25 አመታት ጓደኝነትንና አብሮ መስራትን በበጎ አድራጎትና በሙዚቃ ኮንሰርት እናከብራለን | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 363

  • @bekitube8687
    @bekitube8687 7 месяцев назад +34

    እኔ ምለው ላፎንቴኖች በኢትዮጵያ 1988 መስቀል ፍላወር መንገድ የወ/ሮ ቅመም ቤት ተከራይታችሁ ስትሠሩ ልጅ ሆኜ በጣም ትዝ ይለኛል እና 25 ብቻ አይመስለኝም። ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ

    • @sabameasho4170
      @sabameasho4170 7 месяцев назад

      you are right

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 7 месяцев назад

      You are right

    • @faithwins2423
      @faithwins2423 7 месяцев назад

      That's true

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 7 месяцев назад

      ትክክል ነው እኔም የዛ ሰፈር ልጅ ነኝ ዋሽተዋል እድሜ ለመቀነስ ነው

    • @emebetyared3760
      @emebetyared3760 7 месяцев назад

      28 amet malet new

  • @iloveessey
    @iloveessey 7 месяцев назад +31

    ሌላ ተጨማሪ 25 አመት እንጠብቃለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከእነ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ጋር

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 7 месяцев назад +13

    እግዚያብሄር በሰጣችሁ የእድሜ ፀጋ ተጠቅማችሁ ከኮንሰርት ይልቅ ስለ ንስሀ ብታስቡ መልካም ይመስለኛል እስከዛሬ ዘፉናችሁ ይበቃል የዘፈኝን ነገር መፀሀፍ ቅዱስ ረገጥ አርጎ በግልፅ ነው ያስቀመጠው ።ይሄ ምክሬ በታላቅ ትህትና እና በንፁህ የወንድም ልብ ነው

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 7 месяцев назад +6

    ብርየ ደግ ምስጉን የዋህ ሰው ነው እግዛብሄር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን

  • @iloveessey
    @iloveessey 7 месяцев назад +8

    ታዴ እና ብርሀኑ ላፎንቴ ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ለሌላዉ አርአያ የምትሆኑ ጨዋዎች ደጎች ሰዉ አክባሪዎች ናችሁ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 7 месяцев назад +12

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ:: ሰይፍዬ እናመሰግናለን አንድ ነገር ን እባካችሁ እምታፏጩ ተውት ውበቱን ታሳጡታላችሁ እባካችሁ እባካችሁ .... ኮንሰርት ላይ አፏጩ ሾው ላይ ይረብሻል :: ካጠፋሁ ይቅርታ:: 🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 месяцев назад +11

    ዘፈን መስማት ባቆምም እነ ላፎንቴን የጎደኝነት ዘመናችሁ በጣም ደስ ይላል ደሞ 50ኛ ኢዮቤልዩ ለማክበር ያብቃችሁ 💚💚💚💛💛❤❤

  • @adnewfikre3701
    @adnewfikre3701 7 месяцев назад +6

    በፈጠረህ ሰይፉ ለኘሮግራሙ እንግዶች የሚቀርበውን የአክብሮትና የምስጋና ጭብጨባ ተገቢነት በደንብ እየተረዳሁ መሉ ኘሮግራሙን ለመከታተል ግን የሚሰማው የፉጨት ድምፅ ግን በጣም የሚረብሽ በመሆኑ ማስተካከያ ቢደረግበት
    (በተለየ ደግሞ የሰሞኑን ሰውዬ ከየት ነው ያመጣኸው በእናትህ !!!!)

  • @afrak7928
    @afrak7928 7 месяцев назад +17

    የዘመን ዥዋዥዌ እና ወጣ ገባ ያልበገረው ንጹሕ ጓደኝነት! እኛም ከልጅነት እስከ እውቀት አማናዊ ጓደኝነት ምን መልክ እንዳለው የተማርንባችሁ ክስተቾች! ረጅም ዕድሜና ጤና እንመኝላችኋለን ታዴ እና ብሬ!

  • @ሚሚየልደታ
    @ሚሚየልደታ 7 месяцев назад +55

    በተለይ ብርሀኑ በጣም ደግ እሩህ ሩህ ሰው ነው::

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 7 месяцев назад +61

    25 ዓመት በ ጓደኝነት በጣም ነው እሚገርመው፤ የምር ያስቀናሉ፣ እንድኔ በጣም የተደሰት ሲያያቸው እስኪ ብ👍👍👍👍👍👍👍

    • @Coriya-GS
      @Coriya-GS 7 месяцев назад +1

      😊😊😊😊😊😊

  • @BABR7826
    @BABR7826 7 месяцев назад +13

    በሳቅ ታዴ የአራዳ ልጅ ስለ ጃሉድ ታሪክ ሲያወራ በጣም ነው የሳኩት ለካ ሁላችንም የሆነ ታሪክ አለን እንድል ነው ያረገኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በተረፈ ታዴ ብሬ የ90ዎቹ ስጦታዎች

  • @user-mr4sl1ji3p
    @user-mr4sl1ji3p 7 месяцев назад +3

    ብሬ ስወድህ😍😍😍 ሰይፍሻ ባላገሩ ላይ ያሸነፉትን 2 እንቁዎች አቅርብልን አክሊሉንና ብሩኬን 🙏

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 7 месяцев назад +9

    ታዴ የብዙሀን እናትን ስትጫወት የማየት እድሉ ገጥሞኝ ነበር በጣም አንደኛ ነህ ብሬ እና ታዴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
    💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 7 месяцев назад +18

    Omg I want brihanu concert 6 years ago in USA he is a very nice & humble I like him ❤

  • @hahu3881
    @hahu3881 7 месяцев назад +6

    Thanks Seifyee! የሰጠሃቸው የግጥም ጉዳይ መአት አስቆኛል😅
    ብርሃኑና ታደለ የሚወደዱ የጥበብ ሰዎች ናቸው። እንኳን ደስ ያላቸው! I enjoyed the show! ❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 7 месяцев назад +10

    በ ላፎንቴ,ጊዜ ምርጥ ዘመን ነበር አሁንም እግዚአብሄር እንለምን ሕዝቡ ተቀራርቦ ተፉቅሮ በዘር ሳይከፉፈል እንዲኖር ያርግ!!🙏🏾✌🏽🕊️👏🏽👏🏽

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 7 месяцев назад +12

    ብሬ ግን ይለይብኛል እንኳን አደረሳችሁ 25ዋው በዚህ ዘመን አምስት አመትም የለም

  • @MekonnenTesfaye-b4w
    @MekonnenTesfaye-b4w 7 месяцев назад +2

    ፍቅር በጠፋበት አለም በጓደኝነት ያለውን የአብሮነትን መቆየት ሪከርድ ሰብራችሁታል ❤ በርቱልን ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 7 месяцев назад +1

    ጓደኝነት እስከ ጥግ ይለሀል ይህ ነው ቀሪ, እድሚያችሁ ይባረክ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 7 месяцев назад +7

    ደስ ሲሉ 25አመት። እንደናተ ንፁ ጋደኝነት ያድለን

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 7 месяцев назад +2

    ላፎንቴዎች መጀመርያ ሲታወቁ አሜሪካ Dallas Texas ነበር የሄዱት ግንአንድቀን እንኳን ስለዛ ሲያውሩና ስለወሰዷቸው ሰዎች ሲያወሩ ተሰምተው አያቁም እና እኔ በልቶ ካጅ ናቸው ብዬ ባደባባይ መናገር እችላለሁ

  • @genayal4277
    @genayal4277 7 месяцев назад +6

    ብርሃኑ ምርጥ እና ደግ ነው አዛኝ ነውይመችህ

  • @tekafikire7235
    @tekafikire7235 7 месяцев назад +2

    በትክክል ብዙ ኢትዮጵያዊያን አብሮ መብላትን እንጅ
    አብሮ መስራት አይችልም

  • @jemalmohammed6769
    @jemalmohammed6769 7 месяцев назад +4

    ብሬ ጎበዝ ታላቁ ምትክ የሌለው ኤልያስ መልካ ስላስታወስከው 👍👍👍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 месяцев назад +20

    ስይፉዬ አንተንም ለሃምሳኛው በዓላቸው ያድርስህ❤❤❤

  • @habenberhane400
    @habenberhane400 7 месяцев назад +6

    ፉጨቱ ቢቀር ምን አለበት በጣም ነው የሚደብረው

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 7 месяцев назад +7

    ሥለ ስራቹ ትልቅ አክብሮትና አድናቆት አለኝ መቼም ቅር አትሠኙም አይናቹ ጤናማ ነው መነፅር በሔዳቹበት መደንቀሩ ተገቢ ነውመድረክ ላይ ሠርግ ቤት ቃለመጠይቅ ሲደረግ የፀሐይ መነፅር እንዴት ይደረጋለ ይስተካከል አረረረረ መንሼ አሉ ሠዎቹ

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 7 месяцев назад

      ሲበሉም መነጽሩን ያደርጋሉ

    • @elleniwoldemichael
      @elleniwoldemichael 7 месяцев назад

      I think they are trying to hide their wrinkles. Without their sunglasses, viewers can just guess how old they are. It’s just my own thought though.

  • @eyerusalemtadesse7936
    @eyerusalemtadesse7936 7 месяцев назад +8

    ጓደኝነታቸው ደስ ይላል ግን ግን መነፅር አድርጎ ማውራት አይከብድም ጎበዝ

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 7 месяцев назад +2

      በጣም እንጂ 😂

    • @danayitsdanayits4161
      @danayitsdanayits4161 7 месяцев назад

      Zefagoch nachew

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 7 месяцев назад +1

      Betame gin lemme entrve gire aywelkem

    • @seblebezabih9747
      @seblebezabih9747 7 месяцев назад +1

      ከድሮም ነው

    • @ahmedomer9282
      @ahmedomer9282 7 месяцев назад

      ሜዲካል መነፅር ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ ካልሆነ ግን ሀሳብሽን እጋራለሁ

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 7 месяцев назад +10

    ውድ ወንድሜ ሰይፉ የእሁድ ምሽት ድምቀት የሆነ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወድልህ። እንዲያመልጠኝ አልፈልግም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ከፍተኛ የሆነ እና ያንተን ፕሮግራም የማይመጥን የፉጨት ድምጽ በፕሮግራምህ መሃል ይሰማል። እውነት ለመናገር ይህ ድርጊት የፕሮግራምህን ደረጃ ይመጥናል ብዬ ስለማላስብ እባክህ ይህን ፉጨት አስቁምልን። አመሰግናለሁ።

    • @yonasalemseged1212
      @yonasalemseged1212 7 месяцев назад

      👌👌👌👌🙏

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 месяцев назад

      ራሱ እንዲያፉዋጩ የቀጠራቸው ይመስላል።።ይህ ህዘብን መናቅ ነው። እና ፕሮግራሙን አለሜየት ነው።

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 7 месяцев назад +4

    ላፍ ቴን .....አስሩንም ነበር የሚቆረጥሙት.... እንኳን ለ25ኛ አመት አደረሳችሁ

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 7 месяцев назад +3

    ሁሌም በፍቅር ኑሩልን እወዳችሃለሁ ❤😘

  • @kimo428
    @kimo428 7 месяцев назад +1

    ብሬ recpact እርጋታህ እና ጨዋታህ የእርድናህን ጥግ ያሳያል

  • @assefaayana3838
    @assefaayana3838 7 месяцев назад +3

    ምርጥ ኢቶፕያውያን ናቸው፡ ስለነሱ ማዲንጎ አፈወርቅ ሲመሰክር በጣም ብራንድ ናቸው!

  • @Abel-d7j
    @Abel-d7j 7 месяцев назад +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 7 месяцев назад +11

    ሲያወሩ በጣም በጥንቃቄ እርግት ብለው ነው😍👍

    • @kimo428
      @kimo428 7 месяцев назад

      ታደለ እኔ ብቻ ላውራ ሚለው ነገር አልታየሽም

  • @mesol12345
    @mesol12345 7 месяцев назад +8

    እባካችሁ ፋጨቱን አቁሙት ማየት አልቻልንም

  • @ameleworkgebru4425
    @ameleworkgebru4425 7 месяцев назад +5

    የሚያፏጨው ለፕሮግራሙ ተመልካች ይረብሻል ቢተወው

  • @wollo4001
    @wollo4001 7 месяцев назад +1

    መንታኮ ነው የሚመስሉት እነዚህ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 месяцев назад +3

    የናንተምኮ ፍቅር እስከ መቃብር ነው፣ CONGRATS❤🎉🎉🎉

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 7 месяцев назад +1

    ብሬ በስደት አገር ነው የማይህ ያለህን አክብሮትና ሰላም አባባልን ሳላደንቅህ እላልፍም ወንድሜ እድሜና ጤና ለሁላቹም ተመኘሁ

  • @dao-107
    @dao-107 7 месяцев назад +2

    ጎደኝነት መልካም ነው። ❤ እድሜ ይስጣችሁ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 7 месяцев назад +4

    ግን መነፅር አድርጎ ቃለ መጠየቅ ምን አይነት ስልጣኔ ነው ግን ኢትዮጵያውያን መቼ የምንማረው ብዙ ወጣ ያለነገሮች ገና ብዙ የሚቀረን ነገሮች አሉን መነፅሩን ውጭ ብታደርጉት ጥሩ ነው 13 months of 🌞

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 7 месяцев назад

      Worry about yourself

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 7 месяцев назад

      @@SamrawitNegusse-z6i ሰገጤዎች ምን ታደርጉ⁉️

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 7 месяцев назад

      አይ ያለማወቅ ሁሉ ነገር ስልጣኔ የሚመስላችሁ

    • @SamrawitNegusse-z6i
      @SamrawitNegusse-z6i 7 месяцев назад

      @@genetseyoum5225 is your nose tired? Zim maletm eko yechalal seltunwa

    • @henokgiyorgis4385
      @henokgiyorgis4385 7 месяцев назад

      እሱ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ድሮም እስታይሉ ነው

  • @ameleworkgebru4425
    @ameleworkgebru4425 7 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ ፍቅራችሁን ንፋስ አይግባው🎉🎉🎉 ሴፍዬ ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @benai5241
    @benai5241 7 месяцев назад +4

    ኧረ ፉጨቱ መቆም አለበት ከተጨበጨበ ይበቃል 😮 በጣም ይደብራል ! መጨረሻ ላይ በተለይ ስሙት 😮 ለፕሮግራሙ አይመጥንም

  • @bk5561
    @bk5561 7 месяцев назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🎉🎉 በጣም እወዳችኋለሁ you guys are my idol ♥️

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 7 месяцев назад +1

    በበጓ ሰራ መሰማራችው በጣም ደሰ ይላል እረጅም እድሜ ይሰጣችው

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 7 месяцев назад +4

    seifu is hard working he got talent everywhere!

  • @martha1043
    @martha1043 7 месяцев назад +4

    ብረሀኑ ምርጥ ሰው የዋህ በጣም ነዉ የምንወድህ ብርሽ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 месяцев назад +3

    ስለመልካም ተግባራችሁ እናመስግናለን❤❤❤❤❤

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 7 месяцев назад +4

    በcopy right ያስቸገሩ ሙዚቀኞች ነበሩ የሰውን ስራ ሳያስፈቅዱ በካሴትና cD በተደጋጋሚ ያወጡ ነበረ 😂 አለማየሁ እሸቴ : አበበ ተካ etc ተከሰው ነበረ ..እንኳን አደረሳችሁ 25🎉

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 7 месяцев назад +5

    ላፎንቴን ከተባሉ 28 ዓመት ሆናቸዋል.....ለምን 25 እንዳሉ አልጉበኝም የመጀመሪያ ክራቸውን ላፎንቴን ብለው በ1988 ዓ ም ነው የለቀቁት

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 7 месяцев назад

      ትክክል ነው መስቀል ፍላወር ክለብ አብረው ሲዘፍኑ አስታውሳለው

    • @kimo428
      @kimo428 7 месяцев назад +1

      3አመት ተጣልተው ሊገዳደሉ ነበር ሚፈላለጉት

  • @esoman2091
    @esoman2091 7 месяцев назад +6

    ታዴ ምርጥ ሰው❤

  • @dawitazin1590
    @dawitazin1590 7 месяцев назад +1

    በኢትዮጵያ ብቻ እንዳይመስላቹ በየተኛው ኣለም ኣብሮ የምስራት እድሎች በጣም ኣስችጋሪ ነው በዛ ምክንያት ከድሮ ጀምሬ በጣም በጣም ኣደንቃቸው ነበር እነዚ ልጆች የስነ ጥበብ መንፈሳቸው ደስ ይላል 🎉🎉🎉 congra and i like them too

  • @astertube5406
    @astertube5406 7 месяцев назад +4

    በጣም ነው ምወዳቹው ላፎቴወች በተለይ ሰላም ያገር ሰው የሜለው ሙዜቃ አርሳውም❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @astertube5406
      @astertube5406 7 месяцев назад

      @@Helenabebe-fu5sl ደምሬኝ ውዴ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 7 месяцев назад

    25አመት በጣም ይገርማል አሁንማ አይላችሁ ብሬ አንተ ትለያለህ ልባ እሩህ ነህ 🥰🥰

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 7 месяцев назад +9

    ብር ምርጥ ስው🎉❤❤

  • @saditube8617
    @saditube8617 7 месяцев назад +7

    እናተን ሳይ ማዲ አንጀቴን ያላዉሰዋል አይ ሞት

  • @benyametekle499
    @benyametekle499 7 месяцев назад +6

    ሮባ የፌክ ነው: ብሬ ብቻ ነው እውነተኛ ሰው

    • @kimo428
      @kimo428 7 месяцев назад

      ትክክል ዋቴ የሆነ ሰው ነው ልታይ ያበዛል ጭዌም እርድናም ብሬ አንደኛ

  • @المال-ظ4ج
    @المال-ظ4ج 7 месяцев назад +2

    እናተንሳይ. ማድየ ይመጣብኛል. የኔጌታ😢😢

  • @abilala202
    @abilala202 7 месяцев назад

    Memories back ,memories back
    90's lafontenoch ye zemenachen fertoch thanks #seifesha

  • @Belenz2421
    @Belenz2421 7 месяцев назад +4

    መነፅሩ እያለ ፊታቸውን እንዴት እንይ😅 ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ🎉🥰

    • @nuale23
      @nuale23 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @kimo428
      @kimo428 7 месяцев назад

      ታደለ ዝንጀሮ ነው ሚመስለው

  • @remedannassir7900
    @remedannassir7900 7 месяцев назад

    በደምብ ይሰመርበት ብሬ ኢትዮጵያ ውስጥ አብሮ መብላት ችግር የለም አብሮ መስራት አስቸጋሪ ነው ሰው አይስማማም እንጂ አብረን መስራት ብንስማማ ተዓምር እንፈጥር ነበር አልተስተዋለም እውነት ሁሉም ሰው ሊያስብበት ይገባል በጣም

  • @tsedekelignminda5267
    @tsedekelignminda5267 7 месяцев назад +4

    ላፎንቴን LaLa በሙዚቃችሁ ብዙ ትዝታ አለኝ ትመቹኛላችሁ።

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618 7 месяцев назад +3

    አረ ሴፋ በፈጠረክ የሚያፏጨውን ልጅ አስቁምልን በፈጠረክ ይደብራል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 месяцев назад +4

    25 አመት ብቻማ አይደለም በ1991 አንድ ላይ ያወጡት ዜማ ምስክር ነው ለምንድነው ? የሚዋሸው

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 7 месяцев назад

      እድሜ ለመቀነስ በ1988 ነበር ያወጡት

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 7 месяцев назад +1

    አያፍሩም ግን 25ዓመት ሲሉ እነዚ ሽማግሌዎች ቢያንስ 35 ዓመት የሚሆን አብረው አርጅተው እያለ 10ዓመቷን መደበቅ ለምን አስፈለገ?! #ሁለቱም_ሲያስታውኩ🤮🤮

  • @Kebebew-b5s
    @Kebebew-b5s 7 месяцев назад +6

    ጥሎብኝ ሙዚቃቸውን አልወደውም ደረቅ ነገር ናቸው

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 7 месяцев назад +1

    እንካን አደረሳቹ25 ቀሬ ዘመናቹ ፈጣሬ እዳስበላቹ ይሆንላቹ አሜን3

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 месяцев назад +1

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ስይፉዬም እንደዚሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 7 месяцев назад

    በደጉ ዘመን ጊዜ ።አምላኬ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልን አሜን በሉ የድሮአችንን መልስልን ❤

  • @meronwaktola4462
    @meronwaktola4462 7 месяцев назад +3

    ማዲንጎዬ 😢😢ናፈቀኝ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 7 месяцев назад +1

    Congradulations! for quarter century being togetherness both looking healthy🎉

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 7 месяцев назад +3

    ብሬ መቼነው እልል ብለን ምንድርህ?

  • @eliasahmed-cf5ci
    @eliasahmed-cf5ci 7 месяцев назад

    Beka 90 wochu political party lemin anmeseritim gobez mereren eko ❤

  • @tamratchala6087
    @tamratchala6087 7 месяцев назад

    🎉 tadena bire lafontenoche fetari erajim idmena tena yestachu wudididid nawu yemaregachu betam !!

  • @fanbeauty9973
    @fanbeauty9973 7 месяцев назад +1

    ብርሃኑ ተዘራ ጥሩ ሰው ነው። ታደለ ሮባ የተባለ የሽመልስ አብዲሳ ገረድ በጣም ነው የምጠላው

  • @elsatefera2676
    @elsatefera2676 7 месяцев назад +1

    Betam des yemilu nachew edezi new gudegna malet 👌👌👌👌

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 7 месяцев назад

    እናተም ሳትሞቱ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ነፍስ ይማር ፣ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው፣ ምናምን አያዋጣም ቀልድ ነው ንሰሀ በክርስቶስ እየሱስ ያልገባ እድል ፈንታው ሲኦል ነው አስቡበት ለዘለአለማችሁ አስቡበት።

  • @ALEXLEOSUS
    @ALEXLEOSUS 7 месяцев назад

    ቁስን እንርሳ። ስጋን እንርሳ። ነፍሳችንን እንሁን። ራሳችንን እንሁን። በእውነት እውቀት ውስጥ እንጥለቅ። ከእግዚአብሔር እውነተኛው ጥበብ እንዛመድ።መቼ ነው ግን ብልጭልጩን አለማዊውን ከንቱ ኑሮ እርግፍ አድርጋቹ ጥላቹ በአብሮነት እግዚአብሔርን ማምለክ የምትጀምሩት?

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 7 месяцев назад +3

    አረጃችሁ 60 አመት አካባቢ ሆኖዋችሆል ካልኩሌት ሲደረግ😂😂😂😂

  • @dao-107
    @dao-107 7 месяцев назад +3

    ማን ያገኘዋል ይህን እድል። ለጌታ ኢየሱስ ምትዘምሩት ጊዜ ያድርሳችሁ።

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 7 месяцев назад

    አንድ ቀን ስማችሁ ሳይነሳ ዝም ፅጥ ብለው የሚኖሩ እሲኪ ተማሩ ለወረተኞች ጎደኞች

  • @eastafricalifestyle9752
    @eastafricalifestyle9752 7 месяцев назад +1

    ብርሃኑ is my favorite 😍

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 7 месяцев назад

    Times fles like crazy. I remember like yesterday when Tadele dance Michael Jackson break dance . Sebetegnae baby😂❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 7 месяцев назад +3

    እነዚህ ሰዎች አያረጁም እንዴ ወይ ፍንክች ማርጀት የለም😂😂😂ኔፓ ረጅም እድሜ እመኝላችሀለው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 месяцев назад +1

      አያረጁም ብሎ ነገር የለም።።ድንገት ነዉ የምትቀየረው። ከውስጥ ቆጣሪህ ይቆጥራል አያቆምም ።

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 7 месяцев назад +1

      ​@@Ya-rm4qp😅😅😅😅 ቆጣሪህ ይቆጥራል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 месяцев назад

      @@temkinmohammed937 ቫልቮላ ይቆጥራል ማለቴ ነዉ ።😀

  • @jafarAli-u4o
    @jafarAli-u4o 7 месяцев назад +1

    የሞቱ ዘፉኞችን ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑራችው አላለም😅😅😅😅😅

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 7 месяцев назад

    Bera sewdhe eko yna sew akebari salkesu yemtalkese sideseto yemtedsete zenga nege belehe yematekofese melkame sew big love & big respect bera ❤❤❤❤

  • @ht5297
    @ht5297 7 месяцев назад +2

    ተመልካቾቻችህ ፉጨቱን አቁሙ በላቸው በጣም ይረብሻል ተራ ነገር አስመሰሉት

    • @eskenderlessanu66
      @eskenderlessanu66 7 месяцев назад

      የፉጨቱ ጉዳይ ሰይፉ ጋር እንዲደርስ ፅፌለታለሁ።አመሰግናለሁ።

  • @Melat544
    @Melat544 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤የሰው ልጅ ምንም ደግ ቢሰራ በጎ አድራጎት ላይም ቢሳተፍ ወደ እግዚሀብሄር መንግስት አይገባም እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛቹ አርጋቹ ተቀበሉት በዛ ነው ምታመልጡት እንዲ እንዳማረባቹ ሞት እሚባለው ነገር ድንገት ነው ሚመጣው::

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 7 месяцев назад +2

    😂😂😂 አይ ታደለ እግዚአብሔር ያመከረኝ ነገር ነበር አለ አስባችሁታል ፈጣሪ ስለሙዚቃ ሲያማክር😂😂😂

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 7 месяцев назад

    25 አመት አይመስለኝም ትውውቃቸው 26 አመት እንዳይሆን። ትዝ ይለኛል የኤርትራውያን መባረር የጀመረ ጊዜ ሙሉ ሸዋ ስጋ ቤት አካባቢ ናይት ክለብ ከፍተው ነበር ካልተሳሳትኩ። ለነገሩ አልሸሹም ዞር አሉ ነው 😅 ያንዳመት ልዩነት ነው። ወይ ደግሞ በፈረጂኛ ስለቆጠርኩት እንዳይሆን። ምነው ግን ብዙ ተመራመርኩ? ወይ ጉድ, እኻን አደረሳቹ የሰፈሬ ልጆች

  • @buratube266
    @buratube266 7 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርም ጋደኝነት ነው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 7 месяцев назад +3

    ወጣትታችሁን ሰይጣን በላው አሁን እድሜያችሁ እየገፋ ነው ኑ በንሰሀ ወደ ጌታ እየሱስ አለም ዝናም ገንዘብም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው የዘላለም ህይወት ይሻላችኋል ጌታ እየሱስ ይወዳችኋል።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 месяцев назад

      ኦርቶዶክስ ናቸው እኮ።ይልቅ አንተ ወደ ኦርቶዶክስ መተህ ኢየሱስን አምልክ። አንተ ቆሻሻ የኢየሱስ ጠላት ጴንጤ ፤ ጴንጤ ውሻ ነዉ ።

  • @astertefera151
    @astertefera151 7 месяцев назад +2

    እረ መነፅሩን እቤት ስትገቡ አውልቁት 😂 ፋራ አትሁኑ 😅😅

  • @wollo4001
    @wollo4001 7 месяцев назад

    እድሜ ይስጣችሁ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 7 месяцев назад

    Legends I wish you blessed many many more years together. Happy 25th silver anniversary. ግን የሚያፏጨው ልጅ እንዳናዳምጥ ኣደረገን እኮ በጣም በዛ::

  • @alemtsehaygetachew1794
    @alemtsehaygetachew1794 7 месяцев назад +3

    Hi seifu i like u'r show but in every single end of talk one of u'r audience make noises which is fuchet please stop him 10q

  • @hirey1689
    @hirey1689 7 месяцев назад

    ደስ ይላሉ ማዲንጎ ቢኖር እንዴት አሪፍ ነበር።

  • @ccu3907
    @ccu3907 7 месяцев назад

    አይ ሰይፉ በጣም ነው እኮ የምታሥቀኝ😂😂😂😂