የሴት ምች ሙሉ ፊልም - Yeset Mech New Ethiopian Movie 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 155

  • @ErqiyihunBamlak
    @ErqiyihunBamlak 4 месяца назад +18

    ዋው ሲጀመር የምትሰራቸውን ፊልሞች በሙሉ እወዳቸዋለሁ አሁንም ከመጀመርያ እስከ መጨረሻው ከአተዋናችሁ ድርሰቱ አክቲጉ በጣም የሚያስደስት ፊልም ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 месяца назад +6

    የያዙትን አለማመስገን ሁሉንም ያሳጣል 😒
    ሰመሃር 💝ሄኖክ 💝
    እናመሰግናለን 👌❤

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 3 месяца назад +6

    ዋው ምርጥፊልም ነው ❤ በ4ሰውየሚሰራ ፊልም ሰልችቶኝ ነበር

  • @Marym-x8b
    @Marym-x8b 3 месяца назад +2

    ዋው ምንም አይወጣለትም የሚያስቅ😂😂 የሚያዝናና የሚያሥተምር ብቻ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤

  • @camus1422
    @camus1422 4 месяца назад +47

    ከድርሰት ምርጥ ድርሰት ከተዋንያን ምርጥ ሚችሉ ተዋንያን፤ ከካሜራ ካሜራ ከድምፅ ጥራት ምርጥ ጥራት ብቻ ሁሉም ነገሩ አንደኛ ምንም ማይጎለው ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi 4 месяца назад

      💓💓💜💜💜💓💗💙💙💥💥💙💥💥💥💗💓🖤🖤🖤🖤💓💓💓💜💓💓👍💔💜💗💔💙🎉💓💗💗👍💔😱

    • @GenBelete
      @GenBelete 3 месяца назад +3

      ይሄን comment አይቼ ነው ፊልሙን ያየሁት tnx

    • @hawiizedi2386
      @hawiizedi2386 3 месяца назад

      ​@@GenBeleteme too bro😊❤

    • @beyourself9714
      @beyourself9714 3 месяца назад +1

      Ere camera tirat yelewum

    • @happyvibes-b2p
      @happyvibes-b2p 3 месяца назад +1

      ጓደኛቸው ነህ እንዴ 😂

  • @Rishan-t7b
    @Rishan-t7b 3 месяца назад +1

    ዋዉ የፈለግቱን ንቀን የማይፈልግህን ሰዉ መመኝት ትርፉ እዚ ነዉ መጨረሻዉ ያምራል እናመሰግናለን ❤

  • @BAROKENTERTAINMENTPLC
    @BAROKENTERTAINMENTPLC 3 месяца назад +4

    አስዴናቂ ነዉ፤
    ያራዳ ልጆች ይመቻቹ፣እስኪ አሁን ደግሞ 1K ኣስገቡኝ፣ ስወዳቹ፡፡እስት ❤❤❤❤❤💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍

  • @HirutAbriham-hr3hb
    @HirutAbriham-hr3hb 3 месяца назад

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል አስተማርና ቁም ነገር ያለው ፍልም ነው በጣም ወድጄአለሁ

  • @hanicho-t2b
    @hanicho-t2b 2 месяца назад +1

    ተዋናዮቹ በጣም አሪፊ ናቸዉ❤❤ቀጥሉበት ትችላላችሁ

    • @ucucucjvjv5618
      @ucucucjvjv5618 2 месяца назад

      ቀጣይ ይሱሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @MamaSyme
    @MamaSyme 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 3 месяца назад +6

    እርእሱ ያስቃል የሴት ምች😂😂😂

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 3 месяца назад +1

    በጣም አርፍ አስተማሪ ፍልም ነው🎉🎉🎉

  • @zed8332
    @zed8332 3 месяца назад

    ዋውውውው ምሪጥ ደሰሰሰ የምል ትዋና❤❤❤🎉ቀጠሉበት❤❤🎉🎉

  • @zena4992
    @zena4992 3 месяца назад +1

    ምርጥ ምርጥ ፊልም👍

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 месяца назад

    WOW amazing movie, thank you💞💞💞💞

  • @zaharamohammed7182
    @zaharamohammed7182 3 месяца назад

    ምርጥ ፊልም ናፍቆኝ ነበር የሚገርም ፊልም ምርጥ ትወና ❤❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 3 месяца назад +1

    የከተማ ሰዉ ደስ ከሚለኝ ነገሩ ሴትም ወንድም ፔስት ፊሬንድ ይሆናሉ የገጠሩ አለ እጅ ጓደኛየ ነዉ ብየ ሳዋራዉ ዞር አድርጎ እሷን ታላገባሁ ይላል ስት ያገሬ ልጆች በዚህ ምክንያት እሬቄ አዉቃለሁ

  • @AlduGatanhe
    @AlduGatanhe 3 месяца назад

    wow amazing movie thank you❤🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 месяца назад

    ዋው በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም 👌🥰😍

  • @SamiraLara-tj3md
    @SamiraLara-tj3md 3 месяца назад +1

    አሪፍነዉ❤❤❤

  • @Fghy4
    @Fghy4 3 месяца назад

    ደስ ይላል 🎉❤

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 3 месяца назад +1

    mertochi endi nw film malte❤❤❤

  • @ወሎ-አ4ሐ
    @ወሎ-አ4ሐ 3 месяца назад +2

    አፍቃሪ እና ተፈቃሪ ሲገናኝ ደስ ይላል ግን አያጋጥምም ከጥቅመኛ አፍቃሪ መሳይ ይጠብቀን

  • @EduEdina
    @EduEdina 2 месяца назад

    Love this is some music❤

  • @hiwothailu
    @hiwothailu 2 месяца назад

    አሪፍ ነው።👌👌👌

  • @SayedAhmada-gy1py
    @SayedAhmada-gy1py 3 месяца назад +1

    አሪፍ ነው👌❤🎉

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 3 месяца назад

    Best movie Best player's keep it up 🎉🎉🎉

  • @Hyatt-lk3fy
    @Hyatt-lk3fy 3 месяца назад

    ደስ የሚል ነው ዋው ብያለሁ❤❤❤

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 3 месяца назад

    ምርጥ ነው 👌👌👌በርቱ

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 3 месяца назад

    ትችላላቹ የምር ምርጥ ነው እምነት ሳትነኩ ሳታስመስሉ ሆናቹ ሠራቹት ሁሉም አሪፍ ነው

  • @VipA04e
    @VipA04e 3 месяца назад

    Zare Gena Des Emil Mechereshaw Emiyamr Film Ayehu❤❤❤❤

  • @EhataAlemu
    @EhataAlemu 2 месяца назад

    Wow👌👌🥰🥰🥰

  • @DeguGashew
    @DeguGashew 4 месяца назад +1

    ደስ የሚል የሚያስተምር ይመስላል

  • @HelenYehualashet-cd6wi
    @HelenYehualashet-cd6wi 4 месяца назад +1

    arif sra new🎉🎉🎉

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 месяца назад

    I really like it this movie!!!

  • @BushragAppos-sj9dh
    @BushragAppos-sj9dh 4 месяца назад +1

    woe ዋዉ አንደኛ ነው ❤❤❤❤❤

  • @DestaLemesa-k8u
    @DestaLemesa-k8u 2 месяца назад

    Wow👏👏👏😊

  • @BELAYBEKELE-r9u
    @BELAYBEKELE-r9u 3 месяца назад

    ዋውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeshewangizawAbebe
    @AbebeshewangizawAbebe 2 месяца назад

    ለመጀመርያ ጊዜ አማርኛ ፍልም አጨራረሱ ሲያምር❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 месяца назад

    ፍቅር ትልቅ ኃይል አለው በገንዘብ ሳይሆን በራሱ ኃይል 💝ዉብ ነገር አይተናል ❤👌

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 месяца назад +1

    ሰመሃር 💝ደስ የምትል ልጅ ናት በርቺ እና አፍቃሪዋ 💝👄

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 3 месяца назад

    ያበደነው❤❤❤❤

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 4 месяца назад

    Wow geramiii film omg betam yamral

  • @EliasKumera-gr3np
    @EliasKumera-gr3np 2 месяца назад

    Fiilmii gaariidha.nama barsiisa❤❤❤

  • @KingofKiya
    @KingofKiya 4 месяца назад +5

    ካሜራ ቦታ መረጣ ተዋንያን የፊልሙ ይዘትና ጥራት አሥተማሪነቱ በቃ ቃል የለኝም አቦ ክበሩልን ፅድት ያለ ስራ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 месяца назад +1

    ጆሲ 💝+ ወንድሙ ሆኖ የተወነው 💝ይችላል ❤ዳኒዬ ስወድህ ❤ሁሉም ይችላሉ ተባረኩ

  • @SamsungBdy-o9n
    @SamsungBdy-o9n 4 месяца назад +10

    አትሸወዲ ሁሉም ሴቶች አንዲ አደሉም ለፍቅር ሲሉ እራሳቸውን መስዋት የሚያደርጉ አሉ

    • @RoziEunkuay-lp1nd
      @RoziEunkuay-lp1nd 3 месяца назад

      Ewunet lemisale ene alehu lefiker sil emotalehu yemir hulAchin and adelenim

  • @ucucucjvjv5618
    @ucucucjvjv5618 2 месяца назад

    በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @HayimanotiHayimi
    @HayimanotiHayimi 3 месяца назад

    Wawoo baxamii xiruu nawu qaxilubati❤

  • @Lool123Jamal
    @Lool123Jamal 3 месяца назад

    አሪፍ ነው ሊየው

  • @AbAlex-ir8jk
    @AbAlex-ir8jk 3 месяца назад

    አሪፍ ነው

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 4 месяца назад

    Wow very nice 👌

  • @AzegeeAzegee-q4d
    @AzegeeAzegee-q4d 3 месяца назад

    Nice

  • @Mesay-q1f
    @Mesay-q1f 4 месяца назад

    ohhhhh arif enamesegnalen

  • @AbayeZenebe
    @AbayeZenebe 3 месяца назад

    Wow 1gna liyu film

  • @VfvfFdgf
    @VfvfFdgf 2 месяца назад

    ቆንጆ ስራ

  • @ማሂ-በ9ኀ
    @ማሂ-በ9ኀ 4 месяца назад

    wow❤

  • @GcdzqohdGvfrdsh
    @GcdzqohdGvfrdsh 2 месяца назад

    ሙዝቃዉ😩👌

  • @abuhalidjemal1721
    @abuhalidjemal1721 3 месяца назад

    Nice movie

  • @Adanich-c7b
    @Adanich-c7b 3 месяца назад

    Wow

  • @getasewzurie3285
    @getasewzurie3285 4 месяца назад +5

    የእውነት ጥሩ ታሪክ እና ትወና ዛሬ 👍

  • @seasea3347
    @seasea3347 3 месяца назад

    Yemrile❤❤❤❤

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 4 месяца назад +9

    ኑ እንየው የማዳም ቅሞሞች የሚያጓጓ ፊልም ነው

    • @Jamela-g3t
      @Jamela-g3t 4 месяца назад +1

      እሲ አች ካልሺ ልየው ውደዋ

    • @rahamhrahamh-y7h
      @rahamhrahamh-y7h 4 месяца назад +1

      መተናል

    • @MelakKonjo
      @MelakKonjo 4 месяца назад

      @@rahamhrahamh-y7h ❤️❤️

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 4 месяца назад

      እሲ.እንዬዉ.ብሶታችንን.በምን.እንርሳ

    • @DeguGashew
      @DeguGashew 4 месяца назад

      እርግጠኛነሽ

  • @fafiahmed293
    @fafiahmed293 3 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሰው ተጎድቶም ማገገሚያ ይሰጠዋል ፈጣሪ እኔ ግን 😢😢😢😢

    • @GyJu-i7i
      @GyJu-i7i 2 месяца назад

      እውነት ውስጤንነው የነካው ኮሜንትሽ አይዞሽ ሁሉም በግዜው ይሆናል

    • @samuelseifu9842
      @samuelseifu9842 2 месяца назад

      ያንቺ በጣም ጣፋጭ ውብ የሆነ ግዜ በስሎ አላለቀም ታገሺ እጅግ ማራኪ ጊዜ ይመጣል ። በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ❤

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 4 месяца назад

    ዋው በጣም ቆጆነው❤❤❤❤❤

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ
    @ፅጌሮማንኣረፉይነ 3 месяца назад +1

    waaaa

  • @AbduOumer-iw2ds
    @AbduOumer-iw2ds 3 месяца назад

    አዲሶች ዛሬ ሀሪፍ ፊልም አየሁላችሁ❤

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 3 месяца назад +1

    ዋው ዋውውውውው ዋውውውውውዋውውውው ፊልም ብሎ ዝም ❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @amanimadal361
    @amanimadal361 3 месяца назад

    አላየሁትም ቅመሞቼ እንት ነው ይታይ❤😂

  • @NabiyatMuktar-ng1ku
    @NabiyatMuktar-ng1ku 3 месяца назад

    mirx film ❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 месяца назад

    ዳኒና ቺኳ 🤣እራሱ ጭቅጭቃቹ ደስ ሲል 💝ዳኒዬ 👄

    • @gejurjrrj1595
      @gejurjrrj1595 3 месяца назад

      ሰፈር ለሰፈር ዳኒ ዳኒ እያልሽ ተምትቀለቀይ አላለም

  • @mimibedada8194
    @mimibedada8194 4 месяца назад

    Mirt film nw❤

  • @Usman-k9s
    @Usman-k9s 3 месяца назад

    wawe seymer

  • @gizachewebsa2476
    @gizachewebsa2476 3 месяца назад

    wow betem desiyilal

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 3 месяца назад +1

    ኮሜንት ሳነብ ሀሪፍ ነው አሉ በቃ ልየው

  • @GenzebeSeifu
    @GenzebeSeifu 4 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @TemsgnTema
    @TemsgnTema 4 месяца назад

    ተመስገን

  • @MohamedAli-b6f
    @MohamedAli-b6f 3 месяца назад +1

    እሩጨኮሜትየማየውስነገር😅😅😅😅ጡሩነውአላችሁቅመሞችእንችፈው

  • @danielzewdudaniel5729
    @danielzewdudaniel5729 3 месяца назад +1

    እንደዚህ ከፍ እንበል እስቲ ሁሉንም ክሩ ሳላደንቅ አላልፍም ሌሎቻችሁም ከዚህ ተማሩ ግን ደሞ ይሔ ተወደደ ብላችሁ ተመሳሳዩን ስሩ አልዋችሁ እኛ ኢትዮጵያውያን ከማንም የማያንስ ችሎታ አለን ዋናው ቆም ብለን አለማሰብና ችኮላ ፋይናሻል ሊሆን ይችላል ግን ደሞ ከ መቶ የጠራ 10ይሻላል እሱ ላይ ብቻ ስሩ አለቀ ማንም አይደርስብንም !!!!!

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

  • @seifutesfaye3641
    @seifutesfaye3641 4 месяца назад

    WOOOOOOOOW Emigerim film Kalat yelegnim

  • @AsSaAbat
    @AsSaAbat 3 месяца назад

    Wawu

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 3 месяца назад

    ኧረ ተዉ ሁሉም አድ አደለም😢😢😂

  • @mohammed-v8l6j
    @mohammed-v8l6j 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abebachsui329
    @abebachsui329 3 месяца назад

    🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እእውርድርትት
    @እእውርድርትት 3 месяца назад

    ሠላም

  • @HonorH-vw4rd
    @HonorH-vw4rd 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wubishetbezabih426
    @wubishetbezabih426 4 месяца назад

  • @HappyAstrolabe-wp9cr
    @HappyAstrolabe-wp9cr 3 месяца назад

    Woow des yemil astemari filmn new

  • @MeronMeron-z3x
    @MeronMeron-z3x 4 месяца назад

    👍

  • @almashaabbad6612
    @almashaabbad6612 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 месяца назад

    ጆሲ 👄ዬ

  • @ሰላምነኝየራሳዋ
    @ሰላምነኝየራሳዋ 4 месяца назад +2

    የሴት ምች አይይይ ካልጠፋ ቃል

  • @Tasilim-bs8zi
    @Tasilim-bs8zi 4 месяца назад

    😊

  • @DerejeAbdeta-b3c
    @DerejeAbdeta-b3c 3 месяца назад

    Arif film nw!
    Gin bota sitmertu Arif adirgachuh miretu😂
    Korider limat madabak indatmokiruh!
    Finfine ahun inda dirow ayidelachim.
    😂😂😂😂😂😂
    Damo ye serachubet botah yaneh tafarsoh iyataserah nw!
    Indezih ayinet bota le mamrat kiflahager mahedachuh ayikerim

  • @EskiEski-y9m
    @EskiEski-y9m 3 месяца назад

    𝐺𝑒𝑟𝑚𝑖 𝑛𝑒𝑤 𝑏𝑒𝑟𝑡𝑢❤❤

  • @ViP-o6w
    @ViP-o6w 3 месяца назад

    ልየው መሠል

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 4 месяца назад +1

    ኮማቾች ገባገባ በሉ

  • @EminuteUrgo
    @EminuteUrgo 3 месяца назад

    💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamsungPhonetastic-v6h
    @SamsungPhonetastic-v6h 3 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰💍💍💍💍🕊️🕊️