"ከግሩሜ ጋር ጂም ውስጥ ነው የተጣበስነው" የአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ባለቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • "ከግሩሜ ጋር ጂም ውስጥ ነው የተጣበስነው" የአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ባለቤት
    Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
    👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
    AddisNet. is an Ethiopian RUclips channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
    / addisnet_
    / addisnet.et
    #AddisNet.

Комментарии • 151

  • @tgyedengellej6865
    @tgyedengellej6865 9 месяцев назад +104

    ግልፅነቷ በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛዉ ግን እዉቀት የሚባል የለህም መጀመሪያ ስሟን ብጠይቃት የት ተወልዳ እንዳደገች እና የተወሰነ ስለራሷ ብጠይቃት ጥሩ ነበር የመጣችዉ ስለ ባለቤቷ ለማዉራት ነዉዴ ይገርማል እሷስ የተጠየቀችዉን ነዉ የመለሰችዉ ያንተ ጥያቄ ያበሳጫል ምንም የታዋቂ ሚስት ብኮን እሷም ስለራሷ የምትነግረን ዉብ ታሪክ ይኖራት ይሆናል ለሁለተኛዉ ለጋዜጠኝነት ስልጠና ዉሰድ

    • @memevlog586
      @memevlog586 9 месяцев назад +3

      Asteyayetshi endal huno , mejmerya layi adamtshi kehon , megbiyaw layi sele Girum new menawraw belo new yejemrew that means this interview is not about her , it’s about Girum slzi yetzgajelten new metyikat fetro ayidelem, andın balmuya ewket yelhem belen zek kemadrg just kelele yale asteyayt benste bye amanalew wude , sewochin enakbir bayenew ngr smetawi Hunen sewochin zek anadrg
      Mknyatun interview sezgaje yetsemamubt ngr yinoral bye amanalew

    • @bettyget9316
      @bettyget9316 9 месяцев назад +2

      I agree with you 💯 percent

    • @amelakeselasse9086
      @amelakeselasse9086 9 месяцев назад

      እውነትን ትክክለኛ አስተያየት ነው

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 9 месяцев назад

      Tikikil

  • @user-gx2ut3jk3y
    @user-gx2ut3jk3y 9 месяцев назад +12

    16 አመት በትዳር የቆየ ብቸኛ አርቲስት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ስምን መልአክ ያወጣዋል ግሩም እህታችን አንቺም ትክክለኛዋ ሴት ነሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ትገቢዋለሽ

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 9 месяцев назад +21

    ግሩም ኤርሚያስ እንደስሙ ግሩም ስብእና ያለዉ,ግሩም ተዋናይ ነዉ❤ he is my Hero 👍

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 9 месяцев назад +26

    ደስ ስትል ፈታ ያለች ግልጽ ፈገግተዋ የሚያጠግብ 😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ግሩም በጣም የምወደው ምርጥ አክተር 👌ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ፈጣሪ 🙏

    • @selamaberaart9315
      @selamaberaart9315 9 месяцев назад +1

      ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅጉን ይበልጣል🎉

  • @yodibayu
    @yodibayu 9 месяцев назад +20

    እንደዚህ አትመስይኝም ነበር ፍክት ያልሽ ደስ የምትይ ሰው ነሽ❤

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 9 месяцев назад +5

    ውይ የ ግሩም ሚስት የዋህ ነች ውይ የእኔ እናት ልጆችሽን ያሳድግልሽ ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ ።

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 9 месяцев назад +28

    ቆንጆ ነሽ እረጋ ያልሽ ነሽ ዋው አላህ የጥብቃቺሁ

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 8 месяцев назад +4

    ከኢትዮጵያ አርቲስቶች በጣምግ የምወደው የማደንቀው አንዱ ግሩሜ ነው በጣም የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤ጋዜጠኛው ግን ዘጊ ነው

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 8 месяцев назад +2

    በስመአም የግሪሜ ሚስት ፈታ ዘና ያለች ቆንጆ ጨዋታሽ ፈገግታሽ ደስ ሲል ፎቶ ፖስት ስታደርጉ ተቆጪ ሴት ነው የምትመስይው ፊትሽ የማይፈታ ለካ ፋቅር ነሽ የአራዳ ልጅ ይመችሽ ግሩሜ በጣም አድናቂህ ነኝ ዘመናችሁ ይባረክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከተዋንያን በትዳሩ የፀና ግሩሜ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ጋዜጠኝው አዝግ ነህ በጣም የግሩሜ ሚስት አትጠገብ ❤

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 9 месяцев назад +23

    ሰውን ከውጪ ኣይቶ መገመት እኮ ከባድ ስህተ ነው እውነት ይቅር በይኝ እንደዚህ ግልፅ ቅልል ያልሽ ድስ የምትዪ ኣትመስይኝም እረ የምትስቂም ሁሉ ኣይመስለኝም ነበር ይገርማል

    • @chuchumarge6716
      @chuchumarge6716 9 месяцев назад +1

      እ እኔ እራሱ ገርማኛልች ድስ ስትል❤❤❤

    • @_XxxcupcakexoxoX_
      @_XxxcupcakexoxoX_ 9 месяцев назад

      Inem betam

  • @Mekdelawitzmki91
    @Mekdelawitzmki91 9 месяцев назад +16

    ሳቅዋ ሲያምር ትዳራቹ የተባረከ ይሁን

  • @birtukangezahign7502
    @birtukangezahign7502 9 месяцев назад +3

    በስማም አልጠበኩም በጣም የመትጠገብ ናት ለካ የኔ እናት ዋይይ❤❤❤❤❤❤❤ አደበትዋ ሲጣፈጥ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 9 месяцев назад +14

    እንዳንቺ አይነቷን ባይወዳት ነው የሚገርመው አንደበትሽ ሲጣፍጥ ባልጨረሰች ነው የሚያስብለው ለዛ ያለሽ ግሩም ሚስት ነሽ እሱም እንደስሙ ግሩም ነው ስሙን የኖረ ድንቅ አክተር ነው እኔ በጣም የማደንቀው ከወንድ ግሩምን ከሴት እድለወርቅ ጣሰውን ከነሱ ውጪ እኔ ፊልም አላይም

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 9 месяцев назад +17

    ስለ ግሩም እራሱን መጠየቅ አይቀልም

  • @TyobistaTyobista
    @TyobistaTyobista 9 месяцев назад +17

    ስታምር በጣም ቆንጆ ነች

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 9 месяцев назад +13

    She’s laughing she’s so cute. I love her.❤❤❤ I

  • @bettyget9316
    @bettyget9316 9 месяцев назад +13

    I don't like this journalist. He doesn't know how to ask her

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 9 месяцев назад +15

    ያልገባኝ ነገር ስለ ግሩም ልጠይቃት ነው የጠራሃት ስሟን እንኳን አልጠየካትም

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 9 месяцев назад +9

    ስትስቅ ስታምር ። ❤

  • @HanaTilahun-er1su
    @HanaTilahun-er1su 9 месяцев назад +9

    ጋዜጠኛው ግን ድርቅ ያልክ ነህ ቡና አይወድም እሷ እሱ ለምን

  • @hiwotpetros401
    @hiwotpetros401 9 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ ደስስስ ትያለሽ ❤❤ ጋዜጠኛው ግን ጥያቄ ጠይቆ ሲመለስለት የሚመሰጠው ነገርስ😂😂

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 8 месяцев назад +4

    ግሩም ጂም አካባቢ አይጠፋም አሜሪካ መጥቶ እራሱ ያገኘሁት ጂም ውስጥ ወልጄ ወፍሬ ስለ ነበር ጂም እሄድ ነበር በነገራችን አድናቂው ነኝ እናም ባለቤቴ በጣም እንደማደንቀው ስለሚያውቅ ፊልም ስናይ እሱ ካለበት ባልሽ መጣ ነው የሚለኝ ለግሩም እራሱ ነግሬዋለሁ እናም መልካም ስብእና ያለው አብራችሁ አርጁ አህቴ!

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw4839 9 месяцев назад +7

    እውነት ሙያውን ተመረሀዋል ግን ለምን አሱን አታቀርበውም

  • @TGST645
    @TGST645 9 месяцев назад +3

    በጌታ ደስ ስትይ የኔ እናት❤❤

  • @retasa7652
    @retasa7652 9 месяцев назад +1

    ትክክለኛ እራሷን ለትዳሯ ለቤቷ ያስገዛች ኑሮዋን ጥንቅቅ ብላ የምታውቅ ጥበበኛ ሴት ደስታችሁ ይጨምር

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j 9 месяцев назад +4

    የምወደው ቤተሰብ ❤❤

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 9 месяцев назад +7

    ደረቡብ ያልሸ ሴት ❤❤❤❤

  • @asherzemecha5870
    @asherzemecha5870 9 месяцев назад +3

    አይ ጋዜጠኛ😏 ስሙአን እንኳን አጠይቅም😒
    የግሩሜ ሚስት አንደኛ❤

  • @seblewongelmengste210
    @seblewongelmengste210 9 месяцев назад +8

    Interview ስለማን ነው? እሶን ጠርቶ ጥያቄው ስለባሉዋ ምንም አልገባኝም እሱን ጠርታችው አትጠይቁትም እንዴ? ጭራሽ ስንት ይክፍለዋል

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 9 месяцев назад

      የፕሮግራሙ ርዕሰ ስለማን ይላል ከፈለግሽ ሃሜት በይው😁😁😁

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 9 месяцев назад +2

    please change the studio the colour everthing about it is not good , however i really enjoyed the interview

  • @mitudemeke7951
    @mitudemeke7951 9 месяцев назад +35

    Interview gin leman nw like, sleswa nw weyis silebalwa....just lemeteyek nw.

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @nymanayma4504
      @nymanayma4504 9 месяцев назад +1

      Yenem teyake new

    • @memevlog586
      @memevlog586 9 месяцев назад +2

      Esun lemawk mejmrya wyim megbiyaw layi yalatn adamchi , Sele Girum new metyikshi belo new yemjrew ya malet interview sle grum new melat new

    • @ridoxteube9756
      @ridoxteube9756 9 месяцев назад +4

      ሰለግሩም ነው ምናወራው ብሎ ነው እኮ የጀመረው ስለዚ ግልፅ ነው

    • @seidhassen4422
      @seidhassen4422 9 месяцев назад

      Yenem teyake new esun meteyek ferto new😂

  • @mulubelay5691
    @mulubelay5691 9 месяцев назад +5

    Amazing woman❤❤❤❤

  • @sabaali5002
    @sabaali5002 9 месяцев назад +3

    simple and sweet lady ❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 9 месяцев назад +3

    ዋዉ ቆንጆ ነሽ አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 9 месяцев назад +4

    She is so beautiful 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @MarakiBrhanu-ng5ej
    @MarakiBrhanu-ng5ej 8 месяцев назад +1

    Des tiyalesh egzer yibarkilesh tidarishin girume ❤️

  • @netsebrakabera7411
    @netsebrakabera7411 9 месяцев назад +3

    yn konjo stamri🥰😍🤩

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 9 месяцев назад +3

    አረ በስማም ምንድነው ጋዜጠኛው እሷን አቅርቦ ስለባሎ መጠየቅ ምን ሚሉት ነው

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 9 месяцев назад +6

    ሞተ እዴ ስለሱ ብቻ ነው ሚጠይቃት ይሄ ጀዝባ😂😂

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 9 месяцев назад +2

    Wow.. She's so sweet and pretty

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 9 месяцев назад +1

    Yene konjw betam tamryahe egzabher yebarkahehw ❤❤❤

  • @memevlog586
    @memevlog586 9 месяцев назад +3

    Why you guys are confused about the interview ?
    From the beginning of the interview he said that they will talk about Girum , that means this interview is not about her , it’s about Girum ,

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 8 месяцев назад

      Why don’t he interview Girum then? She is not a toy! She has her own story to tell about herself, her interests, her job etc

    • @memevlog586
      @memevlog586 8 месяцев назад

      @@HamrawitሐምራTube , I think she agree with that , that’s why she come to the interview

  • @lidyagirma9654
    @lidyagirma9654 8 месяцев назад +1

    She is so beautiful ❤

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 9 месяцев назад +6

    ደሰ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 9 месяцев назад +16

    ህ አሁን እሄ ጋዜጠኛነው 😂 ምንምኮ ፍሬ ነገር አልጠየቃትም ጅል ጅላንፎ አለ ትልቁጅል😂

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 9 месяцев назад +3

    ❤❤❤ደስ ስትይ❤❤❤

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 9 месяцев назад +1

    Eraswan yehwenhe sete betame tamryalhe❤❤❤❤😊

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 9 месяцев назад

    Ewyeeee Yan konjo ❤️❤️❤️ Des setye

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 9 месяцев назад

    ውዴ ስታምሪ ምርጥ እናት ፈጣሪ አይለያችው ልጆችሽን ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሽ ፈጣሪ ይጠብቃችው አይለያችው❤❤❤👌🤲🙏

  • @memevlog586
    @memevlog586 9 месяцев назад +1

    Ere wgnoche ebakachu sew atesadebu enda ? Esu men atefa ? Yetezgajeltn teyake new eko metyikat fetro ayidelem , sejemr sel gerum new menawraw belo new yejemrew that means this interview is not about her , it’s about Girum gebachu Ere besmam , habesha sedeb megelchaw lihon new beka ? Lmn new metsadebut ? Endzi new enda yadgnew ? Social media mitekmu sewochi sedeb becha new metawkut ? Egzaber yikir yibelachu

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 7 месяцев назад

    ምን ይጠበስ ታዲያ !!!

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i 9 месяцев назад +4

    አሁድን እቤታችን ነን ጥሩ ነው ግን በጠዋት ቤተክርስቲያን ሄደን ከዛ.... ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @user-ed9nz1in4f
    @user-ed9nz1in4f 9 месяцев назад +1

    Endet ayinet gudegna gazetegna new esun bitaweraw ayishalm new embi bilot new???

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 9 месяцев назад +3

    ሚጥሚጣ እንዲ አትመስልም

  • @tsionteshome1804
    @tsionteshome1804 8 месяцев назад

    i reallyyyyyy hate the studio back ground , what going on ???? it really discomfort

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 9 месяцев назад +4

    የማትወጂው ፊልም ስገምት አማላዩ😂

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 8 месяцев назад

    Selam dawite ❤❤❤

  • @user-wu4th7sv3d
    @user-wu4th7sv3d 8 месяцев назад

    አለባበስሽን አስተካክይ

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7v 8 месяцев назад

    Hareg ye safer tebreko ❤

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 9 месяцев назад +1

    እሷን ጠርቶ ስለባሏ መጠየቅ ምን ይሉታል 🤔አይ ጋዜጠኛ ስለራሷ አትጠይቃትም እንዴ።

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud 9 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👌

  • @BetelhemAragaw
    @BetelhemAragaw 9 месяцев назад

    my love girume sewedeh eko

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-ll6bm2du2g
    @user-ll6bm2du2g 9 месяцев назад

    አላለቀም??

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 9 месяцев назад

    የተጣበስነው ነዉ ያለቺው? ይሄ ቃል አሁንም አለ ማለት ነዉ? ምን ይሻላል?

  • @user-jj6jo5pj4n
    @user-jj6jo5pj4n 9 месяцев назад +2

    ከሱ ጀመራቹ ምነው ሰለ እሷ ምነው አለጠይክም🤣🤣🤣🤣🤗

  • @hayatadela
    @hayatadela 9 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው እጭ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 9 месяцев назад

    እምትፈሪ አትመሥይም ልቅም ልቅም አርገሽ ሥታብራሪው

  • @user-fb1sx4gp7l
    @user-fb1sx4gp7l 9 месяцев назад +5

    ሞተ እንዴ ምንድነው የሟች ሚስት interview ምታረግ ይመስላል 😂😂😂😂😂

  • @mahderedawit1128
    @mahderedawit1128 9 месяцев назад +1

    Esu interview alset biloh new🤪

  • @maqdismansoor2252
    @maqdismansoor2252 8 месяцев назад

    ewnetegna interview became new des emtyw

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 8 месяцев назад

    Menem ewkate yelelhe gazetga seysetal are lemde wesed

  • @mahletayalew5182
    @mahletayalew5182 9 месяцев назад +5

    ኣልገባኝም ስለሱ ለ መጠየቅ ነው የማጣችው እሱ የት ሄዶ ነው

    • @user-sn3yw7eh1k
      @user-sn3yw7eh1k 9 месяцев назад

      😂😂😂

    • @memevlog586
      @memevlog586 9 месяцев назад

      Esu layinor yichilale, mejemrya layi adamtshi kehon , sle grum new menawraw belo new yejemrew that means interview sle Girum new malet new yetzgajeletn teyake new metyikat ftro ayidelem enda balemuya kasben

  • @Ruthz2000
    @Ruthz2000 9 месяцев назад

    Eswan tertachu sle grum mteteykut lemndnew ??? The whole tejemero eskiyalk slesu kehone esun invite mareg new lk adelachum

  • @yuti_nass1598
    @yuti_nass1598 9 месяцев назад

    mnshe nw green screen mehonu eko yastawkale err tewu

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 9 месяцев назад +2

    ቆንጅዬ ናት።ምነው ስለራሷስ ብትጠይቃት።ሙሉውን ስለ ባሏ ብቻ?

  • @seblibrand16
    @seblibrand16 9 месяцев назад +1

    sijmre sele lala sew new yemiewrew progaramu men honachew new😂 sel man newko milew

  • @birhanudaba6098
    @birhanudaba6098 8 месяцев назад

    Gazetegnawe skilehen Ashahel selesuwa eko menem alteykatem

  • @munamunaabax-hl8ch
    @munamunaabax-hl8ch 9 месяцев назад +1

    sitamir yene konjo

  • @aisamahammod9547
    @aisamahammod9547 9 месяцев назад +2

    ለምን እሱን አትጠይቅም ጅል😅

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 4 месяца назад

    Ye Lejoche Enat be adebabay te- tabesku Bella yale hafret ketenagrche erssuwaaa yeweledechachew demo be godana lie yewedqallu yehay yemayqer naw !!!

  • @betyshuuu1646
    @betyshuuu1646 9 месяцев назад +2

    grum yenone wenjel sertobat slesu huneta lememermer Police tabiya yalech nw ko mimeslew interview lemanew 😮

  • @zena9223
    @zena9223 9 месяцев назад

    Gazetgnaw zena lineb yetkemte yimeslalw

  • @sosinahabte9288
    @sosinahabte9288 9 месяцев назад

    Interview yesa new yesu? Girum yelem ende, min ayinet gazetegna new.. lerasu mifeligewun new miteyikew? Minm ye gazetegna ethics yelewum

    • @memevlog586
      @memevlog586 9 месяцев назад

      Esu meflgewn sayihon Yetzgajeleten teyake new yeteykat , mejmerya layi adamtshi kehon sejemr sele Girum new menawraw belo new yejemrew that means this interview is not about her , it’s about her hasband Girum

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 9 месяцев назад +4

    ሴትዮ በልሸን በአደባባይ አታዲንቂ ሴቶች እዳይቀሙሸ

  • @Zemichael13
    @Zemichael13 9 месяцев назад

    Yena konejooo dase setele derom ewadeshalawe ahune damo morrrrre

  • @seblewongelmengste210
    @seblewongelmengste210 9 месяцев назад +2

    ሲጀመር እስከሚጨረስ የተወራው ስለ ባልዋ

  • @zeritumoges1600
    @zeritumoges1600 9 месяцев назад +2

    እንዴ ስለሱ ብቻ ነው እብዴ እምትጠይቃት 😢

  • @chaltubulga3504
    @chaltubulga3504 8 месяцев назад

    Girum Girum silesu erasun atieyikim enide😅😅😅

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 8 месяцев назад

    አይይይይጋዜጠኛ፣ለምን፣እሡን፣ጠርተህ፣አጠይቀውም፣እንዴ😂😂😂😂አልመጣም፣ብሎህነው፣እሡ

  • @selammaya5222
    @selammaya5222 9 месяцев назад

    Des setele 😂😍

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 9 месяцев назад

    Yetetabesnew aybalem yetewaweknew new yemibalew

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 9 месяцев назад

    Habtam neberesh malet new.. enesu birr yalaten new asadew yemiyezut GYM west betely

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 9 месяцев назад

    🦸‍♂️ነው

  • @chaltubulga3504
    @chaltubulga3504 8 месяцев назад

    Gasetengawu zero newu

  • @bemnetyemane9625
    @bemnetyemane9625 9 месяцев назад

    Yemuya mnm Discipline yelehm

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7v 8 месяцев назад

    Ende sele erswa ateykatem ende semshe weldestshe ayblem

  • @muke614
    @muke614 9 месяцев назад +1

    ጂም?ታዲያ ሰውነትሽ

  • @azeberena995
    @azeberena995 8 месяцев назад

    Grum lyete yale demtse hlota yalwe swe enkbrhaln enwdhaln

  • @MiskerAsfawe-nx1fr
    @MiskerAsfawe-nx1fr 9 месяцев назад

    wey gude eswa tegabeza sele balebate ayekebedgm misetentwa enatentwa meteyek eyetcale