ወንጌልን በማስፋፋት ረገድ የላ/ደ/ ቅ/ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ድርሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 18

  • @azimazim9376
    @azimazim9376 5 лет назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለዘመሩልን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 лет назад +1

    Mahebere kidusian Meseganchin yederesachihu Egziabeher Amelak yeredachihu

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024
    @tadlechiyemaryimlijtadlech3024 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን (((3)))
    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አመለከ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ
    ቤተክርስቲያናችን ሀገሮችን ህዘባንችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜንንን
    ⛪⛪⛪✝💕💕💕🌾🌾🌾❤🌹🌹🙌🙏🙏🙏😘

  • @hm3183
    @hm3183 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቼሪኔቱን ያበዛልን የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክቤር ይስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልንንን
    አሜን (፫)

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁናቹሁ ይህ ነው የኛ እምነት

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 лет назад

    _ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን_ _በእውነት። እደት ደስስስ ይላል። _ _ሀዋሪያዊ ጉዟችሁ። እግዚአብሔር_ _ያብዛችሁ፧ ትልቅ ደረጃ_ _በእግዚአብሔር ፍቃፍ እደምደርሱ እርግጠኛ ነኝ። የተማራችሁትንም ወጌልን እድታጠጡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለመምህራን_ ወድሞቻችን አሜን።_
    _ማህበረ ቅዱሳን እውነትም ማህበረ ቅዱሳን ናችሁ። ደስስስ የሚል ትልቅ ስራ ነው የምሰሩት በርቱልን ።እግዚአብሔር ከንስተጋ ይሁንንአሜን።_
    _ብዙ ተምሬለሁ ከናተ። ስረአትህን ህግህን እማር ዘድ መሰደደ በመከራ ማለፊ ለበጎ ሆነልኝ። እግዚአብሔር ይመስገን_

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ያብዛልን አገልጋዩቹንም ተገልጋዩቹንም

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን
    ልኡል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @mazatesfie1824
    @mazatesfie1824 5 лет назад +2

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርሥቶሥ ሆይ አባቴ
    ቤተክርስቲያናችንና ሀገራችን ህዝባችንን ጠብቅልን አምላኬሆይ ለእናተም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @emebetbelayhun1611
    @emebetbelayhun1611 5 лет назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሚያቸውን ያሳምረው በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @የመርሳዋየዜድእህት
    @የመርሳዋየዜድእህት 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙇ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትኑር💒❤❤❤👍👍

  • @almestaalmesta5489
    @almestaalmesta5489 5 лет назад

    በውነት ደስየሚል ስልጠናነው እናመሰግናለን መሀበረ ቅዱሳን እኛም ከጎናችሁ ነን ምእመናን አይዟችሁ በርቱ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ

  • @tewahdoyoutube936
    @tewahdoyoutube936 5 лет назад

    እሚገርም አገልግሎት በርቱልን

  • @mazatesfie1824
    @mazatesfie1824 5 лет назад +1

    ሠላማችሁ ይብዛልኝ የተዋህዶ ልጆች ቃለህይወት ያሠማልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    የተዋሕዶ ልጆች subscribe በማድረግ ማህበር ቅዱስንን ተከታተል ሰለ ቤተክርስቲያን ለሁላችንም ያገባናል ለማይረባ ወሬ ኮሜንት ትፅፋላችሁ እኔ ቤቴ ሰለምከታተል ነው ብዙም የማላየው በላቸው በርቱ የተዋሕዶ ልጆች ማህበረ ቅዱስን ሁላችንም የእወነተኝ ሰውች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክህ አበው የተከለው አይነቀልም