Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ላይክ ማድረግ አትርሱ ❤
thank you
መጀመሪያ ደረጃ ሁለታችሁም ስተት አለባችሁ አንቺም ያለ ፍርድ ቤት ትዛዝ ቤቱን ሰበረሽ መግብትሽ የለብሽም አራት ነጥብ ሁለተኛ ከዚህ በፊት ስታከራዩ ውላችሁ ላይ ቤቴ ላይ አንድ ችግር ከደረሰበት አስተካክለህ እንደነበር ትመልስልኛለህ የሚል ፊርማ ካለው ብቻ ነው ማስተካከል ያለበት ሦስተኛ ትልቅ ስህተት አንቺ ላይ ያየሁት ቪድዮ ቤቱ ገብተሽ መብት አለው በቤቱ ራቁቱም ይሁን ከሰውም ይሁን የፈለገው ነገር ይሆን አንቺ ቪዲዮ መቅረጽ መብት የለሽም ይሄ የህግ አካላትም ኢትዮጵያም ሆነ የትም አገር የተረጋገጠ ነው አንቺ ማን ሆነሽ ነው ቪድዮ ቀርጸሽ ለህዝብ በመታሳይበት ምታስፈራሪው ቤተኛው መብትሽ ነው አንቺም በሀብትሽ የምታተማመኛ ሰው ነሽ መሰለኝ የሱ ጥፋት ያየሁት እኔ የቤቱ ኮንትራቱ ካለቀ በኋላ ለቆ መውጣት ነበረበት ጥፋቱ ግን ያንቺ ይበልጣል😢😢😢😢😢😢😢
ከተከራየ ያለሱ ፈቃድ መግባት አትችይም ቤትሸ ቢሆንም ምን አይነት ሀገር ነዉ መክሰሰ አለበት
ሙሉበሙሉ ጥፍተኛ አይባልም ቸኮልሽ ስም ለማጥፍት መንፕጋገር ስትችሉ ፖሊስ ሳይሆን ፍርድቤትነው እሚመለከተው ትክክል አይደለሽም
አጥፍቶ ሊሆን ይችላል ግን ምርጥ አርቲስት ከሆነ በይቅርታ ቢታለፍ በምክክር አግባብቶ መፍታት ሲቻል እሱን በዚህ ልክ ማዋረድ ስሙን ማቆሸሽ አይገባም አላጠፋም ባልልም እንዲህ ስሙን ማጠልሸት አግባብ አይደለም
እኔ ሀቀኛ ነገር ስለምወድ ብቻ ከዚቺ ሴትዮ የሱ ጥፋት ያንሳል የሷ ጠቅላላ x
አንዴ ምን አይነት ህግ ነው? ቤትሽን ተክራየ ማለት አኮ አንደፈለግሽ በፍልግሽው ሰእት አየመጣሽ ካልገባሁ ማለት አትችይም። ቤቴ ነዉና አንደፍልኩ ልግባ ይባላል አንዴ? ነዉረኛ!!!
ፖሊሶች ግን እንዴት ብለው መብታላት ባለቤቷ የሚለው በምን አይነት መንገድ አይቶ ነው እኔ እቃዬ ሞልቼ ተከራይቼ ገንዘብ እየከፈልኩሽ እየኖርኩኝ አንቺ መብት አለሽ በኔ ቤት ከፈቀድኩ ብቻ ነው መግባት ምትችዩ ወይስ😢ለፖሊሶቹ ከፍለሽ ነው
በሷ ቤት ተከራይ ልታሸማቀቅ
አን ች ፈልገሽው ይሆናል ይሄኔ ውሻ ተከራይ ከሆነ መብቱ ነው ሴት ያዘ ወድ ያዘ የአንች ቢዝነስ ነወይ እየከፈለ እስከኖረ ድረስ አንች መቆጣጠር አትችይም
እንደውም በመናገርሽ ሀቁን አወጣሽ እኔ ብሆን እኔ እንጃ ምን እንደማደርግሽ ባለጌ
ቤትሽም ቢሆን እስተተከራይ ድረ መብት የለሽም ስብረሽ መግባት የለብሽም አይ እባክሽ ልክ አይደለሽም
Mejemeriya sletkeraye ena akeraye mebet bedembe eweki wetshe kemtboterefe buterefe
በጣም አሳፋሪ ነው😱😱
Yasazinal Endezi anet sew aymeslugnim neber !
ውሻ የሆነ ተከራይ ነው
ክፉ ነሽ የሰውን ስም ለማጥፋት የማይረባ ነገር ይዘሽ ሚዲያ ላይ ወጣሽ
Betam tandejalsh enkuan weregna anchi behg meteyk tichyalsh enji vido yzahalugn bilesh mawratsh.
anchi metaser albsh wesha yesw bet wst sbro gebto mekrts kilkil mehonun atawkim degmo repeat mnamn tlalch ende dedeb
balega neshie betam
anchi nesh balege asnewari alfelgimsh bloshal mselgn kinatam
ቤት የእግዚያቤር ነው
አጀብ ነዉ ዘንድሮ
Anchin blo akeraye dege aregeshe
Maferya nesh
Denze nashe