ክፍል 37 ፡- ከቤተሰብ ስለምትሰግድ ሰብስባኛለች የፈውስ አገልግሎት ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን የፈዉስ አገልግሎት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ ይባላሉ ፤ አገልግሎታቸው በአያት 49 ጸበል አከባቢ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የፈውስ እና የማስተማርን ጸጋን አድሏቸው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ RUclips Channel አላቸው ኬፋ Tube ይባላል፡፡ ግቡ እና ሰብስክራይብ አድርጋቸው ፕሮግራሞቻቸውን ተከታተሉ፡፡
    እነዲሁም በውጪ ሀገር ሆናችሁ እርሳቸውን በስልክ ማግኘት የምትፈልጉ እና የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ የምትፈልጉ Whatsapp በ0911723270 ደውላችሁ አባታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
    በኬፋ ቲዩብ ፈውስ ያገኙ ምዕመናን ምስክርነት ለመመልከት እንዲሁም ስለ መናፍስት ውግያ ልምድ ለመካፈል የቱ ሚዲያን Subscribe ያድርጉ
    / @yetumedia
    እንዲሁም ኬፉ የምክር አገልግሎት ቴሌግራም ቻናላቸውን ይቀላቀሉ!
    t.me/kefayemik...
    አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የፌስቡክ Facebook ገጻቸውን ይቀላቀሉ
    / kefatube
    ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።

Комментарии • 64