"የሽብር ቡድኑ ያወደመውን ምርት ለማካካስ የቆላ ስንዴን በዘመናዊ መንገድ እያመረትን ነው።" አቶ ወርቁ አይተነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

Комментарии • 130

  • @zahrasied7641
    @zahrasied7641 2 года назад +24

    አቶ ወርቁ አይተነው እንደርስወ አይነት ጀግና. የአማራ እናት ሺትወለድ

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 года назад +24

    ሺአመት ኑር አቶወርቁ በጣም ምርጥሰው...

  • @ahe.4605
    @ahe.4605 2 года назад +21

    አቦ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹😘💚💛❤

  • @hailem9116
    @hailem9116 2 года назад +15

    አይ አቶ ወርቁ እውነትም እናትህ ስም ሰጠችህ ወርቁ ብላ እውነትም ወርቅ ሰው የአማራው ሙሴ አንተ ነህ ተባረክልን

  • @bettyhussen3913
    @bettyhussen3913 2 года назад +21

    ወርቃችን እድሜህ ይርዘምልን!!ዘማቾቻችን ፈጣሪ በድል ይመልሳችሁ!!

  • @MasaMediya
    @MasaMediya 2 года назад +14

    ከተባበርን ሁሉም ቀላል ነው አይ ዞን ተካፍለን ተዋደን እጅ ለእጅ ተያይዘን እንኑር ጥላቻን ከጁንታ ጋ እንቅበር ድል ለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @isaachun378
    @isaachun378 2 года назад +10

    ወርቁ አይተነው ዘመናዊ አማራ የአንተ አይነት ጥቂት ባለ ሃብት ድፍን ኢትዮጵያን መቀየር ይችላል

  • @እሙየተዋህዶልጅ
    @እሙየተዋህዶልጅ 2 года назад +14

    ዋውውውው ገና አማራ ያብባል ያፈራል🇨🇬🇨🇬💪💪💪❤️❤️❤️

    • @madinahhosin262
      @madinahhosin262 2 года назад

      ምነዉአሣነሽዉ1000ሺአመትኑርልን

  • @aasss4571
    @aasss4571 2 года назад +18

    ወርቁ አይተነው ሽ አመት ኑርልን

  • @yirgaalemyoutube9346
    @yirgaalemyoutube9346 2 года назад +16

    ጀግናችን አቶ ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ያብዛልህ

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 2 года назад

      yega jegena menem kalat yelgem werekue ayetenewee egizabhre yetbekeh jegenachen she amet nurulne 💚💛❤💪💪💪💪

  • @sofebelay4024
    @sofebelay4024 2 года назад +9

    ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ💪💪 ግን እኛንም አስቡን
    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች

  • @mulu5
    @mulu5 2 года назад +9

    አንተ ለህዝብ እዳዘንክ እግዚአብሄር ከጎንህ ይሁን የአማራዉ ጀግና

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    አንተ ጀግና እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 2 года назад +2

    አቶ ወርቁ አይተነው የቁርጥ ቀን ልጅ! የአማራ አርሶ አደር ከፍተኛ የቴክኖሎጂ እና የበጀት ድጋፍ እንድደረግ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የቤት ሥራ አለበት

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 года назад +2

    እውነትም ወርቅ ዘመንህ ይባረክ ለቁጥር አድካሚይ ሀብት ይስጥህ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-qo8ni4tq4o
    @user-qo8ni4tq4o 2 года назад +4

    እልል ል ጠላት እግር ይበል. አማራራሬሬ. መቼቼም. አይወድቅም አይወድቅም. እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @hayekelmohamed4340
    @hayekelmohamed4340 2 года назад +6

    ሽአመት ኑረልን ወረቅሻ ሥምህም ወረቅ እዉነትም የረቅ አላህ ያቆይልን ጀግናችን

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 2 года назад +6

    አቦ አተ ሰው አላህ እረጅም አድሜ ይስጥህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 года назад +3

    አንድ ሰው በፈጣሪ ሲመረጥና ሲመረቅ እንደ ወርቁ አይተነው የደህንነትና የልማት ጀግና ይሆናል፡፡ አንድ ሰው ደግሞ በፈጣሪ ሲጣልና ሲረገም ሰይጣን በሰው የሚመሰል መሆኑን በተግባር እንደሚያረጋግጡት የተረገሙ ዘረ ባንዳ ትግሬዎች እንደ መለስ ዜናዊ፣ ስብሀት ነጋና እንደሁሉም ዘረ ባንዳ ሰይጣናዊ ትግሬዎች ይሆናል፡፡
    አቶ ወርቁ አይተነው ወሳኙ መሬት ሳይሆን የአየር ተፈጥሮና የውሃ ሀብት ነው፡፡ አማራ አመቱን ሙሉ ማሰራት የሚችል እንጂ እንደ ሌሎች በብርድ ወይም በሙቀት ምክንያት ለስራም ሆነ ለኑሮ እንቅፋት የሚሆንና ተጨማሪ ወጪ የሚያስወጣ ሳይሆን አጋዥ የሆነ የአየር ተፈጥሮ አለው፡፡ አማራ እምቅና አስተማማኝ የሆነ የውሃ ሀብት አለው፡፡ ጣና ሀይቅ፣ 95 በመቶ የተከዜ ውሃ፣ በጣም ብዙ የአዋሽ ውሃና አባይ ብቻ ሳይሆኑ ከአባይም ሆነ ከተከዜ ሳይቀላቀሉ ወደ ሱዳን የሚፈሱ በጎንደርና በጎጀም የሚገኙ ወንዞችን ብቻ በመገደብ አመቱን ሙሉ በመስኖ ቢሰራ አማራ ከሀገር አልፎ መላ አፍሪካን መቀብ የሚችል ተፈጥሮ ያለው ነው፡፡
    በ3 ሺህ ሄክታር ላይ የሚመረት የቆላ ስንዴ በደንብ ተሰርቶ ሁኔታው ከሆነው እስከ 200 ሺህ ኩንታል ስንዴ በሶስት ወር ውስጥ ማግኘት ይቻላል፡፡ 200 ሺህ ኩንታል ስንዴ ከ400 ሺህ ህዝብ በላይ የአመት የዳቦ ፍጆታውን የሚሸፍን ነው፡፡ 200 ሺህ ኩንታል ስንዴ ማለት 20 ሺህ ቶን ስንዴ ማለት ነው፡፡ በሰበቡ እየመጡ በስለላና በተለያየ ወንጀል በመሰማራት በሀገራችን ላይ ዋነኛ የችግርና ቀውስ ምክንያት የሆኑት የምእራባዊያን እርዳታ ሰጪ ነን የሚሉት 20 ቶን ስንዴ ለመስጠት ሲሉ 2 ሚሊዮን ቶን የሚሳጣን የራስን ስራና እድገት የሚያሳጡ ናቸው፡፡
    የእነሱ ምግብ፣ መጠጥና ስንዴ ለጤና ጠንቅ ሲሆን በ2017 በእርዳታ መልክ ለሶሪያ ምርጥ የስንዴ ዘር እንሰጣለን በማለት የላኩት ስንዴ በአይን የማይታይ በሽታ ሆን ብለወው ቀላቅለው በመላክ የሚዘራው ስንዴ እንዲጠፋና ለከፋ ረሀብ እንዲጋለጡ ማድረግ ብቻ ሳይሆን አፈሩን በማበላሸት ከ6 አመት በላይ መሬቱን ከጥቅም ውጭ ለማድረግ ሆን ተብሎ የታቀደ ወንጀለቸው ሲሆን ሶሪያዎች ተንኮላቸውን ስለሚያውቁ በምርመራ ነው የደረሱበት እና ወንጀላቸውን ያጋለጡት፡፡
    ስለሆነም ልክ እንደ ወርቁ አይተነው ሁሉም በልማት በመሰማራት በሶስት ወር ውስጥ የሚደርስን በየማሳውና በየጓሮው በማምረት ራስን ችሎ ከማንኛውም የምእራባዊያን እርዳታ ተብዮ ጠላት ሙሉ በሙሉ ነጻ በመሆን ወዳጅ፣ ታማኝ፣ አለኝታና ጠቃሚ ከሆኑ ከቻይና፣ ሩሲያ፣ ኢራን፣ ቱርክ፣ ህንድ፣ ጣሊያንና ሌሎች የተለያየ እርዳታና እገዛ በመጠየቅ የተፈናቀለ ወደ መደበኛ ህይወቱና ስራው በቶሎና በትክክል ተመልሶ ራስን መቻል ይገባል፡፡

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 2 года назад +4

    Allah yichemireleh Ato werquhe ayitenawu
    Allah hagerachiin Selma yar gelen yarebiiiii

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад +3

    አሚኮ የአማራ ክልል ምንግስት አብይ አህመድ ወሎ ላይ ልዩ ዞን ኦርሞ የምትሉት አቆሞ ወሎ አማራ እጅ ጋላ አይደለም አንድ ክልል ወስጥ ልዩ ዞን የሚባል የላም መርታችንን ለወራሩ ጋላ አንሰጥም 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @dcmariam3650
      @dcmariam3650 2 года назад

      We know you are TPLF, you are evil.

    • @መመመመመ-ፐ7ጘ
      @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад +1

      @@amnuelsolomon30 አወ ሲጀመር ለምን መሬታችንን ህዝባችንን አሳልፈን እንሰጣለን እነሱ አማራን እየመረጡ እየገደሉ እሺ ይቀመጡ እኝ ስው የመግደል ሱስ የለብንም ግን ልዩ ዞን እያሎ መሬታችንን ህዝባችንን ይሰጡና እነስህ ባዳወች እደግና ህዝብ ያስጭፍጭፍሉ ያሁላ ወለጋላይ ስጨፍጨፍ ኦሚኮ ለመዘግብ ይፍራል ለምን የምንግስት አሺከር ባዳ እጅ ለህዝብ አይሰራም ምንግስት የሚለውን ብቻ ይዞ ማቀንገን ነው የሚያቅ እኝ ግን አንርሳውም ወሎም አማራ ነው ባዳ ግን ይጠፍል

  • @markschunemann4144
    @markschunemann4144 2 года назад +3

    አቶ ወርቁ አይበነው ምን አይነት የተባረከች እናት ነው የወለደችህ እድሜ ይስጥህ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነክ ለህዝብህ የቆምክ ጀግና ነህ

  • @nefisa17
    @nefisa17 2 года назад +1

    እውነት ነው መሬታችን ጦም ካላደረ የእርዳታ ስንዴ እየሰጡ ነጮች አያዘንም

  • @hirutegebreselase5569
    @hirutegebreselase5569 2 года назад +4

    Ato Werku you're a legend. For this very difficult time you're standing for your people's and God bless you I wish you long life and you're a gold like your name.

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +2

    ❤ወርቁ አይተነው🇪🇹💪 ሥምን መላአክ ያወጣዋል የእውነት ሠው ነህ ምነው እንደ አንተ የኢትዮጵያ ባለሀብቶች ቢሥቡ የት በደረስን ግን ባለሀብቱ ሁሉ ቱሀን ናቸው በእኛው ደም አብጠው ይኖራሉ ድል ለኢትዮጵያ ከጠነከርን እኛ ከሁሉም የሚበልጥ ሀብት አለን🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @degaregetezzera733
    @degaregetezzera733 2 года назад +1

    ወርቁ ወርቅ ነህ ስምን መልአክ ያወጣል ይባላል :: በርታ የኛ ጀግና ❤❤❤

  • @milireda2877
    @milireda2877 2 года назад +3

    ወርቁ አይተነው እውነትም ወርቅ የሆንክ ባለሃብት ነህ! የ ክልሉን ህዝብ ችግር ከ አንተ በላይ በ አካል ዙሮ በተግባር ያዬ ሰው የለም :: ስለሆነም ለዚህ ህዝብ ደጀን ሁነህ አግዘው!

  • @emaneman-vk1cu
    @emaneman-vk1cu 2 года назад +1

    ወርቁ.እውነትም.ወረቅ.ነህ.እረጅም.እሜ.ከጠናጋ.ይስጥህ

  • @نبوية-ر1خ
    @نبوية-ر1خ 2 года назад +2

    እንደ ወርቁ አስር በኖረ ኖሮ አማራ የት በደረሰ ነበር ግን በአማራ ስም የተቀመጡ ሆዳም አሸርጓጆች

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ በርታ ፡በዚህ አመት ምንም እንኳን ጠላት ምድራችን ላይ ከየአቅጣጫው ቢወጣብንም የታየው የኢትዮጵያዊያን ትብብር እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው ፥በዚሁ ከቀጠልን ጠላትም አይችለንም፥አለም ይቀርብናል ፥ደህነት ሸሽቶን ጥጋብ ይሆንልናል ፥ እግዚአብሔር ም ይለመነናል፥ይባርከናል .....ባለሃብቶችም ሃብታችሁን ከወገን ጋር ተካፍሎ ለመብላት ስላሰባችሁት መልካም እቅድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፤ኢትዮጵያዊ ጀግንነቱ በወራሪው ሃይል ላይ ብቻ ሳይሆን በደህነት እና ረሃብም ላይ በቁርጠኝነት መነሳት አለበት ፥መዋጋት ፥አልሸነፍም ፥እጅ አልሰጥም ፥የእርዳታ ስንዴ አልቀበልም ብሎ እነ አሜሪካን ማሳፈር መቻል አለበት

  • @addisuzemen6046
    @addisuzemen6046 2 года назад +3

    ክፉ አይንካብን የኛ ወርቅ

  • @bahaylugebrmarim4998
    @bahaylugebrmarim4998 2 года назад +1

    Great idea good mind keep it up thanks brother long lived Ethiopia 🇪🇹

  • @isaachun378
    @isaachun378 2 года назад +1

    የማውቃቸው በየዩንቨርስቲው የሚያስተምሩ የአማራ ክልል የግብርና ባለሙያዎች አንድ ሰሞን በአበል አከፋፈል ሲቧጨቁ ነበር: high school እንኳን በአግባቡ ያልጨረሰ እንደ ወርቁ አይተነው ያለ ጀግና ሳይማር የመጠቀ ምሁር ምን አለ ያንን ቦርጫም ፕሮፌሰር ጆሮውን እየቆነጠጠ ስራ እና ሃገር ምን እንደሆነ ቢያስተምርልኝ እንዴት ጥሩ ነበር::

  • @husenmohamed4694
    @husenmohamed4694 2 года назад

    እንኳንእያረክአሳብህብቻይበቃል እባካቺህየማራባስልጣልእንቅፋትእንዳቶኑትአደራ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад +2

    አማራየ ሺ ጅግና አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቁ አይተነው💚💛❤✊✊

  • @hi-vj7jl
    @hi-vj7jl 2 года назад

    ሸህአላሙድንለምንፀጥአለአያተወርቁእረጂምእድሜከጤናጋረተመኘሁ🇪🇹ጀግና

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 года назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የአማራ የቁርጥ ልጅ ኑርልን

  • @desssiedesssiedesew301
    @desssiedesssiedesew301 2 года назад +1

    አበሳየ 100% ተመቸኸኝ ወንድም አለም

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw8727 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የበለጠ ይባረክልህ እንደዉ እንዳንተ ኣይነቱ ያብዛልን !ዘረህ እንደምድረ ኣሽዋ ያብዛዉ!💝 እግዚአብሔር ኣንተን የኣማራ ተሰፋ ኣድረጎሃል ተባረክ!!!!!💚🟡❤️

  • @adisadisu6755
    @adisadisu6755 2 года назад +3

    ወርቅዬ የኔ ወርቅ እግዛቤር ይጠብቅልን

  • @T2ds4s5w
    @T2ds4s5w 2 года назад

    አተ አንድአደለሕም ሺነሕ ሺሺአመት ንርልኝ የኢትዮ ጀግናነሕፈጣሪ ጤናይስጥሕየወለደችሕ እናት የተባረከችነት

  • @emanlala4496
    @emanlala4496 Год назад +1

    ሁሉምሰወ፣አደወረቁአተነወቢሆን❤❤❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад

    ትክክል እኔም ሁሌም ነው የምለው ሀገር መጀመሪያ አንድ ሀገር ላይ ግብርና የወታደር ሆስፒታል ላይ መጀመሪያ እነነኚ ከተሰሩ እናድጋለን

  • @chalyw1450
    @chalyw1450 2 года назад

    ለሺአመትየሚኖር ቢሆን ለወርቁ ይገባዉ ነበር ሁሉም ለበጎ ነዉ የሚባለዉ ወርቁን የመሠሉ ብልሆችን አሣይቶናል እንደወርቁ የመሠሉ ብዙወችን ለማየት እንፈልግአለን

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 2 года назад +2

    Fetari edmi yesthe lila men yebalale

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 2 года назад +1

    Balehabt becha sayehon Jegna emey Ethiopia yewledechew feker sew. 👏👏

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 года назад

    ያካክሳችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ ያማራን ህዝብ አሳለቃችሁት በአማንቀን መሳራውን ለቅማችሁ ለቅማችሁ የማይጠፍ ጠባሳ በአማራ ህዝብላይ ይህናግር መከስቱን መንግስት ጠንቆ ያቅናበር የስለጠኑትን ወጣት አስልጥኖ ሳያስጣጥቅ ዴስእነ ኮበልቻ አስጨርሳቸው እህ እህ ስሚያጣው የአማራ ደም ያአላህ እኒህ የስው ሽይጣን ቁጣህን አውርዲባቸው

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 года назад

    አቶ ወርቁ አይተነውና ሌሎችም የአማራው ባለሀብት እግዜአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንደዚህ ነው ለወገንና ለሀገር በቅን ልቦና ተነስቶ ማገልገል በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን

  • @haimanotseifu2919
    @haimanotseifu2919 2 года назад

    በጣም ጀግና ነህ የምር የኢትዮጵያ ችግር። የቱጋ እንደሆነ የገባህ ነህ ለላውም ባለሃብት። ያንተን ፈለግ መከተል አለበት ከስንዴ ና ጤፍ በተጨማሪ ስኳር ድንች በ ሶስት በ አራት ወራት የምደርሱ ከመሆናቸው ባሻገር አሁን ላለው ችግር። ወሳኝ ምግብ። ነው በ ውሃብቻ በመቀቀል መመገብ ይቻላል

  • @aniya3919
    @aniya3919 2 года назад

    የክልሉ ፕሬዘዳንት ቢሆን የተሻለ ለውጥ ማምጣት ይችላል - ሀብት ከእውቀትና ከህዝብ ፍቅር ጋር ሲሰጥህ እንደዚህ ነው ። እውነተኛ የህዝብ ልጅ መሆኑን ደግሞ ደጋግሞ እያስመሰከረ ነው ።
    እኔ ሌላኛው አብይ ብየዋለሁ

  • @abumodric3545
    @abumodric3545 2 года назад +1

    ወርቁ እውነት ወርቅ ነህኮ 1000 አመት ኑርልን

  • @ሀበላአይርበዉ
    @ሀበላአይርበዉ 2 года назад +1

    ጀግናአላህይጠብቅህእዳተያለዉንያብዛልን

  • @tesfayehabtemariam4272
    @tesfayehabtemariam4272 2 года назад +1

    THANKS🙏🌹 SO MUCH 💪👍OUR HEROE AND PROUDLY ATO WERKU ATENO!) HE IS LIKE SOLDIER AND GENERAL IN ECONOMIC FIELDS 4-ETHIOPIA STANDING 2-DEFANCE!)
    GOD'S BLESSINGS🙏 HIM!))

  • @አይዞሽሀገሬኢትዮጽያ

    የዚህ ሰውየ መመረቅ ከምንድነው አብዝቶ ይስጥህ አርበኛ ወርቁ አይተነው አላህ ይጠብቅህ አባታችን ወንድማችን የእውነት ቃል የለኝም

  • @tariku40
    @tariku40 2 года назад +1

    Wow egazbare yerdahe yedha abate

  • @rahelabebe9955
    @rahelabebe9955 2 года назад

    አቶ ወርቁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥ ከነቤተስብ ገንዘብህ ይባርክ እናከብርአለን እንወወወድአለን ጀግና ።

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን አቶ ወረቁ አይተነው ቃላት አጣሁልህ አባቴ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ። 💚💛❤️

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 2 года назад +1

    አቦ ክልሉን አንተ ብትመራ ይሻላል

  • @ኢትዮጵያ-ተ1ገ
    @ኢትዮጵያ-ተ1ገ 2 года назад

    "ከዛ እርኩስ ፍጡር አማራው ተፋቶ
    ይታየናል ነገ ያሻውን አግብቶ።
    በቃል ኪዳን ፀንቶ ለሱ የሚሆነው
    ከ'ጣቱ 'ሚጠና ወርቁንም አይተነው።"

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 2 года назад +2

    ወርቁ እንደስምህ ወርቅ ነህ ፍጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @husenmohamed4694
    @husenmohamed4694 2 года назад

    እንደውምንላርግህ አንተየአማራአለይታ አላህይጨምርእልህይጨማምርለህአቦ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад

    አወ የአሜሪካ ስንዴ በአፍንጫችን ይውጣ ሀገራቸን ትበቃናለች ኢንሻ አላህ

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz Год назад

    ያብቹ. ውድምነህአተ. አባቲእድሚናጤናይስጥህ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 года назад

    አቶ ወርቁ አይተነው መሰሎችህን ያብዛልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 года назад +2

    ባለህበት ፋጣሪ ይጠብቅህ ጀግናዬ እኛ አሁን መለመን የለብን አንድ ሁነን ወደ ልማት አማራ ክልል ብዙ ወንዞች አሉን መራብ የለብንም

    • @madinahhosin262
      @madinahhosin262 2 года назад

      አቶወርቁአላሕያተአይነትሠወችንያብዛልን

  • @ሰላምለሰውልጆችይሁን
    @ሰላምለሰውልጆችይሁን 2 года назад +1

    አንበሳው ወርቅነህ ያንተ ወገን ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርታልን

  • @moumnhm8874
    @moumnhm8874 2 года назад +1

    እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ እደጊ ተመንደጊ
    ጠላቶችሺ ይውደሙ

  • @እውነትብቻ-ቈ7ኀ
    @እውነትብቻ-ቈ7ኀ 2 года назад +2

    በርቱ

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 2 года назад +2

    Ato Werku fetari yematu salahe edeme yesteh kal atawleh ye ga jegna enwdehalen nurlen Amen Amen

  • @سبحاناللهالحَمْدُِلله-ذ7خ3ع

    ጀግኖ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
    💪💪💪💪💪👍👍👍👌🙏🙏🙏🙏

  • @zebibaemam6615
    @zebibaemam6615 2 года назад

    ያረብ የአላህ ገበሪና ወታደር የረፍት እጀራ ይበላ አተም እድሜና ጤነ ይስጥህ ያረብ 😭💚💛❤️

  • @hi-vj7jl
    @hi-vj7jl 2 года назад

    መከራቢበዛምያልፋልድልለሀገሬ🇪🇹🇪🇹

  • @አለሜአባቴ
    @አለሜአባቴ 2 года назад +2

    ጀግና ወርቁ አላህ ይገዝህ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከናተ ጋ ይሁን እቶ ውርቁ ሺ አመት ኑርልን

  • @woorkymola5659
    @woorkymola5659 2 года назад

    ፍትህ ለሠሜን ውሎ ቤተሠበቻችን በረሃብ ኣለቁ ፍትህ መንግስት የረሣው ለሠሜን ወሎ ፍትህህህህህህህህህህህህህህ

  • @maryedenbel9906
    @maryedenbel9906 2 года назад

    መሬት ወረራ ብለህ እዉነቱ ዘረገፈኮዉ፡ወራሪይ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 года назад +3

    አቶ ወርቁ አይተነው በእውነት የምትመስገን ድንቅ ስው ነው ነህ ረጅም እድሜ ሥልጡን ስው ነህ በዘመናዊ መንገድ ማድርግ ድንቅ ነው አይዞህ ከጎንህ ነን

  • @jonieuole8953
    @jonieuole8953 2 года назад +1

    Jegena ye sew weha leke

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 года назад

    ወርቁ አይተነው አንተንና መሰሎችህን ያብዛልን ያኑርልን

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 2 года назад

    እግዚአብሔርን እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔርን ይባርክህ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 2 года назад

    አላህይጠብቅ ዘንድሮ ቃልይንስናለለአንተ

  • @elroyzeru9312
    @elroyzeru9312 2 года назад +1

    አንተ ጀግና ልዩ ነክ

  • @hope-369
    @hope-369 2 года назад +1

    ሁለም እንዳንተ ቢሆን

  • @gjghgug1913
    @gjghgug1913 2 года назад +1

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴☝️

  • @tigistgonder6015
    @tigistgonder6015 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮይስጥህ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 года назад +1

    ጀግና ናቸው ወረቁ አይተነው

  • @moneeradawood6235
    @moneeradawood6235 2 года назад +1

    ጀግኖቻችን በርቱልን

  • @የድንግልማሪያምለጅነኝ

    እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ

  • @limollll6497
    @limollll6497 2 года назад

    egziabher amlak abzto abzto yibarkeh lela mnemallem endante yalewu yabzalen amlakachen

  • @qw1296
    @qw1296 2 года назад

    የኢቶጀግኖችአላህይጠብቃችሁየኔጀግኖች

  • @gaagaajje8201
    @gaagaajje8201 2 года назад +1

    💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @sososl9133
    @sososl9133 2 года назад

    አቶ ወርቁ አላህ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና

  • @derejezeru5649
    @derejezeru5649 2 года назад +1

    እውነትም ወርቁ ወርቅ ነህ

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 2 года назад +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hailuymichael3377
    @hailuymichael3377 2 года назад

    በርቱ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @khadijabashir5074
    @khadijabashir5074 2 года назад

    ቆፍጣና አቶ ወረቁ አይተነው ጀግና

  • @tesfsyeeshetu4419
    @tesfsyeeshetu4419 2 года назад +1

    ኩራታችን ነህ ጅግና

  • @store8674
    @store8674 2 года назад

    አቶ ወርቁ አይተነይ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @mdet1495
    @mdet1495 2 года назад

    Alah yitebkh Ato werku Ayitenewu😍😘😍

  • @adysadys6970
    @adysadys6970 2 года назад +1

    ጀግና እግዚያብሄር ይጠብቅህ