arif new doctor edalkachew ayzowot jilochi ayfiro bada mingzam banda new yezemenu badawoch edefitoch yitefalu eji aynorom atiraaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaanechi nechun
90% agreed, and am ashamed of no matter who did it as OROMO. They need to get back what they did to those innocent people. At the same time I wish you mentioned the horror of MOTHA.
Thank you Dr. Dagnachew for cutting complicated political interaction into easy to understand perspectives. On the oromo muslim extremists it is 100% true. I observed that quit a bit for few years. It is dangerous primarily for Islam itself. As a muslim it bothers me a lot. Islam doesn't do anything with this. It is a religion of peace; and peaceful muslims we should stand against this in its entirety.
it is well articulated presentation by dr danjachew and hope we all take a grasp of the direction of ethiopian politics is heading unless the oromos come to their senses of concious. to live with their ethiopian brothers and sisters without and sign of enimity ethiopiawinet
In a very short, precise, raw and clear manner the Professor described ... The unhealthy, unjust and unholy union of Ethiopia.... dissolve and divorce is the solution.....
come on guys! you need to change one of the Wireless Mic. it becomes common these two weeks. Its a matter of time you are losing listeners if you ignore that...
Yes Man.Thank You.We must re-seek, observe those matters those factors those Roots those branches, those interconnection external supporters advocators those obsolete and strange, UT intentional mixed cleansings .We know our fellow Grass Roots. We know our Natural Sea Society in the Natural Land
I would like to thank this media and Dr Dagnachew to discuss about the timely and crucial issues of the country. Please continue with good job including awareness creation works on young generation that was already polluted due to the conspiracy theory of the TPLF ‘divide and rule’ discourse based on Ethno-linguistic issue/politics that had been promoted hatred/hostility. The young generation needs to learn concepts in democracy, integrity, equality, tolerance, respecting others’ rights, knowing their obligation, discussion based on ideas instead of violence, accommodative, cooperation, humanity, appreciating diversity, etc. It is not important to run ethnic tension for unforeseen future by youngsters and activists against the Amahara ethnic group due to the previous discourse on Minlk rule. What is the use of learning history? Should we repeat the mistakes, if any or learn from the past to go forward? It is uncivilized to continue the traditional way of opposition (violence, killing innocent peaceful citizens/other ethnic, religion groups and their investment property, closing roads/market, etc) in the modern 21st century. Racist acts such as ethnicity and religion reflections against humanity/discrimination of the rights of others that potentially result in war/conflict/violence has been prohibited by law such as in Rwanda. We need to take lessons from others.
The truth always sets u free sorry to say this but ur precious student used to bend where ever he thought he is best to be fitted on but I can tell you shemelese is always shemelese no matter what u keep defending him
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኛቸው። እውነቱን ለመናገር ሰው መሆን በቄ።እባካችሁ ምሁራን ለሕሌናችሁ ስትሉ እነደዚህ ነጭ ነጯን መስክሩ።
Anybody answering me where is Simeneh Biyfers?
Amek Zebra ስሜነህ ባይፈርስ ዋልታ ላይ መሰለኝ የሚሰራው
ዶከተር ዳኛቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
You are right Dr. Keep on
እድሜና ጤና ለዶር ዳኛቸው የርሶጀን ሀሳብ ስሰማ በሀገሬ ተሰፋ አደርጋለሁ የዚች ሀገር የመፍትሄ ሀሳብ እርሶ ጋ አያለሁ
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በጣም ከምውዳቸው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ምሁር አንዱ አተ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን።ለምቀኛና ለባዳ ቦታ አትስጣቸው በበሉበት እየጮሁ ስለሆ አይፈረድባቸውም
I’m very happy to listen his interview he is all rounded philosopher from Ethiopia ,even tho I am Eritrean.
ዶክተር ዳኛቸው
እውነተኛ ምሁር ሁሉንም ነገር በሳይንሳዊ ትንተና ገልፀውታል እናመሰግናለን። እኔ ምለው ሌሎቹ ዶክተሮች ከየት ከየት ገዝተውት ነው የፖለቲካ ሳይንስ የማይገባቸው? ሲቢል ሰርቢስ ዩኒበርስቲ ስንቱን ካድሬ አኮላሽቶ ሀገር አተራመሰ። እኔ ሳልማር ከአንዳንድ ዶክተሮች የተሻለ ማሰብ እና መገንዘብ እችላለሁ ።
Excellent analysis, well articulated, seasoned, matured and beautiful presentation. .Very impressive discussion!
Dr sele shimeles yetenagerewe perfect newe feel yemasebewene awetawe sr arife newe dr shemyee is hero
እናመሰግናል ዶክተር
Thanks Dr.
ሙሰሊም ፅንፈኛ ኦሮሞዎች አማራን እና ክርስቲያኖች አረዳችሁ ከተፋችሁ አላህ እናንተንም አንዲቀጣችሁ እንለምናለን
እርግጠኛ ነኝ በግፋችሁ ታብዳላችሁ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ዶክተር ዳኛቸው:: በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ለኛ ብዙ ብሔር ላለን ሕዝቦች የብልጽግና ፓርቲ ብቻ ነው እንደ አንድ አቅፎና ደግፎ የሚያኖረን::
ጽንፈኛ ማለት በነበር የሚኖር ዛሬ ላይ ያለን እውነታ የማያስተውል ዛሬን ለመብላት እና ለመጠጣት ብቻ ተጠቅሞ ጭንቅላቱን በትላንት ታሪክ እና ትንግርት ወታትቦ ቁጭ ያለ ነው ከተባለ ጽንፈኛ ሞኝ ነው ማለት ነው የኛ አገር ሰው ሞኝ ሰው የያዘውን አይለቅም ይላልና ::
Good discussion
Great questions and interesting views. 👍🏼
Best analysis thank You ❤️💕👏
ሁሌ በቃላት እየኮረኮሙ ትውልድን የሚያንጽና የኢትዮጵያን ፈተናዎችና ብሩህ ተስፋዎች በሚገባ ተረድተው የሚተነትኑ የዘመኑ ምርጥ ምሁር!!!
ዕድሜ ከጤና ጋር ዶክተር ዳኛቸው ኣሰፋ።
ጋዜጠኛ ፀጋው አለሙ
ቃለ መጠይቆችህ፣ እንግዳዎችህ፣ አቀራረብህ ን እጅግ ወድጄልሃለው። አንዳንዶች ካንተ ቢማሩ መልካም ነበር።
እውነት እንደዚህ ነው የሚገለፀው
Thanks!!!!!
ብሰማው ብሰማው የማልሠለቸው ምርጥ ሙህር
ይህን ፕሮግራም ደግማቹህ አስተካክላቹህ መልቀቅ አለባቹህ ።ምንድን ነው ኤዲተር የላቹህም ወይስ አውቆ የተደረገ ነገር ነው?
PA PA PA Bekat Betam Interesting 👌‼️
ኢትዮጵያ ትልልቅ ልጆች አሏት ተመስገን ።
ስው እንዴት ሄሊናውን ሽጦ አደርባይ ሊሆን እንደሚችል የዶክተር ዳኛቸው ቃለምልልስ በላይ በቂ ማስረጃ የለም። ሽመልስ አፉ ነው እንጂ በግብር ሌላ ነው ማለት። ላሞኛቹ ሳይሆን ሞኝ ነኝ እመኑኝ እንደማለት ነው። እጅግ ያሳዝናል። ታድያ እንግዲህ የተማርውም እንዲህ አደርባይ ከሆነ እንዴት ወደፊት ሀገሪቱ ልትራመድ ትችላለች?
Engineer Hailu shawol ye knjit likemember mesekel alebachew yalu sew nachew eko EPRDF bemedegef be 1997
Dr is the best of best guy men
መራራ ጉዲና ማዕረጉን መልሶ
በቁም ቀብሮ የመጨረሻውን ቀን
በመጠባበቅ ያስፈልጋል።
ፕሮፌሰር ጉዲና አስቁሙልን ወይም አስተምሩልን ወይ ምከሩልን እርጅና ነው መሰለኝ ወደሃላ እየጉተቱን ህዝቡን ሊያጫርሱት ነው ።
እርጅና ወይ አለማወቅ አይደለም። አሸናፊ ሃሳብ ማጣት ነው።
@@manche110 እውነት ብለሃል
ብራቮ ዶክተር ዳኛቸው እንደዚህ ፍርጥርጥ አድርጎ ማቅረብ ነው
Where is the mediator sound please revisit before you post
arif new doctor edalkachew ayzowot jilochi ayfiro bada mingzam banda new yezemenu badawoch edefitoch yitefalu eji aynorom atiraaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaanechi nechun
90% agreed, and am ashamed of no matter who did it as OROMO. They need to get back what they did to those innocent people. At the same time I wish you mentioned the horror of MOTHA.
Thank you Dr. Dagnachew for cutting complicated political interaction into easy to understand perspectives. On the oromo muslim extremists it is 100% true. I observed that quit a bit for few years. It is dangerous primarily for Islam itself. As a muslim it bothers me a lot. Islam doesn't do anything with this. It is a religion of peace; and peaceful muslims we should stand against this in its entirety.
it is well articulated presentation by dr danjachew and hope we all take a grasp of the direction of ethiopian politics is heading unless the oromos come to their senses of concious. to live with their ethiopian brothers and sisters without and sign of enimity ethiopiawinet
ጠያቂው ሁልጊዜ ድምፁ አይሰማም ከፍ አድርጎ የማይናገር ደካማ ጋዜጠኛ::
ናሁሰናይ እውነትህን ነው ! ደግሞ የማይክ ችግር ካለባቸው ለምን እርዳታ አይጠይቁም ????
ጠያቂያችሁ የሚናገረው ነገር አይሰማም። የጋበዛችሁት ሰው የሚያወራውን ብቻ መስማት አልፈልግም። ጥያቄው ምን እንደሆነ ሳልሰማ እንዲሁም ደሞ የምትጠይቁት ጥያቄ ጥራትና ትኩረት ምን እንደሆነም ማወቅ (ቢያንስ እኔ)እልጋለሁ።
Me too much 😬
It is a shame we couldn't hear the Host's questions or comment's.
ዶ/ር አክባሪዎት ነኝ ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ካልተባለ መፍትሄ አይመጣም ብልፅግና ሀገር እየመራ አይደለም አራት ነጥብ፡፡
In a very short, precise, raw and clear manner the Professor described ... The unhealthy, unjust and unholy union of Ethiopia.... dissolve and divorce is the solution.....
@D damauw it's from Absiniyan playbook to dismiss and discredit what doesn't fit their narrative.... No wonder there.
@D damauw The Majority, the Oromo has risen to exercise it's God given rights... The right to rule. To submit and follow will be your duty.
come on guys! you need to change one of the Wireless Mic. it becomes common these two weeks. Its a matter of time you are losing listeners if you ignore that...
በጆሮአቸው ጠይቅ አንተ ሙያውን አታሟላም
You should ask your questions loudly. Mr interviewer.
በትክክል ዶክተር እውነት ነው ይህን የሚያስቆም መንግሥት ነው ያጣነው።
ይህን ጽንፈኛ ዘረኛ ኃይል ለማ ፣ጀዋር ፣ሽመልስ ፣አዳነች ፣በቀለ ፣መራራ በህግ መዳኘት አለባቸው የህውሓት ህገ መንግስት መፍረስ አለበት ።
Tekale replaced by Adananech or just u forgot to put him in ur list?
ጭራሽ አየሾሟቸው አይደል አንዴ ? አራሱ ታኬ ሚኒስትር ሽመልስም አዛው ! ሌባ ማፍያ ነው ብልጽግና ማለት !! ሕዝቡ ወደ ክ ፍ ያለ ትግል ውስጥ በ አ አ ካልተነሳ አራግፈው አፈናቅለው የሚያልሟትን አኦሮሚያ ፊንፊኔ ብለው መሳል ነው ! ይህንን ተገንዝቦ ሰውን ማንቃት አና በተለይ ማደራጀት ማስታጠቅ ነው አለበልዚያ አንጃልን ! ይህ ሁሉ ሰው ታርዶ ፍትህ የለ አርዳታ የለ ሰው በሃገሩ አንዲህ?? አ አ አንዴት ይደራጅ የሚለው ጥያቄ ላይ አዲስ አቤው መነጋገር አለበት ! አስኬን አስሮ ሽመልስን ለቆ አምራ ክርስትያን የሚያስገድል መንግስት ??
ብልፅህና እራሱን ካላስተዳደረ እንዴት ነው አገር የሚያስተዳድረው እርስ በራሱ አይጋጭም ዶ/ር ዳኛቸው ከርሶ አባባልተነስቼ ብልፅግና አገረ መምራት አልቻለም ማለት እችላለው
ዶር ዳኛቸው የድራግ ችግር ሳይኖርበት አይቀርም ኮኬን እንደሚወስድ ሰውነው የሚተነፍሰው ደሞም እንደ እህቱ ገነት ዘውዴ ሆዳም ነው ከጠረጴዛ ስር የሚንጠባጠብ የውሾች ትራፊ እየለቀመ ስለሚበላ ይርበዋል::
Free Ethiopia ስድብን እንኳን አያስፈልግም በእድሜም በትምህርትም ትልቅሰው ናቸው ሃሳባቸውን ብቻ ብትቃወም ጥሩ ነው
Kezihi belayi min mezirekirek ale weyi??? Ayi professor ayi dr unity park le Ethiopia!!!!
I can't hear the moderator voice all the time. Could you please address this problem?
I can't hear the interviewer saying
መስማት ስላልፈለግክ እንጅ .. ይሰማል .. ምናልባት ጆሮክ እየሸለለ እየኮራብክ እንዳይሆን .. ኩራተኛ ጆሮ ይዘክ .. ይንቀባረርብካል ቀብራሬ
One thing what I don't understand is that you didn't dare to make the government accountable . I hope you are not confused by Ato Shimeles .
Qpp
ህዝቡን እየወጡ Contused ከሚያደርጉ መካከል አንዱ እኮ ይሄ ቅሌታም ነው።
ዶክተር፡ዳኛቸው፡ያሰተማርከው፡ልጅ፡እንዴት፡አድርገህ፡አሥተማርከው፡ኢትዬጲያዊነት፡ወይሰያንን፡ክላሱን፡አልወሰደም።
ጎብዝ ሰው ትክክል ብለዋል። "ተበዳድለናል።" የሚለው ቃል የተሻለ ነው።
ይህ ኣይነቱ ሃሳብ ቢያንስ የመግባቢያ በርን እንደ ማንኳኳት ነውና።
አንድ ትልቅ ስህተት ግን ዜጋ ነኝ የሚባለው ነገር ላይ ነው፣ ይህ በውጭ ሃገር ስትኖር የምትለው ነውና።
ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለኢትዮጵያዊነት መታገል ሰው ሆኖ ለሰውነት እንደ መታገል ያለው ምስኪንነት ይቆጠራል።
በእርግጥ እንደ ዘርኣይደረስ በጣሊያን ሃገር ሆኖ ወይም ወራሪ ሲመጣ ስለዜግነትህ የፈለከውን ብትል ያምራል።
በገዛ ሃገርህ ቁጭ ብለህ "ዜጋ" እንባባል፣ "ዜጋ ለማለት ይቀረናል" ማለት ምን ማለት ነው? በእጅጉ ያስገርማል።
ሰው ለሰው እኔ ሰው ነኝ ብሎ ቢል እና ኢትዮጲያዊ ሰው በሃገሩ ለሃገሩ ሰው ኢትዮጵያዊ ነኝ ቢለው በእውነት እብደት ነው።
ማንም በሃገሩ ወደደም ጠላ፣ ተወደደም ተጠላ ዜይጋ ነው። ዜይጋ። ለዜግነት ትግል አያስፈልገውም ለእኩልነት እንጂ።
ይልቅ ተወደደም ተጠላ ቢሸሹት የማይሸሽ ሃቅ ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰብ ህዝቦች ሃገር ናት፣
ይህ በችግኝ በምናምን የሚገልፅ ሳይሆን ህያው የሆኑት የብሄር ብሄረሰብ ህዝቦች ክቡር ሰነድ በማክበር የሚገላፅ መሆን ይኖርበታል።
ይህ በፀሃይ ብርሃን ያለ ሃቅ ልበ እውር በዳሰሳ፣ ልበ ዲዳ በምልክት፣ ልበ አንካሳ በምርኩዝ፣ ታግዞውም ቢሆን ሊቀበሉት እየመረረም ሊውጡት ይገባል። ። ።
Tsegaw can you please get a good mic so we can hear what you are asking.
ዶክተር ዳኛቸው ትክክለኛ ሐሣብ ነው ።
ጠያቂ ድምፅህ አይሰማም።
Yes Man.Thank You.We must re-seek, observe those matters those factors those Roots those branches, those interconnection external supporters advocators those obsolete and strange, UT intentional mixed cleansings .We know our fellow Grass Roots. We know our Natural Sea Society in the Natural Land
Dr your idea is contradicting concerning about who has to take the responsibility of the shashemena distraction, I appreciate the interviewer
ፖስት ከማረግህ በፊት ማይክህን ፊክስ አድርግ ቀሽም ነገር
መሳደብ ደካማ ነት ያንጸባርቃል።
I would like to thank this media and Dr Dagnachew to discuss about the timely and crucial issues of the country. Please continue with good job including awareness creation works on young generation that was already polluted due to the conspiracy theory of the TPLF ‘divide and rule’ discourse based on Ethno-linguistic issue/politics that had been promoted hatred/hostility. The young generation needs to learn concepts in democracy, integrity, equality, tolerance, respecting others’ rights, knowing their obligation, discussion based on ideas instead of violence, accommodative, cooperation, humanity, appreciating diversity, etc. It is not important to run ethnic tension for unforeseen future by youngsters and activists against the Amahara ethnic group due to the previous discourse on Minlk rule. What is the use of learning history? Should we repeat the mistakes, if any or learn from the past to go forward? It is uncivilized to continue the traditional way of opposition (violence, killing innocent peaceful citizens/other ethnic, religion groups and their investment property, closing roads/market, etc) in the modern 21st century. Racist acts such as ethnicity and religion reflections against humanity/discrimination of the rights of others that potentially result in war/conflict/violence has been prohibited by law such as in Rwanda. We need to take lessons from others.
ዶክተር ዳኛቸው የሰነዘሩት ሃሳብ ጥሩ ነው ነገር ግን እውነት አሁን ነው የተገለፀላቸው? እስከዛሬስ የትነበሩ? አሁንም አቋም ይኑሮት ሚዛናዊ ይሁኑ የሃይል ሚዛን ባጋደለበት እየተመለከቱ መኖር አያዋጣም ጊዜው ለመርህ ለ እውነትና ከእራስ ጋር በጤናማ አይምሮ መቆምን አስቀድሞ የሚጠይቅ ወቅት ነው።
mesfin tesfaye በፖለቲካ ነጥብ ማስቆጠር ከፈለክ ትላንት የት ነበርክ ሳይሆን የማግኔት ባህሪ ይፈልጋል::
Dr dagnachew ተው ዕውነቱን ተናገር ብልግና(ብልፅግና) ሀገር ዕያጠፋ ነው።
ይህን ሁሉ ያመጣብን መሬት ላራሹ ተብሎ የሚጠራው በጭንቅላታቸው ችግር ያለባቸው ረብሻ ንው:: የተረፋትን እግዚአብሔር ይውስድልን::
ይህ ዝም ያለህዝብ የተነሳ እንደሆን እነሱል ልክ ማስገባት ይቻላል ነገር ግን የዶክተር ዐብይን ቃል በመጠበቅ ነው ዝም ያልነው
መምህር ሆይ
ማስተማርህን አታቁም
አስር የዶ/ር ዳኛቸው ፣ አስር የዶ/ር አብይ ዓይነት ሰው ማግኘት ከተቻለ ;- እንኳን በመንደርተኞች( ባንዳዎቹ) በራሳቸው "ሀያላን"! ነን ባዮቹ እንኳን የሀገሪቷ ብልፅግና አይስተጓጎልም። ዋናው ዕውቀት፣ጥበብና፣ ሞራል ስለሆነ ማለት ነው። ይመቻቹ
asteway
Sir you are breathing hard ..you should see a doctor Asap before you die....tack care of your self please dont die...we need you badly
በመጀመሪያ አንድ አፍታን ሚዲያና የዕለቱን ዕንግዳ ዶከተር ዳኛቸውን አመሰግናለሁ ። ሰለ አክራሪነት ከፍልስፍና ረገድ በሰጡት ትንታኔ ሙሉ ለሙሉ እስማማለሁ ። የዳግማዊ ሚኒሊክ የግዛት ዘመን ካከተመ ከ100 ዓመት በላይ ፣የፊውዳሉ ሥርዓት ከተወገደ ከ46 ዓመት ቦኃላ እነዚያን ግንኙነቶች አሁን እንዳሉ አድረጎ በተጎጅነት ሰነልቦና እያነሱ በጊዜው ባልነበረው የአሁኑ ትውልድ ላይ ግድያ የሚፈፅሙት ፣ አካል የሚያጎሉት፣ ንብረት ለሚያወድሙት የዘመናችን ፅንፈኛች ድርጊት የሰጡት ፍልስፍናዊ ትርጉም በቂ ማረጋገጫ ነው።
yesumun liji
Dr Dagechew you are right. Let alone in Ethiopia some of them in USA claim that they also said it is our time every where. They are in delusional
በኦሮሚያ በገፍ ልዪ ሐይል ሢሰለጥን ዝም እያለ ዶክተር አብይ አማራ ክልል ሢሠለጥን ተቃወመ
አማራ ክልል በኢትዮጵያ አንድነት አይደራደርም
ዶክተር ዳኛቸው እነትን ፊት ለፊት የሚነግሩን ኢትዮጵያ ናቸው ።
አክብሮቴ ከፍ ያለነው።😍😍😍💚💛💗💚💛💗🙏🙏🙏🙏
Waga yeleleh dr neh
ጎበዝ ይሄ አውቆ አድርቅ ሽመልስ በዲሳ የቀልዱን ነው እያለ ነው;)
አስፋሪ አደርባይ!
በዚህ እድሜያቸው እንዲህ የሚቀደዱ ሰዎች ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ዲሞክራሲ እንዳይመጣ እንቅፋት የሆኑት!
The journalists voice is not good. We can't hear your questions, please check your microphone.
The truth always sets u free sorry to say this but ur precious student used to bend where ever he thought he is best to be fitted on but I can tell you shemelese is always shemelese no matter what u keep defending him
ዶ/ር ዳኛቸው የዘመኑ ወጣት እሳት የበላና እንኳን የኢትዮጵያን ታሪክና ፖለቲካ አደለም ሰለዓለምና ዪንቨርስ በደንብ አርጎ ያውቃል። በህፃናት መቀለጃ ሆነሃል dude !
ኦሮሞ ከአማራው አይበልጥም እንደውም የተደባለቀው ይበልጣል 50%የሚሆነው ከአማራ እሮሞ ጉራጌ ወዘት የተቀላቀለው ነው ኦሮሞ ውስጥ 12ሚሊየን ያህል አማራ አለ ከሌላው ዘር እንደዛው እኛ 40 ሚሊየን ነን የሚባለው የሌለ ነው ከዚህ. ሁሉም ተስማምቶ መኖር ይጠቅማል.ኢትዮጵያዊነትን አስቀድመን ብንሄድ ይመረጣል.
ቆንጆ ንግግር እግዚኣብሔር ይባርኽሽ የኔ ቆንጆ
አንቺ ስለአማራ ማነስና መብዛት ምን አስጨነቀሽ በበረከታችን ብዙ ነን አማራ በቃ አለቀ ሞተ ቁጥሩ ቀነሰ እንዲባል ነው የምታልሙት ግን አይሳካላችሁም
ምን ማለት ይሆን፥ ዶ/ር ዳኛቸው?? እራሱን መምራት የተሳነው እንዴት ነው አገር የሚመራው???
ሁሉም ችግሩን ካላስማ ካልጮህ ማን ያስማለታልና ነው ዝምታው ?
እናመሰግናለን ዶ/ር ሞት አይቀርም ግን እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ያሥፈልጋል....ፎርጅድ የብልጽግና መንግሥት አሥጨረሰን...
this is the fact
ብችል ብገለው ደስታየ ነበር በሞቱት ላይ እንዲህ ለሆዱ ሲል ሲክድ ! ዋ! ያኔ እኔን አያረገኝ ! ያሳዝናል
Endat ende tera sew taweraleh betamtasazenaleh muhur teblo demo endant aynetsew new ager yemiyarefaw sitawera bemerega aweara terawera atawra
ጥሩ ውይይት ነው ግ ን አኢትዮጵያችን አኮ ካደቀቋት ፪፰ ዓመት ሆናት ! በዘር የረጪት መርዝ አሁን ፍሬዋቹ ቱግ ቱግ ያሉበት ሰዓት ነው። የዶ/ር ዳኛቸው አህት ገነት ዘውዴ ይህንን ግፈኛ ሥር ዓት አብራ ሃገራችንን በዘር ፓለቲካ ስታሳብድ ነበር ሁሉ ለሆዱ ያደረ ትውልድ አሁን ጭንቅ ሲመጣ ወደ ቤታቸው ሊገባ ሲል አዬዬ ይመስላል። ብልጽግ ና የሚለው አኮ አራሱን አንቆለጳጵሶ የመጣ የቲፒአኤልፍ አህት ነው !!! አብይ አውነት አንድ አንድንሆን ቢፈልግ ኖሮ አኤትኒክ ፌዴራልዝም ን አነሳለው ቃል አገባለው ይል ነበር ግ ን አብይ አራሱ አብሮ የዘር ፓለቲካውን ሲያቦካው አይተናል !! ፰፮ ቱ ሲገደሉ በግፍ አብይ ምን አለን ሟቾችን አንደ ሰው ማክበር አና ሰንደቅ ዝቅ አንደማረግ በራቸው አየጠቀሰ አንደውም ሟቾች አሮሞ ናቸው አለን ፤ ለጠቀ አና ደሞ አሁን በቅርብ የታረዱትን [ጄኖሳይድ ] ለነሱም ምንም አላለ አንደ ትንሽ ነገር ነው የዘለለው ጭራሽ ማጆሪቲ የሞቱት አሮሞ ናቸው ብሎ አንደገና ገደለን !!!! አብይ በምላሱ አንጂ በድርጊቱ አኦሮሚያን አያስፋፋ ነው!!!፡ዾ፧ር፡ዻኛቸው አራሱን ለማመን ያስቸግራል አኮ የፈሪ አጎብዳጅ አየሆነ ነው ፤ ይሄ አኮ ነው የሃገራችን ችግር አንድ ምሁር ወገቡን ጠበቅ አርጎ ልካቸው የሚነግራቸው የለም ! አስኬን ያሰሩት ብቸኛው ሰላማዊ ተሟጋች ነበር አሱንም ያሳሰረው አብይ ነው !!፡፡አሁን ያለን አማራጭ የሕዝብ መደራጀት ብቻ ነው !!፡ዾ./ር ዳኛቸው በፓርኩ አትደልለን አባክህ አስኡ ማታለያ ነው አኛ በፓርክ ጌጥ ሳይሆን በተግባር አኢትዮጵያዊነት ለሁሉ አኩል የሆነች አንጂ አንድ ትግሬ ጠራርጎ ዘረፈ በላ ፤ አሁን ደም አሮሞዋች ሊበሏት ንጹሃንን በመግደል ሃብት በማውደም አነሱን አባሮ አነሱ የሚይዟት ሃገር ለመሆን ነው ። ትልቁ ጥያቄ አንፈቅድላቸዋለን ነው ወይ ነው ጥያቄው ። በተረፈ የጋዜጠኛ ሙያ የለም ወርዷል ፤ አሁን ይህ ጋዜጠኛ ምን ቻሌንጅ አረገ ?፧ ዝም ብሎ አሺ አቤት አመሰግ ናለው አያለ ነው የሚጠይቀው ሃሃሃ አዲዮስ ጋዜጠኝነት ረግጠው ገደል ከተውታል ! ብዚህ ላይ አንዴት ተብሎ አንድ ጋዜጣኛ አንግዳውን አንተ የሚለው ???? አይ አኢትዮጵያ ፈተናሽ ብዙ ነው ። ሙሉውን ሰመስማት አደከመኝ ! ዘ ሴም ስቶሪ ፎር አኤቨር !!፡ዾ፧ር፡ዻኛቸው ምንም ምንም አዲስ ነገር ይዞ አልመጣም !!፡አነዚህ ሁሉ የ፷ ጄኔሬሽን ጥሩታ ወተውፓለቲካውን ወጣቱ ቢመራው ይሻል ነበር !!፡ዝምብሎ ቀደዳ አኮ ነው አሁን ምን ተማራቹ ከዚህ ውይይት ? ከግማሽ ብላይ ውይይቱን አዳመጥኩ ምንም አዲስ ነገር የለም ! አ አ ተደራጅ በቶሎ ! አለቀ ።
yetemare yegdelge alu Dr Dagachew big repect
ዶክተር ዛሬ በሽመልስ ጉዳይ እኔም ታዘብኩህ ነገር ግን በ360ዎች ዓይን አላይህም ።
አንተም እንደተራ ሰው ታወራለህ
የአንድ ሀይማኖት ብቻ ነው ጥቃት የደረሰው ፈጣሪህን አትፈራም
ዳኛቸው፣ ማጭድን ማጭድ ማለት ከቻልክ እራስህን ትልቁ አድርባይ ማጭድ ብለህ ሰይም።
እኔ እምለው ብሔር ብሔረ ሰብ ብሎ ነገር የኦሎምፒክ ለመከፉፈል የተጠ ቀሙበት ቃላት እጅ ጎሳ ቢባል ትክክለኛ አባባሉን ይዞአል ማለት ነው
Fix your sound system
የሞጣው ግፍ እና ጭፍጨፋ ምነዉ ረሱት
ዛሬ የሚያደርጉት ግድያ ምን ሊባል ነወ ?
Sorry we don't know what you asks him is there any one to check your micro phone please 🤔
ጋዜጠኛው ድምፅህን አትሰስት በደንብ አውጣው የሀገር ጉዳይ እኮ ነው🙉
ዳኛቸውእንዳንተ እይነት አድር ባይ አይቼ አላውቅም
Journalist voice is very low please make it high
ሽመልስ እየተከላከልልት ነው ተው እንጂዶክተር እራስህ አሁን ማጭድን ማጭድ እንበለው አላልክም እንዴ ስለዚህ ለምን ሽመለስ የተናገርከውን ታስተባብላለህ
ለምን አንተ እንዳልከው ምጭድን ለምን ማጭድ አትለውም
የኢትዮጵያ ብልጽግና የሚለው ስም ተሰርዞ ብልጽግና ብቻ ለምን ተባለ?
አልፋና ኦሜጋ ሚለውን "አማራና ኦሮሞ ለማለት ነው " ብሎ የሚተረጉም ምሁር ነው ኢትዮጵያ ያላት፡፡ Anyway I forgive this sir for today! keep in touch!
Sekaram
I can't hear the question
💚💛❤🙏🙏🙏🙏
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
ዶር ዳኛቸው - ላንተ የሚታይህ ለማየት የምትፈልገው ነገር ነው ። ሽመልስ ያላት እያንዳንዱ ቃል በመሬት ላይ ከምናየው እዉነታ ጋር መቶ በመቶ ይስማማል ። ሌላዉን ልተወውና እስቲ አንዲት ነገር እራስህ ሞክር ። ሰሞኑን የከተማ እርሻ የሚባል አስገራሚ ነገር ፈጥሯል የአባገዳው ልጅ ከንቲባችን ። ወጣቶች ይደራጁና የከተማ የእርሻ ቦታ ይሰጣቸዋል ። እስቲ ጋሼ ዳኛቸው እስቲ አንድ ወጣት ኦሮሞ ያልሆነ በነዚህ ማህበር መደራጀቱን ፈልግና አግኝ ። አዲስ አበባ ዙሪያ ያሉትን የመስተዳድር ሹማምንት ከወየት እንደመጡ እራስህ ፈልገህ ድረስበት ። የከተማ የነዋሪነት ካርድ በህቡእ እየታደለ መሆኑን አላውቅም ልትለን አትችልም ። ወደ አንዱ ቀበሌ ጎራ ብለህ የዛሬ ሁለት ዓመት ስንት ነዋሪ እንደነበረና ዛሬ ደሞ ስንት እንደሆነ እራስህ መዝነው ። ሽመልስ ጅላጅል ስለሆነ የገበያዉን በጆሮ ሹክ ስላለ ዉሸቱን ነው አትበለን ። አብይ ሲሮጥ አማራ ክልል ሄዶ የሽመልስ ንግግር የራሱ እንጂ የብልጽግና አቋም አይደለም ማለቱንም አስተዉል ። ጎበዝ ስንፈራም በልኩ እንፍራ ። ሽመልስ ማንን ፈርቶ ይዋሻል ። የምድሩንም የሰማዩንም በትረመንግስት ጨብጧል እኮ ። ጎረምሳው እዉነቱን ነው የተናገረው ። የአማራው ብልጽግና ለአገር መበተን ተባባሪ ከሚሆን ይልቅ እንደልቃቂት ዉልቅ ብሎ ህዝቡ የራሱን መሪ እርሱ ይሰይም ። ስለእስላማዊው የቁራን ተማሪዎች ግልትልጥ በማድረግህ ግን ምስጋና ሊቸርህ ይገባል ። አዎን የዛሬው ቄሮ በአክራሪ ኢስልምና የተጠለፈና እጅግ የተደራጀ ሃይል ነው ። ይህንን መካድ አይቻልም ።
Can't hear the journalist