Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/f0xDSvaiq4s/видео.htmlsi=VKr0en4XZNv_LfFY በሉ አበርታቱኝ ለልጆቸም ዱአ አድርጉልኝ የተለያየ በስላም ይገናኝ ላይክ ስብስክራይብ እያደርጋችሁ👍👍👍
በሰላም ልጆቻችን ቤተስቦቸችን ጋር ያገናኝን
ግን እጅሽን አፍሽ አትጨምሪ
ምንአሳማለሺ ተገባቸገባቸዉ ታልገባቸዉ ተያቸዉ አች አጃሺ ከተሳካልሺ ምቸገረሺ
እሽ
የዱባይ መዳሞች መች እንደ ሳኡዲ ምንም ጥሩ ቢሆኑ እረፍት አይሰጡም አላህ ያበርታሽ
አይዞሽበየኔ ውድ ከሳውዱ ስደትሽ ተማሪ መስራት ብቻም ሳይሆን አያያዝን እንልመድ አላህ ለልጆችሽ ያጠንክርሽ ሀዩየ በርች
ጥሩ ሰው ናቼው እንድህ ገና ሳትገቢ ስልክ ላይ የተጣድሽው 😮ማሻ አላህ አላህ ይገዝሽ።በጣም ከባድ ነው ኢትዮጵያ መኖር አይችልም ሪያል ተለምዶ ጉድ የኛ ነገር 😢
😂😂😂😂 ጉድኮነው እኔም ገረመኝ
እሱእራሱ ደፍረቷ ሰልክይዘሺ ቁጪ ክክክእኔም ማታዉኑነዉ ሸበካእሚሰጡኝ በልጀናፍቆት አመሌተቀይሮ 4ቤትገባሁ አልሀምዱሊላህ አሁን አድቤተአድአመትሊሞላኝነዉ ብቻ ከልጂመለየትከባድነዉ አይይይ አብሺሪ
ደምራኝ😅
እሙመአዝ እውነትሺነው ድራም እናእሪያል የተለመደ ኢትዮጰያ መቀመጥ አይቻልም መገን
እደው መጨረሻችን ምድነው ??
ወይኔ ጉዴ አንች ያልተቀመጥሽ ሀገር ታድያ ማን ሊቀመጥ ነዉ ኦረ አላህን ከናማር የበላያችንን ሳይሆን የበታቻችንን አይተን እንኑር ቤት አለሽ መሬት ገዝቸ አርሻለሁ ብለሻል ጤና አለሽ የኢማን ማጣት ይሄ ሁሉበአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነች ሴት ካለ መኸረም መጓዝ የለባት ከቱ ለእዱኒያ ታድያ በፌት ሳናቅ ስደት የወጣነዉ አሁን እንደት እንግባ አላህ ኸይር ይሻልን እኔስ ፈራሁ ከምር
የኔውድ ሰው ሲያገኝ ይብስበታል ዋናው ኢማንነው በያዝነው መብቃቃትነውጂ ዱኒያ እንዴሆነ ያሰክራል ወላሂ ያላገባነው እየሄድን እናግባ እነሱስ ወልዴው ማረጋቼውን አይተውነው ሆሆሆ እኝ ለማን እንኖራለን
እዴ አኗር ቦሌ ሁኘ ነገርኩት አልሺ ቆየሺ እና ከገባሁ ነው የሰማው አልሺ አትቀላቅይ ከዛ መሀላ ታበዣለሺ ጃሂል መሀላ ያበዛል ድንሺን ተማሪ
አይዞሽ ብር አታባክኒ አትላኪ የሁለት አመትሽ ቁጥር አድርገሽ አገርሽ ግቢ ልጆች በእናት እጅ ሳድጉ ደስ ይላልል
እንኮን በሰላም ገባሽ ያረቢ እኮ ልጆችሽን ትተሽ መጣሺ
እኳንሰላምገባሽ ዩቲ❤❤❤❤
አብሽሪ ሀዩየ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ❤❤መሸም ያልርምክንያት ስደትን አልመረሽም ሁለተኛ እና. አብሽሪልኝ❤❤❤❤
ፈጣሪ,ልጁቹሺን,የጠብቅልሻላሺ❤❤❤
አብሽሪ ሀዩየ አላህ ያበርታሽ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህትዋ በርቺልን ❤❤❤ተመስገን
ያረብ ሀዩየ ላይቭ ገብተሽ ነበር የለሁም በቃ ዉነት ነዉ መጀመሪያዉ ያማረ እስከመጨረሻዉ ነዉ አብሽሪ አላህ ያጠንክርሽ ልጆቹንም አላህ ያሳድጋቸዉ
እኳን በሰላም ገባሺ እህት በፊት እሄዳለሁ ስትይ ስለነበረ እኔ አልሄዶም ስትይ አላመኩሺም ሲሳካ ብለሺ ዝም እዳልሺ ነዉ የተረዳሁት
አብሽሪ ሀዩየ ምንምአይሆኑልጆቹ እናቶቻችንንን አላህእድሜናጤናይስጥልንብቻአችዉ ምንምአይሆን አማርየ❤❤❤አኖርየኔዉመለየትአድሴአደለምአለስትኝ ሰምቸአልቅሸልሞት😢
አብሽሪ ጠንክሪ ስራ ቦታ ሌላ ሰራተኛ እለለበት ቢሆን ጡሩ ነበር ግን አብሽሪ ራስሽን ጠብቂ
አላህ ይገዝ አለምክናያ ማንም ስዴትን ምርጫ አያዴርግም ልጆችሽን ትተሽ
በርች ሀዩ አላህ ጥሩ ስራ ያድርግልሽልጆች ምንም አይሆኑም ትንሽ ጊዜ ነዉ ቢናፍቁም
አብሽሪጠክሪአላህበሰላምሰርተሽየምትመለሽያድርግሽ
እኮ እውነት ነው ጉድ አላህ ይርዳሽ እህቴ አብሽሪ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ግን አገር መግባት ፈራሁ አሁንስ
በጣም ደምሪኝ
ወለይ ኢኔም ፈረዉ
አትፈሮጫቃሜወደክለላችሁ
@@HiHi-v6d5jእኒሂጀአይችዋለሁብርካለይሜሰራወደካለይኑራልእርጉዝንኚልመለሰንወ
@@fatimanigus3261 እሺ ማሬ
ሀያት እውነትነው ውላሂበይ ጉድ ተስፍ አሰቆርጥሺኝ ውላሂ
ያአላህ ይቺ ዱንያ ላንድዋ መብራት ናት ላንዱ ጨለማ ወላሂ አስለቀስሽኝ እነዛ ልጆችሽን ጥለሽ በመሰደድሽ እኔም ልጆቼ በህፃንነታቸው ነው ጥያቸው የተሰደድኩትብቻ ከባድ ነው አይዞሽ ሀዩ ጠንክሪ ድዋ አርጊ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ በራህመት አይኑ ይየን❤❤
እረ ከባድ ነው ደምረኝ
አይዞሽ ውዴልጆችሽን በሀብትያሳድግልሸሽ ውዴ
ሀዩ እነትነውደ እንኳንደህናመጣሽ ወደስደት አለም አብሽሪ
ሀዩ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝኝኝኝኝ😢❤❤❤❤
እኔካን ገብተሽ ያረብ ቤትን ታላየሁ በቀር አላምንም ይቱበሬችን ያልኩ ነበር በቃ ሄድሽ ድጋሜ ስዴት ሚስኪን ነፈር😢😢አብሽሪ
አይዱኒያ እንደው ሀገርም ለመግባት ፈራሁ እኔ እህቴ በብሀር መትታ ተያዘችብኝ አሁንም መለሽ እመጣለሁ እያለች ነው እኔ ዱባይ ሂጅ እያልኳት ነበር አድሶቹን በምን መልኩ ነው እሚሂዱት አንች እንኳን ያረበኛው ልምድ አለሽ😢
አላህ ያበርታሽ
አገርም ቢቀመጡ ስራው ከዚህ አይተናነስም እናት ካለሽ ልጆችሽ ያድጋሉ ምንም አይሆኑ ዱባይ ላይ አሁን ምንዛሬ አሪፍ ነው ስራሽን ስሪ ሳጠፊ ሀዩ የቀረሽ ነገር ካለ ደሞ እዛ ታስተካክሊ አለሽ አብሽሪ ዋናው መጠከርሽ ነው ለስራ ደሞ ጎበዝ ነሽ
አላህ ያግዝሽ. እግድህ በሰላም ለመመለሰ ያብቃሽ. በርች በዱዓም
እኔ አላምንም ሀዩ ❤
አላህ ያግዝሽ ዉዴ❤
ማሻአላህእህትዋ
አስለምአለይኪም ሀዩ አብሽር ማሽአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክ😂😂 ሂና ትሞቆ ስደት አልሄድሺም እርግጠኛነኝ 😂😂
ኩልጆችሺጋ አላህበስላም ያገናኝሺ ባልሺንም አላህልቦናይሰጠው ኒካህ ካላወረደ እሱጋተሰማምታቹሁ ልጆቻቹሁን አሳድጉ ወልዶመለየት ከባድነው ባይሆን ጫቱን እንድተውምከሪው🙏
አብሽሪ እህቴዋ አላህ ያጠክርሽ ጨክነሽ ከመጣሽ
አብሽሪ የኔ ሳቂታ ዉበትሽ እናቴን ትመስሊኛለሽ
እንኳን ደህናመጣሽ😂ለጥግረራ በይ ያችን እግሊዘኛሽን ቀጥይባት 😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅 ደምሩኝ
እኳን በሰላም ገባሽ ውደ
ያ አላህ ሀዩ ድጋሚ ከሀገር ወጣሽ አብሽ አላህ ያግዝሽ
ጠክሪ አብሽሪ
እንኳን ሠላም ገባሺ ሀዩቲ የሀገሬ ልጂ አብሺር ልጆችሺንም አሏህ ይጠብቅልሺ መልካም አሠሪ ያድርግልሺ
አላህያጠንክሪሺ
እብሽሪ እይዞሽ መልካም ስራ ይሁንልሽ
አኗር አሣዘነኝ የኔወድም ሀዩ አላህ ያጠክርሽ😢
ያአላህ ያማር ናፍቆት እኛም አንችለው አላህ ያበረታሽ ከባድ ነውአሺሪ
በጣም ነዉ የሚገርም እሸ እኝስ እዴት ነዉ የምገባዉ በጣም አዘኩ
አረ ሀዩ አሁን አመንኩሽ እኔ ነበርኩ ወደ ኮቦልቻ ያልኩሽ አብሽሪ አላህ ያሰብሽውን አሳክቶልሽ በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ ምርየ አፉ በይኝ
ሀየዩ ወላሂ መጣሽ በቃ አላመኩም ነበር አሏህ መልካም ስራ ያድርግልሽ እህት ልጆችሽንም አሏህ ይጠብቅልሽ አሏህ ያሳድግልሽ እህትዋ ሙከየፉን ሳይ አመኩ መቸም ኢትዩ ሙከየፍ የለ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
እስኪ
እደት ባልሽ ሳይሸኝሽ መጣሽ ጠብቂ የገዛ ቤትሽ ያገባል እድህ እርግጠሽ መተሽ😂😂
አተርፍ ባይ አጉዳይ እዳትሆን ታታስፈቅድ መታ
ያማአይቀሬነዉ ክክክ
ትታወማያደአቃጠሎሊደፍት
የልጆቹ ነዉ
ጊን በል ሰይፈቅድ አይደለም ስደት እነትሺ ቤት መሄድ አትችይም የፈለገ ብቸግርሽ ከበልሺ ብትመከካሪ ይሻለል
ድኑን መች ተማረችው.የፈረደበት ዪቱብ
አወ ወላሂ ሀራም ነዉ ብቻ መወሰን ከባድነዉ ብትረጋጋ አሏህ ይዘንልን ለሁላችንም
ማሽ አለሀ አለሀ ዪጠቢቅሺ የኔ ዉዲ መሊከም ሲረ❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ እኔማ ልጆቸ የባሥ የሚናፍቀኝ እናማርየን ሣይ ነበር ግን በጣም ነዉ የተሠማኝ ልጆችሽን ትተሽ በመሄድሽ አላህ ያጠንክርሽ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ እኛ ግን ተሥፉ ቆረጥን
ሰላም ሀዩ እንደት ነሽ እንኳን በሰላም ገባሽ ቢረዋ እንደት ናት ዱባይ ቆንጆ ሀገር ናት ፈታ በይ
ሀዮየ እኳን ደህና መጣሽ ቻይው
ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ
ኡኡ ሀዩ የምር አምረሽ መጣሽደ እኔኮ እዬቀለድሽ መሰሎኝ አላህ ያግዝሽ
አሚን ውደ
እንገናኛለን ሀዩ አልኤን ከሆንሽ❤❤
ሀያት አላህይገዝሽ አበሻጋ መስራት መቃጠልነው እሱይሁን
አይዞሽ አላህ ያጠክረሽ ዱባይ እደነዉ
እደው አላህ በትንሹ ምንብቃቃያድርገን የኛስበስገብገብ አላህይዘንልን
ማሻአላህአብሸሪየ❤❤❤
አረምን ጉድነዉ ልጅችሽ ትተሽ መጣሽ 😢😢😢
አብሽሪ ዋናው ጥሩቤት ማገኘትሽ ነዉ ተመጣሽ አይቀር
አላህ ሶብር ይስጥሽ ልጆችሽንም ሠላም ያድርግልሽ አብሽሪ
Mashalla Allah ywfkesh wedy Allah ljoheshen ytenkelesh❤
አላህያጠክርሽ
ሀዩዬ ሄድሻት አይደል ይሁን ከባለቤት ያወቀ ይባል የለ እስከመጨረሻው ጥሩ ይህን ልብ ያገሬ ልጅ❤😢
ማሻ አላህ እኔም አላይን ነኝ አብሽሪ
ሀዩ ዱባይ ገባሽደ ❤
መላከም ስር ይሁኒልሸ ሀዩ አብሽር
አሚን የኔ ውድ
❤❤❤❤❤አይዛሽ ልጁቹሽ ወይት ናቸዉ
ጉዲ ሰዉ አሁን አች ያሁላ ቤት እያለሽ ምን ጎሎብሽ መጣሽ ስደት ባለዉ ብሷል ጉዲ
ለልጆችሽ፣አላህይርዳሽ፣ግንአንቺ፣ሢበዛ፣አቃለሁ፣ትያለሽ፣፣ቀነሥ፣አሪጊው፣ሥድሥትቤትአለኝ፣ምነምንሥትይ፣አነበር፣አየሽ፣ሁሉም፣ግራ፣እገባው፣ነው፣ካገሩ፣እሚወጣው፣
እኔ እኮ አሁንም አላመንኩ 😢 ግን ምንጊዜ ፈቀዱልሽ ዋይፋ ማሻአላህ ጥሩ ሰወች ናቸው ማለት ነው በይ አውሪኝ በውስጥ ሀዩ
አሁን ላይ ዋይፋይ እነሱን መጠየቅ አያስፈልግምኮ ከሌሎች ልጆች ወደ ስልክሽ ማስተላለፍ ነው
@MeryemAli-ek3ro ልጆች ካሉማ አወ ይቻላል
እሽ አወራሻለሁ የኔ ውድ ልጅ
ባሌጋር ተጣልቸ አልሽን ባለፈው አይባልም በትዳር አትቀልዱ ስደት ልትመጭ እየሄድሽ
ሀዩየትነሽ ባይሽደስይለኛል
የኔ ቆጆ አይዞሺ
ግንማን እደሳውድ ውዴ
አይ ሀዬ ገና በስንት ቀን ጥሩናቸዉ አልሽ እኔ 8 አመት ቆይቸ ከነሱጋር ባህሪያቸዉ አልገባኝ ብሎኛል አዴየ ሰዉ አንዴዬ አፈር ናቸዉ አረቦች በተረፈ በርች አላህ ያግዝሽ ዉዴ እሚያስከብርሽ ስራሽነዉ
ወላሂ ሰው እሰከ መጨረሻ ካላየሸ ጥሩ ነው ለማለት ከባድ ነው ብቻ አሏህ ጥሩ ያድርግላት
ወይኔእዳውስዴትየስቱንእድሜቀጨው አይይይ😢😢😢😢
አህልን ሀዩ ያኔ ዉድ ርስሺን ጠቢቅህ
አረ ኩል አረ ተይ አድሥ ነሺ ረከን በይ ሀዪ ደሞ በግዜ ተኚ
ማሻአላህ በርቺ❤❤
አላህ ያሳካልሽ አብሽሪ ለኔም ምክሪኝ ባሊ ካልመጣሽእያለኝ
እዳዉ እባክሽ ካዬሽዉ ባስቦርት የት አወጣሽ በጣም ፈልጌ ነበር ብነግሪኝ
2ቀን30000አለለህቴላዋጣንወክምሰራበትላመጣት
@fatimanigus3261 ስስት መቶ ሽብር ነዉ ያልሽዉ
ወሏሂ እኔም ዉሸት መስሎኘ ነበር በቃ ገባሽ ማለት ነዉ ዱባይ አይ ባትመጪ ጥሩ ነበር ከመጣሽ አይቀር አሏህ ያሰብሺዉ አሳክቶ በሰላም ይመልስሽ ያመንኩሽ ወሏሂ ብለሽ ስለማልሽ ነዉ 😢😢
በቃእውንትመጣሺ ያርቢ አይይየእኛንገር😢😢😢😢
ያረህማን አብሽሪ አላህ ማኪ ብቻ በርች አንች ከቻልሽው አላህያበርታሽ የልጅን መለየት እሚያውቅ ያወቀዋል
ድምፅሽአይሰማምብዙምእህቴ አይዞን
ሀኒ መቼመተሽነው ማሻላ
ጠክሪ የወጣሰው ጠክራ መሆን ነውያለበት
አብሽሪ ጀግናነሽ የምር
መስደድ ጀግንነት ነው ከብት እሩህ
እህ እንዴት መቸ በየት ሆ ከከከከከ ማለቴ ቀድመሺ ፕሮሰሰ ጨርሰሺ ነው እንዴ ገና ፕሮሰሰ ልትጀምሪ መሥሎኝ
6 ቤት አለኝ ያልሽዉ 😂 ነገር የት ደረሰ አንዱን ትነይችለሽ ብየ ለኔ🥰
ዉነትም መጣሽ😢😢😢😢😢😢ወየዉ ማለት አሁነዉ
ያኔ ፈድሻ አብሽር❤❤❤
አይዞሽ ጠክሪ
አንቺ ነሽ ያወቅሽበት ጊዜሽን በደንብ እየተጠቀምሽበት ነው እኔ አለሁ ስደት ላይ እድሜየን የጨረስኩ ወይ ልጅ የለኝ ወይ ሰርቸ አላለፈልኝ😢
አሰላሙለይኩም ሀዩ የኔህት ያገሬልጁ ወግድንትለሽመጠሽ አላህያግዝሽ
ምን ችግር አለው
ruclips.net/video/f0xDSvaiq4s/видео.htmlsi=VKr0en4XZNv_LfFY በሉ አበርታቱኝ ለልጆቸም ዱአ አድርጉልኝ የተለያየ በስላም ይገናኝ ላይክ ስብስክራይብ እያደርጋችሁ👍👍👍
በሰላም ልጆቻችን ቤተስቦቸችን ጋር ያገናኝን
ግን እጅሽን አፍሽ አትጨምሪ
ምንአሳማለሺ ተገባቸገባቸዉ ታልገባቸዉ ተያቸዉ አች አጃሺ ከተሳካልሺ ምቸገረሺ
እሽ
የዱባይ መዳሞች መች እንደ ሳኡዲ ምንም ጥሩ ቢሆኑ እረፍት አይሰጡም አላህ ያበርታሽ
አይዞሽበየኔ ውድ ከሳውዱ ስደትሽ ተማሪ መስራት ብቻም ሳይሆን አያያዝን እንልመድ አላህ ለልጆችሽ ያጠንክርሽ ሀዩየ በርች
ጥሩ ሰው ናቼው እንድህ ገና ሳትገቢ ስልክ ላይ የተጣድሽው 😮ማሻ አላህ አላህ ይገዝሽ።በጣም ከባድ ነው ኢትዮጵያ መኖር አይችልም ሪያል ተለምዶ ጉድ የኛ ነገር 😢
😂😂😂😂 ጉድኮነው እኔም ገረመኝ
እሱእራሱ ደፍረቷ ሰልክይዘሺ ቁጪ ክክክእኔም ማታዉኑነዉ ሸበካእሚሰጡኝ በልጀናፍቆት አመሌተቀይሮ 4ቤትገባሁ አልሀምዱሊላህ አሁን አድቤተአድአመትሊሞላኝነዉ ብቻ ከልጂመለየትከባድነዉ አይይይ አብሺሪ
ደምራኝ😅
እሙመአዝ እውነትሺነው ድራም እናእሪያል የተለመደ ኢትዮጰያ መቀመጥ አይቻልም መገን
እደው መጨረሻችን ምድነው ??
ወይኔ ጉዴ አንች ያልተቀመጥሽ ሀገር ታድያ ማን ሊቀመጥ ነዉ ኦረ አላህን ከናማር የበላያችንን ሳይሆን የበታቻችንን አይተን እንኑር ቤት አለሽ መሬት ገዝቸ አርሻለሁ ብለሻል ጤና አለሽ የኢማን ማጣት ይሄ ሁሉ
በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነች ሴት ካለ መኸረም መጓዝ የለባት ከቱ ለእዱኒያ
ታድያ በፌት ሳናቅ ስደት የወጣነዉ አሁን እንደት እንግባ አላህ ኸይር ይሻልን እኔስ ፈራሁ ከምር
የኔውድ ሰው ሲያገኝ ይብስበታል ዋናው ኢማንነው በያዝነው መብቃቃትነውጂ ዱኒያ እንዴሆነ ያሰክራል ወላሂ ያላገባነው እየሄድን እናግባ እነሱስ ወልዴው ማረጋቼውን አይተውነው ሆሆሆ እኝ ለማን እንኖራለን
እዴ አኗር ቦሌ ሁኘ ነገርኩት አልሺ ቆየሺ እና ከገባሁ ነው የሰማው አልሺ አትቀላቅይ ከዛ መሀላ ታበዣለሺ ጃሂል መሀላ ያበዛል ድንሺን ተማሪ
አይዞሽ ብር አታባክኒ አትላኪ የሁለት አመትሽ ቁጥር አድርገሽ አገርሽ ግቢ ልጆች በእናት እጅ ሳድጉ ደስ ይላልል
እንኮን በሰላም ገባሽ ያረቢ እኮ ልጆችሽን ትተሽ መጣሺ
እኳንሰላምገባሽ ዩቲ❤❤❤❤
አብሽሪ ሀዩየ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ❤❤መሸም ያልርምክንያት ስደትን አልመረሽም ሁለተኛ እና. አብሽሪልኝ❤❤❤❤
ፈጣሪ,ልጁቹሺን,የጠብቅልሻላሺ❤❤❤
አብሽሪ ሀዩየ አላህ ያበርታሽ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህትዋ በርቺልን ❤❤❤ተመስገን
ያረብ ሀዩየ ላይቭ ገብተሽ ነበር የለሁም በቃ ዉነት ነዉ መጀመሪያዉ ያማረ እስከመጨረሻዉ ነዉ አብሽሪ አላህ ያጠንክርሽ ልጆቹንም አላህ ያሳድጋቸዉ
እኳን በሰላም ገባሺ እህት በፊት እሄዳለሁ ስትይ ስለነበረ እኔ አልሄዶም ስትይ አላመኩሺም ሲሳካ ብለሺ ዝም እዳልሺ ነዉ የተረዳሁት
አብሽሪ ሀዩየ ምንምአይሆኑልጆቹ እናቶቻችንንን አላህእድሜናጤናይስጥልንብቻአችዉ ምንምአይሆን አማርየ❤❤❤አኖርየኔዉመለየትአድሴአደለምአለስትኝ ሰምቸአልቅሸልሞት😢
አብሽሪ ጠንክሪ ስራ ቦታ ሌላ ሰራተኛ እለለበት ቢሆን ጡሩ ነበር ግን አብሽሪ ራስሽን ጠብቂ
አላህ ይገዝ አለምክናያ ማንም ስዴትን ምርጫ አያዴርግም ልጆችሽን ትተሽ
በርች ሀዩ አላህ ጥሩ ስራ ያድርግልሽ
ልጆች ምንም አይሆኑም ትንሽ ጊዜ ነዉ ቢናፍቁም
አብሽሪ
ጠክሪአላህ
በሰላም
ሰርተሽ
የምትመለሽ
ያድርግሽ
እኮ እውነት ነው ጉድ አላህ ይርዳሽ እህቴ አብሽሪ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ግን አገር መግባት ፈራሁ አሁንስ
በጣም ደምሪኝ
ወለይ ኢኔም ፈረዉ
አትፈሮጫቃሜወደክለላችሁ
@@HiHi-v6d5jእኒሂጀአይችዋለሁብርካለይሜሰራወደካለይኑራል
እርጉዝንኚልመለሰንወ
@@fatimanigus3261 እሺ ማሬ
ሀያት እውነትነው ውላሂበይ ጉድ ተስፍ አሰቆርጥሺኝ ውላሂ
ያአላህ ይቺ ዱንያ ላንድዋ መብራት ናት ላንዱ ጨለማ ወላሂ አስለቀስሽኝ እነዛ ልጆችሽን ጥለሽ በመሰደድሽ እኔም ልጆቼ በህፃንነታቸው ነው ጥያቸው የተሰደድኩትብቻ ከባድ ነው አይዞሽ ሀዩ ጠንክሪ ድዋ አርጊ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ በራህመት አይኑ ይየን❤❤
እረ ከባድ ነው ደምረኝ
አይዞሽ ውዴልጆችሽን በሀብትያሳድግልሸሽ ውዴ
ሀዩ እነትነውደ እንኳንደህናመጣሽ ወደስደት አለም አብሽሪ
ሀዩ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝኝኝኝኝ😢❤❤❤❤
እኔካን ገብተሽ ያረብ ቤትን ታላየሁ በቀር አላምንም ይቱበሬችን ያልኩ ነበር በቃ ሄድሽ ድጋሜ ስዴት ሚስኪን ነፈር😢😢አብሽሪ
አይዱኒያ እንደው ሀገርም ለመግባት ፈራሁ እኔ እህቴ በብሀር መትታ ተያዘችብኝ አሁንም መለሽ እመጣለሁ እያለች ነው እኔ ዱባይ ሂጅ እያልኳት ነበር አድሶቹን በምን መልኩ ነው እሚሂዱት አንች እንኳን ያረበኛው ልምድ አለሽ😢
አላህ ያበርታሽ
አገርም ቢቀመጡ ስራው ከዚህ አይተናነስም እናት ካለሽ ልጆችሽ ያድጋሉ ምንም አይሆኑ ዱባይ ላይ አሁን ምንዛሬ አሪፍ ነው ስራሽን ስሪ ሳጠፊ ሀዩ የቀረሽ ነገር ካለ ደሞ እዛ ታስተካክሊ አለሽ አብሽሪ ዋናው መጠከርሽ ነው ለስራ ደሞ ጎበዝ ነሽ
አላህ ያግዝሽ. እግድህ በሰላም ለመመለሰ ያብቃሽ. በርች በዱዓም
እኔ አላምንም ሀዩ ❤
አላህ ያግዝሽ ዉዴ❤
ማሻአላህእህትዋ
አስለምአለይኪም ሀዩ አብሽር ማሽአለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክ😂😂 ሂና ትሞቆ ስደት አልሄድሺም እርግጠኛነኝ 😂😂
ኩልጆችሺጋ አላህበስላም ያገናኝሺ ባልሺንም አላህልቦናይሰጠው ኒካህ ካላወረደ እሱጋተሰማምታቹሁ ልጆቻቹሁን አሳድጉ ወልዶመለየት ከባድነው ባይሆን ጫቱን እንድተውምከሪው🙏
አብሽሪ እህቴዋ አላህ ያጠክርሽ ጨክነሽ ከመጣሽ
አብሽሪ የኔ ሳቂታ ዉበትሽ እናቴን ትመስሊኛለሽ
እንኳን ደህናመጣሽ😂ለጥግረራ በይ ያችን እግሊዘኛሽን ቀጥይባት 😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅 ደምሩኝ
እኳን በሰላም ገባሽ ውደ
ያ አላህ ሀዩ ድጋሚ ከሀገር ወጣሽ አብሽ አላህ ያግዝሽ
ጠክሪ አብሽሪ
እንኳን ሠላም ገባሺ ሀዩቲ የሀገሬ ልጂ አብሺር ልጆችሺንም አሏህ ይጠብቅልሺ መልካም አሠሪ ያድርግልሺ
አላህያጠንክሪሺ
እብሽሪ እይዞሽ መልካም ስራ ይሁንልሽ
አኗር አሣዘነኝ የኔወድም ሀዩ አላህ ያጠክርሽ😢
ያአላህ ያማር ናፍቆት እኛም አንችለው አላህ ያበረታሽ ከባድ ነውአሺሪ
በጣም ነዉ የሚገርም እሸ እኝስ እዴት ነዉ የምገባዉ በጣም አዘኩ
አረ ሀዩ አሁን አመንኩሽ እኔ ነበርኩ ወደ ኮቦልቻ ያልኩሽ አብሽሪ አላህ ያሰብሽውን አሳክቶልሽ በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ ምርየ አፉ በይኝ
ሀየዩ ወላሂ መጣሽ በቃ አላመኩም ነበር አሏህ መልካም ስራ ያድርግልሽ እህት ልጆችሽንም አሏህ ይጠብቅልሽ አሏህ ያሳድግልሽ እህትዋ ሙከየፉን ሳይ አመኩ መቸም ኢትዩ ሙከየፍ የለ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
እስኪ
እደት ባልሽ ሳይሸኝሽ መጣሽ ጠብቂ የገዛ ቤትሽ ያገባል እድህ እርግጠሽ መተሽ😂😂
አተርፍ ባይ አጉዳይ እዳትሆን ታታስፈቅድ መታ
ያማአይቀሬነዉ ክክክ
ትታወማያደአቃጠሎሊደፍት
የልጆቹ ነዉ
ጊን በል ሰይፈቅድ አይደለም ስደት እነትሺ ቤት መሄድ አትችይም የፈለገ ብቸግርሽ ከበልሺ ብትመከካሪ ይሻለል
ድኑን መች ተማረችው.የፈረደበት ዪቱብ
አወ ወላሂ ሀራም ነዉ ብቻ መወሰን ከባድነዉ ብትረጋጋ አሏህ ይዘንልን ለሁላችንም
ማሽ አለሀ አለሀ ዪጠቢቅሺ የኔ ዉዲ መሊከም ሲረ❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ እኔማ ልጆቸ የባሥ የሚናፍቀኝ እናማርየን ሣይ ነበር ግን በጣም ነዉ የተሠማኝ ልጆችሽን ትተሽ በመሄድሽ አላህ ያጠንክርሽ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ እኛ ግን ተሥፉ ቆረጥን
ሰላም ሀዩ እንደት ነሽ እንኳን በሰላም ገባሽ ቢረዋ እንደት ናት ዱባይ ቆንጆ ሀገር ናት ፈታ በይ
ሀዮየ እኳን ደህና መጣሽ ቻይው
ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ
ኡኡ ሀዩ የምር አምረሽ መጣሽደ እኔኮ እዬቀለድሽ መሰሎኝ አላህ ያግዝሽ
አሚን ውደ
እንገናኛለን ሀዩ አልኤን ከሆንሽ❤❤
ሀያት አላህይገዝሽ አበሻጋ መስራት መቃጠልነው እሱይሁን
አይዞሽ አላህ ያጠክረሽ ዱባይ እደነዉ
እደው አላህ በትንሹ ምንብቃቃያድርገን የኛስበስገብገብ አላህይዘንልን
ማሻአላህአብሸሪየ❤❤❤
አረምን ጉድነዉ ልጅችሽ ትተሽ መጣሽ 😢😢😢
አብሽሪ ዋናው ጥሩቤት ማገኘትሽ ነዉ ተመጣሽ አይቀር
አላህ ሶብር ይስጥሽ ልጆችሽንም ሠላም ያድርግልሽ አብሽሪ
Mashalla Allah ywfkesh wedy Allah ljoheshen ytenkelesh❤
አላህያጠክርሽ
ሀዩዬ ሄድሻት አይደል ይሁን ከባለቤት ያወቀ ይባል የለ እስከመጨረሻው ጥሩ ይህን ልብ ያገሬ ልጅ❤😢
ማሻ አላህ እኔም አላይን ነኝ አብሽሪ
ሀዩ ዱባይ ገባሽደ ❤
መላከም ስር ይሁኒልሸ ሀዩ አብሽር
አሚን የኔ ውድ
❤❤❤❤❤አይዛሽ ልጁቹሽ ወይት ናቸዉ
ጉዲ ሰዉ አሁን አች ያሁላ ቤት እያለሽ ምን ጎሎብሽ መጣሽ ስደት ባለዉ ብሷል ጉዲ
ለልጆችሽ፣አላህይርዳሽ፣ግንአንቺ፣ሢበዛ፣አቃለሁ፣ትያለሽ፣፣ቀነሥ፣አሪጊው፣ሥድሥትቤትአለኝ፣ምነምንሥትይ፣አነበር፣አየሽ፣ሁሉም፣ግራ፣እገባው፣ነው፣ካገሩ፣እሚወጣው፣
እኔ እኮ አሁንም አላመንኩ 😢 ግን ምንጊዜ ፈቀዱልሽ ዋይፋ ማሻአላህ ጥሩ ሰወች ናቸው ማለት ነው በይ አውሪኝ በውስጥ ሀዩ
አሁን ላይ ዋይፋይ እነሱን መጠየቅ አያስፈልግምኮ ከሌሎች ልጆች ወደ ስልክሽ ማስተላለፍ ነው
@MeryemAli-ek3ro ልጆች ካሉማ አወ ይቻላል
እሽ አወራሻለሁ የኔ ውድ ልጅ
ባሌጋር ተጣልቸ አልሽን ባለፈው አይባልም በትዳር አትቀልዱ ስደት ልትመጭ እየሄድሽ
ሀዩየትነሽ ባይሽደስይለኛል
የኔ ቆጆ አይዞሺ
ግንማን እደሳውድ ውዴ
አይ ሀዬ ገና በስንት ቀን ጥሩናቸዉ አልሽ እኔ 8 አመት ቆይቸ ከነሱጋር ባህሪያቸዉ አልገባኝ ብሎኛል አዴየ ሰዉ አንዴዬ አፈር ናቸዉ አረቦች በተረፈ በርች አላህ ያግዝሽ ዉዴ እሚያስከብርሽ ስራሽነዉ
ወላሂ ሰው እሰከ መጨረሻ ካላየሸ ጥሩ ነው ለማለት ከባድ ነው ብቻ አሏህ ጥሩ ያድርግላት
ወይኔእዳውስዴትየስቱንእድሜቀጨው አይይይ😢😢😢😢
አህልን ሀዩ ያኔ ዉድ ርስሺን ጠቢቅህ
አረ ኩል አረ ተይ አድሥ ነሺ ረከን በይ ሀዪ ደሞ በግዜ ተኚ
ማሻአላህ በርቺ❤❤
አላህ ያሳካልሽ አብሽሪ ለኔም ምክሪኝ ባሊ ካልመጣሽእያለኝ
እዳዉ እባክሽ ካዬሽዉ ባስቦርት የት አወጣሽ በጣም ፈልጌ ነበር ብነግሪኝ
2ቀን30000አለለህቴላዋጣንወ
ክምሰራበትላመጣት