"ልማር ነዉ" አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ( Limar Nw New Ethiopian Comady) 2023

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 578

  • @Sariy177
    @Sariy177 Год назад +139

    ብርቁ እና እናቱ በሰይፉ ፈንታሁን ቀርበዉ ትክክለኛ ማንነታቸዉን ያሳዩን የምትሉ 👍👍

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 Год назад +5

      ሁሉም የምን መለየት

    • @awelmohamed9180
      @awelmohamed9180 Год назад

      የብርቁ አዲናቂ

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Год назад +4

      @@hannasalam672 እውነት አድሊ ናቸው የሰው ሞራል መንካት ምንድነው
      ይች ጠይም ሴት ምን ይወጣላታል ሌሎች ሁላቸውስ ቢሆኑ ምን ሊወጣላቸው
      በየኮመንቱ ሁሌ ብርቁ ና እናቱ እያሉ ይለፈልፋሉ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Год назад

      @@hannasalam672 ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Год назад

      @@awelmohamed9180 ውዴ ደምሪኝ

  • @user-dd3zx4mq9e
    @user-dd3zx4mq9e Год назад +68

    ወይኔ ግን ባሁኑ ሰአት ከፈጣሪ በታች እናተ ባትኖሩልኝ በጭቀት እሞት ነበር በጣም ነዉ የማመሰግናችሁ ሁላችሁንም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የዘመናችን ምርጥ ተዋናይ ብያችኃለሁ በተለይ ብርቁዬን ስወደዉኮ የኔ የምርጦች ምርጥነህ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Год назад +64

    የርጉዟ አድናቂወች 😂 የት ናችሁ

  • @ayniyeashebr9916
    @ayniyeashebr9916 Год назад +97

    የብርቁ አድናቂወች የት አላችሁ

  • @nest1108
    @nest1108 Год назад +76

    ብርቁ መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነዉ የሚተውን ! አደናቂዎቹ አስተያየታችሁን ግለጹልኝ ❤️💛💚

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 Год назад +1

      አመሠግናለሁ

    • @seni7013
      @seni7013 Год назад +1

      እውነት ነው ብርቁዬ💞ነብሴ የሳቄ ምንጭ የተዋጣለት ድንቅ ተዋናይ በቃ ሁለ ገብ የሆነ ችሎታ ያለው አንደኛ ነው ።

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Год назад +1

      @@seni7013 ውዴ ደምሪኝ

    • @kanatube9650
      @kanatube9650 Год назад

      መማር አይወድም ነግሮሻል

    • @f.8096
      @f.8096 Год назад +1

      @@Concordtv123 ወላሂ ብርቁ ሁኖ የሚተውነው በሳቅ ነው የምጨርሰው ሁሉም ይችላሉ ነገር ግን እናት ሁና የምተውነውና ብርቁ ይለያሉ

  • @user-li6ot6fr5w
    @user-li6ot6fr5w Год назад +32

    😂😂😂😂 ይመቻችሁ ምርጦች መምህር ጨረቃ እና ተማሪ ብርቁ በርቱ ደስ ትላላችሁ 😍😍

  • @ema1409
    @ema1409 Год назад +16

    ማነዉ እንደኔ ሰራዉን ጥሎ የሚያቸዉ🙈🥰🥰

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 Год назад +6

    እርጉዚት በእጣም ነው የምወድሺ የጤፍ እጎቻ ፣የማር ወለላ ነሺ የኔ ማር 💐💐💐💐💐

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx Год назад +8

    የመዳም ቅመሞችዬ እመአምላክ ወቶ ከመቅረት ትሰውራችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን🙏❤️
    የድራማው አድማቄ ብርቁዬ ስወደው የኔ ልብ ውልቅ ❤️🌹💞🥰🥰

    • @mulumengistu415
      @mulumengistu415 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 Год назад

      አመሠግናለሁ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +11

    ብርቁ አንተስ ትለያለህ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድረስህ 🙏🙏🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +5

    እንዳንቺ ያለ አስተማሪ እንባዬን ጨረስኩ ሐመሩሃ ሐመረሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Год назад +5

    ወላሂ በጣም አስተማሪ ናችሁ ፊልም ድራማ እያሉ ከሚላላጡ ታዋቂወች ፣ እናት አንደኛ ናችሁ

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 Год назад +33

    የብርቁ አድናቂወች የት ናችሁ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚 እና ደግሞ በስደት ያላችሁ ጓደኞቸ በያለንበት ፍጣሪ ይጠብቀን ላገራችን መሬት ያብቃን አሜን (3)

  • @zeynb5682
    @zeynb5682 Год назад +3

    ያያስቻለ መጠጫ ዋንጫ ጎበዝ ጎበዝ ዋናው ዋንጫን መያዝህ

  • @emebtemebet7427
    @emebtemebet7427 Год назад +9

    የብርቁ የእጀራ እናት ስወድሽ!!

  • @sikosilo6386
    @sikosilo6386 Год назад +2

    የዛሬው ለየት ያለ ነው ወየው 🤣🤣🤣🤣ሞትኩ
    አቦ ፈታ በሉ 🥰😍😍❤️❤️❤️🤣🤣🤣

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Год назад +20

    እንኳን ደህና መጣችሁ አይ ብርቁ ስወድዳችሁ ❤️❤️❤️👈😁😁😁 ማነው እንደኔ ገጠር የናፈቀው አይይይይ 👍👍

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 Год назад +1

    ኸረ ኡኡኡኡ እንደ እብድ ብቻዬን በሳቅ ገደላችሁኝ ኡፍፍፍ ቀናችሁ ይባረክ አቦ አይ ብርቁ እኔ ማልቀስ አልወድም አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-qf2qw1vg6x
    @user-qf2qw1vg6x Год назад +17

    ብሩቁዬ በጣም ነው የማደቅህ 💞👌😍ሁላቹም ችሎታ አላቹ

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Год назад +20

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ !😍

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t Год назад +4

    ሁለት ወር ከሁለት ሰንበት ዘለኩት🤣🤣🤣የኔ የሴት ደርባባ ስወድሽኮ የኔ ጨረቃ እመብርሀን ትቅረብሽ የቅዱስ እሩፋኤል ፀበል ጠጪ መልካ እሩፋኤል ፀልይ ቅዱስ እሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን ስለሆነ የምጥ ጭንቀት ይቀንሳል 🥰

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 Год назад +1

      እሺ እናመሠግናለን

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 Год назад +14

    የብርቁ አድናቂወች እስኪ እንያቹሁ 👍👍👍

  • @zed.ethiopia6314
    @zed.ethiopia6314 Год назад +5

    ምርጦች የሳቃችን ምንጮች የዘንድሮ ብርድን በናንተ ሳቅ እየተወጣነው ነው በርቱልን

  • @ebz1040
    @ebz1040 Год назад +5

    በርቱ ጎበዞች በናንት እንፅናና እንሳቅ እንጄ በሌላው ነገርማ ልባችን ተስብሯል

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Год назад +8

    ተምራ ቁጭ ብላለች ብርቁ ይሄው እኔም ሳልማር ቁጭ ብያለው አላለም. 😂😂😂

  • @seni7013
    @seni7013 Год назад +23

    😂😂😂እረ በሳቅ ገደላቹህኝ እፎይይይ😂😂😂ሐመረሒ😂😂😂😂አቦ ይመቻቹህ 👍👍በርቱልን ምርጦችዬ💞💕💞

    • @zamzam372
      @zamzam372 Год назад

      ወይኔ ዘድሮ እኔ ወላሂ ተጃጂየ ሞትኩ አብሬ እደው በሳቅ እባየን ጨረስኩ ሀመረሂ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Год назад

      @@zamzam372 ውዴ ደምሪኝ

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +11

    ሌላ አይደለም ያየሁት ቁርበቱ ወይኔ ትዝታ ኡፍፍፍፍ 😢በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያብቃችሁ አሜን፫ በሉ 😢❤

  • @nigstigebremeskel7010
    @nigstigebremeskel7010 Год назад +14

    የእውነት በጣም ነው ምትቹሉቱ ይመቻቹ በርቱሉን::

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 Год назад +6

    ምረጋጋበት የስደት ማስረሻ ስወዳችው በተለይ ብርቁ

  • @jojolove791
    @jojolove791 Год назад +1

    አስተማሪት ትግስትሽ አይ ብርቁ ፈታ ነው ያረጋችሁኝ😍🤣🤣🤣 ምን መሆን ትፈልጋለህ መቀመጥ እውነቱን ነው ተምረው ቁጭ ነው🤣🤣🤣

  • @birhanbirhan7444
    @birhanbirhan7444 Год назад +2

    የብርቁ የእንጀራ እናት #

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Год назад +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ..ሀመሩሁ ሀመረኸ ወየው በሳቅ

  • @user-qk9tn7fy5b
    @user-qk9tn7fy5b Год назад +3

    ይች ሴትዮ ግን የእውነት እርጉዝ ናት

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Год назад +9

    ወይ የትምህርቱ ነገር 😂😂😂ሆደን አቆሰላቹህኝ 😁😄😄😂😂💖💖💖

  • @yitu8355
    @yitu8355 Год назад +1

    ጨረቃ ድሮ እንዳንቺ አይነት አስተማሪ በገኝኮ ኖሮ ይህኔ ሰዎች የደረሱበት እደርስ ነበር😂😂😂

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +1

    😀😀😀😀 ተማሪ እና አስተማሪ ትወናችሁ ምርጥ ነው 👏👏👍👍
    ይህ ግሩፕ ሁሉም ችሎታ አላቸው ገፀባህሪአቸውን ተወጠውታል እንትና እንትና እያላችሁ ልዬነት አትፍጠሩ ተመልካቾች

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Год назад +9

    ትምህርት በጣም ያስቃል ያያ አስቻለ መኪና ያያስቻለው ሱሪ ያያስቻለ ማስንቆ 😂😂😂

    • @alemgirma8326
      @alemgirma8326 Год назад +1

      ያያስቻለ ሚስት ጥላ ያያስቻለ መጠጫ ዋንጫ ያያሰቻለ እንቁላል ያያስቻለ ሻይ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 Год назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-hb8zz2zm4j
      @user-hb8zz2zm4j Год назад +2

      @@alemgirma8326 𝒌𝒌𝒌𝒌𝒌 አያስቻለ ግን ያስችላቸዉ 😂😂

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Год назад +2

    ክክክክክክ
    ኧረ በሳቅ ሞትኩ ከተማሪው አስተማሪነኝ ባይቱ
    ይመቻችሁ ብርቁየ ጨረቃነሽ አለ

  • @wendosentutorials9925
    @wendosentutorials9925 Год назад +5

    ብርቁ በጣም ነዉ ማደንቅህ፡፡ በጣም ነዉ ምታምሩት የምር፡፡ እባካችሁ አህንም ቶሎ ቶሎ ቪዴኦ ልቀቁልን፡፡

  • @zamzam372
    @zamzam372 Год назад +2

    እረ የዛሬውስ ያበደ ነው ወየውኔ በሳቅ ፈነዳሁ ዘ የተደፋ ዘቢል አላለይም እህየ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 Год назад +1

    ብርቁየ በመዳንህ ደስ ብሎኛል አስተማሪዋም በጣም ተወዳጃ ጥሩ እይያስተማርሽው ነው ::እኔማ ስቄ መሞቴ ነው እናመስግናለን በርቱ::

  • @gggu5782
    @gggu5782 Год назад +3

    የኔናት በጣምነውየምትመችኝ የብርቁአስተማሪ የጨረቃ አድናቂነኝ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Год назад +3

    ወይ አስተማሪይ ቂቂቂቂ ደስ ስትሉ ሁለት ጣፋጮች ሰዎች በርቱ ብርቁ አያ አስቻለ ሲያገኛቸው ምን ይላቸው ይሆን?

  • @workutube7422
    @workutube7422 Год назад +4

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ያለው የገጠር ድራማ በርቱልን በርቱ

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Год назад +6

    የእያስቻለው ሚስት ጥላ እሷ ብቻነች ደህና ጥላ የምትይዝ አሳቃችሁኝ 🤣🤣

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Год назад +2

    ተማር ልጄ አለች ጨረቃ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Год назад +4

    ዋውውው🤣🤣🤣🤣አስተማሪ እና ተማሪ✍️❤❤❤❤❤❤

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Год назад +1

    ክክክክክክክክክ እረበሳቅ ገዳልችሁኝ ሞንደል ሞንደል ያሉ አለች ፊደሎችን ክክክክክክክክክክ አይብርቁ መቀመጥ ክክክክክክ በእውነት እናንተ ባትኖሩ በምን እስቃለን

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Год назад +2

    እኔ የምለው ይፕብርቁ አስተማሪ ሁሌም እርጉዝ ነሽ

  • @user-dn7cd9qd9j
    @user-dn7cd9qd9j Год назад +1

    ሁለቱም ይመቹኛል የየራሳቸዉ ደስ የሚል ተሰጥኦ አላቸዉ ።

  • @user-hu9vh6dp4y
    @user-hu9vh6dp4y Год назад +2

    በሰፈራቹ ንብረት እና ቅርስ ያለቸው አያ አሰቻለው ብቻ ናቸው እዴ ክክክክክክክክክክ

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 Год назад +1

    በሳቅ ገደልሽን thank you for sharing

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад +11

    😁😁😁😁😁😁 ወይኔ ዶሮይቱ የለሌችበት እቁላል አላለችም 😁😁😁 ጎበዝ መምህርት😁😁😁😁😁😁

    • @zamzam372
      @zamzam372 Год назад

      ገደሉነኮ በሳቅ 🤣🤣🤣😂😂😂😍🥰🥰👌

  • @user-sr5dy4sn3w
    @user-sr5dy4sn3w Год назад +1

    እጂግ በጣም ነው የማደንቃቸው ደስታንና ፍቅር ነው የምታስተምረው እውዳችዋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zuzutuba4436
    @zuzutuba4436 Год назад +8

    ብቃታችሁን ሣላደቅ አልልፍም 😘😘😅😅😅😅

  • @yal1907
    @yal1907 Год назад +5

    ብርቁ ልቤን ፍርስ አደረከው he’s so gifted and funny I love you guys

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 Год назад +1

    ሚላቶ ሀ 😂😂ህ እህ😂😂ሀመረሁ ሀመረሂ ኧሯ እየተማርን

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 Год назад +8

    እልልልልል መጡ😍😍😍

  • @user-bn4jl1ik1d
    @user-bn4jl1ik1d Год назад +2

    ያያስቻለው ቁልፍና መኪና ወይኔ በሳቅ
    የጅብ ትልቅ ወንድም ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Год назад +1

    እሩጎዞ በጣም ነው የምወድሽ ጎበዝ ነሽ በጣም

  • @ergomustefa8841
    @ergomustefa8841 Год назад +2

    ወይኔበሳቅሞትኩ

  • @seniyani5881
    @seniyani5881 Год назад +1

    የኔ ጨረቃ ሐመር ሁ ሐመር ኋ አላለችም ብርቁየ ስወዳቹህ

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Год назад +5

    ሀያ አስቻለዉ እንቁላል ይጥላል አላለይም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የሳቄ ምንጮይ🤣

  • @Maryg05
    @Maryg05 Год назад +1

    እረ ጨረቃ በጣም ነው የተማርሸው በሳቅ ገደልሸኛ በጣም ችሎታ ያላችሁ ናችው በርቱ ሁላችሁም ከአሜሪካ

  • @rometesfaya4387
    @rometesfaya4387 Год назад +3

    እኔ ድራማ ነው ማለት ይከብደኛል በጣም ነዉ የማደንቃችሁ ከልቤ ሁላችሁንም

  • @malakuamadeamadegichamo450
    @malakuamadeamadegichamo450 Год назад +3

    ሁሉም እንዴ እናንተ ብሆን እንዴት በደግን
    ዳስ ስትሉ 👍👍👍👍👍

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 Год назад +1

    በርቱ ደስ ስትሉ 😜🤣🤣አውይ መምህርና ተማሪ ለሁለት ወር የያዝሽውን ነው አላለም አይ ብርቁና ጨረቃ የጨረቃ ድምፅ በጣም ያምራል🥰

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Год назад +3

    ምርጥ ተዋናይ እኮናችሁ ስወዳችሁ በጠዋቱ ሆደ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ❤❤❤👌👌👌

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker151 Год назад +1

    እቺ ሴትዮ የእዉነት እርጉዝ ነች ወይስ ለድራማዉ ብቻ ነዉ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +2

    የእውነት ግን ነፍሰጡር ነሽ ከሆንሽ በሰላም ተገላግለሽ ለመሳም ያብቃሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ ሁላችሁም ታዝናኑናላችሁ በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Год назад +4

    ያያ አስቻለዉ መከራ አይ ፍርጃዉ 😂😂😂😂😂😂😃😂😃

  • @mekides
    @mekides Год назад +2

    እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ መታስብያ አደርሳችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ ክክክ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Год назад +1

    ኧረ በሳቅ ነፈርኩ ያያ አስቻለው እንቁላል ኧረ ብርቁ ያተስ ከፋ 😂😂😂🤣🤣🤣 😁😁😁😁😁

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 Год назад +2

    እጉዙ እዉነት ነዉደ ግን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +1

    ሰላም ችሁ ይብዛ ወገኖቼ 💚💛❤ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ውይ ይችን ጠይም ሴት ትወጣት አለባበሷ ደርባባነቷ ሁለነገሯ ብርቁ ብእውነት ሁላችንም ትችላላችሁ ቃላት ያጥረኛል ነላተ ሁላችንም እኖዳችሆለን ከልብ እናመሰግናለን ❤💛💚🌹😘

  • @mikyasoryon9475
    @mikyasoryon9475 Год назад

    ማንደድም ማናደድም ታውቃለህ አሯ እ ምርጦቼ በርቱልኝ።

  • @fahofaho
    @fahofaho Год назад +2

    የብርቁ አዲናቂ ነኝ ትለያለህ ብርቁየ

  • @rakold8482
    @rakold8482 Год назад +1

    መምህሪቱ ዛሬ እብሩቁ ጋራ አዴኛ ነቸው

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Год назад +1

    እደው ስወዳቹህ አይብርቁ እቁላሉ የየትኛይቱነው አለ አቤት አዝግነቱን ስወድለት ብርቁ

  • @user-us2rr2oe7t
    @user-us2rr2oe7t Год назад +4

    አር የብርቁ መምህር ምበሳቅ ገደለችኝ

  • @habibanuru9068
    @habibanuru9068 Год назад +2

    አስቻላው ዬት ነህ ክክክክክል አረ ኡ ኡ በሰቅ ሞትኩ አረ ሁሌም ኑ ሰቅ በሰቅ እንሁን

  • @azizatube172
    @azizatube172 Год назад +3

    ግን መቸነው እምወልደው የቁርቁ እናትያ😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +1

    🤰100%👌👌👌👌አንደኛ ናት 💝

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e Год назад +1

    በርቱበጣምአሪፍነው

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 Год назад +3

    እረ በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም ደብሮኝ ነበር

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Год назад +1

    አቤት ክወና ተምሮ ማስተማር እንዲህ ነዉ ስወዳት መቸ ነዉ የምትወልድ

  • @wubitadane958
    @wubitadane958 Год назад +4

    መጡ መጡ....ኑ ቶሎ ገባ ገባ በሉ እንያቸው።

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 Год назад +2

    በርቱልን ዉዶቸ ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ

  • @hanayerdaw5798
    @hanayerdaw5798 Год назад +4

    ውይ ዛሬስ በሳቅ ሞትኩ😄😄😄😄

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Год назад +2

    ድ ድመት ድ ድባ ዝ ዝሆን ያያ አስቻለው መኪና ክክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @banchu3147
    @banchu3147 Год назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂ተምረን እኛም ቁጭ ብለናል ብርቁየ ስታምሩ እኮ በርቱ የሳቃችን ምክንያት

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 Год назад +1

      እሺ እናመሠግናለን

  • @hekmahhekmah5823
    @hekmahhekmah5823 Год назад +2

    መጡ መጡ መጡ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 Год назад +1

    እውይ እሳት ልሙቅ ጎበዝ ተማሪ ደስሲል ለዚ ስል ይሄንን ድራማ በጣም ወደድኩት❤❤❤❤

  • @bezayemaryamliji1684
    @bezayemaryamliji1684 Год назад +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ደብሮኝ ነበር መጣችሁልኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ በኮሜንት

  • @user-el4yw1er6u
    @user-el4yw1er6u Год назад +1

    እናተ ሰውች ምንላርጋችሁ ♥♥♥♥♥♥♥ሆዴንአቆሰላችሁት ቀንበቀን ልቀቁልን ሌላም ድራማ አልፈልግምነበር ዴጋግምሜነው የማያቸው

  • @zinetmohammed6914
    @zinetmohammed6914 Год назад +3

    ይች ሴትዮ የእውነት እርጉዝ ናት እንደ

  • @user-ck8rh9cu3u
    @user-ck8rh9cu3u Год назад +1

    መምህር፡በሳቅ፡ሀመሩሀ፡ሀመሪሁክክክክ

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад +4

    ተዋቸው እነሱ የተማሩ ናቸው በግዜ ወደቤታቸው ገብተው😂😂😂😂😂😂

  • @haimanottareku4474
    @haimanottareku4474 Год назад +1

    ይመቻችሁ በዚ ጊዜ እናንተ ባትኖሩ በምን እንስቅ ነበር

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Год назад +2

    በሠቅገደሉኝ ማረኝ አሥተማሪየ ሁለትሠበት እንደትነዉ የቸልከኝ አላለችም🌹🌹🌹🌹❤❤❤