እንትኔን ላጭልኝ ተነስ አብረን ሻዎር እንግባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @almazdeg
    @almazdeg Год назад +505

    ወይኔ እዴ ዛረ ስቀ አላቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እድኔ የሳቃችሁ በላይክ አሳዩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sanytimansour8671
      @sanytimansour8671 11 месяцев назад

      እኔ ተበላሸዉ እንዶ😂😂😂😂😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 11 месяцев назад +1

      ከዚህ ሁሉ ክሬም ተጣቀሙ ሙልጭ የረገወል በዛ ለይ ግልግል

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 11 месяцев назад

      ክክክክክክክክክክ

    • @setenaatube8667
      @setenaatube8667 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 11 месяцев назад +2

      እኔስ አፈርኩ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ

    ወይኔ ምን ያስቃል ምርጥ ትምርት ነው ለአንዳንድ ወዶች ❤❤❤❤ግን እኔም ስቄያለሁ ያሳቀኝ ግን የሳሚ. ሳቅ ነው😂😂😂❤

    • @H............
      @H............ 11 месяцев назад +2

      እኔ ገና አላገባሁም ግን ሁልጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ይሄ ነገር ነው አይድሌ 🤭🤭

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ 11 месяцев назад +1

      @@H............ ያቺስ ከፋ እህታለሜ እዴ ምን ያሳፍራል እህቴ ካገባሽ ቡሀላ መፍራት የሚባል ነገር የለም ምክንያቱም ባለቤትሽ ማለት አንቺ ነሽ እሱም እደአካሉ ነው የሚያይሽ አቺም እደአዱ አካልሽ ነው የምታይው ምንም አያስፈራም ውዴ አቺም ሆንሽ ባለቤትሽኮ ርቃናችሁን እናታችሁ ፊት አትቆሙም ግን እርስ በርሳችሁ ትተያያላችሁ ምክንያቱም አንድ አካል ናችሁ የሚያሳፍር ምንም ነገር የለም ሳስበው 😔😔🥰🥰🥰🥰🥰🥰አይዞሽ ውድ 🥰🥰😂😂😂🥰🥰🥰

    • @H............
      @H............ 11 месяцев назад

      @@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ እንዳልሽው ሳገባ ፍራቱ ከለቀቀኝ ጥሩ አሁን ግን እንኳን ባል እኔ እራሴን በእራሴ አፍረዋለሁ ወላሂ እያካበድኩ አይደለም ለዛ ነው የሁልጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Год назад +183

    እጅሽ ያጥራል እንደ አላለም😂😂😂 ማስቸገር ያስቸግራል ግን እዚህም አያደርስ 😂😂😂 እኔ ምጤ ሊመጣ ሲል ሻወር መዉሰድ አቅቶኝ እናቴ ናት ያጠበችኝ የኔ ዉድ እናት ኑሪልኝ እማ ❤❤❤❤

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Год назад +6

      የኔ እናት ኡፍፍፍ

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 Год назад +9

      እኔ እናቴ እሩቅ ነች ባሌ ብዙ ግዜ ያጥበኛል እረጉዝ ሆኜ እግሬንም ጭምር ያጥበኛን

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 11 месяцев назад +3

      የት ሂዶ ነዉ አስረጋዡ

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 месяцев назад

      ​@@eshetubeyene9557 እኛ በወሎ ሴት ልጅ ስታረገዝ ወር ምናምን ሲቀራት እናቷ ጋር ትሄዳለች ልትወልድ

    • @MeskeremGirma-i4s
      @MeskeremGirma-i4s 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Год назад +22

    አይ እሙየ አይመቸኝም ከላልሺም ዘጠኝ ወር ቢገባ ለመጠዳዳት በጣም ይመቻል አርግዘን አይተነዋል ምንም አይቸግርም እሙ ግን እካሚራላይ መላጫ አታዉጪ ሴት ልጁ የራሱን ማጠዳጃ ደበቅ ነዉ የሚደርገዉ ታገባሁ ሰምት አመት ሁኑኛል ግን አደቀንም ለባሌ አሳይቸ አላቅም

    • @mdet1837
      @mdet1837 Год назад +4

      ተመቸሽኝ ማርያምን የምን መዝረክርክነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 месяцев назад +1

      ማሻ አላህ ማማየ ንቁ መሆን ጡሩ ነወ በዚሁ ቀጥይ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 11 месяцев назад

      ግን ኮሜንት ገብቼ ሳነብ ሁሉም ማሻአላህ ዴሰሰ ትያለሸ ይሏታል በተለይ ሙሰሊሞቹ ምን ይሰራሉ እዚህ ቤት እንዴዚህ አይነት በጣጣም የሚቀፈ በሚዲያ የማይወራ ነገር እዬተወራ አንዲኳን ነውር ነወ ያላት ባለመሰማቴ በጣጣም አዝኛለሁ እኔ የመጀመሪያዬ ነወ ሳያቸወ ሁለዬ እርእሳቸውን ሳዬወ አልፈዋለሁ ዛሬ ገብቼ ኮሜንት ሳነብ አረ ሙሰሊም እህቶች ወዴዬት እዬሄዲንን ነወ የኡሰታዞቻችንን ቻናል ባዶ አርገን እዚህ ለብቻንኳን ለማውራት የሚቀፈ ሰራ የሚሰራበት ምን እዬሰራን ነወ እንዴት አንዲሰወ ተይ ነውር ነወ የሚላት ጠፈቶ እሰይ እሰይ ይሏታል ከባሏብቻ ታውራወ በዚህ አይዴብርም እኛነን የምናጃጂላቸወ የሚወራና የማይወራ ብንለይ ጥሩነወ

    • @HiwotBogale-gj1or
      @HiwotBogale-gj1or 3 месяца назад

      Balua aydel mn chigr alew

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Год назад +521

    ምን ያስቃል አፅዳላት ሚስትህ አደለች እኔ 9 ገብቶ ወደ ሀኪም ልሄድ ስል ባለቤቴ ነው ያፀዳልኝ የኔ ወድ ባል የካሊዴ ሙሀመድ አባት ሽ አመት ኑሬልኝ💋🥰🥰🥰❤❤❤

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l Год назад +24

      እኔም ያክስቴን አፅድቻለሁኝ በጣም ያስፈራራነበር እርግዝነዋ መታ ስለሆኑ

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад +6

      ​@@Hayat1998-c4l😂😂😂

    • @AAa-sr7ce
      @AAa-sr7ce Год назад +12

      እኔእርጎዝነኝምአይታየኝም

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p Год назад +10

      ማሻ አላህ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Год назад +21

      ሃሃሃሃ እኔ ሳስበው ያሳፍራል እሱ ካለ ጠይብ እኔ ለማለት ግን

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Год назад +5

    የውዴታ ግዴታህ ነው ሣምየ ስታስረግዝ ምን እንደሚጠብቅህ ማወቅ ነበረብህ እኔ ኖርማን ሁኚ ያፀዳልኚ ነበር የእሷ ገላ ያንተ ማለት ነው

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 Год назад +58

    ምንም ሸም የለውም ይውድሻል እሽይ ብሎ ሄድ በምታምኑት ላይክ እያረጋችሁ ውጡ አይከፈልበት ለነሱው ግን ይጥቅማቸወል ደግሞ እኝን ዘና እያረጉን አይደል

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 Год назад +14

    ማሪምን የሳኩት ሳቅ ደብሮኝ ነበር አሳቃቹህኝ ስወዳቹህ እመቤቴ ትጠብቃቹህ እያበጠ ያለይዉ ነገር❤❤❤❤😂😂

  • @samemu
    @samemu  Год назад +120

    ቀጣዩ ይሀው ruclips.net/video/RvntvEGTWpI/видео.htmlsi=6jx00UcwWaViklXV

    • @Nabeese
      @Nabeese Год назад

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @hawaahmad5926
      @hawaahmad5926 Год назад

      😂😂😂😂😂የዛሬው ይለያል

    • @AliAli-nk4re
      @AliAli-nk4re Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Год назад

      ​@belayneshTube1lm5in1fዉዴድምሪኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Год назад

      ​@@hawaahmad5926ዉዴድምሪኝ

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado 11 месяцев назад +15

    የዘሬ ደሞ የበሰ ነው ገና እርዕሱን አይቼ ነው መሰቅ የጀመርኩት ይመቸቹ❤❤❤❤

  • @hayatube7394
    @hayatube7394 Год назад +187

    🌺ምርጥ አባት 🌺ምርጥ ባል🌺 ምርጥ አስተማሪ🌺ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ ነብየ🌹 صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሰሉ አለ ነቢ ጎራ በሉ ውድ ቤቴ🌹🚗 اهلن وسهلن
    الهم النصر اخنا فلسطين😢😢😢🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Год назад

      ዉዴድምሪኝ

    • @hduud4995
      @hduud4995 11 месяцев назад +1

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @jassemalmas
      @jassemalmas 11 месяцев назад +1

      ስለላወአሊሂወሠለም

    • @SesudaNuriee
      @SesudaNuriee 11 месяцев назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
      @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ 10 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 11 месяцев назад +13

    ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነዉ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +90

    😢😂😂😂😂😂እናተ ልጆች ብል ይቀለኛል 😁😁😁😁😁😁

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Год назад +3

      ክክክ ማለት?

    • @NewKsa-u4n
      @NewKsa-u4n Год назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤ወየው በስቅ

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 11 месяцев назад +1

      እኔማ የሳቀኝ በቅርፅ ነው ወይ ጆንታረ አላላም ይሄ የተመታ ልጅ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 11 месяцев назад +8

    ብብት ነዉ አላለም ወይኔ ወዶች ምችግር አለዉ ጡሩ ትምርት ነዉ ወላሂ 🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣💔💔💔

  • @እሙኢክራም-ገ1ረ
    @እሙኢክራም-ገ1ረ Год назад +59

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ😅😅😅😅 ስወዳችሁ🌹🌹🌹😂😂😂

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Год назад +1

      ዉዴድምሪኝ

  • @KamilatEbrahim
    @KamilatEbrahim 11 месяцев назад +31

    በሳቅ ነው የተፈረፈርኩት እውነት የከፋኝ ሳአት ነበር

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Год назад +80

    ማዳም አቃጥላኝ ነበር አሁን በናተ ውድ የሆናቹ ሰው ንዴቴ ጠፋልኝ ማነው እደ ዛሬ በሳቅ የሞተው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @Zamzam-d1l
      @Zamzam-d1l Год назад +3

      አብሽሪ አላህ ቀልብ ይስጣቸው መዳሞች

    • @Zamzam-d1l
      @Zamzam-d1l Год назад +3

      አራስሽን አጥናናኒ እትፍር አብዠ ዝክር አብዠ ሀቢ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Год назад +2

      ዉዴድምሪኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Год назад

      ​@@Zamzam-d1lዉድድምሩኝ

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 11 месяцев назад +3

      አይዛሽ የኔ ውድ ያልፍል 😢😢ለሁሉ ቀን አሎው🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 11 месяцев назад +21

    ሆደን አቆሰላችሁት የምር ፍቅር ያብዛላችሁ በሉ ላይክ አድርጉ ወገን❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤እዴት ዘና እዳደረጋችውኝ የማዳም ስራ አዝጎኝ ነበር ፈታ አደረጋችውኝ ይመቻችው የኔምርጦች😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 11 месяцев назад +8

    በስታይል ቁርጥ ፈልገሽ ነወይ😂😂😂 ሆዴን አሳመምከኝ በሳቅ ወይኔ😂😘😘😘😘

  • @dibba0553
    @dibba0553 10 месяцев назад +5

    ለዚህ ቤት አዲሥ ነኝ ወይኔ እስከዛሬ ቀርቶብ ስታምሩ❤❤❤

  • @መኪየሰሉእናት
    @መኪየሰሉእናት 8 месяцев назад +11

    ወላሂ ባሌ ነው ያፀዳልኝ በመስተዋት እያየሁ ልላጭ ሰላው ላ እኔ እያለሁ አለ የኔ ባል ልዩ ነበር ብቻ አሁላይ ባልህነ ነገር ሰወች እመካከላችን ገብተው ለያዩን ብቻ ግን እወደዋለሁ ወልጀ እራሱ የደሜን ልብስ እራሱ በሌት ተነኝቶ ነው ያጠበልኝ 😱😭😭

  • @gedam626
    @gedam626 11 месяцев назад +29

    የኔ ዉዶች በጣም ነዉ የሳኮት ይመቸችሁ❤❤❤

  • @TsehayMelkamu-gh5kc
    @TsehayMelkamu-gh5kc 11 месяцев назад +11

    ይመችሽ እሙ ምርጥ ትምህርት ❤❤❤😂😂😂

  • @almazgudeta940
    @almazgudeta940 Год назад +3

    ፋጣር fiqrachun yabiza samii & imuye በጣም ነው miwedachu..... Yemir❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @زهراءحبش-غ1ذ
    @زهراءحبش-غ1ذ 11 месяцев назад +6

    እሙየ በሳቅ ገደልሽኚ እዉነት የኔማር❤❤❤

  • @Gh-fm4oq
    @Gh-fm4oq Год назад +22

    የዛሬዉ ጫን ያለዉነዉ ወላሂ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 11 месяцев назад +2

    ማሻአላህ አርግዛለች እሰይ በጣምነው ደስያለኝ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m Год назад +133

    ምንም አዲስነገር የለም ባለትዳር የሆንሰዎች አብዛኞቻችን የምናደርገው ነው ደስየሚል ስሜት አለው ፍቅርም ይጨምራል

  • @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
    @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 9 месяцев назад +4

    የኔ ሚስኪን በጣም ነው የሳቀኘ አይ ሳሚ 😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂

  • @martaethio
    @martaethio Год назад +12

    የዛሬው ደግሞ ይለያል😂😂😂😂😂😂 አልደርስበትም መዳም መኖሯን እስክረሳ ነው የሳኩት😂😂😂😂

  • @Fasiway
    @Fasiway 3 месяца назад +1

    አረ ወይኔ 😁😄😄🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 Год назад +5

    ከረ እሙ 😅😅😅😅ወይኔ ደስስትሉ በማርያም❤❤❤

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም Год назад +21

    ወላሂ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አላህ በሰላም የሁድሺን በጀርባሺ ያዙሪልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ

    ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላውቅም እሙ ደሞ ሳቅሽን ስወድልሽ የኔ ማር❤

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q Год назад +3

    ማርያምን ዛሬእሙ አባባል የሳሚሳቅነው ያሳቀኝ ኧረ ኡ ኡኡ😅😅😅😅😅😅

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Год назад +36

    ድፍረት ብሎ ዝም😂😂😂
    እሯሯሯሯ እኔ ብሞት እንደዝህ ኡኡኡኡ🙈🤣🤣🤣🤣 ወይኔ እኔ ተሸማቀኩ🙈🤣

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x Год назад +2

      እኔሥ ብትይ እንደት እንዳፈርኩኝ

    • @ZanubHadiya
      @ZanubHadiya 11 месяцев назад +1

      የኔቢጤ

    • @ወለተሰንበትቅዱሥሚካኤልአ
      @ወለተሰንበትቅዱሥሚካኤልአ 10 месяцев назад

      እኔ ገላየን ሥታጠብ እኳን ከመጣብኝ ለምን መጣሕ ና አከድም ነበር የምለው እደውሻ እኳን አጽዳልኝ ልለው በጣም እፈራዋለሑ

    • @fatumaassen877
      @fatumaassen877 8 месяцев назад

      ​@@ወለተሰንበትቅዱሥሚካኤልአእኔምነበርኩ

  • @hayathayati9331
    @hayathayati9331 11 месяцев назад +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ❤ እንዴት እንደሳቅሁ😂😂

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 11 месяцев назад +3

    ወይኔ ልጁ በሳቅ ገደለኝ አፍር እኮ ግን ችግር የለውም😂😂😂

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 10 месяцев назад +2

    ክክክክክ ከአንድ ወር በኋላ ነው እየዮት ነዉ በጣም ነው ያሳቁት ደግሞ መሰት ከሆነ መሰፈር ነገር የለም

  • @alyaahmed4347
    @alyaahmed4347 Год назад +12

    😂😂😂😂አራ ዎይኔ ርእሱን አይቼ ስሮጥ ማጣሁ 😂😂😂

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen Год назад +36

    በሳቅ ገደላቹሁኝ😂😂😂😂😂❤❤

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Год назад +11

    አሪፍ አሳብ ነው በናታችሁ በኮሜት ንገሩን የወለዳችሁ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ Год назад +4

      እኔገናሳሰበው ይጨነቀኛል ሳረግዝእዴትነው የማደረገው እያልኩው

    • @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ
      @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ 11 месяцев назад +1

      እኔከስደትመልስ አግምቸ 8ወሬ ግንሽት ለመሽናትይከብዳል እኳን ለመላጨት 😅😅😅😂😂

    • @Trhas-f9c
      @Trhas-f9c 10 месяцев назад

      😂😂😂

  • @Kydud
    @Kydud 8 месяцев назад +1

    ደስ ትላላችሁ የምር

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Год назад +7

    እነዚህ አዝጎች መጡ😂😂 የዛሬወደግም ጫንያለነወ 😂😂😂😂

  • @wsnwsn7573
    @wsnwsn7573 9 месяцев назад +3

    Mucaan salftee kkkkkkkk bayyee nati toluu❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AmetuAmetullah
    @AmetuAmetullah Год назад +4

    እረ ወይኔ በሣቅ ሞኩ😂😂ወላሂ እኔ አራሡ ጥያቄይሆንብኝ ነበር 😅😅ገና ሣላገባ

  • @زهراءحبش-غ1ذ
    @زهراءحبش-غ1ذ 11 месяцев назад +1

    ዉይ እሙየ ማሪያምን እደለኛነሽ እዉነት ባህላችን አለሽ ግን እኮ ማፁዳት ከብዶት አይመስለኚም

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Год назад +13

    ውይ ወላሂ አሞኝ ሳለቅስ አሳቃችሁኝ አቦ ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatmuha7408
    @hayatmuha7408 Год назад +15

    የናተሥ.. ከፋ❤❤❤

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo Год назад +8

    ኧር በሳቅ ልሞትነው ወላሂ በስታይል ፈልገሽነው😂 ወላሂ ስወዳቹ

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዉይኔ

  • @Kamila-zr9qg
    @Kamila-zr9qg 11 месяцев назад +4

    እናንተም እሳቃችሁኝ በዛ ላይ ኮሜቶች😂😂😂
    ግን ለውደፊቱ ይጠቅመኛል ብየ ኮሜንት ለማንበብ ሞከርኩ😎😋

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 месяцев назад +1

      እኔም እያፈርኩኝ አየሁት 😂😂😂

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 8 месяцев назад

    ምንም እሚያሳፍር የለውም ባልሽ ነው ወንድምሽ አይደልም እመቤቲ ትከተልሽ❤❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 11 месяцев назад +13

    ወይኔ ማርያምን ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ግን ርእሱን ሳይ በሳቅ ነበር ለማየት የመጣውት 😂😂😂😂የሌለ ነው ፈታ ያረጋችሁኝ😂😂❤😂😂ይመቻችሁ ትምህርትም ነው

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 11 месяцев назад +2

    በጣም አሳቀኚ ግን ይሄ ነገር ያሰቸግራል እንደ ወይኔ ጉዴ😂😂😂😂

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 Год назад +13

    ዛሬ የሴቶች ችግር ውጣ😂😂😂😂

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Год назад +1

      ኧር ችግር የለውም እኔ በራሴ እስከ 9ወር አያስቸግርም ነበር እናቴ እየመከርችኝ እርግዝናየን አይታይም እያፍርኩኝ በጣም ልጅ ነኝ የነበርኩኝ የዛሬ እዮኝ እዮኝ ተሸሽጎ የተወለደ ልጅ ክብር ነው

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 11 месяцев назад +1

    ሳሚ እደት እደሳቀ ተኔቦርጪ አይበልጥም ሆድሺ ጫወታው ደሥይላል ግን ትንሺ ሆድ ያላቻው ልሸግር ይችላል ሳ

  • @ፍቅርነኝየቦረናዋ
    @ፍቅርነኝየቦረናዋ Год назад +5

    ምችግርአለውባልየሚሥቱንሚሥትየባሎን
    እደውምፍቅርይጨምራልእኔእባሌጋሸዋርየምወሥደውበጣምነውደሥየሚለውታደገበትምልጭትአረግለትአለሁወላሂ🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @yabsrabantihun3669
    @yabsrabantihun3669 9 месяцев назад +1

    ኸረ ወይኔ ልጁ በሳቅ ሊሞት ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @almazdeg
    @almazdeg Год назад +6

    የሳቄ ምንጭ ናችሁ እውነት በጣም ፈታነው ያልኩት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ድቦርዩቱብdiboryutbe
    @ድቦርዩቱብdiboryutbe 11 месяцев назад +1

    ወዉ እንደዝ ስትስቁ ነው ምታምሩት ❤ዬሰኩት
    ሰም ግን አሁን ሰይሆን ልትዎልድ ግዜ ስቃርብ ግድነው እሱአ አት ደርስም

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Год назад +6

    ግን ስናረግዝ ያነገር እንዴት ነዉ የምናረገዉ ይቅርታ ግን ለማወቅ ፈልጌ ነዉ ሴት አደለሁ መማር ፈልጌነዉ ሳረግዝ ይሆነኛል 😮😮😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
      @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም Год назад +2

      rimuV her ሪሙቭ ሄር አለልሽ ክሬም ነው
      ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ 👌👌👌

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Год назад +1

      ስታረግዥ ያ ነገር አይደረግም ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ከክርስትና በኃላ ነው

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Год назад

      @@tigisit2534 እረ እህቴ ለማረግ አደለም ቢዶዎዉን በደንብ እይዉ ሀይማኖቴ እንደማይፈቅድ አዉቃለሁ ስለምክርሽ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ👏

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Год назад

      @@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም አመሠግናለሁ ከልቤ በዉነት ተባረኪ 👏❤

    • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
      @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ Год назад +1

      ማርገዝሽን እስካወቅሽ ክልክል ነው

  • @NigistAbegaz
    @NigistAbegaz 7 месяцев назад

    Emuye I have same think so what I did is I just drink holy water? I promise you the next day I have my son.

  • @wifimobile4665
    @wifimobile4665 Год назад +5

    እውነትአካልህእካነችአትፈር😂😂😂😂😂

  • @የባሌንግስት-ጰ6ሠ
    @የባሌንግስት-ጰ6ሠ Год назад +1

    እና ምን ችግር አለው የኔን ባሌ ነው የሚያፀዳልኝ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 11 месяцев назад +4

    ዝብየ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤ እሙ አወ ሙልቅቅ በይበት ሳሚ ቻለው 😂😂

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 11 месяцев назад

    ኧረ ሣሚ በሣቅ ገደልከኝ ጆንትራ ትላለህ እንዴ ምን ችግር አለው ያሥቸግራልኮ ነፍሠ ጡር አደለች እንዴ

  • @zuzuali-zh6pq
    @zuzuali-zh6pq Год назад +8

    ወየዉ ስታረግዠ እጁሽያጥራልደ አላለም😅😅😅 በሳቅ ዉዶቸ ደምሩኝስወዳችሁ😊

    • @SAMERBNITAMANLoveyou
      @SAMERBNITAMANLoveyou 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂 እኮ ክክክክክክ

  • @FatimaFatima-i3n7n
    @FatimaFatima-i3n7n Год назад +2

    ምችግርአለዉ
    ቢላጭለት
    ደሞነዉርየለዉም
    በተለይበሸሪአችንእኛሙሥሊሞችለባሎቻችንብንላጭለቸዉይወደዳልሢሉሠምቻለሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 месяцев назад

      ካልፈራሽ ችግር የለም ለባልና ለሚስት ይፈቀዳል ሀያቲ

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +5

    እና አብሬው ለልታጠብ ነው እንደ በሉ አብረችሁ ተጠቡ ምን ችግር አለ ሳሚ ግን ተስቀለህ😂😂😂😂 እሙዬ ወደ ተች መየት አልችም😂😂😂😂😂

  • @Nabeese
    @Nabeese Год назад +2

    Walyi yeroo lama irraa debi,ee lalee kolfani du,ee same hojjii kee nyadhuu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈😌❤❤❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Год назад +13

    ደብሮኝ ነበር በሳቅ ሞትኩኝ አይ እሸቱ አለች ዜማ 😂😂😂😂😂😂

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Год назад +1

      ወይኔ 😂😂😂በሣቅቆቅቅ😂😂😂😂

    • @HaymanotAmare-g6n
      @HaymanotAmare-g6n Год назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @hiatyosif9923
      @hiatyosif9923 11 месяцев назад +1

      እኔ 24አመት ልጅነኝ ግን እናንተ የኔልጆች ብያችሆለሁ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 11 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @Hdjejeojee-uo4yh
      @Hdjejeojee-uo4yh 10 месяцев назад

      ወይኔ ደሥ ሢሉ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂

  • @MonaaTbigy-yw6vq
    @MonaaTbigy-yw6vq 9 месяцев назад +1

    ድንች የበላሽ መሰለሽ እድ አላለም አየ ሳሚ ደስ እሚሉ ጥዶች ❤❤❤❤❤

  • @MSKIYAFETUጉራጌዋ
    @MSKIYAFETUጉራጌዋ Год назад +10

    ወይኔ ጉዴ ፈላ በሳቅ ተንፈረፈርኩ በስታይል ነውወይ እንዲቆረጥ የፈለግሺው አላለም

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Год назад +2

    እርግዝና እና ቦርጭ ምንአገናኘው ልጁን አፍና እድገለው ነው የሷ ሆዳ ገናነው ነገርግን ትልቅቢሆን ያስቸግራታል ሰውባጠራም ቸገርኝ ብላ በቦለምባሌም ብላ ታነሳለች😂😂 አችገብተሽ ትንሽ ቆይተሽ ደውይልኝ ሽት ቤታችሁ ከአገር ውጭ ነው እዴ

  • @hayuye
    @hayuye Год назад +5

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ሳሚ እኔ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ 😂😂

  • @makahmakah2634
    @makahmakah2634 Год назад +1

    እረ ጡረ

  • @mawadameuda170
    @mawadameuda170 Год назад +8

    ኧረ ትይ❤❤❤

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 11 месяцев назад +2

    አመረሩኮ እውነቶነውደ ሄዱኮ ፖራክ መስሎኝ ወላሂ ልብስ እባሌ ፊት እራሱ አልቀይርም እአፍራለሁ

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira Год назад +10

    ወላሂ በሳቅ ገደላቹኝ😂😂😂😂😂

  • @BduvdhdhdNdbvdhdh
    @BduvdhdhdNdbvdhdh 9 месяцев назад +1

    ወይኔ አንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም ወይኔ አፈርኩ አንደዚህ አለ አንዴ አንደዚ ከሆነ ቁሜ እቀራለሁ ጉዴ ፈላ አሁንስ ፈርቻለሁ 😄😄😄😄😮😮😮😮

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 11 месяцев назад +3

    ካችወሬ የሱ. ሳቅ ወይኔ ይሄም አለ እደ😢 ውይ ሴት መሆን ግን. ክሬም አለጂ መችም ያሳፋራን

  • @jamilajimmaa358
    @jamilajimmaa358 11 месяцев назад +2

    Wanumaa Addaa nuf fidani Dhuftanii Eeeeee Miskinaa 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mokir 😂😂😂

  • @fatimahassan9575
    @fatimahassan9575 Год назад +2

    እሙዋየ እረ ዛሬ በሳቅ 😅😅😅😅😅😅ገደላችሁኝ የሳሚ ሳቅ ወይኔ ይመቻችሗቦ በስታለይል አላለም

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እናቴ ክክክክክክክ ልቤ ፈሰስ አይ ሳሚ ሰቀህአሳከን ደግሞ በጣም ምወዳቹሁ ❤❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Год назад +7

    ማነው እደኔ ተቃውሞ ያለው ? መጨረሻውን ፕራንክ መሆኑን ሲያውቅ እሚያሳየውን ሪያክት ማየት እንፈልጋለን አታቋርጥ እምትሉ ለይኩ

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 11 месяцев назад

      ፕራንክ ላይሆን ይችላል ግደታው ነው ሚስቱ አይደለች

  • @መክይመርሳልጅ
    @መክይመርሳልጅ 11 месяцев назад +1

    ክክክክ

  • @SamiLov-xj8yn
    @SamiLov-xj8yn Год назад +6

    ላጭላት ኖርሟል ነው😛😂😂😂

  • @Tgisti
    @Tgisti Год назад +1

    Sami and Emu ❤ dhugaa rabbi bayyeen kolfee😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад +8

    የምር ይከብድ ይሆንደ ወይኔ ጉደ😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 месяцев назад +1

      ወይኔ ጉዳችን በይኝጅ 😂😂

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 11 месяцев назад

      ዛሬ አወቅሁ ወይኔ😢

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii 11 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂አረበሳቅ ወየው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Год назад +5

    ሳላየዉ ሳቂ መጣ😂😂😂😂

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 9 месяцев назад +1

    አዝናናችሁኝ ዴብሮኝ ነበር

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 11 месяцев назад +3

    You guys make me laugh a lot ❤❤❤ thank you so much 💗 💖 betam new des yemetlut ❤❤❤

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 11 месяцев назад

    ሽቴ እስኪያመልጠኝ ነው የሳኩት አደኛ ትችያለሽ

  • @ሳሚራአህመድ
    @ሳሚራአህመድ 10 месяцев назад +3

    ይቺን፣ኮሚትየምታነቡ፣ሁሉባላቺሁበትአላህ፣ይጠብቃቺሁ❤❤

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 11 месяцев назад +2

    እነዚህ ደሞ ኣይቼቸዉ ኣላቅም ወይኔ የሱ ሳቅ ነዉ ይሳቀኝ😂😂😂😂😂

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m Год назад +7

    በሳቅ መኩኝ ይሞኩኝ ይመቸቸሁ😂😂😂😂😂😂

  • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
    @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 9 месяцев назад +1

    ኤጭ 😊