Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኮይኑን እዴት አድረገን ነው ወደ ዶላር የምንቀይረው የኮይን ምልክት ብቻ ነው የለ ወንድሜ አይዞህ በርታ
reward melew lay exchang mn ale eyew
Wow ወንድሜ አሪፍ እና ቆንጆ መረጃ ነው የሰጠህኝ በርታ ካንተ ገና ብዙ ምርጥ ነገር እጠብቃለሁ ተባረክ
በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ ግልፅና ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው በርታ
ቤተሰብ እንሁን 🙏
ከፍቸ ነበር እዴት ነው ገዘቡን የማገኘው
ደምሪኝ እህቴ
Bro u are so perfect at explaining....love u brother..keep up the good work
ሰለም የምጀመራይነዉ ያየሁህ በጣም ጎበዝነህ ዉደ በረታ በአለህበት ሰላምህ ይበዛ
ወደ ፓይፐል እንዴት እንልከዋለን እባክህ አሳየን በጣም ሁሉ ሰው የተቹገረው ይህ ነው
በጣም ምርጥ ነህ❤❤
ምርጥ ልጅ ተባረክ አቦ
,እናመሰግናለን ግን እንዴት ወደ ባንክ ማሰገባት እንደለብን video ሰራልን Please
Thank you so much..Hod Bless you💞💝💐
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ካንተ እያየው እዚችው 1.50$ ሰርቻለው ግን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አይወጣም
እኔም ጀምሪአለሁ
አረብ ሀገር ያለን መስራት እንችላለን ይህንን
ታዳ በምድነዉ የሚወጣዉ
ታዲያማ ላም አለኝ በሰማይ.... 😅😅😅
Betam arif zede naw desi yilal lelam idea kalem iketatilalew boss
Btam teru nger nw yasayehen gn yagegenewen birr endat mawetat endemenechel eske mechereshaw btasayen
Wow Enameseginalen bro Bertalin kifu Aynkah kechalik bewust silkhn lakilgn
በርታ,የእኔ,ውድ❤❤❤
እናመስግናለን ዉንማችን
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይስጥለን ወድማችን እድግ በል ጎበዝ
ሰርቶልሽ ነዉ እማ
ዎዉ ጎበዝ በርታ❤❤
ጎበዝ በርታልን
ማሻአላህ በርታልን የኛ ጀግነ
ዋው ማሻ አላህ እሞክረዋለው ወንድሜ በርታ
Bro wde paypal kltchale with draw wde wastern Union anchlem bro 😢😢😢
endet new keteleyayu video yemenagegnewen coin matwrakem yemenechilew? mejemeriya yayehuten becha new yasekemetew. ayidemerewem ende?
በርቲ ጎበዝ
አማርኛ እጂ።አላቅም እዴት ነው የምከፍተው ወላሂ በጣም አሪፍነው
Watar mark malet min malenew?
ምን ዋጋለው ፔፓልና ማስተር ካርድ ያስፈልጋል ሊከፈለን የሚችለው
በጣም አመሰግናሎው ግን አንድ ነገር ኣቅቶኛል እንዴ ነው poin የምሰብስቦው
ይመችሽ አባቴ
ማሻአላህ እየተጠቀምኩበት ነው ጎበዝ
ባንክ ጋር እንዴት ነው የምንጠቀምበት
Please be loud when explaining the clipclaps online money making plat form. Thank you.
አመሰግናለውስታስረዳደግሞበጣምነውሚገባኘ በርታ
Great
enea betam temechetehegnal yemeche Bro
በርታ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
እናመሰግናለን ግን ብሩን ወደ ባክ አካውንት መላክ ይቻላል ወይ ወደ እትዮጵያን
አው ተመችቶኛል
አው
አዎ በxoom
እውነት ነዉ 🤔
ጀዛከላህ ኸይረን ወንዴሜ አውርጀዋለው
እናመሰግናለን
ወንዲም ጃዛክ አሏሁ ኸይር እኔ ለመስራት በጠም ጉጉት አለኝ ግን ከፔፓል ወደ በንክ እንዴት መላክ ይቻላል?
ወድማችን በርታልን
Wow Yesral bro ❤❤❤
Thank you my favorite
ማሻ አላህ ወንደም በርታ በተሠብ አደርገኛ
ጎበዝ አይዞህ በርታ
ማሽ አላህ በጣም እናመስግንለን ግን ኮይኑችን እዲት ነው ወደ ዱላር የምንቀይራቸው ወንድሜ
Thank you bro
በርታ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
Betam Gobez lij neh berta ingam inseralen
ዋው ወንድም ከልብ እናመሠግናለን
ወደ ሲም ። ቁጥራችን ስንልክ እንዴት በባንክ ማውጣት እንችላ ለን ? አስረዳን እባክህ
Wedeslks afelachu
አንተ ምርጥ በርታ
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው ሞክሬዋለሁ
እደረት አድርገነው ወዴ ባንክ የምናስገባው ለምሳሌ በስድት ሆነው ሰርተው ብሩ ወደ ኢቲዮ ባንክ እድገባ የምናደርገው Please ቪድዮ ስራልን
ወንድም ከቻልክ እስኪ ስለ gold miner appቪዲዮ ስርልን
ማሸ አለህ ጎበዝ ልጅ ነህ
wendim ebakihi erdagn appu ene ga almeta alegn ena link kale lakilign please🙏🙏🙏
What. About. Without. Paypal
Thankyou bro
በርታ ወድሜ
በርታ ወድም ማሻአላ ሀሪፍ ነዉ
አሰለም ወለይኩም ወንድሜ አለህ ይጨምርልህ
ያዬው ልክ ትሌያሌ bizuu woxat ahunu sa,atii aviater beti game iyyeshewodenii new higawii newu woyi ayidelem birachinii aleke nuurr melisiny bro
thank you
Bezu geza metlakechew video tekekelegna aydelem
ዐእናመሰግናለን ወንድም
menem legebage alchalem crate adregew and reward agegehu vedio say gn coin becha nw magegew
Coin ወደ $ይቀየራል
bro i am proud of you .you are so bright.Godbless you.
Ene sereche eskahun alikeflegnimSazew yimelisewal
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድም በርታእስኪ 1000sube ሳይሞላ ዩቱብ ላይ ፎቶ መልቀቅ እና እቪድዮላይ ፅሁፍ መፃፍና ማስታዎቂያ ፎቶ መለጠፍ ሰርተህ ልቀቅልን💚
October 12 ጀምሮ ይቻላል ከ500 በላይ ከሆነ
የኔም ጥያቄ ነው
በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ትምርት ነው፡፡ ነገር ግ ን ሪዋርዴን ማግኘት አልቻልኩም
ወአለይኩምሰለም❤❤❤❤❤❤ ብእልህ በቭድ
አሰለም ወአለኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ በጣም አሪፍ ነው ነርታ
ተባረክልን
በርታልን
selam wendema ebakihin erdathin feliga naber
Be lela appilcation metekem yechalal?
Salam wandim banat eredataki yasefalegingale.on line buzu birr sarech whithdraw maragi akatangi.eredangi pls.pls
Telegram👇@suteck2
wow wow best thank you bro,good job!!! Keep the good work up!
የኔ ሰአት አላሣይ አለኝ
ኮይኑን እንዴት ወደ ዶላር እንደምንቀይርና ወደኢትዮጵያ እንዴት እንደምናስልክ አሳየን
More clapcoine kale endate new masejemer mechalewe?
Applicationu alemtam alegn playstor lay
spin ayeseram lemeden new bro help
ወድም ሳዉድ ያለንዉ እደትነዉ ማዉጣት እምቺለዉ😊😊
ታዳ እንደት ነው ዶራሉን አውጥተን መጠቀም የምንችለው
ሱቴክ ግንብሩን እኮ በካር መልኩ አይልክም ታዳ እንዴት ነው እምቀበለው። P pal ፀየኢቃማ ቅጥር ወይም ስር ካርድ ይላል እኔ በንዴ 2ዶላር ተጫውቼ በካርድ አልክ ሲለኝ ደለትኩት።
እኔም አውርጀው ግን እደትነው ማውጣት የምንችለው ውጭ ሀገር ሁነን የብዝኔ ካርድ የለለን ሠውች ይን ብታሥረዱን ደሥይለኛ በሌላ ሠው ማውጣት ይቻላል ወይሥ??
Clipclaps limitation alew?
How can withdraw from bank by paypal in ethiopia?
ፔፒል እራሱ ምንድነው!??????
ፔፓል አካውንት እንዴት ምንከፍተዉ??
Aslmu alykume werhimetuli weberkthu kepepale wede kisachine endt new menkbw
Endet lawtaw ngeregn 🙏🙏🙏
ከ py pal ወደ ባንክ እንዴት ነው
tnx alot gn endet nw mobile cardun wede cash menkeyirew
Endet nw Ke PayPal wede bank mnasgebaw
Thank bro
berta gobez wendmachin
ኮይኖቹን እንደት ነው ወደብር የምንቀይረው
ኮይኑን እዴት አድረገን ነው ወደ ዶላር የምንቀይረው የኮይን ምልክት ብቻ ነው የለ ወንድሜ አይዞህ በርታ
reward melew lay exchang mn ale eyew
Wow ወንድሜ አሪፍ እና ቆንጆ መረጃ ነው የሰጠህኝ በርታ ካንተ ገና ብዙ ምርጥ ነገር እጠብቃለሁ ተባረክ
በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ ግልፅና ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው በርታ
ቤተሰብ እንሁን 🙏
ከፍቸ ነበር እዴት ነው ገዘቡን የማገኘው
ደምሪኝ እህቴ
Bro u are so perfect at explaining....love u brother..keep up the good work
ሰለም የምጀመራይነዉ ያየሁህ በጣም ጎበዝነህ ዉደ በረታ በአለህበት ሰላምህ ይበዛ
ወደ ፓይፐል እንዴት እንልከዋለን እባክህ አሳየን በጣም ሁሉ ሰው የተቹገረው ይህ ነው
በጣም ምርጥ ነህ❤❤
ምርጥ ልጅ ተባረክ አቦ
,እናመሰግናለን ግን እንዴት ወደ ባንክ ማሰገባት እንደለብን video ሰራልን Please
Thank you so much..Hod Bless you💞💝💐
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ካንተ እያየው እዚችው 1.50$ ሰርቻለው ግን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አይወጣም
እኔም ጀምሪአለሁ
አረብ ሀገር ያለን መስራት እንችላለን ይህንን
ታዳ በምድነዉ የሚወጣዉ
ታዲያማ ላም አለኝ በሰማይ.... 😅😅😅
ታዲያማ ላም አለኝ በሰማይ.... 😅😅😅
Betam arif zede naw desi yilal lelam idea kalem iketatilalew boss
Btam teru nger nw yasayehen gn yagegenewen birr endat mawetat endemenechel eske mechereshaw btasayen
Wow Enameseginalen bro Bertalin kifu Aynkah kechalik bewust silkhn lakilgn
በርታ,የእኔ,ውድ❤❤❤
እናመስግናለን ዉንማችን
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይስጥለን ወድማችን እድግ በል ጎበዝ
ሰርቶልሽ ነዉ እማ
ዎዉ ጎበዝ በርታ❤❤
ጎበዝ በርታልን
ማሻአላህ በርታልን የኛ ጀግነ
ዋው ማሻ አላህ እሞክረዋለው ወንድሜ በርታ
Bro wde paypal kltchale with draw wde wastern Union anchlem bro 😢😢😢
endet new keteleyayu video yemenagegnewen coin matwrakem yemenechilew? mejemeriya yayehuten becha new yasekemetew. ayidemerewem ende?
በርቲ ጎበዝ
አማርኛ እጂ።አላቅም እዴት ነው የምከፍተው ወላሂ በጣም አሪፍነው
Watar mark malet min malenew?
ምን ዋጋለው ፔፓልና ማስተር ካርድ ያስፈልጋል ሊከፈለን የሚችለው
በጣም አመሰግናሎው ግን አንድ ነገር ኣቅቶኛል እንዴ ነው poin የምሰብስቦው
ይመችሽ አባቴ
ማሻአላህ እየተጠቀምኩበት ነው ጎበዝ
ባንክ ጋር እንዴት ነው የምንጠቀምበት
Please be loud when explaining the clipclaps online money making plat form. Thank you.
አመሰግናለውስታስረዳደግሞበጣምነውሚገባኘ በርታ
Great
enea betam temechetehegnal yemeche Bro
በርታ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
እናመሰግናለን ግን ብሩን ወደ ባክ አካውንት መላክ ይቻላል ወይ ወደ እትዮጵያን
አው ተመችቶኛል
አው
አዎ በxoom
እውነት ነዉ 🤔
ጀዛከላህ ኸይረን ወንዴሜ አውርጀዋለው
እናመሰግናለን
ወንዲም ጃዛክ አሏሁ ኸይር እኔ ለመስራት በጠም ጉጉት አለኝ ግን ከፔፓል ወደ በንክ እንዴት መላክ ይቻላል?
ወድማችን በርታልን
Wow Yesral bro ❤❤❤
Thank you my favorite
ማሻ አላህ ወንደም በርታ በተሠብ አደርገኛ
ጎበዝ አይዞህ በርታ
ማሽ አላህ በጣም እናመስግንለን ግን ኮይኑችን እዲት ነው ወደ ዱላር የምንቀይራቸው ወንድሜ
Thank you bro
በርታ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
Betam Gobez lij neh berta ingam inseralen
ዋው ወንድም ከልብ እናመሠግናለን
ወደ ሲም ። ቁጥራችን ስንልክ እንዴት በባንክ ማውጣት እንችላ ለን ? አስረዳን እባክህ
Wedeslks afelachu
አንተ ምርጥ በርታ
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው ሞክሬዋለሁ
እደረት አድርገነው ወዴ ባንክ የምናስገባው ለምሳሌ በስድት ሆነው ሰርተው ብሩ ወደ ኢቲዮ ባንክ እድገባ የምናደርገው Please ቪድዮ ስራልን
ወንድም ከቻልክ እስኪ ስለ gold miner app
ቪዲዮ ስርልን
ማሸ አለህ ጎበዝ ልጅ ነህ
wendim ebakihi erdagn appu ene ga almeta alegn ena link kale lakilign please🙏🙏🙏
What. About. Without. Paypal
Thankyou bro
በርታ ወድሜ
በርታ ወድም ማሻአላ ሀሪፍ ነዉ
አሰለም ወለይኩም ወንድሜ አለህ ይጨምርልህ
ያዬው ልክ ትሌያሌ bizuu woxat ahunu sa,atii aviater beti game iyyeshewodenii new higawii newu woyi ayidelem birachinii aleke nuurr melisiny bro
thank you
Bezu geza metlakechew video tekekelegna aydelem
ዐእናመሰግናለን ወንድም
menem legebage alchalem crate adregew and reward agegehu vedio say gn coin becha nw magegew
Coin ወደ $ይቀየራል
bro i am proud of you .you are so bright.Godbless you.
Ene sereche eskahun alikeflegnim
Sazew yimelisewal
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድም በርታ
እስኪ 1000sube ሳይሞላ ዩቱብ ላይ ፎቶ መልቀቅ እና እቪድዮላይ ፅሁፍ መፃፍና ማስታዎቂያ ፎቶ መለጠፍ ሰርተህ ልቀቅልን💚
October 12 ጀምሮ ይቻላል ከ500 በላይ ከሆነ
የኔም ጥያቄ ነው
በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ትምርት ነው፡፡ ነገር ግ ን ሪዋርዴን ማግኘት አልቻልኩም
ወአለይኩምሰለም❤❤❤❤❤❤ ብእልህ በቭድ
አሰለም ወአለኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ በጣም አሪፍ ነው ነርታ
ተባረክልን
በርታልን
selam wendema ebakihin erdathin feliga naber
Be lela appilcation metekem yechalal?
Salam wandim banat eredataki yasefalegingale.on line buzu birr sarech whithdraw maragi akatangi.eredangi pls.pls
Telegram👇
@suteck2
wow wow best thank you bro,good job!!! Keep the good work up!
የኔ ሰአት አላሣይ አለኝ
ኮይኑን እንዴት ወደ ዶላር እንደምንቀይርና ወደኢትዮጵያ እንዴት እንደምናስልክ አሳየን
More clapcoine kale endate new masejemer mechalewe?
Applicationu alemtam alegn playstor lay
spin ayeseram lemeden new bro help
ወድም ሳዉድ ያለንዉ እደትነዉ ማዉጣት እምቺለዉ😊😊
ታዳ እንደት ነው ዶራሉን አውጥተን መጠቀም የምንችለው
ሱቴክ ግንብሩን እኮ በካር መልኩ አይልክም ታዳ እንዴት ነው እምቀበለው። P pal ፀየኢቃማ ቅጥር ወይም ስር ካርድ ይላል
እኔ በንዴ 2ዶላር ተጫውቼ በካርድ አልክ ሲለኝ ደለትኩት።
እኔም አውርጀው ግን እደትነው ማውጣት የምንችለው ውጭ ሀገር ሁነን የብዝኔ ካርድ የለለን ሠውች ይን ብታሥረዱን ደሥይለኛ በሌላ ሠው ማውጣት ይቻላል ወይሥ??
Clipclaps limitation alew?
How can withdraw from bank by paypal in ethiopia?
ፔፒል እራሱ ምንድነው!??????
ፔፓል አካውንት እንዴት ምንከፍተዉ??
Aslmu alykume werhimetuli weberkthu kepepale wede kisachine endt new menkbw
Endet lawtaw ngeregn 🙏🙏🙏
ከ py pal ወደ ባንክ እንዴት ነው
tnx alot gn
endet nw mobile cardun wede cash menkeyirew
Endet nw Ke PayPal wede bank mnasgebaw
Thank bro
berta gobez wendmachin
ኮይኖቹን እንደት ነው ወደብር የምንቀይረው