ሶፋ ላይ ሸናች|| አሞሽ ነው ??

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 628

  • @djheih3100
    @djheih3100 Год назад +20

    ማርያም እኔ እስከ 22 እድሜ እሸና ነበር ጥዋት ስነሳ ልብሴ ሁሉ በስብሶ ነዉ ምያድረዉ ተኝቸ ስነቃ ታነቅ ታነቅ ነዉ ምለኝ 😢 የሆነች ጋደኛየ ኩፉ መንፈስ ነዉ ፀሎት አርግ አለችኝ ሰይፈ ስላሴ ስፀልይ ስሰግድ ተወኝ

    • @samemu
      @samemu  Год назад

      🙄🙄😁❤❤

    • @hawawalo662
      @hawawalo662 9 месяцев назад

      እኔ ም እሸናነበር እመዳምቤት ቀልዲ የለም ትቻለሁ

    • @gggg-rx4wc
      @gggg-rx4wc 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @H7guvj
      @H7guvj 9 месяцев назад

      አትሳቁ አወክፉመንፈስነዉ ጎበዝስፀልዩይተዋል

    • @Seada-sv3nz
      @Seada-sv3nz 8 месяцев назад

      መድሀኒት ንገሩኝ እህቶቸ እባካችሁ. ትዳርን ሳስብ ይህንውርደትእፈራለሁ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Год назад +111

    እንዝህን ልጆች የሚወድ

    • @jemal1-jj5yx
      @jemal1-jj5yx 9 месяцев назад

      እኔ 😂❤

    • @user-jb9qo2fw6c
      @user-jb9qo2fw6c 9 месяцев назад

      እንዬ ወላሂ ስወዳቸው ሲከፋይገብቸ የማያቸው አንድም ቀን ሳልስቅ አልጨርሰውም❤😊😊😊😊

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Год назад +9

    ወይኔ ልቤ በሳቅ ግን የሌላ ሀገር ወንዶች ቢሆኑ ልብሷን ነበር የሚቀይሩላት የሚስታቸውን አዝናናችሁን🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 Год назад +30

    ከዚህ ቤት ከገባሁ ሳልስቅ አልወጣም😂😂😂😂

  • @هلهغ-ذ1ه
    @هلهغ-ذ1ه 3 месяца назад +1

    ዛሬ በጣም ደብሮኛ ስገባ በነዚህ ልጁች ነው የምስቀው ደግሞ ከልብ ነው የምስቀው

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 8 месяцев назад +2

    ወይኔ እሙየ በሳቅ ልቤ ቢፈሰ ተጠያቂ ነሽ

  • @ሰብስክራይብሸርኳሚንአርጉ

    እናተን ለሰጠኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ወላሂ አምስት ቀን በተደጋጋሚ አየሁት መሳቅ😂😂😂😂😂😂ስብየ አይእሙየ እና ሳሚ😂😂❤❤❤❤❤ እወዳቹሀለሁ የሳሚ እጠጥ ብሎ እሶፍውላይአቀማመጡእህየ❤❤❤

    • @user-wh1qx4pd7o
      @user-wh1qx4pd7o 9 месяцев назад +1

      እናተን ለሠጠኝ ደሞ አላልሽም 😅😅😅😅

    • @fatimaabdu2088
      @fatimaabdu2088 8 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @user-wh1qx4pd7o
      @user-wh1qx4pd7o 8 месяцев назад +1

      ደሞኮ አልሀምዱሊላሂ ማለቷ ሆሆሆሆሆ ሀድስ መሠላትደ ቁጪብላ እምትመለከተዉ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +44

    በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Год назад +13

    አይ መምህር ሳሚ 😅😅😅ስወዳችሁ🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-qi7gr8gx2t
    @user-qi7gr8gx2t 8 месяцев назад +3

    ወላሂ የናተቢደወ በሳቅነው እማገለው😂😂😂😂😂 አላህ ከክፉነገር ይጠብቃቸሁ❤❤❤❤❤

  • @እሙዛኪር-ቸ8ገ
    @እሙዛኪር-ቸ8ገ Год назад +27

    አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂 አይ ሳሚ አሸታተቱ ያሳቀዉ👍

  • @user-oh7lg1ue3x
    @user-oh7lg1ue3x Год назад +21

    ❤❤❤❤😂😂😂እዚቤትገብቸ ሳልስቅአልወጣም ይመቻችሁ

  • @dejenbalew8540
    @dejenbalew8540 Год назад +4

    ወይኔ ማርያምን በሳቅ ነው የሞትኩት 😂😂😂😂😂ወይ ተኮል ባፍጫው ሥር ለምነው የምትመላለሽ 😂😂😂😂😂እድህ ያለ ባል ያድለን የመዳም ቅመሞች 😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰💞🥰💞😘💞🥰😘😘🥰🥰💞

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Год назад +2

    አይይይ እሙ ተኮልሽኮ
    ወይይይ መምህር ሳሚ ሆደን አቆሰላችሁትኮ ማርያምን
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዳው ስወዳችሁኮ🎉❤🎉❤

  • @HalimaHalima-ow1vr
    @HalimaHalima-ow1vr Год назад +4

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁን እንወዳችሆለን ኑሩልን🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እማYouTube
    @እማYouTube Год назад +9

    የኔውድች አሳቃችህኝ ወላሂ በስደት ሁኝ ሰባት አመት ለፍቸ የሰራሁት ቤት ፍርሰብኝ በጣምከፍቶኝል ያለሁት በስደት ነው እናተሳይ እየከፍኝም ቢሆ ፈገግ አልኩ በዚህ አጋጣሚ ምትመክሩኝ አላች ሀገር እዳልገባ አድ ብር የለኝም ቤቴም ፈርሰ ስደት አስጠላኝ😢😢😢😢😢

    • @samemu
      @samemu  Год назад +9

      አይዞሽ አንቺ ጤና ብቻ ሁኚ እንጂ ሀብት ይመጣል ይሄዳል🙏

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 Год назад

      Ayizosh yane wud wanw xen

    • @user-zi5hj6qw1j
      @user-zi5hj6qw1j Год назад +3

      አይዞሽ የኔ እናት ኡፍ ዘንድሮ መከራችን በዝቷል

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 Год назад +2

      ፈጣሪ ይፍረድባቸው የስንቱን ሂወት አመሰቃቀሉት እንዚህ የተረገሙ ለኢትዮጵያ መርገምት ነው የመጡት እድሚያቸውን ያሳጥረውና😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

    • @SaudAldosare-rg8lj
      @SaudAldosare-rg8lj Год назад +2

      አይዞሽ ሞኙን ነገር ይዞ ይህድ እህት ዱኒያ ነው እሽ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +2

    አይ ሳሚ በሳቅ ገደለኝ እዛው ብስብስሽ ላይ ቁጭ በይ አላለም

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +1

    እሙየ የኔውድ እህት ፈታ ነው ያደረጋችውኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤በጁ ጠንቆል አድርጎ አሽትቶ ሸንታነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nefisa70
    @nefisa70 Год назад +1

    ሥሸና አላልቅም ይለኝ ነበር መንዱ ሁሉ የሞላሁት ይመሥለኝ ነበር አዝናናቹሁኝ ሠላማቹህ ይብዛ አገራችን ሠላምያርግልን

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Год назад +2

    እኔ በህልሜ እሸና ነበር ልክ ከቤት ውጭ ወጥቼ የሸናሁ ነበር የሚመስለኝ በህልሜ ጧት ስነሳ ነው የማየው እና ዛሬ ሸንታለች አጅሪት ይሉኝ ነበር እህቴና ወንድሜ ጎን ለጎን ስለምንተኛ እስከ 2005 ድረስ ከዛ አድስ አበባ ሂጄ ተሳቅቄ ልሞት ግን ተወኝ በዛው ከዛ ስደት መጣሁ አሁን ግን የለም በአስራ አምስት አመቴ ስደት መጣሁ

    • @user-rl4xp2wc2m
      @user-rl4xp2wc2m Год назад

      እኔሳአግብቸ16አመቴ2009ላይእባሌቤትስንት😂😂😂😭😭

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад +1

      @@user-rl4xp2wc2m ውይ ያንችስ ባሰ ወይኔ ከባድ ነው ያሳቅቃል የምር ልክ ሽንት ቤት ሂደሽ የሸናሽ ነው የሚመስልሽ ሲረጥብሽ ነው ብንን የምትይው

    • @user-rl4xp2wc2m
      @user-rl4xp2wc2m Год назад

      @@mosebtube1027 ባም😭😭😂

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 5 месяцев назад

    ምን ላይ ነሽ ዉዴ ትናንት ቪድዮ ላይ አልቀረብሽም ሆስፒታል ገባሽ እንዴ😥😥😥

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +5

    አቦ ስወደቹ ❤❤❤❤ አሟቷል እንደ ልጅቷን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የዘሬው ይለየመል😂😂😂😂

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +12

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ❤❤❤😂😂

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Год назад +5

    በጣምእኔእራሱ አረብሀገር ስመጣነው የትውኩት ክምር😊

    • @user-pm6ym1tw2z
      @user-pm6ym1tw2z Год назад +1

      የባስ አለ ወላሂ ይሄ ኮሜንት ነው በጣም ያሳቀኝ

    • @genzedyimer9894
      @genzedyimer9894 Год назад +2

      @@user-pm6ym1tw2z እውነቴንነው ክምር

    • @user-pm6ym1tw2z
      @user-pm6ym1tw2z Год назад

      @@genzedyimer9894 ይሄማ ያጠራጥራል አሁንም ክክክክ

  • @user-ch3hg9yt7j
    @user-ch3hg9yt7j 7 месяцев назад

    አቤት የእሙ ተንኮልሸ 😂😂 ዉድድድ😅😅😅ቂጧን ዘወር አዉቃ😂😂😂😂

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 6 месяцев назад +1

    የሰው ልጆች ስንባል ግን እሚገርመኝ ነገር ለምንድነው ያገኘነውን ነገር ቶሎ ብለን ወደ አፍንጫችን የምናሸተው😅😅😅😅

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +2

    እር ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂እስከዛሬ የት ነበርኩ ይህ ሁሉ ሲያልፈኝ
    ባፍጫየ አትሽራሽሪ አላለም እህህህ እንደዛሬ ስቄ አላቅም የእውነት ፕራክ እዚህ ቤት አየሁ በርቱ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад +3

    ሳሚይ የሸናሺው ህልም አለወይ ኡፍፍፍፍ ወይ ነፍረኩ😂😂😂😂

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 6 месяцев назад

    ምን ልታደርኪ ነው ባፍጫየ ላይ እምትሸራሸሪው ቢቤ ነሽደ አላለም አይ ሳሚ የሳቄ ምጭ😂😂😂😂😂

    • @mariamnoor6163
      @mariamnoor6163 3 месяца назад

      የኔ ውድች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli 3 месяца назад +2

    Ayi Sami ferdbik zedro😂😂😂😂

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад +3

    ሺመት በጤና በፍቅረ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ያኑራችሁሁ የሳቄየ ምጮች😂😂😂😂❤❤

  • @user-vj3lk9yv4m
    @user-vj3lk9yv4m 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፍቅር የሆኑ ባል ና ምስት እኔ እናንተን በማሄት ደስስቢሎኛል ምርጥ ፍቅር ነው ያላቹ አንዴኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Год назад +1

    የእኔ ማረ እሙየ ሠራሸለት ትቸረ ሳሚ ሞትኩ በሣቅ እጠብቅ አለሁ👍👍👍

  • @Fker-cs2rh9ch
    @Fker-cs2rh9ch Год назад

    አንተ ፀባይህ የኔ ባል አይነት ነህ አትናደድ ቶሎ ለማንኛውም በጣም ነው የሚያሰቀው

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 9 месяцев назад +2

    ባፍጫየላይ የምትሸራሸሪዉ ብቢ ነሽደ አላለም

  • @fatemakassaw
    @fatemakassaw 11 месяцев назад +2

    እኔ ለቻናላቸው አድስ ነኝ ግን በጣም እየተመቹኝ ነው😂😂😂

  • @user-ve8jj7ks2h
    @user-ve8jj7ks2h 7 месяцев назад +1

    በጣምታምራላቹ፡ግንአተ፡ጸባይ፡የለህም፡ግንይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaAsafa-x2k
    @HanaAsafa-x2k 7 месяцев назад +1

    አር ተው በሳቅ ሞትኩ ብቻዬ እንደሴጣን እየሳኩ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 8 месяцев назад +1

    ወላሂ እዚህ ቤት ገብቼ ሳልሰቅ አልወጣም😅 እንባየ ጨርሼ ነው የምወጣው😅😅😅😅

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 9 месяцев назад +1

    ክክ

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 9 месяцев назад +1

    እኔ እኮ የሚስቀኝ አማረኛውነው ልክእዴህፃልጂ አፍ ደስይላል😂😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ አይ ሳሚ የኔ ማሮች የሳቄ ምጮች

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Год назад

    ውይይት በሳቅ ሳሚ ግን ትግስትህ ገርመኝ ዛሬስአፍጫየለይ ተሽራሽርቺ አላለም

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Год назад +7

    በቀን አላለም አይሳሚ😂😂❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    እሙ እንዴት ትዝ አለሽ ግን ዘና አደረግሺን የገረመኝ ነገር የሳሚ አሸታተት ነው😂😂😂

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 9 месяцев назад +1

    አቦ በፍቅር ያኑራችሁ ፈታ ነዉ እኮ እምታረጉት 🥰🥰🥰🤣🤣🤣

  • @mekeya9959
    @mekeya9959 9 месяцев назад +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂❤

  • @Sእማየንናፋቂ
    @Sእማየንናፋቂ 7 месяцев назад +1

    ወኔበሳቅገደላችሁኝ😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂ወይ ሳሚ በየቦታው አታዳርሽ አላለም

  • @needasakadan1832
    @needasakadan1832 Год назад +2

    እረ ወይኔ እደዛሬ ሆዴ ቆስሎ አያቅም የምር😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeronMamo-nj5dl
    @MeronMamo-nj5dl 8 месяцев назад +2

    ፍቅር የሆኑ ሰወች❤❤❤❤❤❤

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 7 месяцев назад

    በነዚህ ልጀች ቪዶኦ ታመምኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 ሆደደደደ😂😂😂 ወይ ሳሚየየየ ሰታሰቅቅ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ክክክክክክክ አይ ሣሚ በጣቱ ጠንቆሎ ያሸታል በጣም ያሣቃችሁኝ ጠንክሩ

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Год назад +2

    በአፍጫየ ላይ እምትሽራሽሪዉ አላለም😂

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +6

    ወይኔ በሳቅ 😂😂 ደምሩኝ ቤተሰብ

  • @jemal1-jj5yx
    @jemal1-jj5yx 9 месяцев назад +1

    ወላሂ ሰሞኑን በናተ ከረምኩ ፈታ የምታደርጉኝስ ነገር😂😂😂❤❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 9 месяцев назад +1

    አያልቅብሽ ክክክክክ ሳሚ ዛሬ አሳቀኝ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 7 месяцев назад +2

    ሆዴ ቆሰላ😂😂😂😂

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Год назад +3

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ❤❤❤

  • @saida4736
    @saida4736 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ ፈታታታታታ አረጋችሁኝ

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 9 месяцев назад +1

    በቅርብ ነው የምትለቁትን መከታተል የጀመርኩት በጣም ነው የምታዝናኑት ❤❤

  • @user-uu3fj4zq4s
    @user-uu3fj4zq4s 8 месяцев назад +2

    በሳቅ ነው የሞትኩት ደሰ ሰትሉ❤❤❤❤

  • @gfffggf4194
    @gfffggf4194 Год назад +5

    ወይኔ የመጀመሪያ አመት ሠጭነኝ😅😅😅❤❤❤

  • @user-nv1lo8pp3l
    @user-nv1lo8pp3l Год назад +1

    የምር ሳሚ ጥሩገለጻነው እኔበህልሜሽንትቤትመስሎኝ ሸንቻለሁ የሁለትልጅእናትሁኘ 😂😂😂😂😂😂❤ትዝታየንቀሰቀሳችሁት

    • @user-nv1lo8pp3l
      @user-nv1lo8pp3l Год назад

      ሳሚ ያስነጠሰህ ሽንቱነውደ ክክክክክ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Год назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ትልቅ ከሆንኩኝ በሇላ እራሱ እሸና ነበር😂😂😂😂

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад

      እኔም

    • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
      @አፀደየድንግልማርያምልጅ Год назад

      ከምር እኔም ግን በምን ተወሽ😅

    • @Seada-sv3nz
      @Seada-sv3nz 8 месяцев назад

      እስኪ የዳናችሁበትን መፍትሄ ስጡኝ እፍረትሊገለኝነው በአላህ. በቅርብ ትዳር አስባለሁ ግን ይህንን ነውሬን እንደትነውየማደርገው እባካችሁ

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 9 месяцев назад +1

    የኔዉዶች❤❤❤ በቲክቶክ አይቻችሁ በዝህ አጥቻችሁ በግድ አገኛሆችሁ❤❤😂😂😂

  • @Seadaseid-ox5cq
    @Seadaseid-ox5cq 4 месяца назад +1

    ወላሂ በሣቅ ገደላችሁን😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

    • @Seadaseid-ox5cq
      @Seadaseid-ox5cq 4 месяца назад

      ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Год назад +1

    መጀመሪያ አሽትቶ ቀምሶ አንች አታሽችን አላለም ወዮ ዛሬ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 месяцев назад

    ወይ ትቢት አፍንጫው ላይ ስትዞር

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +1

    እሙ አፍንጫው አካባቢ ዞሮ ዘሮ ስትይ በሳቅ😂😂😂😂😂 እውነት ነው እኔ በህልሜ ሽንት ቤት እያለው እየሜሰለኝ ሸንቼ አውቃለው በጣም ደስ ይላል ስሸና እሹ ስናሳ ድንጋጠ በስማአም😂😂😂😂😂

    • @fhxh455
      @fhxh455 Год назад

      እኔደሞትስቅ ያመልጠኛል😂

    • @fahedali632
      @fahedali632 Год назад

      ግንባለትዳርከሆንሽባልሽጋርተኝተሽከሆነበጣምትሸማቀቂያለሽ

  • @ሀያትዘይነብ
    @ሀያትዘይነብ Год назад +1

    ወይኔ እኔ ይሂልጅ ጎጃሚነት አለበት. ኩሩነው ወላሂ

  • @HayutiTube770
    @HayutiTube770 Год назад +2

    ወየዉ እኔ ስስቅ እምባየንም ሽንቴንም ወላሂ ለቀቅኩት ወየዉ😢

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +1

    ወይ እኔ ሳሚ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂

  • @gbeesaum
    @gbeesaum Год назад +2

    እናተን በይሁ ግዜ ሁሌም ፈታ ነው የምታደርጉኝ 😅😅🤣🤣

  • @mesetube6689
    @mesetube6689 7 месяцев назад +1

    ወየዉ ሆዴቆሰለ😅😅😅😅😊

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔርን እኔም በሰቅ መቶኩ❤😂😂😂😂

  • @ساراع-ص1ث
    @ساراع-ص1ث 9 месяцев назад +1

    😂😂😂❤ ማኔው እደኔ በሳቅ ያመመ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Год назад +1

    ኢረ ቲቸርየ እለፋት😅😅😅 😂😂😂 ወይኔ

  • @mekids7842
    @mekids7842 Год назад +1

    ገና ሳላየው በሳቅ ሞትኩኝ አይ ሳሚየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hamdaalkurbi6693
    @hamdaalkurbi6693 Год назад +1

    ወየዉ እደዛሬዉ ሥቄላቅም

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Год назад +2

    እደው ወላሂ ስወዳችሁ በሳቅ ሆደን አስታመማችሁኝ

  • @ayeshayesh6276
    @ayeshayesh6276 Год назад

    😂😂😂😂😂😂ኧሯ ሳሚ በሳቅቅቅቅቅ በጁ ነካ አድርጎ ሸትት አላረገም

  • @habibah9637
    @habibah9637 Год назад +7

    እኔ ብዙ አመት ሸንቼ አቃለሁ 😂😂ከህቴ ጋር አይነ ወግ ነዉ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад

      ኧረ እኔም እሸና ነበር አላህ ይጠብቀን

    • @titititi6005
      @titititi6005 Год назад

      እኔም አድግ ስድት ላይ ሆኛ በጣም እሽና ነበረ በጣም ትጭነ ነበረ በጣም እያልቅስኩ እየጸልኩ አሁን እግዚአብሔር ይመስግን ትቶኛሕ😢

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f Год назад

    የምር እንዴዛሬው ስቄ አላውቅም እንባየን ነው የፍሰሰው በተለይ አንተ አዳረሽው አላለም

  • @user-kz7jg6ck6u
    @user-kz7jg6ck6u 7 месяцев назад

    ቢንቢ ይመስል አላለም😂😂😂😂😂መምህር ሳሚዬ😂😂😂😂ኑሩልኝ የሳቄ ምንጮች❤❤

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Год назад +1

    ባፍጫየላይ እምትሸራሸሪዉ አላለም ክክክክ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 месяцев назад

    ኧረቲቸር ወሪያ ለወንድነው ለሴትነያነው አፍሶማሌ አትችልም ታወቀበህ

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj Год назад

    Enes Telobeny Yeme Wedachuh Negeres Bertuleny Emuye Yene Saqeta Yene Nati

  • @user-te1be6pi8m
    @user-te1be6pi8m 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂መገን ሳሚ😂😂😂

  • @zaharahail6159
    @zaharahail6159 9 месяцев назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @selamselam699
    @selamselam699 5 месяцев назад

    በሳቅ ገድላችሁ ወዴችን

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +1

    እሙዬ የጣቢ ምንኮም ነኧም ❤❤❤❤❤ሳሚ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +1

    ምንድነው ማሽተት

  • @gggg-rx4wc
    @gggg-rx4wc 9 месяцев назад +1

    ጌታን እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tjg2527
    @tjg2527 8 месяцев назад +1

    ወዴትልሔድየምር ገደላችሑኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @TTyeborenawa
    @TTyeborenawa 3 месяца назад

    እኔራሱ😂😂😂😂😂

  • @jemal1-jj5yx
    @jemal1-jj5yx 9 месяцев назад +1

    ጭራሽ እጠብልኝ እረ ወየው 😂😂😂😂😂😂 ውይ እሙየ😂😂😂❤❤❤

  • @UiU-l7u
    @UiU-l7u Год назад +1

    ደስ ሲሉ በድግል

  • @hayuye
    @hayuye Год назад

    እረ ውሪ አልወዲም አላለም ክክክክ ሆዴን አመመኝ እንዴ ቢቢ

  • @ፋፊ-ሸ9ሐ
    @ፋፊ-ሸ9ሐ Год назад +1

    አዳረሰችው ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂