ዶክተር አቢይ ነኝ ብሎ የጮኸው ሰይጣን ምንጩ ሲጠና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #Support_This_Ministry
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/...
    venmo.com/u/Ti...
    cash.app/$Tizi...
    #Follow Me on Facebook
    / pastortizitaw
    www.tiktok.com...
    ...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen

Комментарии • 546

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Год назад +63

    ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት አዙሪት መንፈስ ስለገላገልከኝ ተመስገን 🤲ተባረኩ የአባቴ ልጆች 🙌❤

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ የ ዘመናችን ብዙ ጻዉሎስ እዬበዛልን ነው❤❤ትዜ ጀግና ወንድሜለ ለ ጌታ ቃል የተገዛክ ማንንም የማትፈራ። አንቴን የነካ መንፈስ እኔን ይንካኝ❤❤❤❤

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Год назад +31

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርልህ

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 6 месяцев назад +2

    አገልጋይ ትዝታው ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Год назад +17

    ፓስተር ትዝታዉ የእዉነት አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ።ወንድሜ ሆይ ምን ጊዜም ቢሆን ኢየሱስ ያሸንፋል።❤ይህ ሰዉ ጠንቋይ ባንተይሁን ባዬ ይወድቃል።ኢየሱስ ክርስቶስ ይወጋዋል።🙏🙏🙏

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Год назад +37

    እውነቱን እኮ ነው ተቃጥለዋል ጌታ ስላስመለጣችሁ ክብሩን ስለገለጠባችሁ ክብር ሁሉ ለክርስቶስ ይሁን ከምን ነፃ እንዳወጣን🙏🏼

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Год назад +4

    ተባረክ ወንድሜ ትዝታ እግዚአብሔር ለትውልዱ አስነስቶሃል ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @JKGedlu
    @JKGedlu Год назад +120

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ፤ ከኦሮቶዶክስ እምነት በታምርህ ስለገላከልከኝ አብዝቼ አትረፍርፌ አመሰግናለሁ።

    • @alemneshdesta321
      @alemneshdesta321 Год назад +9

      You are right✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Год назад +12

      እውነት ከዚህ ቀፋፊ መንፈስ ነፃ ያወጣን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ከምንወዳቸውና አብረውን ከሚበሉና ከሚጠጡ ዘመዶቻችን ጋር ይሄንን ትብታብ እያየን ዝም አንልም፣ እየፀለይንላቸው ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ እኛ እነርሱም እንዲያርፉ ወንጌልን መስማት እንዲሆንላቸው ልባቸውን እንደ መልካም መሬት ያድርግላቸው። ኢየሱስን ወደ ኋላ ፍጡራንን ወደፊት የሚያስደርግ መንፈስን እግዚአብሔር ይንቀልላቸው! በጣም ይቀፋል!

    • @fikerfiker8407
      @fikerfiker8407 Год назад +2

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Год назад +5

      Awo wondime / Ehite orthodox Taot amiliko , kotet nat . Betam tera lezawum ye arogit teret Yehone Haymanot new . Tawula , ye mutan menfes mamilek bezih zemen asafari new 😂

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Год назад +7

      አዎ እዉነትነዉ አምልጠናል

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Год назад +58

    እግዚአብሔርን ሁልግዜ በጣም የማመሰግነው እንዲህ አይነት ኮተት የሆነ ሀይማኖት እንኳን በቤታችን ፣ በዘራችንም የለም ጌት ክብሩን ይውሰድ። አሁንም ጨለማ ውስጥ ያሉትን ህዝቡን ያድን ዘንድ ፀሎቴ ነው።

    • @bethelihemreta3465
      @bethelihemreta3465 Год назад +3

      ታድለሽ የኔንም ቤተሰብ ከዚ ኮተት ይገላግላቸው

    • @DanielDaniel-dw2ou
      @DanielDaniel-dw2ou Год назад +1

      Wow

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 Год назад +1

      ይሄ ኮመንት በጣም ተመችቶኛል በተለይ "ኮተት"😂😂😂😂😂😂

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Год назад +1

      አሜን ለአንተ/ቺ የደረሰ አምላክ ለእኛዎቹም ይድረስላቸው!

    • @genetdebebe7317
      @genetdebebe7317 Год назад +1

      መታደል ነው ከዚህ ነፃ የወጣ ቤተሰብ አባል መሆን

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Год назад +20

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን በፍቅር ስለገለፅከው ።

  • @firewbonga2930
    @firewbonga2930 Год назад +5

    ኦ ወዳጄ አብሮ አደጌ ፍሬው ነኝ የ ሃዋሣው ቁጠባ ሠፈር ከደቡብ አፍሪካ ስለ ግርማ ስላሤ ቤተክርስቲያን ስለነበረው የሰዌች መራራጥ ከግቢው ውጭ ሆኜ ስመለከት ነበር በባጃጅ ሰው ላደርስ በሄድኩበት ሠዓት እውነት ነው በጣም ይሸክክ ነበር በአከባቢው ለይ መገኘት በራሡ አስታውሣለው ተባረክ

    • @adissbelete403
      @adissbelete403 Год назад

      ፍሬው የነ አለምነህ ጓደኛ የገብርኤሉ ልጅ ነህ?

  • @emuyen9811
    @emuyen9811 Год назад +16

    የሚገርም እኮ ወገኖቻችን ታስረው ቀሩኮ አምላኬ ሆይ ድረስላቸው።

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Год назад +6

    pastor Tizu ሪዕሱ በጣም ይገርማል ዶ/ር አብቹዬ የምድር ጨው ነው ለዚያ ነው ሁሉም ቦታ የሚጠራ ❤❤❤

  • @Misgan-yz9wk
    @Misgan-yz9wk 10 месяцев назад +2

    ተባረክ ፓስተር ከዚህ በዃላ የአጋንንትን ሽንገላ የሚቀበል ትውልድ አይኖርም ፀጋው ያብዛላቹ

  • @tessydaniel9739
    @tessydaniel9739 Год назад +17

    ውዱ ወንድማችን ትዝዬ ጌታ ይባርክህ ከዚህም በላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @cheryee1180
    @cheryee1180 11 месяцев назад +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያልከውን እስማማለው በጣም ይሄ አሠራር በጣም አለ ትክክል ነው መተተኛው በዝቷል በዛው ልክ ግን ሃቀኛ አገልጋዮች አሉ

  • @omg7745
    @omg7745 Год назад +12

    D/r አብይ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የዳነ ህይወት በእግዚአብሔር ፊት የተገለጠ አጋንት የማይወደው እኛ የዳንን የምንፀልይለት

  • @comcell4351
    @comcell4351 Год назад +8

    ፓሰተር ትዜ ዘመንህ ይባርክ ደሞ አምሮበሃል

  • @hanakebede4403
    @hanakebede4403 Год назад +19

    ምንም አልተሳሳትክም ወንድም ትዝታዉ እነዚህ የሰይጣን መንፈስ ያደረባቸዉ እፉኝቶች እግዚአብሄር ከምድራችን የሚያጠፋበት ቀን ቅርብ ነዉ ጌታ ይረዳናል ።እናንተ በርቱልን 💐🌷🌹🥀🌹🌷💐💐💐🌷🌼🌼🌹🌷🌷💐💐🌷🌷🌹

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 Год назад +1

    እሰይይይይይይይይይ እንኩዋን የጌታ ልጅ ሆንኩኝ በእውነት ነብሴን አሴት ትሞላለች ።በጌታ ደስ ይበላቹ❤❤

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Год назад +11

    ለኔ ተገርፎ ያዳነኝ ጌታ እየሱስ ይድረስልክ ሌላ ምን ይባላል😢😢😢 እየሱስ ያድናል❤❤❤ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ትዜ❤❤❤

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Год назад +9

    ወንድሜ ያንተን ሳቅ ሰወደው እኔም በጣም እንድስቅ ያረገኛል አቤት ድራማቸው አለማለቁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +11

    አይ ትዜው ያስመለጠህ ያበራልህ እግዚአብሔር ይባረክ ለምልም የአጋንንት ስራ የፈረሰ ይሁን

  • @hanatilahun3277
    @hanatilahun3277 Год назад +8

    ትዜ በጣም ያስቃል አብይ ያሰናብትህ አለ ጌታ ይድረስላቸው ምህረት ያርግላቸው

  • @masa28beli50
    @masa28beli50 Год назад +4

    ጌታየሱስ ይባርክ ፓሰተር ትዝታው

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 Год назад +3

    Thank you for share ❤ GOd Bless You more

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Год назад +6

    በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አያልቅም እና ለኢትዮጵያ አገሬ ብርሃን ለህዝቡ ይብራ

  • @girls1167
    @girls1167 Год назад +1

    Woye gude, Pastor Tizey many more years for you always pray for you Stay Blessed my dear brother 🙏 ❤

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 Год назад +2

    የኔ ውድ ወንድም ጌታ የባርከከ በውነት በጣም ነው የተገረምኩት ልቦና የስጣቸው አንድ ቀን ጌታ የሱስ እግሩ እቺን ምድር ሲረግጥ ምን ሊሆኑ የሆን ለማንኞውሞ ምናየው ዬሆናል የኔ ውድ ወንድም ተባረከ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Год назад +3

    በእምነት ያዩ👁⚓️👁 አይኖች ወደዘላለም ህይወት --🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 Год назад +1

    ተባረክ ዘመንህን ይባርክ ለምን ቤተክርስቲያን ዝም እንደምትል ? አይገባኝም ለነገሩ ዋናውን ስፍራ የያዙት እነማን ሆኑና። 😢😢😢

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Год назад +13

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ደግሞ በዚህ መልኩ መጣችሁ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Год назад

      ምድርቱ በቁጣ እየነዴደ ሳሌ አይታረሙም

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ትዜ ! እነዚህ ደጋሚዎች ጌታ ነፃ ያውጣቸው ! ይሄ ምስኪን ህዝብ
    በጣም ያሳዝናል ! ጌታ ለኔ የደረሰልኝ መድሀኒአለም ነጥቆ ያውጣቸው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም !

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 Год назад

    ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፤ ያሥመለጠን ጌታ ሥሙ ይባረክ፤ እኔን ከገዛ ነፍስ አባቴ መተት ጌታዬ ገላገለኝ፡፡

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    በትክክል።

  • @hanazeleke9816
    @hanazeleke9816 Год назад

    ትዜ እኔ አማኝ ነኝ እህቴ ግን የግርማ መቁፀርያ ገዝታ ጀርመን ሄደች ከበሽታዎ የምትድን መስሎት ግን ባሰባት እሄው ከአልጋ አትነሳም እባክህ ፀልይላት ተባረክ ዘንህ ይለምልም

  • @mesayyami3192
    @mesayyami3192 10 месяцев назад

    Geta yebareke ewnetegha mengedene selagehew. Slezehe be haymanot le taserew hezbachene enseleyelache! tebareke ye geta bareya

  • @haschascha627
    @haschascha627 Год назад +2

    ፖስተር ትዜ ተባረክ ሕዝባችን ከንደነዚሕ አስማተኞች እራሱን ቤተሰቡን ይጠብቅ ግልፅ የሆነ የጠንቋዮች አሠራር ነው ጆሮ ያለው መስማት ነው።።

  • @user-yw2rt8jx8q
    @user-yw2rt8jx8q Год назад +3

    አሜንንን ሰላም ይበዛልህ 🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +3

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +2

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @lydiagrant5958
    @lydiagrant5958 Год назад +4

    This is so funny. 😂😂😂😂😂
    Tizea Geta yebarkeh. We have to open our inner eyes.

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 Год назад +1

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን የሚያረጉትን አያውቁምና

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +3

    Welcome pastor 🙏
    God bless you and your family 🙏

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Год назад +1

    አሜን!ይኸን የጥንቆላን ሥራና አሠራሩን ከምድራችን ላይ ያጥፋልን!፣ይህ የሃሰት (የአጋንንት) አሰራር ነው የበረከታችን፣ የሰላማችን፣የአንድነታችን ጠላት ! የሐይማኖት ካባ ለብሶ ግራ የገባቸው ሕዝቡን ግራ የሚያጋቡት! የእውነት አምላክ እየፈረደም ነው!ይፈርዳልም! ተባረክ !ወንድማችን ፓስተር ትዝታው!

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 Год назад +2

    ጌታ ሆይ እባክህ ህዝባችንን ከዚህ ጉድ አስመልጠን ለ አንዴም ለመጨረሻም!

  • @alazarassefa
    @alazarassefa Год назад +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Год назад +3

    ወዮ ትዜ የዛሬው ይለያል ወንድሜ ወዮ ጌታሆይ ብራዚል ላይ የወረደው የእግዚአብሄር ቁጣ በኢትዮጲያ ላይ እጥፍ ሆኖ መምጣቱ አይቀርም እኔ የሚደንቀኝ የእግዚአብሄር ምህረቱ ቸርነቱ አቤት አባት ሆይ ናናና ገላግለን እየሱስዬ

  • @temufikadu8440
    @temufikadu8440 Год назад +4

    Paster tizitaw gata eyesus yebarikik

  • @MeseretDabi-hm2nk
    @MeseretDabi-hm2nk Год назад

    ጌታ እየሱስ ሆይአይናችን ያበራህ ያንተ እሆን ዘንድ የረዳህን ተባረክ አቢት ከስንት ጉድ አወጣህን ትዚ የረዳህ ጌታ ይባረክ

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Год назад +1

    “ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9

  • @girmaalemayehu6153
    @girmaalemayehu6153 Год назад +2

    እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ስም መንፈሱን በውርደት ይግለጠው ያዋርደው ጠንቋዮች በኢየሱስ ስም ስራችሁ ይገለጥ ተዋረዱ !

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Год назад +3

    ፓስተር ትዝታው : ደግነቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ ወንጌልን ጠንቅቆ ስለሚያውቅና እነሱም ወንጌል ስለሚፈሩ በዚህ አይነት መልኩ እራሳቸውን ያዋርዳሉ :እግዚብሔር ይፍረድ ::

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 8 месяцев назад

    ትዜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    Pastor Tzitaw God bless you

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 4 месяца назад

    Thank you

  • @natibori2881
    @natibori2881 Год назад +1

    ትክክል ነህ ወንድሜ ትዜ! አቤት ድራማ የሀሰት ትርክት በእግአብሄር ቃል ይፍረስ።

  • @GetanehYemataw
    @GetanehYemataw 7 месяцев назад

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ወንድሜ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +2

    Geta Eysus hoye temsgm 🙏
    Eysus Geta newe yadenal Eysus 🙏
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Год назад +2

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ። ይሄማ ምድራችን ጉድ ጉድ ነው፣ ትውልዱ ታስራል እግዚአብሔር ይድረስላቸው። በስውር ትውልዱን የበላ፣ ትዳር እየፈረሰና ወደ ዝሙት እንደጎርፍ እየጨረሰ ያለው ይሄነው እውነቱ፣ ግለጠው ወንድሜ በደንብ። በኢየሱስ ስም የታሰረ ይሁን።

  • @nafkotedana5363
    @nafkotedana5363 Год назад +4

    ግርማ የሚባለው አሁን በየቦታው ገንዘብ እየተቀበለ በየቤቱ እየሰበከነው እንዴት ማትረፍ ይቻላል ጌታ ሆይ እነዚህን ሰዎች😭

  • @nafkotedana5363
    @nafkotedana5363 Год назад +2

    ተባረክ ትዜ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Год назад +1

    Amenn bedenbi egzaebhir ygltachw

  • @kami__san3407
    @kami__san3407 6 месяцев назад

    Bless you brother Tizu, you're blessing me with your laughter 😅

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ እውነት እውነቱን እየተናገርክ አይናችንን እየገለጥክልን ስለሆነ

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Год назад

    የተሞላውን መንፈስ ነዋ
    አጋንንት የማይወደው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው።

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Год назад +5

    ኢየሱስ መገረፌን ተገርፏል ህመሜን ታሟል ሞቴን ሞቷል ውድ በሆነው ደሞ ተቤዥቶኛል እንዲሁ በነጻ መዳን ሆኖልኛል

    • @rozatesfa3935
      @rozatesfa3935 Год назад

      Amen

    • @johntes8564
      @johntes8564 Год назад

      Amen!!! Ewnetu yihe new. Eyesus bruk esu alefew mekeraye...Smu lezelalem yetebareke yhun.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @alemayehulechisa9118
    @alemayehulechisa9118 Год назад +4

    God bless u bro

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn 2 месяца назад

    ተዘ
    ትዝታው ተባረክ ወንድሜ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያድናል ኦርቶዶክስ የሞት እምነት ነው 😂😂😂😊😊😢😢😢😢😢

  • @mamogmekail5051
    @mamogmekail5051 Год назад +2

    Brother thanks

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Год назад +3

    ጆሮ ያለው ይስማ!!!

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Год назад +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ህዝቡን አስበው ከእነዚህ አጋጋታሞች እጅ አስመልጠው

  • @user-en8ug1mw1x
    @user-en8ug1mw1x 11 месяцев назад

    Thanks

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 Год назад +4

    ትዜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    መፅሐፍ ቅዱስ የሐሰት አባት ማለቱን አላስተዋለም እውነቱን እኮ ነው ይላል !

  • @mekdesteklebirhan4657
    @mekdesteklebirhan4657 Год назад +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ አዳኝ ነው ❤❤❤ ትዜ ተባረክ።

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Год назад +5

    tabaraki tabaraki 💯🥰🙏🙏🙏

  • @selamsim577
    @selamsim577 Год назад +2

    Shalom pastor tize

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 Год назад

    ይሄን ሰይጣናዊ አሰራር የገለጠልክ ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ትዝይዬ ዘመንክ ይባረክ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንክ !

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Год назад +9

    እኔ የአክስቴን ልጅ ናዝሬት ማርያም ቤተክርስቲያን አስጠምቄው እንደወጣሁ ከእጄ አምልጦ ሮጦ ተሳቢ መኪና ስር ገብቶ ሞተ😥😥😥ሳምንት ሙሉ ተመላልሶ አጋንንት ሳይወጣለት ህይወቱ አለፈች።ቆይቶ እውነቱ ስለገባኝ አሁን ላይ በጣም ይፀፅተኛል ።እቤት ድረስ መተው እንፅልይለት ያሉኝን ጴንጤዎች አባረርኳቸው።ሁሌም ያንገበግበኛል።የማርያም ቤተክርስቲያን አጥማቂ ቄስ ግን እየሱስን አያውቁትም

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Год назад +1

      ትምህርት ይሁን ለሌሎችም

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Год назад

      አዎ አያዉቁም እበረታቼዉ ከጨለማጋነዉ ኤኔም ታርኬ እንዴ አችነዉ ኮመትሺን ሳነቢ እያለቀሰዉትነዉ ያነበቢኩት እዳት ፀፀች ሁሉም አልፎዋል ያለዉን ለማዳን ጌታ ይርዳን

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад

      አይዞሽ ዉዴ የልብ መፅናናት ይሁንልሽ በፀፀት ራስሽን አትዉቀሺ ሁሉም እንደስራዉ የሚቀበልበት ጊዜ አለ ፀልይ ሰይጣን ስላለፈ ነገር እያስታወሰ ልብሽን እንድታዝኚ እያረገ ጊዜሽን ይሻማል ❤❤❤ከዚህ በኋላ እንዳታስቢ በርቺ ፀልይ አመስግኚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamedeneke7298
    @mamedeneke7298 Год назад

    ይኤኮ መገለጥ ነው ተባረክ

  • @yiftusiradebele2464
    @yiftusiradebele2464 Год назад +1

    Paster Tezetaw God bless you!

  • @mulatseid5142
    @mulatseid5142 Год назад +4

    God bless you and your family

  • @zelalemkebede8454
    @zelalemkebede8454 Год назад +6

    የስም አጥፊ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረስ።

  • @hiwotmekonnen8251
    @hiwotmekonnen8251 Год назад +6

    በየሱስ ስም ጌታ ይህን አይነት የክፉ አሰራር ይገልብጠው!

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Год назад +5

    እነዚህን የአጋንንት ትምህርት ሰባኪዎችን እግዚአብሔር ይገስፃቸው! ደግሞ አምልጠው እያስመለጡ ባሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ላይ የሟርት ቃላትን ይናገራሉ፣ በእነርሱ አንደበት ላይ ተቀምጦ የሚከስሰውን አንደበቱን ከትናጋው ጋር ያጣብቀው መንፈስ ቅዱስ።
    ታዲያ ይሄ እምነት የክርስቲያን እምነት ነው ማለት አይቀፍም?? በጣም ቀፋፊ መንፈስ ነው! ወንጌል እየነገርናቸው፣ እባካችሁ መዳን በክርስቶስ ነው፣ ኑ ወደ ኢየሱስ፣ ከስህተት ትምህርት ውጡ አምልጡ ብለን ስንመሰክርላቸው ድሮ እግዚአብሔርን በመፍራት መንፈስ ይሰሙ የነበሩት ዘመዶቻችን ሁሉ አሁን አንገታቸው ላይ ያሰሩትን ጥቁር ክርና የእንጨት ወይ የቆርቆሮ መስቀል እያውለበለቡ እያሳዩን ሊጣሉን ይፈልጋሉ!
    የእኛ ግዴታ ከመሰከርን በኋላ መፀለይ ብቻ ነው፣ የእነርሱ ግዴታ እውነትን ሰምተው ልብን ከፍቶ መቀበል ነው። እንፀልይላቸው ልባቸውን ያደነደነውን የስህተት ትምህርትንና በእግዚአብሔር ሀሳብ ላይ የሚነሳውን የሰውን ሀሳብ እየተቃወምን ነፍሳቸው እንድትድን ወደ እግዚአብሔር እንፀልይላቸው።😭😭😭

  • @netsanetmulatuweldargay3948
    @netsanetmulatuweldargay3948 Год назад +1

    አረ በጣም ያስቃል የሚገራርም ድራማ ነዉ ጌታ ይማራቸዉ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Год назад

    እግዚአብሔር ደግሞ ይህን ሚስጥራዊ እርኩሰት የሚያጋልጡ ከዚያ ድነው የውጡ ጣኦት አምላኪዎች ደጋሚዎች ጠንቋዮች መተተኞች እርኩሰቶች .....
    እነ ፓ/ር ትዝታውን ስላስነሳህልን እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ቀጥሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። ተበረኩ።

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 4 месяца назад

    Tebarkhe

  • @user-rl3sj3sj9i
    @user-rl3sj3sj9i 5 месяцев назад

    እዉነት ነዉ አሁንም ማስረጃ አለ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +9

    አሁን ደሞ ከተረቱ ወደ አብቹ ሄዱ ?
    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ትዕግስትህ መቻልህ እደነቃለሁ ምህረትህ ይብዛልን

  • @stellaberhane
    @stellaberhane Год назад +3

    የሚሰሙአቸው ናቸዉ ሚስኪኖች ያሳዝናል በጣም። ኢየሱስ ከስንት ነገር ነው ያዳነን ❤እድል ነው ኢየሱስን ማወቅ❤

  • @saraabraham6668
    @saraabraham6668 Год назад

    I Thank God for your boldness ❤

  • @simonsikle4739
    @simonsikle4739 Год назад

    እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
    - ዮሐንስ 8፥44

  • @kebedewakweya8833
    @kebedewakweya8833 Год назад

    ፓ/ር ትዝታዉን እግዚአብሄር ይባረከዉ፤ ፀጋዉን ያብዛለት! እነኚህ ሰይጣንን በግርፋት እናወጣለን የሚሉትን እግዚአብሄር ቶሎ ይመልሳቸዉ፡፡ እንዲህ ዓይነቱን ልምምድ የሚከተሉትን እግዚአብሄር ይድረስላቸዉ! ሌላ ምን ይባላል? እንደነ ፓ/ር ትዝታዉ ያሉትን ቆራጥ አገልጋዮችን እግዚአብሄር ያብዛልን፤ ያበረክትልን?

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Год назад +2

    ማፈርያ ጌታ ይገልብጠው❤❤❤❤ተባረክ ለበረከት ሀን

  • @TsegaBassa
    @TsegaBassa 7 месяцев назад

    Tebarek pastor tize