ሰኢድ በድጋሚ ክሰ አቀረበ😳😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #funny #ፍቅር #relationship #ethiopia #habesha #love

Комментарии • 87

  • @memomemo5922
    @memomemo5922 7 дней назад +2

    ሀቢባ በትክክል ሰውን ትሩጃለሽ ግን የኔ ቆንጆ እራስሽን ጠብቂ አበሻን አትመኚ ሁሉም አስመሳይ ነው ለሳራ ም አልሆኑም ሀቢባ መልካም ሰው ነሽ

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 7 дней назад +4

    እረ ሀቡ ችግር የለም እባችን እናዋጣለን ተመቸኝ😂😂😂

    • @fatma6629
      @fatma6629 7 дней назад

      😂ዴግነቱ ቲክቶክ የለኝ ካለፈነው ምሰማው

  • @LorenzoZuccato
    @LorenzoZuccato 7 дней назад +2

    ብሩን የሰጠው ለልጁ ነው እንጂ ለሷ አይደለም እሱን ብሎ ደሞ በትዳር ተናጋሪ አያፍርም እንደልብስ እየቀያየረ ሴት

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 7 дней назад +2

    እኔም ባሌ ፈቶኛል ማንም አያቅም እደፈታኝ እኔና አላህ ብቻ የራስሽን ህይወት ኑሪ እኔን ብለሽ እዳመጪ ብሎ ፈታኝ 2 አመት ሙሉ ጠበቅኩት ለቤተሰብ ተናገር ብየ አልተናገረም ቤተሰቦቼን ፈቶኛል ብየ ሲደውሉ አያነሳም አሁን ላገባ ነው እና ቡሀላ አልፈታሁም ቢል መከራ ሊመጣነወይ እ

    • @HlinaMuktar
      @HlinaMuktar 7 дней назад

      ኣው ውዴ ኣስተካክይ እንደምንም ብለሽ ደውለሽ ኣውሪው መረጃ ያዢ እስክሪንሹት ወይም ሪከርድ ኣድርጊና ለጋደኛ ለቤተሰው ኣሳይ ለመረጃነት

    • @daruselamtube
      @daruselamtube 7 дней назад

      ዋናው ፈትቸሽ አለሁ የሚለውን ቃል ተፃፈ ወይም በአፍ ካለ ኒካው ውደቅ ነው በኒካህ አይቀለድም እንደፈለግሽ ሁኚ ግን ፍች አይባልም

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 7 дней назад

      @@daruselamtube ማለት ፍች አይባልም ማለት

    • @daruselamtube
      @daruselamtube 7 дней назад

      @ሪምወልየዋ ላ እንደፈለግሽ ፍች አይደለም በደብ ፈትዋ ጠይቂ እኔ ሰምቸ አለሁ

  • @Hayme-o7r
    @Hayme-o7r 7 дней назад +1

    የሰኢድ ሚስቶች እያስደመሙን ነዉ አይሻ ተሸወድሽ በጣም

  • @abdumobile5469
    @abdumobile5469 8 дней назад +6

    ኧረ ቀለል ያለስራ ፈልኩልኝ እስኪ በአላህ

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 7 дней назад

      አንድ ወንድ ሲያገባ እንዴት የሚያገባትን ሴት ሳያረጋግጥ ያገባል ????? መልስልኝ እስኪ ኧረ አሏህን መፍራት እያንዳንዳችን ይጠበቅብናል

  • @Zshsra
    @Zshsra 7 дней назад +3

    ምን ብላ ነዉ የምመልሠዉ ዞሮ የሡዉ ልጅ ነች ድቃላም ቢቶን ምን አሥባችሁ ነዉ ሀይማኖተኛ ነዉደ ፍርድሽ ወይሥ ለተጎዳ😢😢😢😢አላህ ይጠይቃት በጥፍቶ

  • @MeramAhmed-v8g
    @MeramAhmed-v8g 7 дней назад +1

    ወላሂ እባችን ይፍረደን አወ❤😂😂😂

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 8 дней назад +3

    ❤ዋው አቢባ ጥሩ ሰሚነች

  • @የማሜታናሽ3ዐ
    @የማሜታናሽ3ዐ 8 дней назад +6

    ግን የሰው ፍርድኮ ከባድ ነው ልጅ ካላት ብሩን ቢተውላት

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 7 дней назад

      ኢትዮ ባል አላት በኒካላይ ኒካህ ያረገች ወራዳሴትኮናት

  • @adenategene101
    @adenategene101 7 дней назад +1

    😅😅😅😅

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 7 дней назад +1

    በሴት አትፍረዱ እህቶቸ አዳድ ወዶች ፈተውም ሲያበቁ እዳታገባ ወይ ከሱ እዳኮን መሰናክል ይሆናሉ የኔም ከሱ እዳልኖር ፈታሁሽ አለ ሌላ እዳላገባ ለቤተሰብ አልናገርም አለ ተመልከቱ ታዳ እድሜየ ይሂድደ 😢😢😢😢

    • @RichWallo
      @RichWallo 7 дней назад

      አንች አነግሪያቸውምዴ ቤተሰቦችሽ ሄዴው ሰውጋ ይጠይቁት ወይ ሪከርድ አድርጊው የምታወሩትን ለምን አነቁም ሴቶች እንዴት የወንድ መጫወቻ እንሆናለን እህል ያህል

  • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
    @የበረሃዋርግብ-oi6uz 3 дня назад

    አሊም በሞላበት ጃሂል ተሠብስቦ ጉድ ፈላ

  • @mkomko459
    @mkomko459 6 дней назад

    😅😅😅😅😊

  • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
    @የበረሃዋርግብ-oi6uz 3 дня назад

    እኔ እድህ ድፍረት ቢኖረኝ አረብ ቤት ባልበሰበስኩ ነበር ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @haymihg
    @haymihg 7 дней назад +1

    ሪም ልክ ነች ልመና ሱስ ነዉ

  • @homemaid1212
    @homemaid1212 7 дней назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉

  • @NabiLa-hq8qb
    @NabiLa-hq8qb 7 дней назад +1

    እች ዱሩየ ወንበዴ ናት ማፊያ ሴቶች እየበዙ ነው አላህ ይጠብቀን በቃ እያውደለደሉ ሰው የለፍበትን መቀፈል።

    • @ZAHRASEid-m8m
      @ZAHRASEid-m8m 7 дней назад +1

      ሙሥሊም መሆናቸዉ ደሞ ሥለድናቸዉ እየተማሩ 😢😢😢 አፈርኩ እኔማ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 7 дней назад

      @@ZAHRASEid-m8m የሙስሊም ሌባ የለም ያለሽ ማነው....???

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam 8 дней назад +2

    የ3ሚስቶች ባለቤት አላለችም😂😂😂😂አይ ሀቡ

    • @ፍሬህይወትከወሎ
      @ፍሬህይወትከወሎ 8 дней назад

      😂😂😂😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 7 дней назад

      ትክክል እኮ ናት በሣውዲ ሚሥት ነበር ፈታ ዱባይ ከአዲሧ ሁለት አይሻ 3ናቸው

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 День назад

    😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @mekyamekya-t4p
    @mekyamekya-t4p 8 дней назад +13

    ጀዝባ ነው ኢክላስ የለውም ባለፈው ለምን ይወቅሳታል

    • @crcr8265
      @crcr8265 8 дней назад

      😊😉😉😉

    • @DhdjjxDhjdd
      @DhdjjxDhjdd 7 дней назад +2

      ጀዝባ አንች ነሽ መጀመሪያ በደንብ ተረጂ

    • @hassnaabdella
      @hassnaabdella 7 дней назад +1

      Exactly. She need the money for her daughter.

    • @ቢንትሙሀመድነኝ
      @ቢንትሙሀመድነኝ 7 дней назад +4

      ምን ማለት ነዉ ያምሻልዴ ይሄ ቀልድ አይደለም እኮ ደግሞ ኢኽላስ ስትይ ሰደቃ አይደለም እኮ የሰጠዉ ገባሽ

    • @hassnaabdella
      @hassnaabdella 7 дней назад +1

      @@ቢንትሙሀመድነኝ sah, sewyew lijun yemasadeg gideta alebet. Biru yetesetew lij kenatuwa teleyayta endatnor lemreg new

  • @SofyaEndrisYimer
    @SofyaEndrisYimer 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 8 дней назад +2

    እይሻ እሁንም እያየቻችሁ እየሳቀችባችሁ ነው ...👈🏽ጭንቅላታን እልታመመችም እራሳን ማጥፋት እይደለም ጥፍራን እትቆርጥም ይቺ ደረቅ እይን እውጣ ስገጤ😂😂😂

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 8 дней назад +1

    😂😂😂😂

  • @tegestmamo-we6xr
    @tegestmamo-we6xr 6 дней назад

    berun ekolelgu new yestew

  • @mdet9828
    @mdet9828 8 дней назад +3

    ምድንነው እሚቀባጥረው ሰቶታል አይደል ቀብጣራ ናችሁ

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 7 дней назад

      ጂል መጀመሪያ አዳምጭ ቀፎ በትዳር ላይ ትዳር መስርታለች ኢትዮ ባል አላት አንች የሸሌዴጋፊ

    • @ZAHRASEid-m8m
      @ZAHRASEid-m8m 7 дней назад

      ​@@የዴሴዋነኝታዳ እሡ በቤተሠብ አደለምደ ኒካ ያሠራት እሥታሁን የት ነበር

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 7 дней назад +1

      @ZAHRASEid-m8m ቤተሰብ እዳትናገሩ ታለቻቸው መቸ ይናገራሉ ዴሞ አንድ አገር አይዴሉም እና ሸሌዎቹ ተረጋጉ አትጨርጠሩ የሷቢጤ ስትቅጠፈጠፍ እውነተኛ መስላኝነበር ድቄም ኒቃቢስት

    • @adenategene101
      @adenategene101 7 дней назад

      ​@@የዴሴዋነኝWeyna ewnti hona ebda weyi good yelgme allchem😢

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 7 дней назад

      @adenategene101 አወ በአላህስም ስትቀጥፍ ቆይታ አገር መግባት አልችልም ያለችው ባል ስላላትነው አሉ ኒካሁ እስካሁን አልወረዴም ከመጀመሪያ ባሏ

  • @Faeza852
    @Faeza852 6 дней назад

    ጆከር ማነዉ ለራሱም ስረአት የለለዉ ወንበዴ

  • @BazwiaNa
    @BazwiaNa 8 дней назад +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @أمةالله-و9س
    @أمةالله-و9س 8 дней назад +1

    ኧረ ሰሞኑን ምን ጉድ ነው አኡዙቢላህ

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 7 дней назад +1

    የሦሥት ሚሥቶች😂😂😂😂

    • @omargh216
      @omargh216 7 дней назад

      ክክክክክክክክ

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 7 дней назад +1

    ያባለሶስትሚስቱ አይሀቢባ ክክክክክ

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 День назад

    Deferta..yegeramla

  • @yazn9575
    @yazn9575 7 дней назад +1

    ሰይድ እሚባል ስግብግብ ጥብ ለልጅህ የሰጠኸው ገዘብ መልሽ በያገኘህበት ከመጋደም በደብ ማጣራት ደደብ ሰገጤ እካን ለልጅህ እና ለወደዱት ይሰጣም ች

    • @ahmedawel885
      @ahmedawel885 7 дней назад

      ልጁ አይደለችም የመርዳት ግዴታ የለበትም

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 8 дней назад +5

    ሱብሀን አላህ 😥 እንደዛ ስትለፈልፍ ያ ሁሉ ውሸት ነው አሏሁ ሙስታአን ?

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 8 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zshsra
    @Zshsra 8 дней назад +1

    አታሽቃብጥ አለቅላቂ ድሮም አድ ሣይዝ ይዘሀል ጆከር

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 7 дней назад

      @@Zshsra ጆከር ቡሽቲ እኮ ነው

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 7 дней назад +1

    ደምሩኝ ውዶቸ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 7 дней назад +3

    አንዴ ሰቷል ለልጁ ስግብግብ ነው ያለፈ ሂወቷ ነው ምን አናደደው

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 День назад

    Abte..wesheta..yedubaye..yebsalaa

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f 8 дней назад +1

    ለማኝ ሥለሆነች ነዉ

  • @ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
    @ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 8 дней назад +2

    ጌታየ ሆይ አታዋርደኝ

  • @Seada-ys6en
    @Seada-ys6en 8 дней назад +1

    ይቀማት ባለጌ ናት

  • @Tybatube
    @Tybatube 7 дней назад +1

    እሰት በቅንነት ደምሩኝ❤😢

  • @tinaytinay9398
    @tinaytinay9398 7 дней назад +1

    😂😂😂

  • @hayat227
    @hayat227 7 дней назад +1

    😂😂😂

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 7 дней назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @samirakkk5572
    @samirakkk5572 День назад

    😂😂😂😂😂