Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ አሮጊት አስቸገረች እኮ😅😅
😂😂😂
ብራዬ የኝቀብራራ🎉🎉
አይዞህ❤ቡራ😂😂
😂😂😂😂
ቻለው😊😊😊
ታከሚው 😢 አትፍሪ
😂😂ያሰቃችን ምጭ ❤❤ሀሱ😂
አሳክማት አታውደልድል አንተ ሰውዬ😂😂😂
ላዝናናሽ፡ብለህ፡ወሥደህአሣክማት
የሰቄ ምጭ❤😊😂
ይዘሀት ሂድ
ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ሀይምየ😢😢
ynae abte. Atse edte nke wnya bslme ymlslne brttune ystke ftre kgonse yhne bro🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዊናዬ ጣፈሽብኝ ካምር ነፍቃሃኛል ባሰላም ነው አባቴ❤❤
ቡሪ በቅድሚያ ለሀይሚ የምሠጠውን ክብር ከካሜራም ጀርባ እንዲህ ከሆነ አለማድነቅ አይቻልም በእውነት እድለኛ ነህ አቺን የመሠለች ልባም ልጅ በተለይ ለሁሉም ነገር ፍሬሽ ትክክለኛ ነገር የምታደርግ ከምንም የፀዳ ፍቅር የምሠጥ ማግኘት መታደል ነው ግን ተንከባከባት ትሪት አድርጋት መሥማት የምፈልገውን አውነተኛ ነገር ከልብህ የሆነውን አሠማት ሀይሚ ሥስ ነች በቀላሉ እንዳትሠበር አደሬ በተረፈ ወደሀላ የሚጎትትን ነገር ከመሥማት ተቆጠቡ እንደ አንድ ወጣት ባህላችሁን ጠብቃችሁ የምትጋዙ ምርጦች ስለሆናችሁ እናመሠግናለን እናንተ በሬሣችሁ በኦዴንሣችሁ ትክክል ሥለሆናሁ ይሀው በፍቅር እየጠበቅን እያየናቹሁ ነው። አንዳንድ ሠዎች የሚጠቀሙት ቃላት ማንንም የማይመጥን የቃላት ቡጢ ነው አትሥሙ ቀን ይፈታዋል ጥሩ ቦታ ደርሣችሁ ለማየት ያብቃን ሣይለያችሁ
❤❤❤❤❤❤❤hayem
Haymi ❤❤❤
Mee ijolenii oromoo akka kotii yeroo maraa orodofitanii laik godhaa❤❤❤
ሀይሚዬ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ🥺ሂጅና ታይው ዝም አትበይ ውዴ🥰🥰
❤❤🎉😊
❤🎉😢
ኢቱየ የኔ ቆንጆ ለመንቀኛ እጅ እንዳሰጪ ቆራርጠሽ ቀብረር ብለሽ ሚድያውን ፋ በይበት ሰው የፈለገ ያውራ ሓበሻ ኮ መንቀኛ ነወ ከተከፋሽ መልከ ይጥልሻል እሺ በራሰሽ ምታሪጊው ነገሮች መኩራት ኣለብሽ
አሜን😢
ኢቱዬ የኔ መልካም ❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልል እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለታችሁ ብቻ ኑሩልኝ ሚድያ ላይ ደሞ ሃይሚዬ የተለያየ ምግብ ተመጋቢ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኛ የደስታ ምንጭ ናቸው እናንተ እና ደሞ በዚህ ሰሞን የሆነ ትኩስ ወሬ ተነስተዋል እንዳሳሳሙ አደራ አደራ በሰማይ በምድር 😢 ጉዞ ወደ ፊት የማንዋሬ እንዳስሙ ይሄ ኮሜንት የሚታነቡ ሁሉም ነገር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዋዜማ ነው ከኩ ሁሉም ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ጉሉ አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@@SaraAshret amen 🙏🙏🙏
🥰🥰🙏
H
አሜን 🙏🙏🙏
ለሃይሚ.. ቡሩኬ ሲሰጥ ፈጣሪ በመኪናት ነው ገርሞኛል በእናንተ መሃል ፈጣሪ ይሁንላችሁ ❤❤
❤😂ቡረ በአለህ ሀይምን አግቢተህ አንቴን የምመስል ልጅ ወልደህ ለነትህ አሰቅፍ የኔ አበት ፍቅረቹሁ በጠም ደስ ይለል ሁለቱም ጠፍጭ,ነቹሁ
Betam ❤❤❤❤❤
❤❤😂እሸ
ሀይሚዬ እኔም አውቀዋለሁ በጣም ከባድ ነው እቃ በማንሳት ብቻ ሳይሆን ምግብ ባለመብላት ስውነትሽ ሲቀንስ ሁሉ ይነሳብሻል እራስሽን መከባከብ አለብሽ :: ሀይሚዬ አንች ባለሙያ ነበርሽ በፊት እኳ ለነጋሽዬ እየሰራሽ ታበያቸው ነበር አሁን ለአንድ ሆድሽ ለምን ትሰንፊያለሽ ? እባክሽ በደንብ እቤትሽ እየሰራራሽ ብይ ሰውነትሽ አየቀነሰ ነው :: እኞም በጣም ስለምንወድሽ እይን አይንሽን ስለምናይሽ በስስት ለዛነው የምትከሽው እራስሽን ጠብቂ እማ
ጋሽዬ ሳሻት ነው ትዝ ያለኝ😢 የኔ ቅመም ፈጣሪ ይማርሽ😢🙏❤❤
እፎይ የኔ ትንሻዬ ጭንቅ ብሎኝ ነበር የኔ እናት መጣሽልኝ የኔ ጅግናዬ የኔ ነፍስ ነገር አቺ ኮ ልዩ ነሽ ድክመቴ😢 የኔ የዎሆች እግዚአብሔር ከክፍእ ነገር ይጠብቃችሁ ራሳቹ ጠብቁ 💌ቡራነቴ ለተመልካች ያላቸው ክብር ኮ ይለያል እናተ ብቻ ጠንካራ ሁናቹ ስሩ ሁሌም ከጎናቹ ነን የኔ ቤተሰብ አክባሪዎች😘
ሀይሚ የኛ ድምቀት ቀበጧ ሰላምሽ ይብዛ😢
ሀይሚዬ የኔ ሚጢጤ የኔ ቲኒኒሽዬ አላህዬ አፊያ ያድርግሽ ማአረይ 😢😘
ሀይሚየ ማዓረይ እካዕ ዳሓን ኮንኪ ፅብቅተይ ሽኮረይ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ምርጦቸ መጣችሁ በናተ ፍቅር ተጠምጀ አለሁ ሀሚዪ እደት ሁና ይሆን እያልኩ ነበር እናተ ሥመጡ ሥራየን ትቸ ነው እማያችሁ ማዳም ጭቅጭቅ ትላለች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሀይምየ በመታመሟ የደነገጠዉ ማነዉ😢😢
ሀይሚዬ የነገዋ ጽዮን ትርዳሽ❤❤❤❤ 5k አስገቡኝ ples
❤❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ ሰውነትሽ ስለቀነሰ ነው እራስሽን ጠብቂ ከሰው አይን ያውጣሽ ፀበል ተጠመቂ ደማ አፍ በዛብሽ ለዛ ነው በተረፈ ብሩክን የመሰለ ሰው አጠገብሽ ስላለ በርቺ ትድኛለሽ የሚልሽን ስሚ አታስቸግሪው ቅመምዬ
ጨረቃወቸ ሀይሚየ የኔናት ጨርሶ ይማርሽ ብሩኬ ትለያለህኮ የኔፀባየ ሰናይ❤❤
ሀይሚ ስብራት በጣም መጥፎ ነው ማሬ ይድናል አትበይ ታይው ውዴ ብሩክ ደግሞ ለመልም ምኞትክ እና ለምርቃትክ እናመሰግናለን እኛም በጣም ነው የምንወዳቹ በተረፈ ፈጣሪ ይማርሽ
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መጡ የኛ ጨረቃዎች ጨቆኝ ነበር አሟት ይሆን የቀሩት እያልኩ ተመስጌን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሱሶቸ አሁን ድብርቱ ለቀቀኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሀይሚዬ የኔእናት ትንሿዬ የኔሴት😢😢😢አላህ ያሽርሽ😢ግን ዝም አትበይ ጡሩ አደለም እደምንም ብለሽ ቺለሽ ቢሠማሽም መታሸት መታከም አለብሽ ጡሩ አደለም 😢😢
ሀይሚ የኛ ድምቀት አላህያሽርሽ አትፍሬ ህጅና ታክሜ ሁለዜምኑልን❤❤❤❤❤❤❤ በጣምነዉ የምንወዳችሁ❤❤❤
የውነት ቡርክ ለሴት ልጅ ያለሕ ክብር በጣም ይለያል ፈጣሪ የልብሕን መሻት ይሙላልሕ የኔ ጀግና
ፈጣሪ ይማርሽ ትናንት አስለቅሰሽኛል😢😢የኔ ጨረቃ❤
የኔ ጨረቃዎች❤❤❤❤ሀይሚዬ ቶሎ ታክመሽ ደና ሆነሽ ነኝልን😢😢🙏🙏🙏
የኔ ቆንጅዬዬዬዬዬ የኔ ጀግናናና የኔ ታታሪ የኔ ጨረቃ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ስማርት የኔ ቲኒሽዬ የኔ ጨዋ የኔ ጎበዝ ባለብዙ ታለንት በቃ ብዙ ነሽ ብሩኬ ሀይሚ ሁሌ በደስታ ኑሩልን የኔ ልዩወችሀይሚዬ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እናት
ሀይሚዬ የኔ ቅመም አይዞሽ ፊጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይምዬ የኔ ቆንጆ እግዚሀብሄር ይማርሽ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
አሜን ኡንኳን አብሮን አደሬሴን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
አሜንእኳንአብሮአደረሰን
Amen, (3) enqan abren adresen❤❤❤
እፍ እሰካሁን ሰጠብቅ ነበር የኔ ዉድ ሀይሚየ ትናንት ምንም ሳትሉ ሰለተጨረሰ ጨንቆኝ ነበር😢 እግዚአብሔር ይማርሸ ቡራየ የኔ መልካም እዉነት ብለሃል የምታሳሳ ልጅ ነች ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ የኔ ጨረቃዎች🥰ነገ እኮ ዓመታዊ ክብረ በዓል አክሱም ፅዮን ነዉ እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች🥰👏
Olii butii olii butii😂wayaa🙈🙈🙈😂haymiyee waqqayoo siyaa fayisuu😢😢B&H❤❤❤❤❤
Kkkk
ወይ ብሩኬ እንደት እነደሚሳሳላት ሃይሚዬ ብሩኬን አድሚጭው ሃኪሚ መታየት አለበሽ ማለትም Exray መታየት አለብሽ የቆየ ነገር ጥሩ ስለማይሆን ታይ ።በተረፈ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እንወዳችሗለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው የማዳም ነገር ብሩኬ አንተም አወክ ፈጣሪ በሰላም ያሰብነውን አሳክተን ለመግባት አገራችን ያብቃን እንጂ። የማዳም ክፍት ብራ አውረተን አነጨረሰም። ግን።።አንተን❤ሀይሚን። ስናይ እንዴት እንደምንወዳቹ ። እንፀናናለን ስናያቹ ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍
ሀይሚየ የኔ ቆንጆ መታሸት አለብሽ ወደ ሌላ እንዳይቀየርብሽ ቡራየ የኔ አሥተዋይ ተጨነክ አይዝህ ይሻላታል
እንኳን መጣችሁአሟታል መፍትሔ ካላገኘ እየባሰ ነው የሚሔደው ይሻለኛል የሚባለው የውስጥ በሽታ ሲሆን ነው ግን ህመሟን ለማስታገስ Rx-Diclofinac 75mg injection(መርፌ )or Diclofinac 50 mg Tab Po(በአፍ የሚወሰድ ኪኒን) ከፈርማሲ ግዢና ወሰጂበት ነገር ግን Shoulder x-ray is very impotant you have past history's for shoulder dislocationግን ኤክስሬይሽን ይዘሽ ሐኪም ቤት ሳይሆን የሚያሹ ጋር መሔድ ትችያለሽ ጨርቆስ ይሳቅ የሚባል አለ ስፓርተኛችን የሚያሽ ኮልፌም አለ ሰ አለበለዚያ እንደልማድሽ ጋሽዬ ጋር እያለቀስሽ ታይ እንጂ ይሔ ይተወኛል የሚባል አይደለም ቆንጂት Becareful my dear ❤❤❤❤❤ አይይ ሐይሚዬ ስው የሚልሽ ስሚ ሐኪም ቤት ሒጂ ወይም ወጌሻ ሒጂ ሰው አታሳስቢ ናፍቆቴ❤ 😮🤔
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ የኔ ጨረቃ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅዮን ማርያም እናታችን አመታዊ ባአል ኣደረሳቹ የአመት ሰው ይበለን ከክፉ ነገር ትጠብቀን🥰
አሜን🙏
ሀይሚዬ የኔ ዉድ አንችንማ ምንም አይንካብኝ😢❤❤❤❤❤
ማደንዘዢ ካለው አያምሽም ሀይሚየ የኔ ቅመም አረ ሂጂልን እኛም ጨንቆናል የኔውድ
Baredduu ko Rabbiin siihaa fayiisuu gamachuu kee malee hamtuu kee arguu hin fedhuu ❤❤❤❤
ሀይሚ የኔ ጀግና አይዞን በርቱ ❤በሩኪ እኛም እንወዳችኋለን ❤መልካም ነገር አይምሮአችን ዘና የሚያደርግ ነዉ ይዛችሁ የምትመጡ አቦ ዘና በሎ እወዳችኋለሁ ❤❤🌷🌷🌷🍀🍀🌷🌷ሀይሚ የኔ ዉድ ታሽዉ❤
Dhuguma nufi harigite dhokani ilaa ♥️♥️♥️
Amiiiiiiiin😢 Wondem egnam ennamesginalen❤❤ Haymiye Allah afiyash mulo yargelish
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏❤️ የኔ ውድ ❤ ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለው ክብር የተለየ ነው 💕 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤ ሀይሚዬ አታስቸግሪ በደንብ ታይው ሀኪም ቤት 🙏❤️❤መታሸትም ካለብሽ ሳይብስብሽ ከቆየ ጥሩ አይደለም ❤
እንካን ለህዳር ፅዮን ኣደርሳቹ ደቂ ተዋህዶዋይ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንካን ለዓመታዊ ክብረ በዓል ሕዳር ፅዮን አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen
አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን
ወላሂ ሀይምየ እዲህ ስለብሽነዉ እምታምሪዉ የኔማር አለባበስሸም እደህ ይልመዲብሽ በሽታዉንም አላህ ያሽርሽ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመረሽ ዝም አትበሉ ነገር ሌላ ችግር ያመጣብሻ እንደ የኔ ልጅ እንዳንቺ ሆኖ ደብቆ ደብቆ ሌላ ችግር ውስጥ ነው የደረሰው ህመሙላንድ ጊዜ ነው ብትታመም ስለዚህ ብታው ጥሩ ነው ችላ ትውነት ብሩክዬ አይዞናለች
ዉይ መጡልን ደስ ሲል የኔጨረቃዎች❤❤😢😢😢ሀይሚዬ ፈጣሪ ይማርሽ ቡራዬ የኔመልካም ሰዉ❤❤❤
የቡራ ቀበጥ ሀይሚ ይማርሸ😢😢
😢😢😢እንዳተ አይነት አሳቢ ወንድም ስላለን ደስተኛ ነን❤❤❤❤
❤🎉
❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🙄🙄😂
😂😂😂😂😂
Ggzaberi yimari 💯💯💯💯💯🙏🙏🙏
የኔ እናት ሀይሚየ አላህ አፊያ ያድርግሽ እማ በጣም ጨንቆኝ ነበር ስለመጣችሁ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
ብራኳ ትለያለህ የናቱልጂ የኔወድም ይመችህ እደው ክፉአይካቹሁ የኔውዶች
በኒህ ልጆች ማነው እደኔ የሚቀና🥰🥰🥰😢😢
ምን አስቀናሽ😫😫
😮😮😂😂😂😂😂
ሀይሚየ ሲከፋት የሚከፋዉ ብቻ
Enae❤😢
❤❤❤❤😢😢😢😢
ኧረበጣምይከፍናን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስወዳቹ
❤❤❤❤
ሃይሚቲዬ የቡራ ንግሥት ❤የቪዲዬ ፈርጥ ❤ አይዞሽ በትላንትናው ህመምሽና ለቅሶሽ በጣም ደንግጠናል እንደምንም ብለሽ ህክምና ቦታ መሄድ አለብሽ ካለበልዚያ እጅሽ ይጣመማል አይዞሽ ! እግዚአብሔር ከመድሃኒቱ ጋር ያገናኝሽ🙏 ብሩኬ በደንብ አስታምማት❤❤
የኔ ዉዶች እኳንመጣችሁ በጭቀት ልሞትነበር ስላየኋችሁ ደስብሎኛል ሀይሚየ ጨረቃየ ቡራ የሚልሽንስሚ ታከሚ እኔእዳች ተሠብሬ አልታሽምብየ ደህናነኝ እያልኩ አሁን ድረስ ያመኛል ከስድስት አመትበላይ ሆነዉ እና እናቴማሪኝ ነዉእምል እናቴእጅሽ አብጧል ስትለኝ ደሜተዘቅዝቆነዉ ብየእቢአልኩ ስሠበር ያየችኝጓደኛየን እዳትናገሪ ብየ ይኸዉ አሁን ድረስ ስራሲበዛብኝ በጣም ነዉ እሚመኝ እና ሀይሚየ እባክሽ ታከሚ የኔጨረቃ ስስቴ በየትአግኝቸ በነገርኩሽ የኔማር ጨረቃየ ስስቴ አላህ አፊያ ያርግሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊላ ዛሬስ ምክሪን ስማሺኝ ሀይሚየ እደዚህ ቀሚስ ልበሺ ለአይን እሚያምርው ቀሚስ ስትለብሺነው ድምቀትእራሱአለው ሁለተኛ እብርትሺንና ባትሺ እያሳየሺ እዳትመጭ የኔውድ ህክምና አድሪጊ አላህ ያሺርሺ❤❤❤❤
ወይኔ ተስፋ አልቆረጥኩም ነበር እኳን መጣችሁልኝ እረ መላ በሉኝ በናተ ተጠምጀ ቀረሁ
የኔ ጨረቃወች ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል እንደት ሁና ይሆን እያልኩ ተጨንቄ ነበር ሀይሚየ የኔ ልእልት አይዞሽልኝ በወጌሻ ታሽው ይሻልሻል እሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Wara Ako ijoollee kanaan jalatan like sher godha me ❤❤❤❤
ሀይሜየ የኔ ቆንጂ የኔሰሰት አላህ ያሸረሸ ሰታሳዝን ወንድም ቡረ ከበረልን ፈጣረይ ያከብረህ ለተመልካቸ በጣም ከብረ አለህ
ጨርሶ ይማርሽ ቲንሿ😢😢
ህዪአቢሪሺ ህመቺ የአረዳ ሊጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሌባ😂😂😂😂😂
😂😂😂🤭
የጨረቃ ፋሚሊዎች የት ናችሁ ገባ ገባ በሉ መተዋል የሚዲያ ድምቀቶች ጥላት ብዙ ያወራል የኛዎቹ ፏ ፈሽ ነው ጉዞ ወደፊት💃💃💃💃💃💃💃💃💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ተልባ ቢጫጫ በአንድ ሙቀጫ ነው ይጫጩ ሰገጤዎች መስሚያችን ጥጥ ነው እኛ ከጨረቃዎቻችን ጋር ጉዞ ወደፊት💪💪💪💪💪💪💃💃💃💃💃💃💃❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤❤❤🎉🎉 ቢድዮ ጨርሼ እመለሳለሁ😂😂😂😂😂
aleni😂❤❤
@@TryH5DFG❤❤❤❤❤😂😂
አለን
@@AmenatAmenat-n6e ኑሪልኝ እማ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መጀመሪነኝ አልፎልኛልዛሬ😂❤❤ሀይሚየአላህያሽርሽ❤😢😢
የኔአበበ የኔቾኮሌች የቡራጠፈጭ ከራሜለ ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ የኔዉድ❤❤❤❤ተከም ወጌሸጋ ህጅ ድሪቅ አትበይ ለራስሽ መታያት ጥሩነዉ ❤ቡራዬ ለሴትያለ ክብሪ ይለያልየኔጨዋ የኔትግስተኛ ❤❤❤ጌታ እዬሱስ መጫራሸቹን ያሰምሪ
ብሩኬ፡ጀግና፡በእውነት፡ለሴትልጅ፡ያለህ፡ክብር፡የእናትህ፡ፍቅር፡ይለያል፡እናትህ፡ሺአመት፡ትሳቅልህ፡ባንተ፡ደስይበላት፡በርታ፡
ስንቴ ገበቼ ወጣሁ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ስፈልግ ነበር መጣቹልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ዳይመንድ 🥰🥰🥰
እኔም
ሰለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን ጨንቆኝ ነበር 😢😢🎉🎉🎉❤❤❤🌷🌷☘️☘️🌿🕊🕊
እግዚያብሄር ይማርሽ ቆንጅት ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እዚህ ቤት ኮሜንት ከፃፍሁ ቆየሁ መሰለኝ ቪድዮው አያልፈኝም እና ይመቻችሁ ወጌሻጋር ሂጅ ና ታሺ ሆይ በዚህ አቅም ላይ ህመም እንደውም ሰውነትሽ ከበፊቱ ቀንሷን ቁመትሽ ሁሉ ነው የቀነሰው ብሩክ ግን ከሀሳብ ብትገላግላት እኛንም ጭምር ዳር ዳሩንም የሚያወሩት ቢያርፉ ልብህ ግን ይገርማል
የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሽርሽ ቡራ ትለያለህ የኛ የዋህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ኮኮቦቸ አበባዎቸ ደስታችሁ ብቻ እምፈልገዉ🎉🎉🎉🎉
Hamiyee yane lijuuu 😢😢 waqayyoo saa fayisu😢😢😢❤B❤H❤
የኔ ጨረቃ ወች እኳን መጣችሁ❤❤ ሀይሚዬ የኔ ቅመም ፈጣሪ ጨርሶ ያሽልሽ❤❤ የኔ ብርቅዬ ❤❤ መሪወቼ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ጨረቃወቼ ሀይሚየ የኔ ቆጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ😢❤❤❤
አንደኛ ነኝ👍❤ሀይሚ ጨርሶ ይማርሽ ቅመሟ🙏
አሜን😢❤
ትዝታየ ደምሪኝ ገና ገና አሁን መክፈቴ ነው እኔ ቤተሰብሽ ነኝ
❤❤🎉
@danaaklilu-l6p እሺ
አላህ ያሺርሽ ግን ብሩኬ እሚልሺን ስሚ የኔ ቀበጥ ❤❤❤❤
Bayye nattii toluu ijollen kun❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 rabbii sihafayisuu yanee qonjoo
ኡፍፍፍ❤❤❤እንኮን መጠቹልን ሀይምዬ ያኔ ዉድ አለህ አፍያ ያርግሽ❤❤
ሀይሚየ የኔ ጨረቃ አላህ ያሽርሽ የኔ ጩጨዋ💧💋
ሃይሚየ እኛኮ የናንተ ደስታ ነው የሚያስድስተን ታከሚ ጤናሽንማ ኣታይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አላህያሽርሽ ሀይሚየ
ብሩኬ ምርጥሰዉ ሀይሚየ አላህ ያሽርሽ የኔቆጆ ብሩኬ ለሴ ልጅ ያላህ ክብር ይለያል የኔወድም
ሀይሚዬ መታከም አለብሽ የኔ እናት ቀን አትስጭው😢
ሂጅና ታከሚው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢
❤😢😢
🎉🎉🎉
ተመስገን መጣችሁልን😢 የኔ ብርቅዬዎች ሀይሚዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤😢🎉
ሀይሚዬ የኔ ልዩ የኔ ጨረቃ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ሴት አለሜ፡የደስታዬ ምንጭ ሁሉን መርሻዬ የኔ ፈገግታ የመዳምን ጩኸት መርሻዬ ነገ ተሽሎሽ በደንብ ስቀሽ የምመጭበት ይሁንልን
ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ሀይምየ ዬ ዉዴ እህቴ አይዞሽ 🥹🥺😔❤️
ህይሚዬ ጫሪሶ የምሪሽ የኔ ዲምቃት❤❤❤❤😢😢😢ግን የሙዚቃ ነግሪ አሲቆኝል ኦል ቡቲ 😂😂😂😂😳😳😳😂😂😂😂😂🙆🙆
😂😂😂ኢ
😂
ሀይሜዬ ቀሚስ ነገር ሁልግዜ ትልበስ እምትሉ❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉
❤
Yes እንካን መጣሽ የኔ ውድ ጭንቆኛል ነበር አይዞሽ ደሞ 😥😥🥰🙏
ጨረቃወቸ የኔ ዳይመዶች እግዚሐቤር ይማርሽ የኔ ጨረቃየ😢😢💌💌💌💌
እንዴ ልሁን ለነዚህ ልጆች❤ደስታችሁ ሲያስደስተኝህመማችሁን ደግሞ አቅላቸሁህመሜን አቀለላች ሁልኝ❤❤ሀይሚዪኢኢ አምላክ ይማርሽ
በፈጣሪ እንኳን በስላም መጣቹልን አይሚዬ የኔ ውድ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልደታን
ወላሂ ያንቺ የሚያምርበት ቦታ የኔ ራሱ በጣም ነው የሚያመኝ ምን እንደሆነ አላቅ ትላንትና እንዴት ይታለቅሺ የራሴ ትዝ አለኝ የኔ ቆንጆ
ወላሂ እኔም ያመኛል ስራ ሲበዛብኝ ስጋ ቁርጥ ነዉ የኔ አንፑላስ ላይ ብረት መቶኝ በሰዉ ቤት አሁን አልፎ አልፎ ያመኛል ፈጣሪ ያሺረኝ እማየ
ካላወቅሽው ብረድ ይሆናል መጥፎ ነው
ውይ ስጠብቅ ነው የዋልኩት ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል የኔ ጨረቃዎች❤❤❤ሀይሚዩ ታከሚ የኔ ቅመም
Haymi geta yimarish yene mare 💞💞💞💞💞
ሀይምየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን ብሩክ ልክ ነው ማማየ ወጌሻ መሄድ አለብሽ በመቆየት ብዛት ሌላ ነገር ያመጣብሻል ብሩክንም አታስቸግሪው ማማየ ለአንች ብሎ እኮ ነው በተረፈ እወዳቸሀለሁ❤❤❤
የኔ አሮጊት አስቸገረች እኮ😅😅
😂😂😂
ብራዬ የኝቀብራራ🎉🎉
አይዞህ❤ቡራ😂😂
😂😂😂😂
ቻለው😊😊😊
ታከሚው 😢 አትፍሪ
😂😂ያሰቃችን ምጭ ❤❤ሀሱ😂
አሳክማት አታውደልድል አንተ ሰውዬ😂😂😂
ላዝናናሽ፡ብለህ፡ወሥደህአሣክማት
የሰቄ ምጭ❤😊😂
ይዘሀት ሂድ
ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ሀይምየ😢😢
ynae abte. Atse edte nke wnya bslme ymlslne brttune ystke ftre kgonse yhne bro🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዊናዬ ጣፈሽብኝ ካምር ነፍቃሃኛል ባሰላም ነው አባቴ❤❤
ቡሪ በቅድሚያ ለሀይሚ የምሠጠውን ክብር ከካሜራም ጀርባ እንዲህ ከሆነ አለማድነቅ አይቻልም በእውነት እድለኛ ነህ አቺን የመሠለች ልባም ልጅ በተለይ ለሁሉም ነገር ፍሬሽ ትክክለኛ ነገር የምታደርግ ከምንም የፀዳ ፍቅር የምሠጥ ማግኘት መታደል ነው ግን ተንከባከባት ትሪት አድርጋት መሥማት የምፈልገውን አውነተኛ ነገር ከልብህ የሆነውን አሠማት ሀይሚ ሥስ ነች በቀላሉ እንዳትሠበር አደሬ በተረፈ ወደሀላ የሚጎትትን ነገር ከመሥማት ተቆጠቡ እንደ አንድ ወጣት ባህላችሁን ጠብቃችሁ የምትጋዙ ምርጦች ስለሆናችሁ እናመሠግናለን እናንተ በሬሣችሁ በኦዴንሣችሁ ትክክል ሥለሆናሁ ይሀው በፍቅር እየጠበቅን እያየናቹሁ ነው። አንዳንድ ሠዎች የሚጠቀሙት ቃላት ማንንም የማይመጥን የቃላት ቡጢ ነው አትሥሙ ቀን ይፈታዋል ጥሩ ቦታ ደርሣችሁ ለማየት ያብቃን ሣይለያችሁ
❤❤❤❤❤❤❤hayem
❤❤❤❤❤❤❤hayem
Haymi ❤❤❤
Mee ijolenii oromoo akka kotii yeroo maraa orodofitanii laik godhaa❤❤❤
ሀይሚዬ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ🥺ሂጅና ታይው ዝም አትበይ ውዴ🥰🥰
❤❤🎉😊
❤🎉😢
ኢቱየ የኔ ቆንጆ ለመንቀኛ እጅ እንዳሰጪ ቆራርጠሽ ቀብረር ብለሽ ሚድያውን ፋ በይበት ሰው የፈለገ ያውራ ሓበሻ ኮ መንቀኛ ነወ ከተከፋሽ መልከ ይጥልሻል እሺ በራሰሽ ምታሪጊው ነገሮች መኩራት ኣለብሽ
አሜን😢
ኢቱዬ የኔ መልካም ❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልል እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለታችሁ ብቻ ኑሩልኝ ሚድያ ላይ ደሞ ሃይሚዬ የተለያየ ምግብ ተመጋቢ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኛ የደስታ ምንጭ ናቸው እናንተ እና ደሞ በዚህ ሰሞን የሆነ ትኩስ ወሬ ተነስተዋል እንዳሳሳሙ አደራ አደራ በሰማይ በምድር 😢 ጉዞ ወደ ፊት የማንዋሬ እንዳስሙ ይሄ ኮሜንት የሚታነቡ ሁሉም ነገር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዋዜማ ነው ከኩ ሁሉም ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ጉሉ አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@@SaraAshret amen 🙏🙏🙏
🥰🥰🙏
H
አሜን 🙏🙏🙏
ለሃይሚ.. ቡሩኬ ሲሰጥ ፈጣሪ በመኪናት ነው ገርሞኛል በእናንተ መሃል ፈጣሪ ይሁንላችሁ ❤❤
❤😂ቡረ በአለህ ሀይምን አግቢተህ አንቴን የምመስል ልጅ ወልደህ ለነትህ አሰቅፍ የኔ አበት ፍቅረቹሁ በጠም ደስ ይለል ሁለቱም ጠፍጭ,ነቹሁ
Betam ❤❤❤❤❤
❤❤😂እሸ
ሀይሚዬ እኔም አውቀዋለሁ በጣም ከባድ ነው እቃ በማንሳት ብቻ ሳይሆን ምግብ ባለመብላት ስውነትሽ ሲቀንስ ሁሉ ይነሳብሻል እራስሽን መከባከብ አለብሽ :: ሀይሚዬ አንች ባለሙያ ነበርሽ በፊት እኳ ለነጋሽዬ እየሰራሽ ታበያቸው ነበር አሁን ለአንድ ሆድሽ ለምን ትሰንፊያለሽ ? እባክሽ በደንብ እቤትሽ እየሰራራሽ ብይ ሰውነትሽ አየቀነሰ ነው :: እኞም በጣም ስለምንወድሽ እይን አይንሽን ስለምናይሽ በስስት ለዛነው የምትከሽው እራስሽን ጠብቂ እማ
ጋሽዬ ሳሻት ነው ትዝ ያለኝ😢 የኔ ቅመም ፈጣሪ ይማርሽ😢🙏❤❤
እፎይ የኔ ትንሻዬ ጭንቅ ብሎኝ ነበር የኔ እናት መጣሽልኝ የኔ ጅግናዬ የኔ ነፍስ ነገር አቺ ኮ ልዩ ነሽ ድክመቴ😢 የኔ የዎሆች እግዚአብሔር ከክፍእ ነገር ይጠብቃችሁ ራሳቹ ጠብቁ 💌ቡራነቴ ለተመልካች ያላቸው ክብር ኮ ይለያል እናተ ብቻ ጠንካራ ሁናቹ ስሩ ሁሌም ከጎናቹ ነን የኔ ቤተሰብ አክባሪዎች😘
ሀይሚ የኛ ድምቀት ቀበጧ ሰላምሽ ይብዛ😢
ሀይሚዬ የኔ ሚጢጤ የኔ ቲኒኒሽዬ አላህዬ አፊያ ያድርግሽ ማአረይ 😢😘
ሀይሚየ ማዓረይ እካዕ ዳሓን ኮንኪ ፅብቅተይ ሽኮረይ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ምርጦቸ መጣችሁ በናተ ፍቅር ተጠምጀ አለሁ ሀሚዪ እደት ሁና ይሆን እያልኩ ነበር እናተ ሥመጡ ሥራየን ትቸ ነው እማያችሁ ማዳም ጭቅጭቅ ትላለች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሀይምየ በመታመሟ የደነገጠዉ ማነዉ😢😢
ሀይሚዬ የነገዋ ጽዮን ትርዳሽ❤❤❤❤ 5k አስገቡኝ ples
❤❤❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ ሰውነትሽ ስለቀነሰ ነው እራስሽን ጠብቂ ከሰው አይን ያውጣሽ ፀበል ተጠመቂ ደማ አፍ በዛብሽ ለዛ ነው በተረፈ ብሩክን የመሰለ ሰው አጠገብሽ ስላለ በርቺ ትድኛለሽ የሚልሽን ስሚ አታስቸግሪው ቅመምዬ
ጨረቃወቸ ሀይሚየ የኔናት ጨርሶ ይማርሽ ብሩኬ ትለያለህኮ የኔፀባየ ሰናይ❤❤
ሀይሚ ስብራት በጣም መጥፎ ነው ማሬ ይድናል አትበይ ታይው ውዴ ብሩክ ደግሞ ለመልም ምኞትክ እና ለምርቃትክ እናመሰግናለን እኛም በጣም ነው የምንወዳቹ በተረፈ ፈጣሪ ይማርሽ
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መጡ የኛ ጨረቃዎች ጨቆኝ ነበር አሟት ይሆን የቀሩት እያልኩ ተመስጌን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሱሶቸ አሁን ድብርቱ ለቀቀኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሀይሚዬ የኔእናት ትንሿዬ የኔሴት😢😢😢አላህ ያሽርሽ😢ግን ዝም አትበይ ጡሩ አደለም እደምንም ብለሽ ቺለሽ ቢሠማሽም መታሸት መታከም አለብሽ ጡሩ አደለም 😢😢
ሀይሚ የኛ ድምቀት አላህያሽርሽ አትፍሬ ህጅና ታክሜ ሁለዜምኑልን❤❤❤❤❤❤❤ በጣምነዉ የምንወዳችሁ❤❤❤
የውነት ቡርክ ለሴት ልጅ ያለሕ ክብር በጣም ይለያል ፈጣሪ የልብሕን መሻት ይሙላልሕ የኔ ጀግና
ፈጣሪ ይማርሽ ትናንት አስለቅሰሽኛል😢😢የኔ ጨረቃ❤
የኔ ጨረቃዎች❤❤❤❤ሀይሚዬ ቶሎ ታክመሽ ደና ሆነሽ ነኝልን😢😢🙏🙏🙏
የኔ ቆንጅዬዬዬዬዬ የኔ ጀግናናና የኔ ታታሪ የኔ ጨረቃ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ስማርት የኔ ቲኒሽዬ የኔ ጨዋ የኔ ጎበዝ ባለብዙ ታለንት በቃ ብዙ ነሽ ብሩኬ ሀይሚ ሁሌ በደስታ ኑሩልን የኔ ልዩወችሀይሚዬ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እናት
ሀይሚዬ የኔ ቅመም አይዞሽ ፊጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይምዬ የኔ ቆንጆ እግዚሀብሄር ይማርሽ ዛሬ ደሞ አምሮብሻል
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
አሜን ኡንኳን አብሮን አደሬሴን❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
አሜንእኳንአብሮአደረሰን
Amen, (3) enqan abren adresen❤❤❤
እፍ እሰካሁን ሰጠብቅ ነበር የኔ ዉድ ሀይሚየ ትናንት ምንም ሳትሉ ሰለተጨረሰ ጨንቆኝ ነበር😢 እግዚአብሔር ይማርሸ ቡራየ የኔ መልካም እዉነት ብለሃል የምታሳሳ ልጅ ነች ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ የኔ ጨረቃዎች🥰ነገ እኮ ዓመታዊ ክብረ በዓል አክሱም ፅዮን ነዉ እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች🥰👏
Olii butii olii butii😂wayaa🙈🙈🙈😂haymiyee waqqayoo siyaa fayisuu😢😢B&H❤❤❤❤❤
Kkkk
ወይ ብሩኬ እንደት እነደሚሳሳላት ሃይሚዬ ብሩኬን አድሚጭው ሃኪሚ መታየት አለበሽ ማለትም Exray መታየት አለብሽ የቆየ ነገር ጥሩ ስለማይሆን ታይ ።በተረፈ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እንወዳችሗለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው የማዳም ነገር ብሩኬ አንተም አወክ ፈጣሪ በሰላም ያሰብነውን አሳክተን ለመግባት አገራችን ያብቃን እንጂ። የማዳም ክፍት ብራ አውረተን አነጨረሰም። ግን።።አንተን❤ሀይሚን። ስናይ እንዴት እንደምንወዳቹ ። እንፀናናለን ስናያቹ ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍
ሀይሚየ የኔ ቆንጆ መታሸት አለብሽ ወደ ሌላ እንዳይቀየርብሽ ቡራየ የኔ አሥተዋይ ተጨነክ አይዝህ ይሻላታል
እንኳን መጣችሁአሟታል መፍትሔ ካላገኘ እየባሰ ነው የሚሔደው ይሻለኛል የሚባለው የውስጥ በሽታ ሲሆን ነው ግን ህመሟን ለማስታገስ Rx-Diclofinac 75mg injection(መርፌ )or Diclofinac 50 mg Tab Po(በአፍ የሚወሰድ ኪኒን) ከፈርማሲ ግዢና ወሰጂበት ነገር ግን Shoulder x-ray is very impotant
you have past history's for shoulder dislocation
ግን ኤክስሬይሽን ይዘሽ ሐኪም ቤት ሳይሆን የሚያሹ ጋር መሔድ ትችያለሽ ጨርቆስ ይሳቅ የሚባል አለ ስፓርተኛችን የሚያሽ ኮልፌም አለ ሰ አለበለዚያ እንደልማድሽ ጋሽዬ ጋር እያለቀስሽ ታይ እንጂ ይሔ ይተወኛል የሚባል አይደለም ቆንጂት Becareful my dear ❤❤❤❤❤ አይይ ሐይሚዬ ስው የሚልሽ ስሚ ሐኪም ቤት ሒጂ ወይም ወጌሻ ሒጂ ሰው አታሳስቢ ናፍቆቴ❤ 😮🤔
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ የኔ ጨረቃ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅዮን ማርያም እናታችን አመታዊ ባአል ኣደረሳቹ የአመት ሰው ይበለን ከክፉ ነገር ትጠብቀን🥰
አሜን🙏
ሀይሚዬ የኔ ዉድ አንችንማ ምንም አይንካብኝ😢❤❤❤❤❤
ማደንዘዢ ካለው አያምሽም ሀይሚየ የኔ ቅመም አረ ሂጂልን እኛም ጨንቆናል የኔውድ
Baredduu ko Rabbiin siihaa fayiisuu gamachuu kee malee hamtuu kee arguu hin fedhuu ❤❤❤❤
ሀይሚ የኔ ጀግና አይዞን በርቱ ❤በሩኪ እኛም እንወዳችኋለን ❤መልካም ነገር አይምሮአችን ዘና የሚያደርግ ነዉ ይዛችሁ የምትመጡ አቦ ዘና በሎ እወዳችኋለሁ ❤❤🌷🌷🌷🍀🍀🌷🌷ሀይሚ የኔ ዉድ ታሽዉ❤
Dhuguma nufi harigite dhokani ilaa ♥️♥️♥️
Amiiiiiiiin😢 Wondem egnam ennamesginalen❤❤ Haymiye Allah afiyash mulo yargelish
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏❤️ የኔ ውድ ❤ ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለው ክብር የተለየ ነው 💕 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤ ሀይሚዬ አታስቸግሪ በደንብ ታይው ሀኪም ቤት 🙏❤️❤መታሸትም ካለብሽ ሳይብስብሽ ከቆየ ጥሩ አይደለም ❤
እንካን ለህዳር ፅዮን ኣደርሳቹ ደቂ ተዋህዶዋይ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንካን ለዓመታዊ ክብረ በዓል ሕዳር ፅዮን አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen
አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን
ወላሂ ሀይምየ እዲህ ስለብሽነዉ እምታምሪዉ የኔማር አለባበስሸም እደህ ይልመዲብሽ በሽታዉንም አላህ ያሽርሽ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመረሽ ዝም አትበሉ ነገር ሌላ ችግር ያመጣብሻ እንደ የኔ ልጅ እንዳንቺ ሆኖ ደብቆ ደብቆ ሌላ ችግር ውስጥ ነው የደረሰው ህመሙላንድ ጊዜ ነው ብትታመም ስለዚህ ብታው ጥሩ ነው ችላ ትውነት ብሩክዬ አይዞናለች
ዉይ መጡልን ደስ ሲል የኔጨረቃዎች❤❤😢😢😢ሀይሚዬ ፈጣሪ ይማርሽ ቡራዬ የኔመልካም ሰዉ❤❤❤
የቡራ ቀበጥ ሀይሚ ይማርሸ😢😢
😢😢😢እንዳተ አይነት አሳቢ ወንድም ስላለን ደስተኛ ነን❤❤❤❤
❤🎉
❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🙄🙄😂
😂😂😂😂😂
Ggzaberi yimari 💯💯💯💯💯🙏🙏🙏
የኔ እናት ሀይሚየ አላህ አፊያ ያድርግሽ እማ በጣም ጨንቆኝ ነበር ስለመጣችሁ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
ብራኳ ትለያለህ የናቱልጂ የኔወድም ይመችህ እደው ክፉአይካቹሁ የኔውዶች
በኒህ ልጆች ማነው እደኔ የሚቀና🥰🥰🥰😢😢
ምን አስቀናሽ😫😫
😮😮😂😂😂😂😂
ሀይሚየ ሲከፋት የሚከፋዉ ብቻ
Enae❤😢
❤❤❤❤😢😢😢😢
ኧረበጣምይከፍናን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስወዳቹ
❤❤❤❤
ሃይሚቲዬ የቡራ ንግሥት ❤የቪዲዬ ፈርጥ ❤ አይዞሽ በትላንትናው ህመምሽና ለቅሶሽ በጣም ደንግጠናል እንደምንም ብለሽ ህክምና ቦታ መሄድ አለብሽ ካለበልዚያ እጅሽ ይጣመማል አይዞሽ ! እግዚአብሔር ከመድሃኒቱ ጋር ያገናኝሽ🙏 ብሩኬ በደንብ አስታምማት❤❤
የኔ ዉዶች እኳንመጣችሁ በጭቀት ልሞትነበር ስላየኋችሁ ደስብሎኛል ሀይሚየ ጨረቃየ ቡራ የሚልሽንስሚ ታከሚ እኔእዳች ተሠብሬ አልታሽምብየ ደህናነኝ እያልኩ አሁን ድረስ ያመኛል ከስድስት አመትበላይ ሆነዉ እና እናቴማሪኝ ነዉእምል እናቴእጅሽ አብጧል ስትለኝ ደሜተዘቅዝቆነዉ ብየእቢአልኩ ስሠበር ያየችኝጓደኛየን እዳትናገሪ ብየ ይኸዉ አሁን ድረስ ስራሲበዛብኝ በጣም ነዉ እሚመኝ እና ሀይሚየ እባክሽ ታከሚ የኔጨረቃ ስስቴ በየትአግኝቸ በነገርኩሽ የኔማር ጨረቃየ ስስቴ አላህ አፊያ ያርግሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊላ ዛሬስ ምክሪን ስማሺኝ ሀይሚየ እደዚህ ቀሚስ ልበሺ ለአይን እሚያምርው ቀሚስ ስትለብሺነው ድምቀትእራሱአለው ሁለተኛ እብርትሺንና ባትሺ እያሳየሺ እዳትመጭ የኔውድ ህክምና አድሪጊ አላህ ያሺርሺ❤❤❤❤
ወይኔ ተስፋ አልቆረጥኩም ነበር እኳን መጣችሁልኝ እረ መላ በሉኝ በናተ ተጠምጀ ቀረሁ
የኔ ጨረቃወች ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል እንደት ሁና ይሆን እያልኩ ተጨንቄ ነበር ሀይሚየ የኔ ልእልት አይዞሽልኝ በወጌሻ ታሽው ይሻልሻል እሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Wara Ako ijoollee kanaan jalatan like sher godha me ❤❤❤❤
ሀይሜየ የኔ ቆንጂ የኔሰሰት አላህ ያሸረሸ ሰታሳዝን ወንድም ቡረ ከበረልን ፈጣረይ ያከብረህ ለተመልካቸ በጣም ከብረ አለህ
ጨርሶ ይማርሽ ቲንሿ😢😢
ህዪአቢሪሺ ህመቺ የአረዳ ሊጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሌባ😂😂😂😂😂
😂😂😂🤭
የጨረቃ ፋሚሊዎች የት ናችሁ ገባ ገባ በሉ መተዋል የሚዲያ ድምቀቶች ጥላት ብዙ ያወራል የኛዎቹ ፏ ፈሽ ነው ጉዞ ወደፊት💃💃💃💃💃💃💃💃💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ተልባ ቢጫጫ በአንድ ሙቀጫ ነው ይጫጩ ሰገጤዎች መስሚያችን ጥጥ ነው እኛ ከጨረቃዎቻችን ጋር ጉዞ ወደፊት💪💪💪💪💪💪💃💃💃💃💃💃💃❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤❤❤🎉🎉 ቢድዮ ጨርሼ እመለሳለሁ😂😂😂😂😂
aleni😂❤❤
@@TryH5DFG❤❤❤❤❤😂😂
❤❤❤
አለን
@@AmenatAmenat-n6e ኑሪልኝ እማ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መጀመሪነኝ አልፎልኛልዛሬ😂❤❤ሀይሚየአላህያሽርሽ❤😢😢
የኔአበበ የኔቾኮሌች የቡራጠፈጭ ከራሜለ ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ የኔዉድ❤❤❤❤ተከም ወጌሸጋ ህጅ ድሪቅ አትበይ ለራስሽ መታያት ጥሩነዉ ❤ቡራዬ ለሴትያለ ክብሪ ይለያልየኔጨዋ የኔትግስተኛ ❤❤❤ጌታ እዬሱስ መጫራሸቹን ያሰምሪ
ብሩኬ፡ጀግና፡በእውነት፡ለሴትልጅ፡ያለህ፡ክብር፡የእናትህ፡ፍቅር፡ይለያል፡እናትህ፡ሺአመት፡ትሳቅልህ፡ባንተ፡ደስይበላት፡በርታ፡
ስንቴ ገበቼ ወጣሁ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ስፈልግ ነበር መጣቹልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ዳይመንድ 🥰🥰🥰
እኔም
ሰለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን ጨንቆኝ ነበር 😢😢🎉🎉🎉❤❤❤🌷🌷☘️☘️🌿🕊🕊
እግዚያብሄር ይማርሽ ቆንጅት ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እዚህ ቤት ኮሜንት ከፃፍሁ ቆየሁ መሰለኝ ቪድዮው አያልፈኝም እና ይመቻችሁ ወጌሻጋር ሂጅ ና ታሺ ሆይ በዚህ አቅም ላይ ህመም እንደውም ሰውነትሽ ከበፊቱ ቀንሷን ቁመትሽ ሁሉ ነው የቀነሰው ብሩክ ግን ከሀሳብ ብትገላግላት እኛንም ጭምር ዳር ዳሩንም የሚያወሩት ቢያርፉ ልብህ ግን ይገርማል
የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሽርሽ ቡራ ትለያለህ የኛ የዋህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ኮኮቦቸ አበባዎቸ ደስታችሁ ብቻ እምፈልገዉ🎉🎉🎉🎉
Hamiyee yane lijuuu 😢😢 waqayyoo saa fayisu😢😢😢❤B❤H❤
የኔ ጨረቃ ወች እኳን መጣችሁ❤❤ ሀይሚዬ የኔ ቅመም ፈጣሪ ጨርሶ ያሽልሽ❤❤ የኔ ብርቅዬ ❤❤ መሪወቼ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ጨረቃወቼ ሀይሚየ የኔ ቆጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ😢❤❤❤
አንደኛ ነኝ👍❤ሀይሚ ጨርሶ ይማርሽ ቅመሟ🙏
አሜን😢❤
ትዝታየ ደምሪኝ ገና ገና አሁን መክፈቴ ነው እኔ ቤተሰብሽ ነኝ
❤❤🎉
@danaaklilu-l6p እሺ
አላህ ያሺርሽ ግን ብሩኬ እሚልሺን ስሚ የኔ ቀበጥ ❤❤❤❤
Bayye nattii toluu ijollen kun❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 rabbii sihafayisuu yanee qonjoo
ኡፍፍፍ❤❤❤እንኮን መጠቹልን ሀይምዬ ያኔ ዉድ አለህ አፍያ ያርግሽ❤❤
ሀይሚየ የኔ ጨረቃ አላህ ያሽርሽ የኔ ጩጨዋ💧💋
ሃይሚየ እኛኮ የናንተ ደስታ ነው የሚያስድስተን ታከሚ ጤናሽንማ ኣታይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አላህያሽርሽ ሀይሚየ
ብሩኬ ምርጥሰዉ ሀይሚየ አላህ ያሽርሽ የኔቆጆ ብሩኬ ለሴ ልጅ ያላህ ክብር ይለያል የኔወድም
ሀይሚዬ መታከም አለብሽ የኔ እናት ቀን አትስጭው😢
ሂጅና ታከሚው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢
❤😢😢
🎉🎉🎉
ተመስገን መጣችሁልን😢 የኔ ብርቅዬዎች ሀይሚዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤😢🎉
ሀይሚዬ የኔ ልዩ የኔ ጨረቃ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ሴት አለሜ፡የደስታዬ ምንጭ ሁሉን መርሻዬ የኔ ፈገግታ የመዳምን ጩኸት መርሻዬ ነገ ተሽሎሽ በደንብ ስቀሽ የምመጭበት ይሁንልን
ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ሀይምየ ዬ ዉዴ እህቴ አይዞሽ 🥹🥺😔❤️
ህይሚዬ ጫሪሶ የምሪሽ የኔ ዲምቃት❤❤❤❤😢😢😢ግን የሙዚቃ ነግሪ አሲቆኝል ኦል ቡቲ 😂😂😂😂😳😳😳😂😂😂😂😂🙆🙆
😂😂😂ኢ
😂😂😂😂
😂
😂😂😂
😂😂😂
ሀይሜዬ ቀሚስ ነገር ሁልግዜ ትልበስ እምትሉ❤❤❤❤❤
❤🎉
❤❤❤🎉
❤
❤❤❤
❤❤
Yes እንካን መጣሽ የኔ ውድ ጭንቆኛል ነበር አይዞሽ ደሞ 😥😥🥰🙏
ጨረቃወቸ የኔ ዳይመዶች እግዚሐቤር ይማርሽ የኔ ጨረቃየ😢😢💌💌💌💌
እንዴ ልሁን ለነዚህ ልጆች❤
ደስታችሁ ሲያስደስተኝ
ህመማችሁን ደግሞ አቅላቸሁ
ህመሜን አቀለላች
ሁልኝ❤❤ሀይሚዪኢኢ አምላክ ይማርሽ