የቴሌቪዥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Television Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 105

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Год назад +14

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኤሌክትሮኒክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ጎዶሊያስ ኤሌክትሮኒክስ 0960318181 / 0941399055 (ፊጋ ትራፊክ መብራቱ ጋር)
    ☎ ሃላ ኤሌክትሮኒክስ 0921378234 / 0923050555 (አጎና ሲኒማ ጎን)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +16

    ከዱበይ ይዜ ገብቼ ትቪ ቀረጥ 130ሺ አለኝ የምገርመው ሰበሬ እዘው ስብርብር አርጌ ዱቄት አረኩ መፍቴ መሠለኝ 😢

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Год назад

      በጣምያሳዝናል

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 Год назад +1

      ayfekedem eko...lemin ametash anchis? min endemifeked min endemayfeked meteyek neberebesh dubai eyalesh

    • @Enen550
      @Enen550 Год назад +1

      ጀግና

    • @hikmasaif8351
      @hikmasaif8351 Год назад

      ከቀረፃ ነጣ ወረቀት ያለው ሰው ይዞ መግባት ይችላል

    • @bemnet-dw2yk
      @bemnet-dw2yk 10 месяцев назад

      ደግ አደረግሽ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +18

    በጣም አመሰግናለሁ ሶሮኒዬ ዋው ❤❤❤❤🌹በምቀጥላው የብርድልብስ ዋጋ ሶላር ዋጋ ና የካሜራ ዋጋ የኔ ውድ ከይቅርታ ጋር 🙏አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ እማ

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 Год назад +4

    እናመሰግናለን ❤ ቀጣይ ደግሞ የቤት እቃዎችን አሳይን ልክ እንደ ድስት ፤ የብፌ እቃ የመሳሰሉትን ❤

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 Год назад +4

    Max Tv made in China 🇨🇳 naw not Korea Bro wishet atawera kalaweke tayeke.

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Год назад +22

    140ሺ 🤔😳😂ምነው አልታይ ብሎ ቢቀር እራት አይሆን ምሳ ይል ነበር አያቴ ሆሆ በጣም ቀለዳችሁ 😅😅😅

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Год назад +2

      13ሺ አለ እኮ እነደአቅማችን መግዛት ነው

    • @HaroonKhan-wk1ew
      @HaroonKhan-wk1ew Год назад +1

      እረ መቶ አርባ ሺ አይጎዳም እቃው በትክክል አስሊ ከሆነ ምክንያቱም እውጭ ለሚኖር ሰው የሚገዣበትና የሚጭንበት ቅጣይ ከከረጥ ነፃ ወረቀት ከሌለው የሚቀረጥበት ዋጋ በዚያ ላይ ተሰባሪ ስለሆነ ተሰበረ አልተሰበረ ብሎ ከመጨነቅና ከመድከም በጣም የተሻለ ነው ግን አጠያያቂው እቃው አስሊ ነወይ ነው

    • @damadmutube401
      @damadmutube401 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣ተመችቶኛል ኮመንቱ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Год назад

      ለሆቴል ይሆናል

    • @hikmasaif8351
      @hikmasaif8351 Год назад +1

      😂😂😂ውይ ኪሳራየ ማስቀመጭውን አራሱ 30ሽብር ነው ያሰረሁት በቃ እሱኑ አያለሁ

  • @Filimon-vh5px
    @Filimon-vh5px Год назад +6

    እህቴ እባክሽን የጂፓስ ዋጋዎችን ብታቀርቢልን በጣም ደስ ይለናል ዋጋቸዉንና የያንዳንዳቸዉን ምርጥ ኳሊቲ ብታሳዉቂን ጥሩ ነዉ

    • @andinetengida6070
      @andinetengida6070 Год назад +1

      ሻጩ ሁሉንም የቻይና ምርት ጃፓን ነው ካለ ይበቃናል ፣ በነገራችን ላይ እውነተኛ የጃፓን ምርት ማግኘት ከባድ ነው

  • @user-fh3fn1jk6l
    @user-fh3fn1jk6l Год назад +4

    Time update nesh absolutely magnificent 😊😊

  • @zaraase663
    @zaraase663 Год назад +18

    ከዚ ከሞሰድ ከዛ መግዛት ይሻላል

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад

      አውይሰብሩብሻል

    • @zab544
      @zab544 Год назад

      እኔ እዚህ ዱባይ ገዛቼ ልሄድ ፈልጌ ነበር የኢትዮ ውድ ነው🙄

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад

      @@zab544 ምንልገዥ ከብሪናኔ

  • @melisewmarekegn744
    @melisewmarekegn744 Год назад +1

    gobez lij...berchi.des yilal akerarebish plus your know how..
    Next time please ye mekina waggan asayin..both new and used car..like vitara,

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Год назад +4

    ለ Facebook ጎደኛዬ ገዝቸላታለሁ 12 ሺ ብር. ጥሩ ነው ትንሽ ናት በ Video call ነው ያሳዬችኝ እኔ ገንዘቡን ነው የላኩላት እኔ አላውቃትም Face to face 😢 ግን ሁልግዜ ትደውልልኛለች ጥሩ ልጅ ናት

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Год назад +5

    ትላንት ጉርሻ ላይ አንድ እህታችን ከዱባይ ገብታ ከስደት 70 ኤንች ቲቪ ይዛ ገብታ ካርጎ ቦታ ቀረጥ ለቲቪ ቢቻ ሁለት መቶ ስምንት ሺ አሉዋት ሀገራችን ሌባ በዛ 😢😢እሱዋ ዱባይ ላይ LG ነው 2500 ድርሀም ነው የገዛችው

    • @allahmdulilahrbintabdu9429
      @allahmdulilahrbintabdu9429 Год назад +2

      ፈጣሪ ሆይ😥😥😥ከቴሌቭዥኑ ዋጋ እጥፍ ቀረጥ ወላሂ ሀራም የሰው ሀቅ አለ አግባብ ወይይይ

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 Год назад

      tv mamtat ayfekedem leza new, fekad yalachew asmechiwoch kesew new yetekelekelew

    • @samiasgelite9350
      @samiasgelite9350 Год назад

      ህጋዊ ዘራፊዎች ስላሉበት ነው

  • @batietube2939
    @batietube2939 Год назад +4

    ማር ስወድሺ ዛሬ ልኮምት እንጂ ሁሌ ነው ምከታተልሽ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ነይ እንደማመር እማ

  • @meseretweldea9149
    @meseretweldea9149 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን በሚቀጥለዉ እስቶብ አሳይን

  • @hailshabyssinian6228
    @hailshabyssinian6228 Год назад

    Thanks for the review but you talk alot ena we couldn't hear the marketers so tinsh btkenshi.

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 Год назад +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ነው

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 Год назад +2

    LG Samsung smart ከነዚህ የብራንድ ልዩነታቸው እንዴት ነው?

    • @user-pq4hd6bu6h
      @user-pq4hd6bu6h Год назад

      ከሁሉም ምርጥ ብራንድ ናቸው

    • @mz-ql6tx
      @mz-ql6tx Год назад

      LG እና Samsung አለም ላይ ካሉት የ ቲቪ ብራንዶች አንደኛ የሚባሉት ናቸው፣ በተለይ በ OLED ቴክኖሎጂ የ ቲቪያቸው የምስል ጥራት ተወዳዳሪ የላቸውም ማለት ይቻላል፣ በዛው መጠን ዋጋቸውም ውድ ነው ለምሳሌ LG G3 OLED በ 77 ኢንች ዋጋው ከ ሶስት መቶ ሺህ ብር በላይ ነው

  • @enu16
    @enu16 Год назад +2

    42 inch 25 shii arfii new

  • @user-vr4mo5lw3q
    @user-vr4mo5lw3q 7 месяцев назад

    Mewe 140 ሺ አይከብድም ለቻይና እቃ እዛ ድረስ ካወጣው Samsung 55 inche አልገዛም እንዴ። ለቻይና ኮልኮሌማ 140 ወፍ

  • @eledangetahun3463
    @eledangetahun3463 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤wawo yamefalegawe eqa NW wawo TV nabara megnota tamasegan awakugn

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 Год назад +1

    እር ወላሂ ጥሩ ዋጋ ነው ኦኦ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Год назад +1

    ተባረኪ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Год назад

    enameseginalen saron ❤

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Год назад

    Thank you mamaye alega bet na sofa bet assyen ema

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 Год назад

    thank you sis

  • @helentadesse4008
    @helentadesse4008 Год назад

    IHtewa slami naw iste indakimachin dmo ye irgxuni waga ngregi amsginalu

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm Год назад +1

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ደስ ይላል እና እስቲ ሶላር አቅርቢልን አመሰግናለሁ

  • @fayisafuri9449
    @fayisafuri9449 Год назад +1

    ebakish saron, liju hullunim wushat new yemaworaw. ehe demo lenchi canal tiru aydelem. ye korea, japan, menamen yelal . wushatam. demmom, 8k malat men malat endehonem ayawukim.

  • @user-bh2rn6fg6v
    @user-bh2rn6fg6v Год назад

    አመሠግናለሁ ❤❤❤

  • @RS-nr1sq
    @RS-nr1sq Год назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤🙏🥰

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 Год назад +1

    አመሠግናለው የምፈልገውን ነው

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @christiantesfaye6706
    @christiantesfaye6706 11 месяцев назад

    Wey echi Hager mechereshachen men yehon cherash 140k alalem

  • @ShemYes-yw9jg
    @ShemYes-yw9jg Год назад +2

    ሁሉንም አሪፎች ናቸው ነው የምትሉት ሻጭ መቼም ንብረቱ መጥፎነው አይልም

  • @temesgenmarkos
    @temesgenmarkos Год назад

    Sumsung 65 uhd 8 series ?

  • @Micheal12128
    @Micheal12128 Год назад

    Very good. Can you do a video on Motorcycle Please?

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад +1

    ውዴ እስኪ ድስት ነገሮች አሳይን ሹክረን

  • @tigyemaeryam6738
    @tigyemaeryam6738 Год назад

    ሁንዳ ምንድነው ለየት የሚያረገው በምንድነው 😮

  • @amanuelgemechu985
    @amanuelgemechu985 Год назад +1

    Can you do a commercial coffee machine, cake display, and cafe furniture program? Appreciate you!

  • @namusabdela8605
    @namusabdela8605 Год назад +2

    ሰፈሩ,ዬትነዉ,መሸጨዉ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад

      ኮመት መስጫው ላይ አለ ቁጥራቸው

  • @etsegenet1722
    @etsegenet1722 Год назад

    Wow

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Год назад

    Hey koniowa saron dess yemel neger new anchem dess teyaleshe 10q 🙏
    Degemo baleweletaye neshe aun addis abeba new yaleutegn q Ken bagegnshe dess yelegnal le programmeu 10q 🙏

  • @tigidtzewdu7227
    @tigidtzewdu7227 Год назад

    YaaleGa waGa betasayene

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 Год назад

    ባክሽ አትቀባረሪብን አቅማችንን ችለን እንኑር

  • @birhanebirhane5841
    @birhanebirhane5841 Год назад

  • @adanulove7902
    @adanulove7902 Год назад

    ❤😊

  • @user-yq4us5ge4i
    @user-yq4us5ge4i 11 месяцев назад

    65ኢንች ኦርቢት ቲቪ ሥንትነው

  • @abea4902
    @abea4902 Год назад

    👍👍

  • @mikejemerejatube5070
    @mikejemerejatube5070 Год назад

    ቻይና ነው እንዳለ

  • @user-ye4fh4lj5w
    @user-ye4fh4lj5w 11 месяцев назад

    32 ኢንች ስንትነዉ

  • @girmagidafe372
    @girmagidafe372 Год назад

    I’m so ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemalem2300
    @alemalem2300 Год назад

    ዋዉ ተመጣጣኝ ዋጋ ነዉ

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s Год назад

    LG ስእት ነው

  • @user-kt3iv8mm1w
    @user-kt3iv8mm1w Год назад

    🥰🥰🥰

  • @user-vp9qz6lj3u
    @user-vp9qz6lj3u Год назад

    24 ench sent new

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Год назад

    ከውጪ ከማኮትት ይሻላል

  • @mennabeyene2434
    @mennabeyene2434 Год назад

    ከሳምሰንግና ከ ኤልጂ ልዩነቱ?

    • @mennabeyene2434
      @mennabeyene2434 Год назад +1

      65 inch እፈልጋለው

    • @FatySam
      @FatySam Год назад

      ኤልጂ አደኛነው ዋጋው ውዲነው

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ​@@mennabeyene2434ደምሪኝ እማ

  • @Lubaba-kr5do
    @Lubaba-kr5do Год назад

    ላውቶብ ካለእፈልጋለሁ

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Год назад

    ዋናውን የመርካቶ ገበያን ሳታዪው ቀረሽ

  • @piuqwe2980
    @piuqwe2980 Год назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅 min bwxaa warq naw idee

  • @user-dc9bp7ou9p
    @user-dc9bp7ou9p Год назад

    አንች ክምትይው በላይ ነው ዋጋው

  • @addis3135
    @addis3135 Год назад

    ቀዳዳዎች 8k ስትሉ አታፍሩም?

    • @romantup9195
      @romantup9195 Год назад +1

      Sedebun men ametaw kalfelksh almegezat new

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 Год назад

    አሳፋሪ፡ ሰው፡ ነሽ፡ መጀመሪያ፡ አገር፡ አለሽ?

    • @Eteteitube
      @Eteteitube Год назад +4

      አረ አንዳድ ሰው በቃ ጭንቅላቱ አይሰራም ምን አገባሽ ወይም አገባክ አገር አለን እንዳት አይኘቶችን ጌታ ያጥፋልንና አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 Год назад +6

      ጭቃ. ምድነው ምትቀባጥሪው አዋ ሀገር አለን. ኢትዮጲያ የምትባል ምን አልባት ሀገር ከሌለሽ ሀገርሽን ፈልጌ ችጋራም ደንቆሮ

    • @user-tn8hb6ce4v
      @user-tn8hb6ce4v Год назад +2

      ሆ ምን ታድርግህ ዱዝ እንዴ 😳😳