ከትምህርት ገፅ - የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ዝግጅት Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 18

  • @zuzu12
    @zuzu12 2 года назад +3

    ያአላህ አላህ ይርዳቹ ውድ ወንድሞቻችና እህቶቻችን ያረብ በጥሩ ውጤት ለማለፍ ያብቃቹ

  • @mesy6975
    @mesy6975 2 года назад +3

    አላህ ይርዳችሁ ያረብ🤲🤲🤲 በጥሩ ውጤት ለማለፍ ያብቃችሁ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 2 года назад +5

    ተማሪዎች መልካም ፈተና ይሁንላችሁ።

  • @ቤዚታ
    @ቤዚታ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 2 года назад +2

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @jezbaw7120
    @jezbaw7120 2 года назад

    Thank you so much

  • @birehanumekonnen7177
    @birehanumekonnen7177 2 года назад

    Good Luck Ethiopian new outstanding generation !!!....

  • @IsraKingz
    @IsraKingz 2 года назад

    🙏

  • @yoseftemesgen6392
    @yoseftemesgen6392 2 года назад

    👍

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 года назад

    ❤ እኝህ የአሜሪካው መልዕክተኛ የምመለለሱት ለሰብአዊ ዕርደታ ተደረሽናት ሳይሆን የአሻበሪውን ወ ያ ኔ እንዴት እንታደግ ፣ እንዴት የጦር ማሣሪያ እናቀብለቸው በእርዳታ ስም እና ሽፋን ማለት ነው ተልዕኮዋቸው ።
    ስለዚህ መልሱ አታሰፈልጉንም ነው ።
    አስፈለግ ሆኖም ከተገኛ በሀገራችን በኢትዮዽያ መንግስት አማካኝናት እንጅ መሆን ያለበት በእርዳታ ስም ሽፋን ቅጥራኛ የሽብር አስፈፊ ቡድን ደግም በኢትዮዽያ ምድር በእርዳታ ስም ማንቀሰቀስ የለበቸውም ።
    በማን ህይወት ይቃለዳል ።
    እናርሱ በኢኮኖሚ አደክማውን ህዝባችንን በመንግሥት ለይ አሰሚፃው በስም ቅያሪ ሌላውን ወ ያ ኔ ወደ ስልጣን ለመማለስ ነው ።
    የእናርሱን ተለለኪ ተወካይ ለማፍጠር አይቻልም በቃ !!!
    ግዜው አሁንና አሁን ብቻ ነው ።
    ምናው የአሻበሪው ቡድን ችግር ስያደርስብን እንደዚህ አልተጫናናቁ ስለዚህ በቅቶናል !!!
    የምዕራበዊያኑ ሽምግልናም እርደታም በአፍንጫችን ይውጣ !
    በቃ ማለት ክብር ነው ።
    በእርደታ ስም ስያማለልሱ የነበራውም ዘመናዊ ማሣሪያ በመኪናው አካል (ቦድ) ውስጥ ገጣጥማው አስገደዮቻችን እራሰቸው ናቸው ።
    መኪኖቹም የማይመለሱት በቦዲያቸው ( አካል )ውስጥ ተሽጎ የመጣውን ማሠሪያ ለማውጣት ስሉ የመኪኖቹ አካል ስለምፈራርስ ነው ።
    ከድጋፍ ሰጭኝናት በሻገር ።
    ስለዚህ በሚገበ ተዋውቀናል ይቅሩብን ።
    በእናርሱ እርዳታ አለማስጣት የተናሳ ምንም አይደርስብንም አንራብም ።
    ይልቁን በካንቱ የሚፋሰውን የህዝባችንን ህይወትና እንታደገለን ይቅሩብን ለዘለዓለሙም ።
    እያለን ቀና ማለት ያቀተን በእናርሱ ታንኮል እና መርዘማ ሴራቸው የተናሳ ነው ።
    ❤ ድላችንም ግዜያችንም አሁን ነው ።
    በቃ ፣ በቃን ማለት መቻል ክብርም ክብራችንም ነው ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад

    👉🌹::::::>:::::::
    🥀 አላህ እንዲህ ብሏል፦ «“ሴቶችን”…በመልካምም ተኗኗሩዋቸው» ☞
    ኒሳእ ፡ 19✍👉
    ለዓለማት እዝነት የተላኩት ነብይ #ለትዳር አጋራቸው ተገቢውን ውዴታ፤ ክብርና እንክብካቤ የሚለግሱ ተምሳሌታዊ #የትዳር አጋር ነበሩ። 👉
    አጅግ የሚወዷት ውዷ ባለቤታቸው የሙዕሚኖች እናት አዒሻ ይህን ምስክርነት ሰጥታለች።👉 ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ👉🌹 አብሽሩ በላይክ 👍👍👍👍🌻🌻

  • @hilwaamanamankiyar-pp5bf
    @hilwaamanamankiyar-pp5bf 7 месяцев назад

    WSBCIREM

  • @genoborucomission5489
    @genoborucomission5489 2 года назад

    የአየር ኃይላችን ብቃት ያለዉ ተቋም እንዲሆን ስላበቁልን ሜጀር ጄነራል ይልማ መርዳሳ፣ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና የዓለም የሠላም ሎሬት ጠቅላይ ሚንስቴር ኮሎኔል ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እንደ አስተዋፅኦዋቸወ በቅደም ተከተል እናመሰግናለን፡፡ የቱርክ ፕርዚዳንት ኤርዶጋን አማች የሆነዉ ባይራክተር በላይነሽ አመዴን ሰርቶ ስለሸጠልን እናመሰግናለን፡፡

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 года назад

    በመስከረም ትምህረት ፈተና አለ እዴ እረ ኢትዮጵያ ሆለመናዋ ተዛብቷል አይ ወይኔ ፎርጅድ ዶክትሬት የስራህን ይሰጥህ ሀገሬን ምስቅልቅሏን አወጣት

  • @MilaYo-my2kp
    @MilaYo-my2kp 2 года назад

    ያለ እውቅና ፈቃድ በፎርጅድ የ12ኛ ክፍል ውጤት ተማሪዎችን ተቀብሎ የሚያስተምረው የግል የጤና ኮሌጅ ያልተሰሙ ጉዶች
    ...
    እሄ እውነታ ለአብዛኛው ሰው በሚዲያ አማካኝነት አልደረሰም እንጂ በገሀድ የሚታወቅ ሀቅ ነው፡፡ ሚስጥር አይደለም! የምናወራው ስለአንድ የታወቀ፣ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ የትምህርት ማስረጃ ስለሚቸረችር የግል ኮሌጅ ነው፡፡ በርግጥ በዚህ ጊዜ ብዙ የግል ኮሌጆች በተመሳሳይ ጉዳይ ስለሚታሙ “ታዲያ ምን ይገርማል” ትሉ ይሆናል፡፡ ችግሩ አሁን እማወራው ራሱን ሜዲካል ኮሌጅ ብሎ ስለሚጠራ የጤና ተቋም መሆኑ ነው፡፡ የጤና ተቋም ነው ማለት ደሞ በህጋዊ መንገድ የተማሩትን እና በእውነት እሚሰሩትን የኮሌጁ ምሩቃን ሳይጨምር ከዚህ ተቋም የሚመረቁት ግለሰቦች በየሆስፒታሉና በየክሊኒኩ፣ በየፋርማሲውና ጤና ጣቢያ ውስጥ ተቀጥረው ነፍስ ሊያጠፉ የሚችሉበት ሁናቴ ሊኖር እሚችል መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ማለት ነው፡፡
    እኔም በዚህ ሁሉ ጉድ ውስጥ 5 እንቁ ዓመታትን ያሳለፍኩ የኮሌጁ ተማሪ ነበርኩ፡፡ የዚህ ዓመት የፋርማሲ ፕሮግራም ምሩቅ ተማሪ! ስንመዘገብ ዩኒቨርሳል ዩኒቨርሲቲ ብሎ ነበር የመዘገበን፡፡ በኋላ ግን ለካ ውሸት ኖሮ ወደ ኮሌጅ ተመለሰ፡፡ እምገርመው ብዙ ተማሪ እኛ ገና ስንማር ዩኒቨርሲቲ በምል ዲግሪ ወስዷል፡፡
    ዛሬ የምነግራችሁ ጉድ ግን ለየት ያለ ነው፡፡ ኮሌጁ ዩኒቨርሳል ሜዲካል ኮሌጅ ይባላል፣ እዚሁ አዲሳባ ነው እሚሰራው፡፡
    ከሚያስተምራቸው ተማሪዎች በጣም ብዙዎቹ የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ውጤታቸው ከ200 በታች የሆነና በግልም ቢሆን መመዝገብ የማይችሉ ስለሆኑ የማትሪክ ካርድ ፎርጅድ አሰርተው የገቡ ናቸው፡፡ ይህንን ኮሌጁ ራሱም በደምብ ያቃል፡፡ አምና 2014 መጀመሪያ ላይ ግቢው ውስጥ በጣም ጫጫታና ሀሜታ ሲበዛባቸው ግዜ የተወሰኑትን ተማሪዎች ብቻ ከጋምቤላ የመጡትን መርጠው አባረዋቸው ነበር፡፡ ከፈለግህ ቴሌግራማቸው ላይ ብትገባ የተባረሩትን ዝርዝር ካላነሱት ታገኘዋለህ፡፡ ግን እሚገርምህ ያባረሯቸው ከ100 በላይ እሚሆኑ ተማሪዎች 5 ዓመት ሙሉ ገንዘባቸውን እና ጊዜያቸውን ሲበዘብዙ ከርመው ልክ ሊመረቁ ሳምንት ሲቀራቸው ነው ያባረሯቸው፡፡ ከዛ በኋላ አይከፍሏቸውማ! ሌሎቹን ገና ክፍያ የሚከፍሉትን ግን አንድም አልነኩም አሁንም እያስተማሩዋቸው ነው፡፡ ይገርምሃል እኛን ለማረጋጋት እነኛን አባረርን ብለው ስም ከለጠፉ በኋላ ሬጅስትራር እየጠሩ ዶክመንታቸውን እንደሰጧቸው ሰምተናል፡፡
    አምና የኛ ሲኒየሮች 5 ዓመት ሙሉ ተምረው ከተመረቁ በኋላ ዶክመንታቸውን ለማረጋገጥ ትምህርት ሚኒስቴር (ስሙን እርግጠኛ አይደለሁም ኤርቃ መሰለኝ፤ ካወከው እዚህ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ያለው) የተመረቁት ሲሄዱ አናቃችሁም ተብለው ዲግሪያቸው ተሰረዘ፡፡ አይገርምህም 5 ዓመት ሙሉ ደክመው፡፡ በኋላ እኛም ቀጣይ ነን ብለን አብረን ሄደን ስናጣራ ኮሌጁ እውቅና ሳይሰጠው መስፈርቱን ስለማያሟላ እንዳትመዘግብ የሚል ደብዳቤ ተፅፎለት እያለ ነበር እኛን ፎርጅድ እውቅና ፈቃድ አሳይቶ የመዘገበን፡፡ ደግሞ እኮ ራሷ ባለቤቷ የኔእህት ትባላለች እሷ ነች ይሄው ፈቃድ አለኝ ብላ የውሸት ፈቃድ አሳይታ የመዘገበችን፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ፈቃድ የከለከለበትን ደብዳቤ እየው ልኬልሃለሁ፡፡ በኋላ እኛ ሁላችንም ተሰብስበን ጠበቃ ቀጥረን ስንከሳቸው ነው እራሳቸው ሄደው የተፈቀደው፡፡ እንደዛም ሆኖ እኛ 1 ዓመት ሙሉ ያላግባብ ተንገላተናል፡፡ መጨረሻ ባለቤቷ ከአሜሪካ ድረስ መጥታ ሙስና ከፍላ ጉዳያችንን እንዳስፈቱልን ሰማን፡፡
    እሚገርመው መንግስት የጤና ትምርት አሳሳቢ ስለሆነ ከመደበኛ ውጭ በማታም ይሁን በዊክንድ ከልክሏል፡፡ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ጭራሽ ተቋርጧል፡፡ ዩኒቨርሳል ግን አሁንም ድረስ በማታም በዊክንድም ያስተምራል፡፡ እኔ የማውቃቸው ልጆች በማታ 2011 ዓ.ም ኮሌጁ ፈቃድ አለኝ አታስቡ ብሎ መዝግቧቸው አሁን ሲመረቁ ግራ ሲጋቡ ልክ እንደኛ በቀን አድርጎ ዲግሪ ሰጣቸው፡፡
    ደግሞ ግርም የሚለኝ ባለፈው መንግስት ከ300 የሚበልጡ ኮሌጆችን ባልተፈቀደ ካምፓስ እና በቅዳሜ እና እሁድ ሲያስተምሩ አገኘኋቸው ብሎ ዘጋሁ ሲል አልነበር፡፡ ዩኒቨርሳል አሁንም ድረስ በቅዳሜና እሁድም በማታም ያስተምራል፡፡ የኛ ለምሳሌ ፈቃዱ 22 ካምፓስ ነው እሚለው እሚያስተምሩን ግን ምስራቅ እሚባለው ካምፓስ ነው፡፡ መንግስት አያቀውም ግን ለመቆጣጠር መጥተው ራሱ እንዴት እንደሚያልፏቸው እንጃ ምንም አያረጓቸውም፡፡ ገንዘብ እየከፈሉ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡
    ብታይ ግሬድ ሪፖርት በሰዓቱ አይሰጥ፡፡ እኛ ለምሳሌ አምና አዲስ ሀላፊ አምጥተው እግዜር ይስጠው እሱ ነው በገባን በ5ኛ አመታችን ግሬድ እንድንወስድ ያደረገን፡፡ የ1ኛ ዓመቱን እኮ ነው እምለው አያስቅም፡፡ ደሞ ሆን ብለው ግሬድ ጠፋ ይሉንና እንደገና 1600 ብር ከፍላችሁ ተፈተኑ ይሉናል ምርጫ ስለሌለን ከፍለን እንፈተናለን፡፡ ሬጅስትራር ሄደህ ብር ከከፈልክ የፈለገህን ግሬድ ማስቀየር ትችላለህ፡፡ ደሞ እውቅና ፈቃድ አሳዩን ስንላቸው የለጠፉልን 50 ተማሪ ብቻ እንዲያስተምሩ እንደተፈቀደላቸው ነው፡፡ እኛ ግን ከ3000 በላይ ነን እኮ የምንማረው፡፡ ሃሃሃሃ ብቻ ገንዘብ ከከፈልክ ምንም ይደረግልሃል፡፡
    በጣም የገረመኝ ሌላው ደሞ ከየትኛውም የመንግስት ዩንቨርስቲ የተጫረ (ለዚያውም አካዳሚክ ዲስሚሳል) ተማሪ ማረፊያው ዩንቨርሳል ነው። እኔ ክፍል ብቻ 5 ከደብረ ብርሀን የተመቸ ተማሪዎች እኛ 3ኛ ዓመት ከጨረስን በኋላ ተመዝግበው የዲስሚሳል ግሬዳቸው ተይዞላቸው ሁለት ዓመት ብቻ ተምረው ከኛ ጋር በፋርማሲ ተመርቀዋል።
    ደስ እሚለው ግን አስተማሪዎቻቸው ጎበዞች ናቸው፤ በደንብ ነው እሚያስተምሩን፡፡ በኋላ የሰጡን ግሬድ ሬጅስትራር ይቀየራል እንጂ ችግሩ፡፡ በነገራችን ላይ አንድም የራሳቸው አስተማሪ የላቸውም ሁሉም ከአዲስ አበባ ዩነቨርሲቲ እየመጡ ነው በትርፍ ሰዓት እሚያስተምሩን፡፡
    ብቻ ይሄው አሁን በማታ የተማሩት ጓደኞቼ ዶክመንታቸውን አረጋግጠው ጤና ሚኒስቴር ሙያ ፈቃድ ለማውጣት ሲሄዱ በማታ ተከልክሏል ብለዋቸው መከራ እየበሉ ነው፡፡ ኮሌጁም የራሳችሁ ጉዳይ ብሏቸዋል፡:
    እንዲያው በየግል ትምህርት ቤቱ እየተማረ ገንዘቡ ለሚበዘበዘው ተማሪ ሁሉ ትምህርት ቢሆን ብዬ ነው እንጂ እኔስ ያባከንኩትን ዓመት አልመልሰው ነገር ሆኖበኝ ቁጭ ብያለሁ፡፡ በየኮሌጁ እንደዚሁ እንደሆነ እንሰማለን ግን ደሞ የጤና ሲሆን አስባቹታል… የስንት ሰው ሂዎት ችግር ላይ እንደሚወድቅ አስቡት እስኪ፡፡
    ለጠጨማሪ መረጃ ማንኛውም ያምና ተመራቂ ተማሪ ብጠይቀው ሁሉንም በዝርዝር ይነግርሃል፡፡ ብቻ ይሄን ጉድ ህዝብ ቢያቀው ትውልድ ትታደጋላችሁ

  • @kedirmohammed8187
    @kedirmohammed8187 2 года назад

    ትም/ት ሚኒስትር ገና ሰው አገኘ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋን፡፡የወያኔ ጋሪዎችማ ትምህርትን ሲገሉ ኖረዋል፡፡አሁን ለቦታው በመመጠን እንጅ በአሽቃባጭነት አልተመረጡማ፡፡እነ 100% ተባነነባችሁ ፡፡