Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባለሙያ ነሽ ምርጥ አሰራር ነው፡ወስኝ ቪድዮ ነው የሰራሽልን ።እናመሰግ ናለን ተምሬበታለሁ
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ከለሩ አቀራረቡ ያምራል ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን
ዋው ምርጥነው የኔቅመም ባሞያ እጅሽ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንዴት ያምራል የነ ቆንጆ ምራቅንስንት ግዜ እንደ ዋልኩኝ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የሠራሽው ይህን ቆንጆ like and share
ስላም ስላም አዶናየ ስላምሽ ይብዛልኝ ውዴ በጣም ምርጥ አስራር እጂሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ
ሰላም ለዚህ ቤት ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው አቀራረቡም ከለሩም ቆንጆ ነው ሼር ስላደረግሺን እናመሰግናለን
ዎዉ እዳኑዬ በጥም ባለሞያነሽ ቆንጆ አርገሽ ነው የምትሰሪው ከለሩ ሁሉ በጣም ነው የሚያምረው የሰሩት እጆች ይባረክ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን💕💕💕👌
በጣም ሐሪፍና የተመሠገነ አሠራርነዉ ገና ትላት ነዉያየሑሽ ወዳዉ ሠራሑት ዛሬደሞ ለእግዳ ሥሪየትላቱንአሉኝ አመሠግናለሑ ፈጣሪ ቀጥተኛዉንመገድይምራሽ እሕቴ
@@ፋጡማ-ጨ6ሐ የኔ ውድ አመሰግናለሁ❤❤
ሱላም ሰላም ለዝህ ቤት በሙ።ሰላማቺሁ ብዛት ይበል በጣም ነው የሚያምረው ባለሙያነሽ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ ጉራ በየ እህቴ ላይክ ።
ዋዉዉ አዶኒ በጣም ያምራል ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ አዶናዬ
አዶናየ ፋጣሪ የስጠሺ እውቀት እጅግበጣም ገራሚ ነው ግን እንዳቶፍሪ ብሉኚ ብሉኚ ይላል ወላሂ ማሻላህ ተባረክ ረህማን አላህ ላይክሽርር
በጣም እሚያምርና የሚጣፍጥ ምርጥ ምግብ ነው የኔቆንጆ ዋው እኔም እሞክራለሁ እጅ ያስቆረጥማል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት
ሰላም አዶናዬ የኔ ባለሞያ እጅግ የሚአምር አሰራር ነው የወርቃማ ሩዙ የዶሮው የነጩ ስላጣ ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ share ውዴ
ሰላም እንዴት ናችሁ ያጀማአ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ዋዉ ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን
ሠላምሽ የይብዛ አዶናየዐዉደ ባጣም ደሥሚል አሠራርነዉ እጂሽ ይባአክ የኔባለሞያ
ስላም ለዚህ ቤት በጣም አሬፈ አሰራረ
የኔ ባለሙያ ስፈልግሽ ነበር
ሰላም እዳኑዬ እዴነሽ በጣም ባለሞያ ነሽ ልዩእርገሽ ነው የስራሽው ሱያዩት እራሱ ያስታውቃል እደሚጥም ይሄን የስሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን💕💕💕
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል በያላችሁበት ደስ የሚል የከብሳ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳይሽን ዋው ምርጥ አሰራር ነው ባለሞያ ጎበዝ። ሰላጣውም ቆንጆነው ዋው እናመሰግናለን
አዶናየ ማሻአላህ በጣም የሚያስጎመዥ ምግብ ነው በርችልኝ ውዴ
አዶናዬ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ እማ በርችልኝ ያስጎመጃል 👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹
ስላም ለዚዚህ ቤት ባለሙያ ውዴ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አዶና ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋውውውው ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ነገር ላይክ ሼር
ሰላም ሰላም አደናይ ምርጥ አሰራር ቀጥይበት
ዋው አዶናዬ የኔ ባለሙያ ሲያዩት እራሱ ያስጉመጃል አሰራርሽ ግባቶችሽ ለጤና ተስማሚ ናቸው በጣም ነው የወደድኩት እጆችሽ ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን
ሰላም ሰላምሺ ይብዛልኝ ዋዉዉዉ የኔ ባለሞያ እጆሺ ይባረክ
የአረቦችን ምግብ ኤክስፐርት ሆንኩኝ እድሜ ላንቺ በጣም ነዉ የወደድኩት ልዩ የሆነ አሰራር ነዉ ምራቅ የሚያስዉጥ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ የኔ ልዩ💕🙏
ነፂዬ አመሰግናለሁ🥰🙏
አዶና ችክኑን ጥሩ አድርገሽ ነው የሰራሽው የቪዲዮ አቀራረፅሽ ጥርት ያለ ነው ጎበዝ በርቺ
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ የኔ ወድ እህት አላህ አገርችንን ሠላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ያረብ
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ
አዶናኝዬ የኔ ባለሞያ ሳላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበል 🙏🙏 ዋው ዋው በጣም ለጤናችን ተመራጭ የሆነ እሩዙ ሠላጣው ዶሮው የሠራሽበት የተጠቀምሻቸው ግብአቶቹ ልዩ እና ጣፍጭ እንደሚ ሆን ጥርጥር የለኝም ከባዛ አሰራርን ሼር ስላረግሽን 🙏🙏 እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏👌👌💖
ማሻአላህበጣምቆጆነው አቺቪዶእያየሁሰርቼ ❤❤🎉በርቺልኝእህቴ🎉❤
@@FatumaawolToyib የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ሰላም አዶናየ እደትነሺ ማማየ ሰላም ብያለሁ ማማየ ወው ምግብ አስጎመጀኝ በጣም ያምራል
ጥሩ እና ደስ የሚል አሠራር ነው እንደ የሀገሩ የተለያየ የችክን አሠራር እና ሞያ አለ በጣም ደስ የሚለው ቀላል እና በቀላሉ እንድንሰራ ሼር ስለምታደርጉን ነው እናመሠግናለን።
ፈላናዬ ሁሌም ከጎኔ ሆነህ አይዞሽ ስለምትለኝና የበለጠ እንድሰራ ስለምትለግሰኝ ምክርህ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ
ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውውው የሚገርም አሰራር ነው ቀትይበት ከፍ በይልን
ዋዉ በጣም ቆንጆ ከብሳ ነዉ ባለሞያ 👍👍
wow mert tenam yeruz aserare betam konjo aderegesh new yeserashu doru abesaselu erasu wow new selatau erasu yemwedew aserar new egesh yebarekh
ሰላም ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ባለሙያ ነሽ በርቺ
ሰላም አዶናዬ የኔ ባለሞያ አርፈ አሰራር ነው እናመሰግናለን ውዷ 😍👌👌👍
የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን በጾም እያቁለጨለጭሽ አስቸገርሽን እንጂ
ሰላም ሰላም ዋውው አሪፍ ሙያ ነው ሰላምሺ ይብዛ
ሰላም ሰላም ጥሩ አስራል ጎበዝ እህቴ ያገሪልጅ
ሰላም ሰላም ለሀገራችን ዋዉ ደስ ይላል ዋው👍👍👍👍
ሰላም ሰላም እዴት ነሽ እህት ምርጥ እሩዝ አሰራር ነው ያምራል
አሪፍነው❤❤❤❤
Selam Lanchii yihun adona yee wawu newu abet moyaa senait neny 👌
ዋው በጣምረኝየሩዝ አሰራር
ሰላምሽ ይብዛ አዶናየ ሁሌም የሙያሽ አድናቂን ነኝ ሸር
አቡዬ አመሰግናለሁ🥰🙏
አቡ ሰላም እህቴ ጠፋሽ እኮ እንዴት ነሽልኝ አመሰግናለሁ😘
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እህቴ እናመስግናለን🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ እህቴ
ማሻአላህ ተባረኪ
አዶዬ የምወድሽ በጣም ጎመጀሁ ልዩ ነው በርቺልኝ 🙏🌹
ሰላም ፍቅር ለዜህ ቤት የኔ ባለሞያ ልዮዮዎ ነው እጅሽ ይባረክሰላም ሁሉዎ ከኛ ከዎድ ኢትዮጲዊያን
አዱዬ የሚገርም የምግብ አሰራር ነው! የእኔ ባለሙያ ሁሌም ስራሽ የሚደነቅ ነው ። ብዙ የአረብ ምግቦችን ከአንቺ እንማራለን ብዙ እንጠብቃለን ። ልምድሽን እያካፈልሽን ስላለሽ እናመሰግናለን ።
ሰላም የኔ ቆንጆ ዋው እንደትያምራል🇪🇹🌹
ዋው እንዴት ያስጎመጃል በዚህ ሌሊት አይቸው ተላወሰ አንጀቴ አይይይ 👌
ፈርስት ወንድሜ ክበርልኝ 🙏
ዋው በጣም ምርጥነው ሲያምር ማሻአላህ
Thanks for sharing stay conected like done
በጣም,አሪፍነው,የኔሜሪ,በሪችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዶናየ እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ በጣም ምረጥ የሩዝ አሰራር
ዋውውውውውውውውውውውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ ባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ
በርችልን የኔ ባሌ ሞያ ያምራል
አዱዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍
ሰላም ለዚህ ቤት አዱዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ከብሳ ሲያዩትም ደስ ይላ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር
ጥቁርዬ የኔ ፍልቅልቅ ከልብ አመሰግናለሁ የማኸብርሽ የምወድሽ እህቴ
ሰላም የኔዉድ ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ እማ ዋዉ ገራሚ አሰራር ከብሳ በጣም ትችያለሽ 👍👍💐💐
ራቢዬ🥰🙏
ሰላም ሰላም አዶናየ የኔ ባሌ ሞያ እስክ አብይን ዋውውውውውውውውውው ጎበዚ
አዶናዬ የኔ ባለሙያ እንዴት ነዉ የሚያምረዉ ውዉ እጅሽ ይባረክ እህታችን ከብ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ሙያ ስላጋራሽን ዉዴ 👍👈😍
ሙያ 👌 👌 👌 ገራሚ ነው አዱ ገነት በርቺ እህቴ👍 👍 👍 👍 👍
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ብል አፊያ ብያለሁ መዳም ታድላለች
እማ እጅሽን ይባርከው ዛሬ ሰራሁት ዋዉ በጣም ጣፍጭ ነው ሴትዮየ እንዴት እደወደደችው ተባርኪ
መሻአላብያለሁ የኔባለውያ
ዋውውው ያምራል😌😌
ሰላም በጣም ሀሪፍ ነው ውድ በርችልኝ
የኔ ባለሟያ አዶዬ እጅሽ ይባረክ ዋው በጣም ያስጎመዣል በጣም ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ ፆም ባይሆን መብላት ነበር አስባልሽኝ ሆ
ሰላም እዚህ ቤት እንደት ያምራል
ዋውውውው በጣም ያምራል
selam selamwaaaw btam balmya adoy btam enamesgenalen gobez nesh
አሰላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ በርቺ ውዴየኔ ባለሞያ
የኔ ጎበዝ በርችልኝ ዋው ነው❤❤❤❤❤
ውይ አዶናየ እንዴት እኖደሚጣፍጥ መንም ጥርጥ የለውም የኔ ቆንጆ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ማሬ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ🥰🙏
ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ፍቅር ሰላም ለኢትዮጵያ
ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ
አዶናዬ የኔ ልዩ እጂሽ ይባረክ ምርጥ ከብሳ ነው😍👍👌
ሰላም ሰላም በርቺ አዶዬ
አዶናዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም የሚያጎጎ ምግብ ነው የሰራሸው እጅሽ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰🙏
ዋዉ adona አስጎመጀሽኝ ወዴ ልመጣ ነወ
ውዴ መጥቻለሁ በርችልኝ💗💗
መሸ አለ ተበረከለ ደሲ ይለል
ማሻአላህ ሰላጣው ምንምንዲነው በተረፍውበርቺ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አዶና ዉዴ የኔቅመም እሽን ይባርክ አስራርሽ ያስጎመጃል በጣም ሚያምር አሰራርናዉ እኔም አንድቀን እሰራዉ አለሁ ለሰኦቼ ኢንሻአላህ ፍጣር ባለሽበት ይጠብቅሽሆዴ
ዋው ዋው ብያለው ወደር የማይገኝለት እንዲህ ቢሆን የማይባልለት ባጠቃላይ አንደኛ የሆነ የአረቦች ምግብ ነው በሚደንቀው ሞያሽ እየተደነኩ የእኛ ልጅ በመሆንሽ ኮርቻለው እንደዚህ ምርጥ አድርገው እነሱም አይሰሩም የሰሩ እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ከልብ
አዱ ገነት በጣም ምረጥ የዶሮ ጥብስ (አኒድ)አሰራር ነዉ. 👍
ሱሱዬ ወንድሜ አመሰግናለሁ🙏
እደዚህነውየምሰራውእኔ❤❤❤
የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው ስሪው
ሰላም ሰላም ጤና ይሁን የገሬልጅ
❤ጎበዝ
Wow nice sis 🌹
selam lezi betEnezihen hulu kimemoch wendelate keyet yametal bilesh new gin temesche ayehush siseri...mebilat yichalal wey ke migibu

ሰላም ፍቅር ለዜህ ቤት የኔ ባለሞያ ልዮዮዎ ነው እጅሽ ይባረክ
ሰላም ሁሉዎ ከኛ ከዎድ ኢትዮጲዊያን

selam lezi bet
Enezihen hulu kimemoch wendelate keyet yametal bilesh new gin temesche ayehush siseri...mebilat yichalal wey ke migibu