy way👌
ዋው የኔ ውድ ጉበዝ ናሽ በርቼ
Looks delicious 😋 thank you for sharing 🙏
I really like your presentation
Excellent!!!👌looks yummy!😋 Thanks Melly!!!
Watching it now ,looks delicious 🤩
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔም ጉድ ካንቺ ብዙ ተምራለች እኔም ተምሪያለው በፊትማ እኔ እቁላል ጥብስ እችላለው እሱዋ የበግ ጥብስ አዴ ቅቅል ብርድ ሆኖ ለሁለት ሰርተን በቃ ደረሰ አካላቴን ልታጠብ ወደ መለቃለቂያ ክፍል ገብቼ ስምጣ ምን እደጨመረች እስካሁን እንጃ ሁለታችንም ታመን ሆስፒታል ገባን ከዛ በዋላ እንግዲ አንቺን እያየች አሁን ደህና ሆናለች እስክሪን ሻት እያረገች የቅጠላቅጠል ስም ትይዛለች አሁን የቸገራት ጨው ነበር ግዴለም ጨውና ደሞዝ እየታየ ነው ሚጨመረው ብያት እሺ ብላለች አሁንማ የሚያቀኝ ሰው ብልጭ አልክ አማረብህ ሲሉ እድሜ ለሜሊ እላለው በሆዴ እደው የኔዋ ጉድ መቼም አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛም በቀደም በዚ በበሽታ ሰአት የሶስት መቶ ዶላር መጥበሻ ገዝታ መጣች አይጣልህ ጀማሪ ፓስትርና ጀማሪ ሼፍ ላይ ሁለቱም ዘይት ይወዳሉ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥሽ ያገሬ ልጅ አንቺን በቴሌቪዥን ለማየት የምግብ ዝግጅት መፅአፍሽን ለማንበብ በተስፋ እጠብቃለው እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዬኒዬ ወንድሜ ፅሁፍህ በጣም አሪፍ ነው በሳቅ ነው ያነበብሁት "ጉድ " ያልካትን ነገር ወደ ጎን መቼም ለቀልድ እንደሆነ ገብቶኛል ግን ትንሽ ይከብዳል ።ሙያ የሚመጣውም በፍቅር ነው ።በሉ አብራችሁ ሰርታችሁ ጋብዙን ክክክክክ💞
ሁላችንም አመሰግናለው መቼም ዮናስ ባለቤትህን በጣም እንደምታስቃት እርግጥኛ ነኝ
ሐና ሐና ልክ ነሽ ለጨዋታው ድምቀት ነው የኔዋ ጉድ ያልኩት ይቅርታ ለሰው ያለሽ ክብር ደስ ይላል በጣም ለማስተማር የማይደክም ሰው ደስ ይላል እግዚአብሔር የሰጠውን ጥበብ ባገኘው አጋጣሚ ሳይሰስት የሚሰጥ ነው አስተማሪ ሐናዬ ሙያችን በእግሩ ሲቆም የመጀመሪያ ተጋባዥ አንቺ ነሽ
pizza pizza! Looks so delicious!😋👍
ፒዛ እንደምትሰሪልን ገምቼ ነበር ሦሱን ስለሰራሽ ሜሊ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁየተባረከ ይሁን
Great work I have been waiting to see the actual pizza after you have made the sauce on your last video
Enameseginalen be metbesha mesrat yichalal?
ሜልዬ የእውነት ባለ ሞያ ነሽ
Ewinetim Ooolaaaalaaaaa.......
Looks yummy 👍👍❤
ሜሊዩ በጣም ነው የምወድሽ ስራሽን ሁሉ ዳውሎድ ነው የማረገው ሀገሬ ስገባ ለቤተሰቦቼ እሰራለው
እኔም በተለይ ቅመሞቹን ዳውንሎድ አርጋለሁ
Wow 😮
Yum yum..😋
ሜልዬ ባለሙያ እህቴ በርቺ ጎበዝ:: I am so addicted to your shows even my boys are too keep shining my sista 💕 ተመልካቾች እባካቹ ላይክ እና ስብስክራይብ እንዲሁም ሼር ብናደርጋት ለዚህ ውብ ስራዋ ይገባታል እኛም የምንጎዳው ነገር የለም::
ሊልዬ እግዛብሄር ያክብርልኝ ስለምታደርጊው ሁሉ ቅን ነሽ
I like it 😍😍
Cheesenue keser keza topingu kely behone arif new
ይገባሻል በእውነት
ሰላም እህቴእንኳን ደህና መጣሽ ብዙ የምግብ አይነት ካንቺ እየተማርኩኝ ነው ኑርልን እድሜ ዘመንሽ ይባረክ 🇪🇷
አሜን ነብያት
ኦ በጣም ጥሩ ፒዛ ነው
Woww
እናመሰግናለህ እህት
Yameral enamesegenalen
👍👍WOWO
በጣም ባለሞያነሽ
Melu. Enidet. Alesh. Enkuan. Aderesesh. Wud lijjj
I love the way you test 😂 very natural lady, I become to be hooked to your channel . Keep it up girl you are unique
You are Ethiopian cultural food Ambassador 👌🏾
ebakesh melu ye tsom atkelt piza asayin please
የሳንዶች ወይም ሌላ ምግብ አስራር ይዘሽ ናይ
Hulem endemlsh balemuya argeshignal berchilgn
ሜሊ ከልጆቼ ጋር እየሰራን ባለቤቴን ሰርፕራይዝ እያደረግነው ነው አመሰግናለሁ
👌👌👌
እንደሁሌውም ምርጥ
👌👌👌👌😚
ሜሎ ናበሴ ለንግድ የሚሆን ዳቦ አስራር አሳይኝ እባክሽ"የፍረንጅ ዳቦ
ይኸው ሀራዬ ruclips.net/video/egVC3jsi0Ac/видео.html
@@Mellyspicetv የኔ ልዪ አመስግናላሆ ሌላው አንድ ሊንክ እልክልሻላሆ እዚህ መካከለኛው ምስራቅ ተወዳጅ ቁርስ ናው ለእኛ ሀገር በምን መንገድ ብንስራው ሊዋጣ ይችላል እባክሽ እዩውና አማክራኝ??!
ሜሉ አንደኛ እንደሁሌው
❤
🙏
ሜልዬ ይሄ ያሳማ ስጋ አይደል
😘👍👍🙏🙏🙏
ሁል ጊዜ እንደ ተመልካቹ ቁጥር ሰብስክራይብ ብታገኚ ብዬ ተመኘው ሁሌም ምርጥ ስራ ባለ ሙያ ነው እኔን አደረግሽኝ
👌🙏❤️❤️❤️
mellye le snt seaet new kuf endil yemtteyw
Oh my God looks so 🍠 🍠 🍠
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Hi eyetebekush neber
ጦስኝ ባረበኝን ምንድነው እህቶቸ
ጅርሃኒ
ዛእተር (زعتر)
ከዋጥሽ በኋላ አውሪ ትን እንዳይልሽ
ሀዊ እናንተን አቅሜ እንዴት ይዋጥልኛል ብለሽ ነው
የፒዛው ሳልሳ አሰራር
ruclips.net/video/18MpKCLxhsE/видео.html
ለፒዛው ሊጥ የተጠቀምኩት የግብአት መጠን
አምስት ኩባያ ዱቄት
ሁለት የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
ሁለት የሻይ ማንኪያ ስኳር
አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው
ሁለት ኩባያ ለስ ያለ ውሀ
ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
የኔ ቆንጆ ካለሁበት ሀገር ችዠ የለም እንዴት መስራት እችላለሁ
ቆንጆ ነው
ተርኪያ አይም ከዘይት ፍሬው ቀጥለሽ ያረግሽው
@@abaasabaas4905
ጅብና. መብሹር ነው አይደልደ
@@abaasabaas4905 የት ነው ያለሽው
Loved it Millu good job. Ivam so addicted to your Chanel.
Betame konjo newe enamesegenalene tebarke
Thank you Melu for sharing. God bless 🙏 you.
Melly በጣም ነው የምወድሽ ያሳየሽንbiza wow
Thank you for sharing ቆንጆ ነው👍👍😍
Mellye wow 😳 very delicious 😋 👌I’m craving now thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️
Yummy new maliye easy way👌
ዋው የኔ ውድ ጉበዝ ናሽ በርቼ
Looks delicious 😋 thank you for sharing 🙏
I really like your presentation
Excellent!!!👌looks yummy!😋 Thanks Melly!!!
Watching it now ,looks delicious 🤩
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔም ጉድ ካንቺ ብዙ ተምራለች እኔም ተምሪያለው በፊትማ እኔ እቁላል ጥብስ እችላለው እሱዋ የበግ ጥብስ አዴ ቅቅል ብርድ ሆኖ ለሁለት ሰርተን በቃ ደረሰ አካላቴን ልታጠብ ወደ መለቃለቂያ ክፍል ገብቼ ስምጣ ምን እደጨመረች እስካሁን እንጃ ሁለታችንም ታመን ሆስፒታል ገባን ከዛ በዋላ እንግዲ አንቺን እያየች አሁን ደህና ሆናለች እስክሪን ሻት እያረገች የቅጠላቅጠል ስም ትይዛለች አሁን የቸገራት ጨው ነበር ግዴለም ጨውና ደሞዝ እየታየ ነው ሚጨመረው ብያት እሺ ብላለች
አሁንማ የሚያቀኝ ሰው ብልጭ አልክ አማረብህ ሲሉ እድሜ ለሜሊ እላለው በሆዴ
እደው የኔዋ ጉድ መቼም አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛም በቀደም በዚ በበሽታ ሰአት የሶስት መቶ ዶላር መጥበሻ ገዝታ መጣች
አይጣልህ ጀማሪ ፓስትርና ጀማሪ ሼፍ ላይ ሁለቱም ዘይት ይወዳሉ
ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥሽ ያገሬ ልጅ አንቺን በቴሌቪዥን ለማየት የምግብ ዝግጅት መፅአፍሽን ለማንበብ በተስፋ እጠብቃለው እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዬኒዬ ወንድሜ ፅሁፍህ በጣም አሪፍ ነው በሳቅ ነው ያነበብሁት "ጉድ " ያልካትን ነገር ወደ ጎን መቼም ለቀልድ እንደሆነ ገብቶኛል ግን ትንሽ ይከብዳል ።ሙያ የሚመጣውም በፍቅር ነው ።በሉ አብራችሁ ሰርታችሁ ጋብዙን ክክክክክ💞
ሁላችንም አመሰግናለው መቼም ዮናስ ባለቤትህን በጣም እንደምታስቃት እርግጥኛ ነኝ
ሐና ሐና ልክ ነሽ ለጨዋታው ድምቀት ነው የኔዋ ጉድ ያልኩት ይቅርታ ለሰው ያለሽ ክብር ደስ ይላል በጣም ለማስተማር የማይደክም ሰው ደስ ይላል እግዚአብሔር የሰጠውን ጥበብ ባገኘው አጋጣሚ ሳይሰስት የሚሰጥ ነው አስተማሪ ሐናዬ ሙያችን በእግሩ ሲቆም የመጀመሪያ ተጋባዥ አንቺ ነሽ
pizza pizza! Looks so delicious!😋👍
ፒዛ እንደምትሰሪልን ገምቼ ነበር ሦሱን ስለሰራሽ
ሜሊ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
የተባረከ ይሁን