Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃለ ሂወት የስምዓልና መምህርና ኣምላክ ናይ ኣገልግሎትኩም ዘመን ይባርክ
አሜን(3)❤❤❤ ቃለ ሂወት ደስ ዘብል መምህረይ🙏🙏🙏
kale hiwet ysmealna memhre hawna zemenkum ybarek
❤❤❤
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤❤❤
ጸልዩ ቅድመ መስቀል - 3:08ክቡር አንተ - 3:46
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዜማው በጣም ደስ ይላል። ግን "ለእሉ ፪ቱ ስብሐተ ፈጣሪ ይደልዎሙ" ለማለት ኑፋቄ አይደለም?
ሰለም እግዚአብሔር ለንተ ይሁን !!! ስለ ኣስተያየትህ ኣመሰግናለሁ። ስለኣቀረብከው ጥያቄ መጀመያ ይህ ድንቅ የሆነ ቃል የኣባታችን ማህሌታይ ቅዱስ ያሬድ፡ እግዚኣብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለገለጸለት ያዜመው ዜማ ነው እንጂ እንደ ማንም ተራ ዜማ እንዳይመስለን ። እንኳን ድንግል ማርያም አንተ ና እኔ የእግዚአብሔር ጸጋ ፡ሰላምታ ፡ምህረት፡ምስጋና፡ በረከት ካንተ ጋራ ይሁን ብለን እናመስግናለን፡ ነገር ግን !!!!** 1 ለቅድስት ድንግል ማርያም የምናመሰግናት ዝም ብለን ሳይሆን መጽሓፍ ቅዱስ መሰረት ኣድርገን ነው። በወንጌል ሉቃስ ምዕራፍ 1፥ 28 ስንመለከት መልኣኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም ላንቺ ይሁን ጸጋ የሞላብሽ ወይ ደስ ይበልሽ እግዚኣብሔር ካንቺ ጋር ነው፡ ኣንቺ ከሴቶሽ ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ። በመባል ኣመሰገናት። ከዚህ ቀጥላ ደግሞ ቅድስት ኤልሳቤጥም ሉቃ 1፥42 ኣንቺ ከሴቶሽ ኡሉ የተባረክሽ ነሽ እያለች ብዙ ሌላ ምስጋና ጨመረች። ቀጥላም እመቤታችን ራስዋ ሉቃ 1፥ 48 " የባርያይቱ ውርደት ኣይተዋልና እንሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽእት ይሉኛል " እያለች ደመደምች ታዲያ እኛ ለእመቤታችን መመስገን እንዴታ እንደ ኑፋቄ ይቆጠራል። *** እስዋ የዓለም መድሓኒት የሆነ ጌታችን ኣምላካችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስዮስ ዘጠኝ ወር ከ ኣምስ ቀን በማህጸና፡ 3 ዓመት በጃርባዋ ያዘለች በግብጽ በርሃ ለኛ ስትል መራራ ስደት የገጠማት እናት እኛ ለስዋ ስናመሰግናት የበለጠ በረከት እናገኛለን እንጂ ። ሰው ለተራ ሰውም ምስጋና ይሰጣል እንካን ለዚያች ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች የሆነች ቅድስቲ ድንግል ወላዲተ ኣምላክ።**2 ለቅዱስ መስቀል የምናመሰግነው ደግሞ ጌታችን ኣምላካችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓርብ ዕለት በመስቀል ላይ ሆኖ ዲያብሎስ ለሁላችን ይከስልን የነበረው የእዳ ደብዳብያችን ጽፈት ከመካከላችን ስለ ኣስወገደልን ነው፡ ለዚ ነው ሃዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ ለቆላስይስ ሰዎች በላከላቸው መልእክት ምዕራፍ 2፥14 በግልጽ ስለዚ ጉዳይ ኣብራርቶ የጻፈልን። ሃዋርያ በብዙ መልእክቱ ስለመስቀል ክብር እና ሓይል ጽፈዋል 1 ቆሮ 1፥ 18-19 , ገላ 6፥14-15 ,ፍሊጲ 3፥18 መመልከትና ማንበብ እንችላለን። *** በኣጠቃላይ መስቀል ለጌታችን ኣምላካችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 3 ሰኣት ያክል ተሸክሞታል። በዚ ዓለም ለጌታችን የተሸከሙን ይኽ ኹለት ፍጡራት ማለት እመቤታችን ድንግል ማርያምና ቅዱስ መስቀል ናቸው፡ ለዚ ነው ድግሞ ኣባታችን ቅዱስ ያሬድ ለክልኤቱ ፍጡራን የእግዚኣብሔር ስብሓት ( ምስጋና ) ይገባቸዋል ሲል ደስ በሚል ያሬዳዊ ዜማ የደረሰልን። ስብሓት ለእግዚኣብሔር ልዑል።
@@MenaTewahdo21ልክ ነው አባቴ ያው እንዳንድ ሰዎች ኑፍቄአቸውን ለማስፍፍት የሚጠቀሙት ነው ።
❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት የስምዓልና መምህርና ኣምላክ ናይ ኣገልግሎትኩም ዘመን ይባርክ
አሜን(3)❤❤❤ ቃለ ሂወት
ደስ ዘብል መምህረይ🙏🙏🙏
kale hiwet ysmealna memhre hawna zemenkum ybarek
❤❤❤
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤❤❤
ጸልዩ ቅድመ መስቀል - 3:08
ክቡር አንተ - 3:46
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዜማው በጣም ደስ ይላል። ግን "ለእሉ ፪ቱ ስብሐተ ፈጣሪ ይደልዎሙ" ለማለት ኑፋቄ አይደለም?
ሰለም እግዚአብሔር ለንተ ይሁን !!! ስለ ኣስተያየትህ ኣመሰግናለሁ። ስለኣቀረብከው ጥያቄ መጀመያ ይህ ድንቅ የሆነ ቃል የኣባታችን ማህሌታይ ቅዱስ ያሬድ፡ እግዚኣብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለገለጸለት ያዜመው ዜማ ነው እንጂ እንደ ማንም ተራ ዜማ እንዳይመስለን ። እንኳን ድንግል ማርያም አንተ ና እኔ የእግዚአብሔር ጸጋ ፡ሰላምታ ፡ምህረት፡ምስጋና፡ በረከት ካንተ ጋራ ይሁን ብለን እናመስግናለን፡ ነገር ግን !!!!
** 1 ለቅድስት ድንግል ማርያም የምናመሰግናት ዝም ብለን ሳይሆን መጽሓፍ ቅዱስ መሰረት ኣድርገን ነው። በወንጌል ሉቃስ ምዕራፍ 1፥ 28 ስንመለከት መልኣኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም ላንቺ ይሁን ጸጋ የሞላብሽ ወይ ደስ ይበልሽ እግዚኣብሔር ካንቺ ጋር ነው፡ ኣንቺ ከሴቶሽ ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ። በመባል ኣመሰገናት። ከዚህ ቀጥላ ደግሞ ቅድስት ኤልሳቤጥም ሉቃ 1፥42 ኣንቺ ከሴቶሽ ኡሉ የተባረክሽ ነሽ እያለች ብዙ ሌላ ምስጋና ጨመረች። ቀጥላም እመቤታችን ራስዋ ሉቃ 1፥ 48 " የባርያይቱ ውርደት ኣይተዋልና እንሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብጽእት ይሉኛል " እያለች ደመደምች ታዲያ እኛ ለእመቤታችን መመስገን እንዴታ እንደ ኑፋቄ ይቆጠራል። *** እስዋ የዓለም መድሓኒት የሆነ ጌታችን ኣምላካችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስዮስ ዘጠኝ ወር ከ ኣምስ ቀን በማህጸና፡ 3 ዓመት በጃርባዋ ያዘለች በግብጽ በርሃ ለኛ ስትል መራራ ስደት የገጠማት እናት እኛ ለስዋ ስናመሰግናት የበለጠ በረከት እናገኛለን እንጂ ። ሰው ለተራ ሰውም ምስጋና ይሰጣል እንካን ለዚያች ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች የሆነች ቅድስቲ ድንግል ወላዲተ ኣምላክ።
**2 ለቅዱስ መስቀል የምናመሰግነው ደግሞ ጌታችን ኣምላካችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓርብ ዕለት በመስቀል ላይ ሆኖ ዲያብሎስ ለሁላችን ይከስልን የነበረው የእዳ ደብዳብያችን ጽፈት ከመካከላችን ስለ ኣስወገደልን ነው፡ ለዚ ነው ሃዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ ለቆላስይስ ሰዎች በላከላቸው መልእክት ምዕራፍ 2፥14 በግልጽ ስለዚ ጉዳይ ኣብራርቶ የጻፈልን። ሃዋርያ በብዙ መልእክቱ ስለመስቀል ክብር እና ሓይል ጽፈዋል 1 ቆሮ 1፥ 18-19 , ገላ 6፥14-15 ,ፍሊጲ 3፥18 መመልከትና ማንበብ እንችላለን።
*** በኣጠቃላይ መስቀል ለጌታችን ኣምላካችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 3 ሰኣት ያክል ተሸክሞታል። በዚ ዓለም ለጌታችን የተሸከሙን ይኽ ኹለት ፍጡራት ማለት እመቤታችን ድንግል ማርያምና ቅዱስ መስቀል ናቸው፡ ለዚ ነው ድግሞ ኣባታችን ቅዱስ ያሬድ ለክልኤቱ ፍጡራን የእግዚኣብሔር ስብሓት ( ምስጋና ) ይገባቸዋል ሲል ደስ በሚል ያሬዳዊ ዜማ የደረሰልን።
ስብሓት ለእግዚኣብሔር ልዑል።
@@MenaTewahdo21ልክ ነው አባቴ ያው እንዳንድ ሰዎች ኑፍቄአቸውን ለማስፍፍት የሚጠቀሙት ነው ።
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤