የህይወት አላማው ምንድነው? የተፈጠርንለትን አላማስ እነዴት አንወቅ? - How to find your life purpose

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • በዚህ ቪዲዪ የህይወት አላማው ምንድነው የሚለውን እና የተፈጠርንለትን አላማስ እንዴት አንወቅ የሚለውን እንመለከታለን
    Books that I recommend:
    The Complete Conversations with God: amzn.to/4gazM98
    The Power of your subconscious mind Audio book: amzn.to/3U0bGFf
    Change your thoughts change your life Audio book: amzn.to/4afBxyP
    The Power of Intention Audio book: amzn.to/3U05Vr7
    The science of getting rich Audio book: amzn.to/4agjA2R
    Think and grow rich Audio book: amzn.to/49orQMW
    Camera gears that i use
    Wireless microphone Saramonic 2021 blink500 pro B1 amzn.to/4cN6Wdz
    Sony a7 III ILCEM3K/B Full frame Mirrorless amzn.to/43TYtB8
    Neewer ring light amzn.to/4aTEwNh
    Only for business inquiries: Email: meliansoulcall@gmail.com
    #inspireethiopia

Комментарии • 32

  • @TesfayeKebede-o3v
    @TesfayeKebede-o3v Месяц назад +1

    ዉዴ እኔ ሁለቱ ነገሮች የመዉደቅ እና የወደፊት ሄይወት ፍርሀት በጣም አስቸግረዉኝ ቆይቻለሁ በተለይ የመዉደቅ ፍርሀት እና እንዴት ላጥፋዉ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እስኪ የሆነ ነገር በይኝ? አመሰግናለሁ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Месяц назад +3

      ፍራቻን ማስወገድ የምንችለው ከ comfort zoneአችን ውስጥ በመውጣት ፍራቻችንን በመጋፈጥ ነው። ወደፊት በዚሀ ዙሪያ የምሰራው ቪዲዮ ይናኖራል

    • @TesfayeKebede-o3v
      @TesfayeKebede-o3v Месяц назад +1

      @@meliansoulscall ዉዴ በጉጉት እጠብቃለሁ አፍጥኚልኝ

  • @belayzeweldie3016
    @belayzeweldie3016 Месяц назад

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 2 дня назад

    እጅግ በጣም ነው የጠቀመኝ እኔ በገንዘብ ህይወቴ በልጅነት ፕሮግራም የተደረኩት የተበላሸ ነው። ራሴ ላይ እየሰራሁ ነው አሁን ጋፑ ላይ ነው ያለሁት እንዳልሽው ስቃይ የሚለው ቃል ያንስብኛል እጅግ በጣም ከባድ ቻሌንጅ አለው ወደኋላ መቼም አልመለስም ወደፊት እቀጥላለሁ በደምብ ራሴን እያስተማርኩ ነው ያለሁት ያልሽውን ሁሉ እየተገበርኩት ነበር እና
    "ልክ ነሽ go ahead Mulye" እያልኳት ነው ራሴን
    ሜልዬ አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ብዙ ነገር ባንቺ እያስተማረኝ ነው ስላንቺ አመሰግነዋለሁ አላማሽን በርቺበት😊❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 дня назад

      በርቺ የኔ እሀት! ህይወትን በጥበብ ስትኖሪያት ውብ ናት ግን ካልተረዳሻት ስቃይ ይበዛታል የማሰተላለፋቸው መልክቶች እየጠቀሙሸ መሆኑን ማወቄ satisfaction የሚሰጠኝ ነገር ነው
      ያንድ ሰው ህይወት ላይበጎ ተፅኖ ማሳደር ለኔ ትልቅ ነው🙏🏽

  • @bereketab7113
    @bereketab7113 Месяц назад

    በጣም አስተዋይ. Thanks

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z Месяц назад

    እናመሰግናለን ድንቅ ነሸ እህታችን🙏👍

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 Месяц назад +1

    የኔውድ በጣም አመሰግናለሁ እኔ እስካሁን ያስቸገረኝ መተው ያልቻልኩት ይሄ በጣም ጎድቶኛል ስለምታደርጊው መልካም ነገር ሀሉ አመሰግናለሁ በርቺልኝ ❤❤❤❤❤

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 Месяц назад

    Thanks dear it is great work.

  • @destazeru
    @destazeru Месяц назад

    ጎበዝ የኔ ጀግና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SeliaDino
    @SeliaDino Месяц назад

    የማስረዳት ብቃትሽ 👍👍👍👍

  • @BeteMake
    @BeteMake Месяц назад

    የኔ ቆንጆ እህት በጣም አመሰግናለሁ በሚያስፈልገኝ ሰዓት ነው የነገርሽኝ በርቺ እህቴ

  • @getinettesfatariku873
    @getinettesfatariku873 Месяц назад

    አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ! አመሰግናለሁ።

  • @belayzeweldie3016
    @belayzeweldie3016 Месяц назад

    በጣም ወድጄዋለሁ በርቺ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Месяц назад

    ሜሊ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነበር በርቺልኝ ❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Месяц назад

      ጠቃሚ መሆኑን በማወቄ ደስ ብሎኛል! አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @teddy-ml2iv
    @teddy-ml2iv Месяц назад

    i always get something from you, thanks Mel

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Месяц назад

      I'm glad to know you are getting something 🙏🏽

  • @MusieMuncheDebebe
    @MusieMuncheDebebe Месяц назад

    አንቺ የተባረክሽ ልጅ በጣም ብዙ ነገር ከአንቺ እየተማርኩ ነው........ይህንን ርዕስ ግን ትንሽ ሰፋ ብታረጊው...ማለት ከኢንትዩሽንና ከኦር አንጻር🙏🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Месяц назад +1

      ስለ አስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ. በዚህ ርእስ ዙሪያ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን አዘጋጃለሁ

    • @MusieMuncheDebebe
      @MusieMuncheDebebe Месяц назад +1

      @@meliansoulscall እጠብቃለሁ ሚሉ..........ፍርሀት የብዙ ሰዎችን ህልም የበላ አደገኛ ነገር ነው። ለዛ ነው ሰፋ ያለና በደንብ የተተነተነ ነገር እንድትሠሪ የፈለኩት🙏🙏

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr Месяц назад

    Thanks

  • @TesfayeKebede-o3v
    @TesfayeKebede-o3v Месяц назад

    ዉዴ ለምሰጪን ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልኝ❤❤❤❤❤

  • @fevenAbadi
    @fevenAbadi Месяц назад

    መፈታትሆነልኝ

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd Месяц назад

    10q