ከመስቀልህ ጽዋ የህይወትን ውሃ አጠጣኝ
HTML-код
- Опубликовано: 6 янв 2025
- "ድንግል ሆይ በሀጥአን እጅ ከመውደቅ አድኚኝ። በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ እንኳን ያስፈራል፤ ይሁን እንጂ በሰው እጅ ከመውደቅ በእግዚአብሔር ዘንድ መውደቅ ይሻላል። ቁጣው ብዙ እንደሆነ ምህረቱም ብዙ ነው" አባ ጊዮርጊስ አጋስጫ በአርጋኖን ድርሰቱ
"Virgin, save me from falling into the hands of the wicked. Even falling into the hands of God is scary, but it is better to fall into the hands of God than into the hands of men. As his anger is great, so is his mercy."
Aba Giorgis report in the Argon essay
@GNikodimos