የሚስቱን እናት ሰራተኛ አድርጎ ሚያኖረዉ አባወራ አሳፋሪ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

Комментарии • 238

  • @ttyt5206
    @ttyt5206 2 месяца назад +34

    እኛ ከተማርን ያስተምራል ቅመሞችዬ 😓😓

  • @zed8332
    @zed8332 2 месяца назад +25

    የኔ እናት እኔ ልሰቃይልሽ😢😢😢ለኛ ለሰደተኛች ትልቅ ትምሕረት ነዉ እነመሰግናለን😢😢😢❤❤🙏🙏

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl 2 месяца назад +24

    😢😢😢😢😢😢😢ዉይ ምን የሆነ ቅሌታም ነዉ አማትኮ እናት ነች😢😢

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 месяца назад +26

    😢😢😢😢 በዚህ ደረጃ አማትን ዝቅ ከፍ የሚያደርግ የልጅ ባል አለ? የሌለ ተጋነን አብሶ የሚስት ቤተስብ ምስኪን ናቸው የባል ናቸው ይባላል ትዳር ውስጥ ጣልቃ የሚገቡት የባል ዘመዶች ናቸው ብዙ ጊዜ 😢

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 месяца назад +5

      ይኖራሉ ምስት ተብዬዋ ለቤተስቦቿ ክብር ከለላት እና ለወንድዬው ከባሏ የታወረ ፍቅር ከያዛት የባሏን ብቻ እየስማች ቤተስቦቿን የማያዳምጡ አሉ ቢጕዱ እንኳ ጉዳታቸው አይታያቸውም ምን ይደረግ ከእንደዚህ ያለ አስመሳይ የሆነ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን ነው እሚባለው 😢

    • @Abu447
      @Abu447 2 месяца назад

      አንች ነቀዝሥ አንች ሆሆሆሆ የኔ ቤተሠቦች ነቀዝ አይደሉም እሺ ለሚሥቴ ከኔ የበለጠ ሲወዷት ብታይ ነቀዝ እራሴ ነኝ ትይ ነበር ሆሆሆሆሆሆሆሆ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 месяца назад

      @@Abu447
      አዎ ወንድሜ እኔም ባለትዳር እና የሶስት ልጆች እናት ነኝ እድሜየ 28 ነው የባለቤቴ እህት ወንድሞቹ ወላጆቹ መልካም ከመሆናቸው የተነሳ እኔ ያልኩትን ያምናሉ ግን በዛው ልክ ሌሎቹ አንዳንዶቹ ትዳራችን ሊበትኑ ብዙ ጣሩ በእኔ ትዕግስት አለፈ ዓለም ያለ ነገር ነው የትዳር ጥናቶችም እንደሚሉት 75% ትዳር ውስጥ ጣልቃ የሚገቡት የባል ዘመዶች ናቸው ይህ ሃቅ ነው ጥሩ እንዳሉ ሁነው በዙሪያየ ብዙዎች በባላቸው ዘመዶች ክፉ ፀባይ ትዳራቸው ፈርሷል ብቻ ከባድ ነው የማትወልድ ከሆነ በወጡ በገቡ ቁጥር በቅሎ እየቀለበ ሌላም አሽሙር መናገር በሙያዋ በመልኳ በንግግሯ ወዘተ አቃቂር የሚያወጡ ከባል ወገን ስለሆነ ነው በቅርቡ እንኳ ኳስ ተጫዋቹ ለምን ራሱን አጠፋ በትዳሩ እየፈተፈቱ አይደል እና ለዛ ነው

    • @tgber8126
      @tgber8126 2 месяца назад

      I know right what kind of nonsense is this. Endet endezi Zim tlalech bewch btadergew really come on teganene weys I don't know ethiopia my eritrean mothers will eat him alive

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 2 месяца назад

      የባልቤተሰብ ውሻናቸውብዙግዜለምራትአይመቹም😢

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 2 месяца назад +11

    ይኸ ክፉ ስጠላዉ የኔናት አጀቴን በሉኝ😢

  • @saadahsaadah6171
    @saadahsaadah6171 2 месяца назад +12

    ይህንን ሠገጤ ሠውየ ሥጠላው🤣🤣ሁሌ ክፋትነው የሚሠራው

    • @MoNa-js6ic
      @MoNa-js6ic 2 месяца назад

      ሲያሰጠላ የኔ ኧናት አሳዘነችኝ ወላሂ😢😢😢😢

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x 2 месяца назад +1

      እኔም በጣም ነዉ የምጠለዉ😢😢

    • @SeadaOmer-v2i
      @SeadaOmer-v2i Месяц назад

      ላሲጀመር አልቻለበትም እደታባቷ እዳማረባት አላለም የማይመስልነገር​@@MoNa-js6ic

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 2 месяца назад +2

    ወይይኔእነት አይዞሽ ሁሉም ይልፍል አንተግን ጨካኛ ነክ ልቦነ ይስጥክ😢😢

  • @gvu3799
    @gvu3799 2 месяца назад +4

    እኔ እናቴን እንኳን ለባሌ ቀርቶ ለወንድሜ አልሰጥም ❤❤❤❤ እማ የኔ እህት

  • @jemaladam8322
    @jemaladam8322 2 месяца назад +4

    እናትን የምታህል ስጦታ የአላህ ስጦታ ናት

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 2 месяца назад +6

    እናት 😢😢😢😢😢😢😢 ሺ አመት ይኑርልን

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 месяца назад +6

    😢😢ጭራሽ ከአማት ፊት ሴት የሚያመላልስ አለ? 😢
    ያው ድራማ ስለሆነ እንጅ ይህን ያህል ትዕግስት ያላት አማት የለችም ሆ ብልህ ላይ እየማገጠ

    • @SikoSilo-tm7dg
      @SikoSilo-tm7dg 2 месяца назад +1

      ግንኮ ያዳድ ሰው ክፋት እያየን ቁመን መቅረታች ነው😢😢

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 2 месяца назад +12

    ይህ የተረገመ ነው

  • @الحمدلله-ث7د4غ
    @الحمدلله-ث7د4غ 2 месяца назад +2

    ያገሬልጆች አላህ ልብይስጠን አደራ እናታችሁን ከባጋ እዳታኖሩ😢😢አናኖርም የምትሉ👍👍

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 2 месяца назад +2

      እንዴት አንች የባልሽን ባህሪ አታውቅም እንዴ የኔ ባል አከባክቦ ነው እሚይዛት ግን እናቴ እሽ ብላ እሱጋ አትቀመጥም ልጄን አይታወዳው ትመለሳለች ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም

    • @الحمدلله-ث7د4غ
      @الحمدلله-ث7د4غ Месяц назад

      @@Danigech1221 😂😂😂😂

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Месяц назад

    በጣም አስተማሪ ነው ቅመሞችየ ተማሩበት

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 месяца назад +9

    ከ10 ፎቅ ይወርውርህ ገልቱ የተረገምክ😏😏😏😏😏😒😒

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +3

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህዬ ካክፉ ይጠቢቀቹሁ ደሚሩኝማ

    • @madina3828
      @madina3828 2 месяца назад

      አሚንንንን ያረብ

    • @TadeYohanes
      @TadeYohanes 2 месяца назад

      አሜን

  • @user-rr5pq1jn1d
    @user-rr5pq1jn1d 2 месяца назад +2

    በእናቴና ባይኔ ቀልድ አላቅም አባቴ እንኩዋን እንደዚህ ሲያዩዋት እንኩዋን አስተያየታቸው ካላማሩኝ አለቃቸውም

  • @SikoSilo-tm7dg
    @SikoSilo-tm7dg 2 месяца назад +5

    እናቴን እደዚህ ቤረግ ባሌ ወረበልን የሆነ ነገር አድርጌ ከምድር ነው የማጠፋው😢😢

    • @Hayatmohammed-v9k
      @Hayatmohammed-v9k 2 месяца назад +1

      እኔም ወላሂ እገለዋለሁ😢😢😢

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад

      እኔስ ቢሆን እደዝህ አይነት ዉሸ ደሚሩኝማ ቅማሞች 14:01

    • @avbbhw
      @avbbhw 2 месяца назад

      ልጅቱ ያለችው ውጭናት ግን ጥፋተኛናት ባል ጋር አኑራ መሄድ የለባትም

  • @IuabaIubab
    @IuabaIubab 2 месяца назад +3

    የሽይጣ አለቃ እናቴን ያገላታብኝ እስከሚመስልኝ አዘንኩኝ

  • @EteganDamen-gs6co
    @EteganDamen-gs6co 2 месяца назад +2

    😢😢😢ይሄ ትምርት እዲሆንልን የማዳም ቅመሞች

  • @AmerAmer-fv4jr
    @AmerAmer-fv4jr 2 месяца назад +3

    ያአላህ በስመሳይስወች ባተእጠበቃለሁ

  • @user-ch2in7sh9e
    @user-ch2in7sh9e 2 месяца назад +7

    🙄🙄🙄የት ሓገር ነው አማት አንቺ የምትባለው🙄እናቴን አንቱ ካላላት አላገበውም😏

    • @ZamzamSaeid
      @ZamzamSaeid Месяц назад

      😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @woinshetgirma709
    @woinshetgirma709 2 месяца назад +1

    ባለጌ ምን አይነት አስተዳደግ ብታድግ ነዉ እናት እኮ ናት😢😢😢😢

  • @Lubaba-bp2it
    @Lubaba-bp2it 2 месяца назад +4

    ብሞት እናቴን ባል ጋር አላስቀምጥም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MekaBogale
    @MekaBogale Месяц назад

    ቤተሠብ ዬምታሰቃዩ ሴቶችም ወንዶቸም ዬጃችሁን አላህ ይስጣችሁ😢😢😢😢😢

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 2 месяца назад +3

    ሴቶች ግን በዚህ ልክ ወንድ ታምናላቹ

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Месяц назад

    እንዲህ ናቸው የዘመኑ ባሎች ብዙ ወንድ አትመኑ።ትልቅ ትምህርት ነው።

    • @AbcdEfgh-xr1ns
      @AbcdEfgh-xr1ns 12 дней назад

      ምንአይነትአርጉምነውግንውነትመስለኝ

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 2 месяца назад +6

    ይሄ ሰይጣን ምን አይነቱነው

  • @brexhabesha
    @brexhabesha 2 месяца назад +1

    የሌለ ስራ አትስሩ ምድረ ባለጌ ሰውን አታወዛግቡት ደና ስራ ስሩ እንጂ ምነው አማቹን የምያሰቃይ ትውልድ ለመፍጠር ነው አላማቹ ሶሻል ሚድያ ለጥሩ ነገር ብንጠቀምበት የተሻለ ነው

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 2 месяца назад +3

    ባሎን አምና እናቶን ለቦሎ አምና ሠታ የመጣች ሤትካለች በቁሞየሞተች የማትረባናት

    • @seadaseada3846
      @seadaseada3846 2 месяца назад

      ሁሉም ወንዲ አይደሉም ዉዴ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 месяца назад +2

    እናቶቻችሁን እባል ጋር አሰቀምጣችሁ የሄዳችሁ እህቶች ካላችሁ አላህ ያውጣችሁ በናቴሰ ቀልዲ የለም ይሄ አናታም እኔ በምልከው ብር የሱን እጂ ልትለማመጥ እናቴ እኔ አፈር ብልት ልበልላት ምነው

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200 Месяц назад

    የሙዚቃው ድምፅ ብዙም አያሰማም።ግን ምን አስባችሁ ነው?

  • @user-kg1pf2ij4i
    @user-kg1pf2ij4i 2 месяца назад +2

    ስያስጠላ ቋጣ አፈርብላ እናቴ እኔን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 месяца назад +2

    ይሄን ስራአተ ቢስ ውርጋጥ የሆነ ልጅ ምንም ድራማ ቢሆን በጣም ይደብራል ቢያስ እኩያው ጋር አስሩት እኛ ምን ትምህርት እንውስድ ከዚህ

  • @Zulfa-lz2qf
    @Zulfa-lz2qf 2 месяца назад +3

    ሪሂሱ ራሱ ያስጣላል

  • @SaraMlp
    @SaraMlp 2 месяца назад +8

    😢😢😢😢😢😢እናት ሥቱን ጉድ ቻልሽው

  • @amanuelassege447
    @amanuelassege447 2 месяца назад +1

    ሲጀመር ለእናትም ለብቻ ብቻቸውን ሲሆን እንዲያወሩ ማድረግ ይቻላል

  • @user-xl8bm9kv6i
    @user-xl8bm9kv6i 20 дней назад

    እኔግርም የሚለኝ ነገር አንድ ጥሩነገር አይሰሩም ጨርሰዉ ዉርጋጥናቸዉ

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 2 месяца назад

    በዝህ ልክ ማዘርየ አይዞወት

  • @dibootube816
    @dibootube816 2 месяца назад +3

    ሚስኪን እኔ እናት 😥😥

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Месяц назад

    ምንም ቢያሳዯችሁ አረብ ሀገር ያላችሁ አትማሩም እድሜ ልክ መጋጥ ልጅ ጥላችሁም ትሄዳላችሁ ልጆቻችሁ በምን ሁኔታ ላይም እንዳሉ አትጠይቋቸውም ቆይ ሴትየዋ ስልክ የላቸውም? በጎረቤት ስልክስ ለምን አያስደውሉም? ከዛ ብር ትልካላችሁ ወንዶቻችሁና እህት ወንድሞቻችሁ በምትልኩት ብር አሸሼ ገዳሜ ይሉበታል ይሄ ትልቅ አስተማሪ ነው ላስተዋለው::

  • @SuzeSedi
    @SuzeSedi Месяц назад

    OK besu eyelakch new gebagn telke temert new

  • @user-xf5it8sh2i
    @user-xf5it8sh2i 2 месяца назад

    ባለጌነህ ክብርይሌለህ ፈጣሪህን ፍራ ጥፍራም የሚስት እናቴ እናትህ ናቻው ብታቅደነዝ የተሸከምከው ጭቅላቴ ታላሰብክበት አትሸከምው አስቀምጠውና ሂድ አተ ዋና ልጁ ሳትሆን እንግዴልጁንይንሱት😡😡😡☝👿👿😤😟😖

  • @Zulfa-lz2qf
    @Zulfa-lz2qf 2 месяца назад +1

    ማጫራሻዉ ያምራል

  • @MulawBelete
    @MulawBelete 2 месяца назад +1

    የተረገመ ትውልድነው ይህስራብሎ ይሰራል

  • @amilinattube1559
    @amilinattube1559 2 месяца назад +2

    ልጁ ድምፁ ሲያስጠላ

  • @ettina1003
    @ettina1003 2 месяца назад +1

    አረ ይሄንን ሰውዬ ድራማ አታሰሩት ደም ያፈላል😡 ስነምግባር የሌለው ሰይጣን ሰው ነው😣😣😣

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 2 месяца назад

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ውሾች ወንዶች ተማሩ መጨረሻው እንደዚህ ነው መልካም ወንዶችም አሉ ሁሉም አንድ አይዴለም 😢

  • @Btty-le2xf
    @Btty-le2xf 2 месяца назад

    እምዬ ለሶይሄ አይገባም ቸክእናድርጋቸዉ በፍቅር ታዉረን ጀርባችን ላይታየን ይችላል

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 2 месяца назад

    አፈር ብሌና ለምን መን እንደነገራት አላሳያችሁንም ሁሌየም ጎደሎ ነው እምታቀርቡት መከታተል አቁማለሁ

  • @user-tu5vm2tm1i
    @user-tu5vm2tm1i 2 месяца назад

    ምን ይመስላል ቋጣ እደው ያስቀርህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @maza1594
    @maza1594 2 месяца назад

    ልብ አዝኖ በጥርስ መሳቅ መቼም የማይታሰብ ነው

  • @user-xf5it8sh2i
    @user-xf5it8sh2i 2 месяца назад

    እናቴታችን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад

    Sejemer 1 gizew seltinwal 1 kayeshiw enatyew quterwan lemqebel tichilalk

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 2 месяца назад

    የመዳም ቅመሞች እንማርበት😢

  • @AlloyConcierge
    @AlloyConcierge 2 месяца назад +1

    wow!!! i have no words.

  • @Kiwyana-q9g
    @Kiwyana-q9g 2 месяца назад +1

    Era commentaterochi aregagut yihe eko dirama nw😂😂😂

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 2 месяца назад

    ኧየኔናት፥እዲሀለጋጠወጥጋርለሴኮዲአትቀመጥም፡ያረብአተመጨረሻውንአሳምርልንያረብ

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ትልቅትምህር አለው የኔከርታቶች የመዳምታሲወች ልብእንግዛ 😢

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 месяца назад

    እሚማር ከለ ትልቅትምህርት ነው እናመስግናለ

  • @giasbd1278
    @giasbd1278 2 месяца назад +1

    ፈገግ በይ አላለም ከቱ😂😂😂

  • @Abu447
    @Abu447 2 месяца назад

    ሊባሥዬ እሔንን ልክሥክሥ ተይውና የሥ የሥ የሥ ገባያው ለኔ ነው እሔ ልክሥክሥ በቃ እኔ አገባሻለሁ

  • @user-ot4pd8hq9t
    @user-ot4pd8hq9t 2 месяца назад +2

    አላህየስቱር

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 2 месяца назад

    ድራማና መሆኑነውጂ በጣም ከባድነው ሴቱ ተጠቀቁ

  • @user-sh6sh5sy6e
    @user-sh6sh5sy6e 2 месяца назад +2

    Ayizoshi yene inati

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As 2 месяца назад +1

    ወጠጤ ምን ይመስላል

  • @user-jk8wq4tb9k
    @user-jk8wq4tb9k 2 месяца назад +1

    አናደድህኝ

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 2 месяца назад

    የማይመሥል ነገር አታቅርቡ ከእውነት የራቀነው

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 2 месяца назад

    እውነትም ቆሸሽነው

  • @jeddahksa4030
    @jeddahksa4030 2 месяца назад

    አደዚ የወረደ ስራ እየሰራችሁ ሰውን ለምን ታበላሻላችሁ ነገ ይሂን ያዮና ይማራሉ አተ እናትህ እምትሆን ሲት እዲ ማዋረድ ባለጌ ለገዘብ ብላችሁ የሚሰራና የሚሰራ እወቁ ህሊና እሚባል ነገር አለ ሰው ከዚ ምን ይማራል አናትየው ደውላ ልጇ አትነግርም

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu 2 месяца назад

    ያዘጋጃችሁት ጥሩ ነው ግን እንዲ የወረዱ እናቶች አሉ ብዬ አልገምትም፤ ከዚህ በተረፈ እንዲህ አይነት ወጠጤ ለእንደዚህ አይነት ማዘጋጀት ለዚህ ትውልድ ምን እንዲማር? ያሳፍራል።ድራማውን የሰራችው እራሷ ወራዳ የሴት ወራዳ ነች እናት አሰዳቢ።

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w 2 месяца назад

    ይብላኝ እንደዚ ዘልዛላ ወንዲ ለወደዳችሁ ቤተሰብ ሳይፈቅዲ ፍቅር ምናምን እያላችሁ ትገቡና የናተ ጦስ ለቤተሰብ ይተርፍል

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x 2 месяца назад

    ሢጀመር የማይመሥል ነገር ነዉ የሚታቀርቡት ከልጃ ባል ጋር ልጇ በለለችበት አትቀመጥም ቤት ተከራይታ ታሥቀምታለችጅ 😏😏ልቀልበዉ ነዉዴ😉😉

  • @HayatHayat-l3n
    @HayatHayat-l3n 2 месяца назад

    ወይ ወንዶች

  • @amenh9001
    @amenh9001 2 месяца назад +1

    👍👍👍

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br 2 месяца назад

    አማትኮእናትህነችአተቀፎ😢😢😢😢😢😢

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x 2 месяца назад

    ይህን ልጅ በጣም ነዉ የምጠለዉ ሥጠለዉ 😏😏ይህ ማማሠያ የሆነ ልጅ😂😒ነገሩ እሣም ሁሌግዜ ምራቶቿን እያገላታች ነዉ የሚሠረዉ ፊልሟ አሁን ጭዋ ሁና ሠራችጅ ክፉ ሁናነዉ የምሠረዉ😒

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x 2 месяца назад

    ግን እዲ ዉርደት ና ብልግና የተሞታበት ሥራ ባሠሩ ባታቀርቡ መልካም ነዉ እናተ ምሀይሞች 😏😏😥😥😰

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 2 месяца назад

    የናት ጡር አለው እደዚህ አይኮንም😢😢😢😢

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 2 месяца назад

    ባለጌ ጋጠወጥ ልጂቱስ ብትሆን ለብቻዋ አትደዉልላት ክብረቢስ

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 месяца назад

    በእናት ቀልድ የለም ጅል እከፍ በእናተ እና አባት የምሰራ ድራማ ያሰጥላል😢😢

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 месяца назад

    ብሞተ እናተ ከባልጋረ አልሰቀምጥመ ሆሆሆሆሆሆ😢😢😢😢

  • @user-rr4mt5eu5u
    @user-rr4mt5eu5u 2 месяца назад

    እናቴን ያላከበር ባል ገደል ይግባ

  • @Hanaወሎየዋ
    @Hanaወሎየዋ 2 месяца назад

    ይሄንን ውሻ አስሮነበር መግረፍ የኔመናደድስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ በእናቴ የመጣ ብምረው አይማረኝ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 месяца назад

    ይሄዉ ነዉ የአሁኑ ትዉልድ አገር የላቸዉ ወግ የላቸዉ ሐይማኖት የላቸዉ አሽሽ ሸርሙጣ ክህደት መጠጥ ሌላላም ሌላላም ነዉ ትዳራቸዉ ያልተቆነጠጠ ስድ አደግ ወራዳ እሰይ የኝህ ምስኪን አምላክ ከጀግና ጣለዉ ቸመስገን ለመደህኒያለም

  • @fanafana9137
    @fanafana9137 2 месяца назад

    የሆነ የስገጤያንስ ባንዲራ ያዢ ምን ይመስላል

  • @user-zi1mt8yf7h
    @user-zi1mt8yf7h 2 месяца назад

    ኢናመስግናለን❤❤❤❤

  • @user-cb5zd8un4v
    @user-cb5zd8un4v 2 месяца назад

    አንቴ ስድ እጅህ ይቆረጥ

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 2 месяца назад

    ክክክክክ እናቲቱም አያርማትም እንዴ ከሱ አንድም ጥሩ ነገር አታገኝ ቤተክርስታን ውሰደኝ ትላለች ልብስ እጠቢ ማለቱም ጥሩ ነው ክፉ ሰው ከዝህም የበለጥ ያደርጋል

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 2 месяца назад

    ሲያስጠላ መልኩ አያምር ድምፁ ንቀቱ ምን ይመስላል ደሞ ከመቅጠኑ መወጠሩ ይዞሽ የኔናት ደም ያልቅስ 😡😡😡

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 2 месяца назад

    ❤❤❤😢

  • @ZahraSraj
    @ZahraSraj 2 месяца назад

    ምን አይናት ወራዳ ሰዊዬ ናዉ ሲያስጣላ😢😢

  • @user-ht8gn2wz9w
    @user-ht8gn2wz9w 2 месяца назад

    አረ ገደል ግበ ግመታም😢😢😢😊😉😭😭

  • @user-yr6nl3wf1r
    @user-yr6nl3wf1r 2 месяца назад

    Diraamaa tahus haati garuu yaa rabbi ummaa keenyaatti nagaan nu galchi 😭😭😭

  • @Ergato-kh9cu
    @Ergato-kh9cu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BarahsEthpoin
    @BarahsEthpoin 2 месяца назад

    እኩያቢስ

  • @user-no5wm1oo6c
    @user-no5wm1oo6c 2 месяца назад +1

    😢

  • @Birtukan-ng8ff
    @Birtukan-ng8ff 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናት❤❤❤

  • @Birtukansiyumhunde
    @Birtukansiyumhunde 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍💯💯💯gosh