ዜጎቿን መመገብ ተስኗት የነበረች ሀገር ዛሬ ለሌሎች የመድረስ ህልሟ ምን ላይ ደረሰ? | ስንዴ | ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024
  • ዜጎቿን መመገብ ተስኗት የነበረች ሀገር ዛሬ ለሌሎች የመድረስ ህልሟ ምን ላይ ደረሰ? #ስንዴ #ልማት #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዐቢይ_አሕመድ #abiyahmed #pm #wheat #production #agriculture #development #export #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Комментарии • 69

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 дня назад +5

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @monifamoni5454
    @monifamoni5454 2 дня назад +2

    Doctor abiy Ahmed Allah yitebikih 🤲

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 3 дня назад +3

    ዶ/ር አበይ አህመድ ትለያልክ ስል በምክንያት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 дня назад +5

    ❤የሕዝብ ብልፅግና ❤

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 3 дня назад +2

    ጌታ ይመስገን አሁንም ይብዛ የኢትዮጵያ ህዝብ በሁሉም ረድፍ አምራች ይሁን ፈጣሪ መከናወን ይሰጥ ,በጣም ያሰደሰታል ::

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 дня назад +6

    በዚህ 6 አመት ስንት ተአምር የሆኑ ልማቶችን አሳየህን ድንቅ ብርቅ መሪያችን አብቹ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 дня назад +5

    አብቹ ገፀ-በረከታችን ኢትዮጵያ እንዲያልፍላት የእግዘብሔር ስጦታ አብያችን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 3 дня назад +8

    ህልመኛው መሪ ::❤❤

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 3 дня назад +2

    ስህተት እና እንከን እየነቀስን መወቃቀስ የትም አላደረሰንም፤ አያደርሰንምም። እስቲ ለተደረጉ መልካም ነገሮች መወዳደስን እንለማመደው። እ/ር ብርታቱን እና ፅናቱን ይስጣችሁ። በርቱ።

  • @michaelbekele7714
    @michaelbekele7714 3 дня назад +1

    አቢቹዬ አዎ አንጨብጠዋለን በርታ

  • @SisayMagaresa
    @SisayMagaresa 3 дня назад +2

    እናት ኢትዮጵያ ልጅ ወለደች

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 3 дня назад +5

    ንጉሱ አንበሳ ❤

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ ንጉሳችን አቢቹ ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 дня назад +4

    ምንም የማንናወጥ የአብቹ ደጋፊ በመሆናችን ኩራት ይሰማናል !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 3 дня назад +1

    ጌታ ይርዳህ ተባረክ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 дня назад +3

    Thank God ❤ Ethiopia is a virgin country. Let's work hard and develop

  • @jemalomerfekak3761
    @jemalomerfekak3761 3 дня назад +5

    በርታ እኛ ከጎንህ ነን❤

  • @derejemekonnen7464
    @derejemekonnen7464 3 дня назад +2

    አንገት ከደፋንበት ቀና ያልንበት አንዱ ይህ ነው። የዛሬን ስኬት ሳይሆን የነገ አሻግረን የምናይበት ማማ የሰራንበት ቀን ነው ፈጣሪ ይመስገን።

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ኢቢሲ !!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbdouAbdou-z8s
    @AbdouAbdou-z8s 3 дня назад +5

    Abichu king of king ❤❤

  • @YohannsikebedeGoge
    @YohannsikebedeGoge 3 дня назад +1

    Abiy jagina ❤❤❤❤❤

  • @fufaedessa5319
    @fufaedessa5319 3 дня назад +1

    Our fifth gear ⚙️ changer hero leader in the history of Ethiopia

  • @hamble882
    @hamble882 3 дня назад +1

    Bravo 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር አብይ አህመድ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ እናመሰግናለን::❤👍👏🙏

  • @melakufikru4724
    @melakufikru4724 3 дня назад

    Keep going strong, my PM!be blessed! Stay blessed!

  • @markfantamihertu
    @markfantamihertu 3 дня назад

    በትክክል ግብርና ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጣት ልዩ ሀይልና ንፁህ በርከት ነው ግን ማስተዋልና መበረታት ከቻልን

  • @lubabaail
    @lubabaail 3 дня назад +3

    ጦርነቱ ቢቆም ኖር ሀሪፍ ስራ ነበር እየተሰራ ያለው በርታ አብቹው

  • @Muazjihad-j9u
    @Muazjihad-j9u 3 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenmulugeta3552
    @mulukenmulugeta3552 2 дня назад

    Excellent job

  • @shoaafrassa6366
    @shoaafrassa6366 2 дня назад

    አብቹ ፈጣሪ ይጠብቅሀ። አገራችን ለምታ ማየቴ ፈጠሪን በ ብዛት አመሰግነዋለሁ። ሳልበላ በማየት እጠግባለሁ🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🌺🥀🌹👏🌹👏🌹👏🌹👍🏾🌺🥀🌹💐🍁

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 2 дня назад +1

    ዳቦ እሁንም ውድ ነው

  • @teshaleadela1283
    @teshaleadela1283 3 дня назад

    Yes we can do that ❤❤❤

  • @ehssanalharazi215
    @ehssanalharazi215 3 дня назад +1

    Greatness in action. Keep on the hard work.. Despite the obstacles.

  • @CalnNega
    @CalnNega 3 дня назад +3

    የሚታይ ልማት ነው። የአገር ዉስጥ ፍጆታ (ለህዝቡ) በቅቶ ነው ወደ ዉጪ የሚላከው ?

  • @anesukombera
    @anesukombera 3 дня назад

    God bless Ethiopia!

  • @FTWare
    @FTWare 3 дня назад +1

    መጀመርያ USAIDን አባሩ

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w День назад

    በችግር ውስጥ ሆነን የዚህን ያህል የልማት ሥራ ከተሰራ በምቹ ሁኔታ ውስጥ ሲኮን ይበልጥ እጅግ በከፍተኛ ደረጃ በብዙ ዘርፍ አስደማሚ እመርታ ማምጣት ይቻላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 дня назад +1

    አብቹ ❤

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 3 дня назад +6

    ምንም አለየንም ህዝበችን በኖሮ ውድነት እነ በራሃብ እየለቀ ነው እነንተ ግን ስንዴ ወደ ውጭ ሀገር እንልከለን ስትሉ በጣም የስቃል 😂😂😂
    የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን በደንብ አወቃችሁ
    እበከችሁ እራሰችሁን አትሸዊዱ
    በቀን አንዴ እየበለን ስንዴ የምትልክ ሀገር made in Ethiopia😂😂😂ደረሲ አብይ ቅንብር አገኞ ማሳ የገበሬ ፎቶ ሾፕ አብይ ድምፅ አብይ 😂
    በይሆን ረጅም ፊልም ስሩልን በደምብ እንድነያችሁ
    መልካም የማሳ ፊልም

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 3 дня назад +1

    Bravo Minster President Abiy Ahimed 🇪🇹 ❤️ 🇪🇹

  • @esubefikru7993
    @esubefikru7993 3 дня назад +1

    የኢትዮጵያ አንዳንዶቹ ሁሌ ክፉ ነው ሚያስበው ግን የፈጣሪ ፈቃድ ቢሆን ለእንቅልፍ 1 ሰከንድ የሌለው ስራ ለውጥ እድገት ችግር ከነስሩ ነቅሎ ለመጣል የሚታትር መሪ አለን ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ አይነት መሪ አግኝታ አታውቅም ግን ምን ዋጋ አለው ሰው አልረዳ አለ ተችዎች ሰርቶ ሲያሳያቹ ታፍራላቹ😬😬

  • @DhhdjduDhhdhdu
    @DhhdjduDhhdhdu 3 дня назад +1

    አብይ እንቁአችን ስልጣን ቢሮ መተኛ ሳይሆን እርሻን በመቶኛ ድንበር መጠበቅ በቃ ብቻ እንደ አብይ አጂ አህመድ

  • @Most3697
    @Most3697 2 дня назад

    ግድ ነው አቢቹ በተላላኪዎችና በባንዳዎች እየተፈተንክ ቢሆንም ህልምህን ከህዝብህ ጋር ታሳካዋለህ

  • @truthfactory8139
    @truthfactory8139 3 дня назад +1

    Egypt- 9,500,000 MT. ...
    Ethiopia- 7,500,000 MT. ...
    Algeria- 3,300,000 MT. ...
    Morocco- 2,700,000 MT. ...
    South Africa- 2,100,000 MT. ...
    Tunisia- 1,230,000 MT. ...
    Sudan- 476,000 MT. ...
    Kenya- 275,000 MT.
    We're 2nd on the 2022/23 chart. If they can do 30,000,000MT like Dr Abiy said, that would be multiple of Egypt. This is real and proper prosperity. This is leadership. Ethiopia's name was synonymous with draught and aid. 30m MT will change that. When the PM says aim for bigger the following year and never rest and never be content with achievements, he means it. Ladies and gents this is why all our neighbours are in envy. NOW, think if Amhara and Tigray are in peace.....

  • @derejemamo6456
    @derejemamo6456 3 дня назад +3

    USAID

  • @Lovesweet123a
    @Lovesweet123a 3 дня назад +1

    ስለማን ስለ የት ሀገር ነው ምታወሩ እረረረረ ተው ትዝብት ነው መሪዎቹ ይዋሹ ይግደሉን እሺ እኑ ፖለቲካ ነው እናንተ እንኩዋ ከህዝብ ጎን አትቆሙም በመላ ኢትዮጵያ ያለው እውነተ እያወቃቹ ህዝቡ ሚበላው አቶ በችግር እየተቆራመደ ያሳዝና በጣም በቃ etv ሚለውን ስም ቀይሩና pp በሉት

  • @helina5990
    @helina5990 3 дня назад +1

    ያሳዝናል ! 25 ሚልየን ህዝብ በረሀብ በኑሮ ውድነት ይሰቃያል ተመርቶ ወደውጭ ? ህዝብ የሚንቅ ጨቅላ ነገሰብን ሀበሻ ወጥረህ ተዋጋ የምንለው ለዚህ ነው

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 2 дня назад

    የሳቁ የት ገቡ?እሱ ያለውን አሳክቷል

  • @asefabitew1855
    @asefabitew1855 3 дня назад

    How can 300 million quintal wheat produce be equated with 30,000 ton? Given 1 ton =10 quintal.

  • @againhope9751
    @againhope9751 2 дня назад

    አረ ሙድ አትያዙ!

  • @birukmitiku7431
    @birukmitiku7431 3 дня назад

    Arable land (hectares) in Ethiopia was 16,187,000.Wheat, cultivated on a total area of 2.1 million hectares(1.7 million ha rain fed and 0.4 million ha irrigated) annually with a total production of 6.7 million ton

  • @truth0752
    @truth0752 3 дня назад +1

    ስንት ቢቀፈላችሁ ነው አንደዚህ አይዞህ ምትሉት?

  • @skytopographyleipzig
    @skytopographyleipzig 2 дня назад

    We can help with this. We have a project called, Sachsen-Ethio, which can train drone pilots for agriculture drone mapping.

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 3 дня назад +1

    😂😂😂 rhabetgna yhone hzbe abela please

  • @gediman8749
    @gediman8749 3 дня назад

    Abiy gobez berta be aneta telek imenat ina tesefa alegn

  • @abdalaahmadabdala-f7s
    @abdalaahmadabdala-f7s 3 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonylambo
    @yonylambo 3 дня назад +1

    Befit terben nbr ahun edme Le abey edefelgen xegbn bltn cherash Le kenyam eyeshexn nw😅 enant mahayemoch sewu berehab limot nw

  • @azoomed
    @azoomed 3 дня назад

    ክክክክክክክክክክክክ ሕጅጅ
    ኸረ እባካችሁ ካበደ ሶዬ ጋር ራሳችሁን ለዕብደት ዳርጋችሁት ጉድ አታርጉን።

  • @abdalaahmadabdala-f7s
    @abdalaahmadabdala-f7s 3 дня назад

    malasan Baga duee Qamadii nayatuu dhisii ijanu agaree beknuuu kijibnii Maluma siff godhaa haree

  • @AbdouAbdou-z8s
    @AbdouAbdou-z8s 3 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 дня назад +3

    ❤❤❤