Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ለዉሃብዩ ሻኪር ሱልጧን የተሰጠ አስገራሚ መልስ በኡስታዝ ወሒድ ዑመር|| @ኒሳኡል መሻሪዕ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 апр 2021
  • #ለተጨማሪ_ትምህርቶች_ቻናላችንን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

Комментарии • 188

  • @ghudttshgfg7326
    @ghudttshgfg7326 28 дней назад +1

    ሻኪር ሱልጧን አላሕ ይጠብቅሕ አምሣያወችሕን ያብዛልን የኛ የሡና ኡሥታዝ

  • @user-vc9zm6tm7g
    @user-vc9zm6tm7g 3 года назад +7

    ማሻአላ ማሻአላ ባረከላሁ ፊኩም ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅል ረጂም ሀያትትትትት ይስጥልን ያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @nurhussen7450
    @nurhussen7450 2 года назад +4

    ኡስጣዝ አላህ ይጠብቃችሁ ግልፅ ያለና ደስ የሚል አረዳድ ነዉ

  • @user-to8qb9nf5w
    @user-to8qb9nf5w 3 года назад +10

    ሱበሀን አሏህ አጂብ አሏህ ከነዚህ ጠማሞች ይጠብቀን

  • @etiora-rabiyosabussinesgro6079
    @etiora-rabiyosabussinesgro6079 Год назад +1

    አስተምሮታቹ ሁሉም ቦታ ተደራሽነት ቢኖረው ብዙ ሰው ከጅህልና ይወጣ ነበር ኢንሻ አሏህ

  • @zadabdo4350
    @zadabdo4350 3 года назад +5

    ሱበሀን አላህ ወላህ አጂብ ኡስታዙና ረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 3 года назад +7

    ባረከላሁ ፊኩም ኡስታዝና ጀዛኩም ኣላህ ኸይራንጀዛእ ኣላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-rk1md8zp8k
    @user-rk1md8zp8k 2 года назад +7

    አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @sitiasiisa3989
    @sitiasiisa3989 3 года назад +5

    Masha Allah, masha Allah 👍👍👍👍🌷⚘🏆🏆🌹 good explanation for us 👍👍👍👍

  • @seadamuhamed2091
    @seadamuhamed2091 3 года назад +3

    ባረከሏሁፊኩም ዑስታዙና ወሒድ አሏህ ይጠብቃቹህ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +7

    አሏህ ይጠብቃችሁ🤗💕💖💖💖💖💕

  • @madarkhamzh7809
    @madarkhamzh7809 Год назад +1

    ኡስታዝ ወላሂ እንተ ትለያለች በጣም ነው ይምዉድችሁ አለሀ ይጠብቅልን የኔ ጀግና ያንተ ሀዲስ በሰማ አይጠግብም በርቱልን

  • @r6648
    @r6648 3 года назад +7

    ስሙንለሰውአወረሰውየሚሳደቡ እንኳውሀብያናቸው ሰውንያጠማል አላህይመልሳችሁ ሱበሀንአላህ ኡስታዜሀያትትትትትት

    • @mrvip5021
      @mrvip5021 2 года назад +1

      አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @hawwahawwa8258
    @hawwahawwa8258 3 года назад +7

    ማሻአሏህ 20tttttኡስታዝ

  • @Lx_Sahid0.3
    @Lx_Sahid0.3 2 года назад +2

    ማሻአሏህ የኛ እንቁ ኡስታዛችን ሸህ ወሂድ አሏህ ይጠብቅልን

  • @snamawderese521
    @snamawderese521 2 года назад +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ተከታዮቻችሁንም ያብዛልን አነሱ ሲሳደቡ አኛ ደሞ በመማር ማስተማር አምናሸንፍ ያድርገን

  • @sofii3558
    @sofii3558 3 года назад +3

    አሏህ ይጠብቅቅ እቁ ኡስታዞቸ እኒህን ሙጀሲማን አሏህ ያጥፋልን ያረብ

  • @user-pt5hu8sc3c
    @user-pt5hu8sc3c 5 дней назад

    ይመቺሁ ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጠበቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @ekru-dn8tm
    @ekru-dn8tm 2 года назад +4

    ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ

  • @hayat.alhabishaye4211
    @hayat.alhabishaye4211 3 года назад +9

    ረሂመሁሏህሽይኹናአልሀረሪይ ተራራውጀበሉ

  • @user-fy5du5lq7y
    @user-fy5du5lq7y 3 года назад +5

    ماشاء الله يحفظكم الله في الدارين ابشروا نمشي قدامنا لا نرجع الى خلفنا

  • @user-cr8vw9qk8d
    @user-cr8vw9qk8d 2 года назад +3

    ኢስቶዛችን ዩንስም አሏህ ይጠብቅል ረጅም ሀያያያያያያያቲቲቲቲቲቲቲ ከአፊያ ጋ ሁላችም የኛ ማሻይኻቻችን ኢንቆች ናቹ የናተ በመሆኔ ኢደሰትለሁ الحمد لله رب العالمين📚📚📚📚📚📚📚📚📚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴📿📿📿🥁🥁👏👏👏🥁🥁👏👏👏👏👏👏❤️❤❤❤️✅✅✅✅ سبحان الله العظيم حفظكم الله تعالى ورعاكم من كل شيء

  • @user-cr8vw9qk8d
    @user-cr8vw9qk8d 2 года назад +3

    حفظكم الله تعالى ورعاه
    الشيخ عبد حسين

  • @hayat.alhabishaye4211
    @hayat.alhabishaye4211 3 года назад +10

    ማሻአሏህ አሏህይጠብቅልንኡለማዋቻችንን የኔጀግናዋችትለያላችሁእኮ

  • @user-bh5vu1ev5j
    @user-bh5vu1ev5j 2 года назад +1

    ማሻኣላህ ባራካላሁ ፊኩም

  • @ruqyar504
    @ruqyar504 3 года назад +15

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ ሣዳት ዝብሎ ይቀደድ። እናት ኑሩልን አቦ

    • @sitiasiisa3989
      @sitiasiisa3989 3 года назад +1

      Aameen

    • @user-cr8vw9qk8d
      @user-cr8vw9qk8d 2 года назад

      አሚን አሚን 🤣❤️

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 года назад +4

      😏😏 ሣዳት ከማል በእናንተ አፍ አይጠራም 😏😏

    • @user-vk9uw6xx8q
      @user-vk9uw6xx8q 2 года назад +2

      ይቅደድሽና ሳዳት ምን አደረገ

  • @user-nf1hf7qe8h
    @user-nf1hf7qe8h 2 года назад

    የኔጀግና ሻኪር ሢልጧን አላህ ይጠብቅልን ያረብ የኛ የተውሂድ ጀግና የተውሂዱ አበሣ የሠለፎች ተከታይ እረቢ ይጠብቅልኝ

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 3 года назад +11

    የኛ ጀግና ኡስታዝ ወሒድ ኣላህ ይጠብቅልን መድሀንት ዉሀብያ ሺ ኣመት ኑሩልንን ሰይዲ ጀዛኩም ኣላህ ኸይር

    • @kuwait6711
      @kuwait6711 3 года назад +2

      ኧረ ባዲቀን እለቁ 👎👎👎👎👎👎👎

    • @sadbadr78
      @sadbadr78 3 года назад +1

      @@kuwait6711 🤮🤮🤮💃💃

    • @sadbadr78
      @sadbadr78 3 года назад +1

      Ameen يا رب🥰♥️

    • @user-rm4hz1mf4q
      @user-rm4hz1mf4q 3 года назад

      @@kuwait6711 ሰህ እነዚህ ጠማሞች

  • @MsNexus-jv6ef
    @MsNexus-jv6ef Месяц назад

    የኛ እንቁ የድን መብራት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @abq265
    @abq265 3 года назад +4

    ማሻአላህ ባረካሏሁ ፊኩም ኡስታዝና ያረብ ረዠም ሀያትን ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይወፉቅልን

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 года назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡስታዞቻችን ረጅም ሀያትትትትትትትትትትትትት ከሙሉ አፊያ ጋር አላህ ይወፍቃችሁ መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን እኛ ሰምተው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ባረከሏህ ፊኩም

  • @seadaseada5764
    @seadaseada5764 3 года назад +2

    ሂድያ ይስጣቼው ያአሏህ በሀቅ ላይ አፅናን

  • @sameerasameera5066
    @sameerasameera5066 3 года назад +7

    ባረከላሁ ፊኩም አላህ የጠብቅን ከዉሀብያ ከሸራችዉ ያረብ

  • @umuhanan6421
    @umuhanan6421 2 года назад +4

    እድሜና ጤና ይስጣቹ አንዳንዶቻችን ጅህልና ይጫወትብናል እንዲህ ስታሰረድን ይገባናል።

  • @abumansoor4162
    @abumansoor4162 2 года назад +1

    Masha-Allaah, ustath Wahid, Barak Allahu bikum,

  • @mariyamidhris7959
    @mariyamidhris7959 3 года назад +4

    የኛ ጀግና እርጂም ሀትትትትትትትት ከሙሉ አፊጋር አሏህ ይሥጣችሁ ይሥ ጣችሁ

  • @zubeyedamusetfa2375
    @zubeyedamusetfa2375 2 года назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Год назад

    ማሻአላህ ጀዛኩሙአላህ መችይገባቸዋል

  • @user-uf8vs8nr4d
    @user-uf8vs8nr4d 2 года назад +4

    አሏህይጠብቅልንንንን ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @khawlathabhiabhi779
    @khawlathabhiabhi779 3 года назад +5

    ሱብሀን አሏህ የነሱ ጉድ አያልቅም ከጥሜታቸው ይጠብቀን ረጅም ሀያት ጀግናው ኡስታዛችን

  • @khairea1116
    @khairea1116 2 года назад +2

    ማሻአሏ ማሻአሏ ያኛ ጀግና አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @-ahlelhakochtube4867
    @-ahlelhakochtube4867 3 года назад +3

    ማሻአሏህ ባረከሏሁ ፊኩም ኡስታዙና
    አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና አብሽሩ ሀቅን ይዘን አገት መድፋት እና ማፈግፈግ የለም እንደዚህ ቀጭ ቀጩን ንገሩልን ሙሸቢሀዎችን

  • @madeena8856
    @madeena8856 3 года назад +9

    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞቻችንን

  • @mahbahidris6360
    @mahbahidris6360 3 года назад +1

    ማአሻአላህ ባረከሏሁፊኩ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @amirshash4559
    @amirshash4559 2 года назад +2

    حفظكم الله وقواكم

  • @UmarFast
    @UmarFast Год назад

    ማሻአሏህ

  • @awelmustafa3173
    @awelmustafa3173 Год назад

    አሏህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 💝

  • @hikmarediwan4709
    @hikmarediwan4709 Год назад

    አላህ ይጠብቃቹህ

  • @sadbadr78
    @sadbadr78 3 года назад +3

    الله يحفظك و استاذ الله يخليك يا رب♥️

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 2 года назад +1

    የኛ ጀግኖች አላህ ያግዛችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @hayat.alhabishaye4211
    @hayat.alhabishaye4211 3 года назад +3

    ያዕቡዱ አሻንጉሊት ሀሀሀሀሀ

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 Год назад +1

    አህበሺ ሀገረ አተረመሺ ሙሺረኮቸ ነቸወ

  • @ghudttshgfg7326
    @ghudttshgfg7326 28 дней назад +1

    ቆይ ወሒዲ የሚባለው ሠውየ ግን ትክክል ጥመት ላይ መሖኑን አይለየውምደ ከአሕባሾች ጥመት አላሕ ይጠብቀን

  • @user-kz1yi1vg4t
    @user-kz1yi1vg4t Год назад

    አላህ,ይጠብቅንን,ኡስታዝእኑወዱሗለን,አላህያቆየንንንንንን,

  • @gh6636
    @gh6636 3 года назад +4

    የኛ እቁወች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @aishakadir1607
    @aishakadir1607 3 года назад +2

    ድብን አድርገሕ ወላሒ ትላለሕ አዎ ይታወቃል አላሕ ይሕዲክ ባሥ ደም ካፌሮች ትቆጥራለሕ ምክንያቱም ከካፊር ጋር መተሻሸት ሥለለመድክ እጂ መግሥትና ዲን በፈፁም አይገናኝም እያወቅክ ሀቅን አትደብቅ ነገ አማኒላሕ ትጠየቅበት አለሕ ደሞ አብድል ወሐብ እጂ ኢብኑ ተይሚያ አይከተሉም ትላለሕ ለሐወላቅወተ ኢላ ቢላሕ ላሊዮ ላዚም ሀቅን ትተሕ ሠውን መከተል ነገሩ መጨረሻው የከፋ ነው አላሕ ወደቀልብሕ እንዲ መልሥሕ የሑል ጊዜ ዱዐኤ ነው

  • @user-hg4mi5yl2p
    @user-hg4mi5yl2p 2 года назад +2

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله مشيخنا الله يحفظكم الله يحفظنا من فتنة الواهابية

  • @hawwahawwa8258
    @hawwahawwa8258 3 года назад +9

    አረውሀብያ ኡኡኡኡ አሏህ ይጠብቀንን

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 года назад

      አረ አላህ ይጠብቅሽ እንዴ ❓🙄🤣🤣🤣🤣 ከንቱ በምን እድልሽ አህለል ሱና ትሆኛለሽ😏😏

    • @hawwahawwa8258
      @hawwahawwa8258 2 года назад

      @@user-lz9ep1ms9l እ ምነው እህቴ በዚህ ሰአትስድብ አሏህ ሂዲያ ይስጥሽ

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 года назад

      @@hawwahawwa8258 ያሠላም ዱአ ነዉ ያረኩልሽ አላህ ሠለፍያ እንዳያደርገኝ ሥትይ😏 ለነገሩ ጀነትም አንፈልግም ብላቺሁ የለ🤣

    • @user-lz9ep1ms9l
      @user-lz9ep1ms9l 2 года назад

      ለራሥሽ ሂዲያ እንዲሠጥሽ ለምኚ አላህን ከጥመት ከሽርክ አዉጣኝ ብለሽ

    • @hawwahawwa8258
      @hawwahawwa8258 2 года назад

      @@user-lz9ep1ms9l ዱዐማድረግም ሽርክሆነዴ በየኮሜቱ እየገባሽከመሳደብሽ በፊት ተመሪ አለዛ ዝም በይ አንድነገርሳታውቂ ስድብ አይደብርሽም ሽርክ ማለት ምንማለትደሁ እወቂ መጀመሪ ተማር ከዛ ተናገር ነው እሚለው ቁራአኑ

  • @user-gu1sd6hf2p
    @user-gu1sd6hf2p 2 года назад

    ጀዛኩም ኣላህከይር

  • @YussufAdem-xg3je
    @YussufAdem-xg3je 7 месяцев назад

    አህባቦች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @alhamdulillahrebilalemin419
    @alhamdulillahrebilalemin419 Год назад

    ያአርብ አላህይጠብቃችህ የኝ እቁወች
    አይ ወሀብያ አላህ የአጠፍችሁ

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 года назад +1

    ዉድ ነገር በብዛት ያነሰ ይመስላል።ሱፍዮች እንቁዎች

  • @user-gf3hs1ik3h
    @user-gf3hs1ik3h 2 года назад +3

    እረ በዱአችሁ የኛዎች😭😭😭

  • @ghudttshgfg7326
    @ghudttshgfg7326 28 дней назад +1

    ግን ኮሜተሮች የትኛው ነው እውነቱ ብላችሑ ነው የኛ ጀግና እያላችሑ ወሒዲን የምታደቁት ይሕን አሕባሽ ቅኑ መገዲ የራቀው የሖነ

  • @madarkhamzh7809
    @madarkhamzh7809 Год назад +1

    ወሃቢያ ማለት አህያ ማለት ነው ምንም ልዩነት የላቸውም ጆሮአቸው እየሰማ እያወቁ ሃቅን አይቀበሉም አለሀ ይጠብቀን ከነሱ ኡስታዝ አለሀ ረጅም ሃያት የሰጣችሁ የኔ ጀግና

  • @user-gl3mw4yk2z
    @user-gl3mw4yk2z 2 года назад +3

    ማሻዓሏህ ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ
    አሏህ ይጠብቃችሁ ።
    ዉሃብዮች። ጥመታቸው ጥግ ድረስ ነው ።

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 Год назад +1

    አህበሺ ሀገረ አተረመሺ

  • @user-gx1oq4oj9f
    @user-gx1oq4oj9f 3 года назад

    ባረካላሁ ፊኩም ውስታዝ ያውሀብያ

  • @ayshaaysha1187
    @ayshaaysha1187 Год назад

    ክክ አላህ ይመልሳችሁ

  • @user-yh9pz8gf4p
    @user-yh9pz8gf4p 2 года назад +1

    ርጅይኤም ሕያት

  • @sikosilo7220
    @sikosilo7220 2 года назад

    ባረካላሁፊኩም ዉስታዝ

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i 2 года назад +2

    ቆይ እናተግን ቁራአን. ያለዉን ሀዲስ ያለዉን ለምን አትከተሉም?

  • @husenkedir2185
    @husenkedir2185 Год назад

    ረድ አድርገህ ሙተሃል አላህ ነገ በዚህ ንግግርህ ይተሳሰበሃል سوف تعلمون من تكون له عقبت دار

  • @husenkedir2185
    @husenkedir2185 Год назад

    አለህ ይመልሳችሁ ቅንኑን መንገድ ይምራችሁ አለበለዚያ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ

  • @madinafantaw4821
    @madinafantaw4821 3 года назад +1

    😘😘😘😘

  • @rahmahh2690
    @rahmahh2690 3 года назад +1

    Ayyy allah tikiklegnawn menged yimran

  • @seadamuhamed2091
    @seadamuhamed2091 3 года назад +2

    ኸረ የዉሀብያ ቅጥፈት ጌታችን አሏህ በራሕመትሕ ጠብቀን. ረቢ ከጥመታቹህ ያርቀን

  • @zone8505
    @zone8505 Год назад

    ሸኪር ቢን ሱልጠን አሏህ ይጠብቅ የታውሂድ ጀግነችን አህበሾች ስለ እሱ አተውሩ አትመጥኑትም እዘው ስለ እምነቹ አውሩ ስለ ቀብር አፈር መብለት ስለመውሊድ ስለ ጨት ስለ ሽርክ አስራር እሱን ስተስተምሩ ነው የሚየምርበችሁ።

  • @user-ks8ez8bh4c
    @user-ks8ez8bh4c 2 года назад +1

    ሳትሞት ወደ ሀቅ ተመለስ

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es 20 дней назад

    ለጂሙአ ሀዲስ እንደጠቀስከው ለእሮብና ለሌላው ቀን ሀዲስ ጥቀስ

  • @rahmahh2690
    @rahmahh2690 3 года назад +1

    Auzubilah demo yasikal

  • @akmelshifa1128
    @akmelshifa1128 Год назад

    Wushetih sigalex new yemitabdew

  • @abedulhakimmeku9969
    @abedulhakimmeku9969 2 года назад +1

    Kedin atwetu sewoch hoye

  • @akmelshifa1128
    @akmelshifa1128 Год назад

    Qidmiya letewhid

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 года назад

    Tenshiye ewekete yizehe yazugnu lekekeugni alke Eko wedeme.....ayi Allah yozenelhe

  • @hayat.alhabishaye4211
    @hayat.alhabishaye4211 3 года назад +2

    እኔምላቹግንኡሥታዝሀቢብኑሩአይደሉም

  • @user-cw3pn3ov6p
    @user-cw3pn3ov6p 3 года назад +7

    ውሀብያ ያላችሆቼው እኮ እናንተ ናቺሁ

    • @user-cw3pn3ov6p
      @user-cw3pn3ov6p 3 года назад +1

      እዉነቱ ነጩ ከነሱ አለ ቢኢዝኒላህ

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es 20 дней назад

    በመጀመሪያ ውሀብያ ብሎ መጥራት ከየት አመጣችሁት

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 Год назад

    ኮህድዎቸ አህበሺ እንደወም ከህፈሮቸ ነቸወ

  • @zekiyanasre613
    @zekiyanasre613 2 года назад +1

    ወሃ ይብላቹ ክክክክክክ

  • @user-cw3pn3ov6p
    @user-cw3pn3ov6p 3 года назад +6

    አላህ ዪምራችሁ እናንተንም ወንድሜ ሻኪር ሱልጣን አላህ ዪጠብቅልን የተውሂድ ጋሻየ ወንድሜ ሳዳትም አላህ ዪጠብቅህ

    • @user-cw3pn3ov6p
      @user-cw3pn3ov6p 3 года назад

      ሀረሪን እምትከተለዉ አንተ እኔ አይደለሁ ኢንሻአላህ

    • @hauhau2873
      @hauhau2873 3 года назад +1

      አሜን

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 года назад +3

      ይገርማል ዋላ የጂህልናው ጥግ ጭራሽ ሙሀመድ አብድል ወሀብ ረሂመሁላህ እምድር ላይ ተውሒድን ዘርተው ነው ያለፉት ቢያውቀው ጠሞ ተማጥመም አላህ ይጠብቀን ሀረሪው ገሏቸው ሂድ በቁማቸው እንድህ

    • @user-cw3pn3ov6p
      @user-cw3pn3ov6p 2 года назад +2

      @@zahrabintbabatube5921 ሳህ አለይኪ

    • @user-le5qt9yq5c
      @user-le5qt9yq5c Год назад

      አሚን

  • @ssssssssssssssssssssssssss9947
    @ssssssssssssssssssssssssss9947 Год назад +1

    ጉድ ታዳ ቀን መርጣችሁ ዱኣ አድርጉ ተብሏልደ ሃገራችን ከሚስን እሮብን ቁጭ እያሉ እየጋረዱ ነውደ ዱኣ የሚደረገው
    አዎ እነሱ ተወሱል ያደርጋሉ በዋሲጣ
    ሃቅ ነው በይውቀብሩ እየተንከባለሉ አፈር እየበሉ

  • @akmelshifa1128
    @akmelshifa1128 Год назад

    qimiya letewhid

  • @rokiyaabase3720
    @rokiyaabase3720 6 месяцев назад

    አህባሾች አላህ ኢዳያ ይሥጣቸው

  • @user-km9kz3go3s
    @user-km9kz3go3s 2 года назад +6

    ዉሀ ያስበላችሁና እናተጫታሞች ቆሻሾች እምታጠሙስእናተ😂😂😂😂ጀግናውሳዳት🥰🥰🥰💪አላሁ ህሐቀሰማዋቲወልአርድ ሱመእስትዋአለአርሽ💪💪💪🥰🥰አላህከአርሽበላይነው

  • @user-ux4ld4os4x
    @user-ux4ld4os4x Год назад

    የኡስታዙን ፣ቁጥር ላኪልኝ

  • @user-kx4kc4ie5z
    @user-kx4kc4ie5z 3 года назад +1

    ብዙ ዋሸህ አንተን እዉነት የምል በርግጥ ከሰረ

  • @sunyechin7247
    @sunyechin7247 3 года назад +2

    ኡስታዙና አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና
    ከዉሀብያ ጥመት አሏህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲 በቀኑ የጨለመባቸው ቢኖሩ እነሱ ናቸው

  • @user-de8kr5ot9o
    @user-de8kr5ot9o 2 года назад

    እስኩት ሠዉ ከረዳማ አላሕ ለምን አሥፈለገ??

  • @user-cr8vw9qk8d
    @user-cr8vw9qk8d 2 года назад

    ኣዑዙብሊህ መጀመርያ ታዓለም ሱማ ተከለም ሳዳቲ ሆይ🙄🙄🙄🙄