አማኝ ነኝ Track 1 ከ፩ምዕራፍ Album New Gospel music video ቴዲ ታደሰ Amagn negn Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
You can find my Album Wa! on iTunes
itunes.apple.c...
Follow Me On Instagram / tedddytadessse
Follow Me On FACEBOOK / gospel-singer-teddy-ta...
#AMAGNNEGN#Newsong #religion #protestantmezmur #newgospelsongs #ethiopianmusic #newalbum2023
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/#አማኝነኝ #አዲስ_መዝሙር #ቴዲ_ታደሰ #yamarenewzemene #Teddy_Tadesse #Ethiopian #protestant_mezmur #2015_2022!
Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
/ @pastorteddytadesseoff...
Follow Me On
/ tedddytadessse
/ gospel-singer-teddy-ta...
#Amagnnegn #protestant_mezmur #mezmure #live_band #Teddy_Tadesse #አዲስ #gospel_song #christian_music #ethiopian #መዝሙር #ethiopian_music #worship #live #new_song #protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopia #ፍቅር #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን #ዝማሬ #eritrean_mezmur #protestant_oromiffa_mezmur #tigregna_mezmur #affan_oromo_mezmur #tigregna #zimare
#cover_songs #አምልኮ #habesha #pentecostal #melkamwetat #melkamwetat #topvideos # #rhema #eregnaye #dir_ena_mag
Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited
Copyright:Teddy Tadesse Official Channel. /Tewodros Tadesse/
ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!
ፀጋው ይብዛልክ ቴዲዬ😘😘
ቴዲዬ ሲዘምር የሚባረክ ሰው አለ አንደኔ እስቲ በlike
Wuste new enema sereatu bicha yibekal
እኔም ዉስጤ የሚነካዉ እግዚአብሔር ዘመኑን ይባረከዉ
amen amen ❤❤❤
✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ በዚህ መዝሙር የተበራካው? Thanks Teddy❤
እኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎼የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ተሰምቶ የማይጠገብ ግሩም መዝሙር🥰
እግዚአብሔር ይብርክ 💔💔💔💔
❤
Amennnnnn
ኸረ ቀን አለው ለካ ዘምበል የሚልበት
የቆየ: የዘገየ ፀሎት የሚመለስበት
አማኝ ነኝ አምናለሁ
ድሌን አያለሁ:
አማኝ ነኝ አምናለሁ
ድሌን አያለሁ
አዋቂ ነው ጌታ በኔ ጉዳይ
ግራ ቀኝ አልልም ምርጫም አላይ
👉👍👉በነገራችን ላይ ሞገስህም ጨምሯል ::በተክክል ለእግዛብሄር የመለየት አንዱ ምልክት👉 ሞገስ (Grace) ነው ::እግዚአብሔር ይባርክህ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንድ አለ አንድ አለ
በልቤ ነግሶ የዋለ
🌼🌼መልካም አዲስ አመት ቅዱሳን 🌼🌼
ዘላለምህ የተባረከ ይሁን የክብሩ መገለጫ ሁነህ ቅር በዝህ ዝማሬ ነፍሴ ተጽናናች እውነት ነው ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ ብርሃኔ
downlod
አቤት በዚህ ውበት በዚህ ድምፅ በዚህ ወጣትነት ታድለክ የኢየሱስ መሆንክ እውነት ዘመንክ በኢየሱስ ቤት ይለቅ እድለኛ ነክ
ምን ይባላል ተባረክ ከማለት ውጭ 🥰🥀🌹🙏
ዘማር ተዋድሮስ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ባንቴ መዝሙር ተፅናንቻለሁ ተባርከያለሁ
ምን ይበለል❤
ጌታዘመንህንይባርክ
❤❤❤💥💥💥
Ijz
Eseye keber legeta yehune tebarekelegn wendeme
አማኝ ነኝ አምነዋለሁ ድሌን አየወለሁ ❤
አንድ አለ በልቤ ነግሶ የዋለ ኢየሱስ❤
ቴዴዬ ለባረከት ሁን ተባርከሃል👐❤
እግዚአብሔር ሆይ ስላ ብዙ ምሕራት ስላ ብዙ ልግስና ምን እንልሃለን ተበራኪ ፡፡
ቴድ አንተ እግዚአብሔር የሰጣን በረከታችን ነህ በኢየሱስ ስም ተበረክ
God bless you 🙏 ❤️ ❤❤
እንኳንም ይህን ጌታህ አገኘው እንኩዋንም ጰንጤ ሆንኩ ጌታ ሆይ ለዘላለም ተባረክልኝ ከአንቴ የሚያስቅ ነገር ይቅርብኝ ዘማሪ ቲዲ ተባረክ በዘመን ሁሉ ይባርክ❤❤❤❤
👍❤
❤❤❤esayeeeeeeeeee esuuu becha new anideyaaa amilakachegn tadeyee zamaniki yibarakii ya zemare meniche yichamareliki
የገረመኝ ነገር ብኖር የኔን ህይወት ነው ሙሉ በሙሉ የተናገርከው
አማኝ ነኝ አምናለው ድሌን አያለውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ክርስቶስ ብቻ ነው በልቤ የነገሰው ስለዚ ድሌን አያለሁ
ተባረክልኝ Tedshaaaaa
ብሪክ በል
ቴዲሾ የአንተ መዝሙሮችን መልሼ መላልሼ ብሰማ አልጠግብም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እንድ ገና ሞጎሱን ይጨምርልህ መልካም አድስ አመት❤❤❤🙏🙏
ቴድ አገልግሎትክ የድል ይሁን በዚህ ዘመን የእርሱ የልብ ሰው ሁን ደግሞ የጌታ ትልቅ ፈቃድ ከሆነ ለቀጣይ ከሠሪግ ገር እንድትማጣ እንጻልያሌን አሁን ብቻኝናትህ በቀ ለጌታ የምካብድ አንዳች የለም
አንድ አለ አንድ
በልቤ ነግሶ የዋለ ❤❤ሃሌሉያ አሜን አሜን እሳይ ክብር ለጌታ ይሁን የሚያርስሪስ ዝማሬ ነው ቴዲ ተባረክ
ለማለሁ ኢትዮጵያ መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻
በእንባ ዉስጥ ሆኞ ነዉ ቴድሾ የምሰማዉ ለኔ ነዉ የዘመርከዉ እዉት በእግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ደግሞ አጣፍጠህ እንዳቀረብክ ልናገር አልችህም ዜማዉ የሙዚቃ ስልቱ የግጥሙ እዉቀት ሁሉን እግዚአብሔር ተችሮሐል !!!!
አቤት የዛሬ አመት ይህ መዝሙር እንኳን አደረሳችሁ 😊❤🌻
ያጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ዘማሪ TEDDY TADESSE
ሰለ ዝማሬው ጌታ ይመስጌን ለእኔ ያጊዜ መልዕክት ነው ስምቼ ሰምቼ አልጤገብኩም መንፈሱን ልካ እንድ ያባረካን ጌታ ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
አዋቅ ነህ ጌታ በኔ ጊዳይ
በኔ ጉዳይ
ግሪ ቀኝ አሊልም ምሪጨን አላይም
ምሪጨን አላይም
ያማልመክሮ ጉዳይ ከሥጋ ደሜ ከሥጋ ደሜ
ክብረ ክብረ ለፀጋ በለቤት ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
ዘማሪ ቴድ እግዚአብሔረ ይባረክህ
እግዚአብሔር ፋቱን ያብረልህ
እግዚአብሔር ፋቱን ወደ አንተ ያንሳ
ሰላሙን ይስጥህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
ኪብር ጨምሯል መጎስ ጨምሯል አማኝ ሃሌ ሉያ ተባረክ የምድር ጨዉ የአለም ብርሃን ሆኖህ ተገለጥ በደሙ ተሸፈን በኢየሱሲ ስም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😮😢
ተስፋን የሰጠን የታመነ ነው
እኔ ግን በጌታ ደስ ይለኛል
ብርሐናችን ጌታ እየሱስ ይመጣል እንደተናገረው
በዚህ እንፅናናለን
አዋቅ ነው ጌታ በእኔ ጉዳይ ግራ ቀኝ አልልም ---🎉🎉🎉🎉😢😢❤ እውነት ቃላት አጠረኝ ምን እላለሁኝ በዚህ ጊዜ ይህ መዝሙር--የልቤ ፈወስ ሆነኝ። ቴዲዬ ተባረክ በብዙ እወድሃለሁ።
አሜን! አሜን! አማኝ ነኝ!
ቴዶዬ ክብር ጨምሯል እግዚአብሔር በልዩ ክብር መንፈስ እየሰራብህ እየተጠቀመብህ አዲስና አነጋጋር ነገር እያደረገብህ ለየት ባለ ቅባት ስለ መጣህ ጌታ ክብሩን ይውሰደው አንተም ተባረክ
ቴዳ ይሄኛው ደግሞ ይለያል ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ቴዶዬ አሁንም ብዙ ክብር እጥፍ ቅባት እልፍ ፀጋ ይጨምርብህ ይሄ ካንተ አይወሰድብህ ጌታን እንዳከበርከው እንዳገለገልከው እርሱ ያክብርህ ያገልግልህ ባንተ ላይ ስላለው የጌታ መንፈስ ክብሩን እርሱ ይውሰደው እጥፍ ክብር ፀጋ መንፈስ ሞገስ አሁንም ያግኝ!! በብዙ ተባርክልን ክበርልን ዘመንህ ይለምልም ፍፃሜህ ይመር ለዘላለም ተባረክ!!
ይሄ አመት የምትጨምርበት አመት ይሁንልህ አንተና ቤትህን ይባርከው ግዛትህ ይስፋ ዘላለምህን ይባርከው ተባረክልን!!! እንወድሃለን!!!!!!!
አዋቂ ነው ጌታ በእኔ ጉዳይ! ❤❤❤ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም!!!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት!
ከሀገር ወጥቼ በጣም በዘገየብኝ ጸሎት ግራ ገብቶኝ ተጨንቄ በተኛሁበት ከእንቅልፌ በሰመመን ነቅቼ የሰማውት እና የተባረኩበት መዝሙር አምናለሁ ያስጨነቀኝ ነገር ተሳክቶ እንደምመሰክር
ተባረክ ይጨምርልህ!!! ኸረ ቀን አለው ለካ ዘንበል የሚልበት የቆየ የዘገየ ጸሎት የሚመለስበት
ጊዜው ሰአቱ ደርሶ በክብር ሲመጣ
ከሁኔታ በላይ ሰምሮ እደሚወጣ
አልጠራጠርም ሙሉ ነው ልቤ
ከቶ አላወራም ስንፍና አስቤ
አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ!!!
ይህን መዝሙር ስሰማው የእውነት ምሰማኝ ነገር ብኖር ሰላም ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ሁልግዜ ቴድዬ በአንተ መዝሙር ተባርኬያለሁ ለጥያቂዬም መልስ አግቸበታለሁ እግዜአብሔር ረድቶኝ ትልቁ እግዜአብሔር ወደር የሌለው አብረህምን ኢሳቅ ያቆብን በባረከበት በረከት ይባርክህ የምታስመልጥ ሁን መፍትሄ ሁን
ሀለሉያ ብርሀነ ኢየሱሰ ሀሹ ሀሹ ❤❤❤ መላው የወንጌል አማኞች በሙሉ እንኳን ለአድሱ አመት በስላም አደርሳችው ይህ አድሱ አሜት የስላም የፍቅር የብልፅግና አሜት ይሁንልን አሜን 🎉🎈😍😍😍😍
ቴድዬ ወንድሜ ደግሞ አባቴ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም እወድሃለሁ። ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ምድር ላይ ገናና አድርጎሃል። መዝሙሮችህ ላይ የሆኔ ነገር ተጨምሮበታል እናም እየሰማው ለዘላለም እኖራለሁ። ባገኝህ ደስ ይለኛል። ብቻ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።
ከዘመርከው በላይ ይብዛልህ ፊቱን ያብራልህ በህይወት ዘመንህ ህልውናውን ከጎንህ አትጣው ተባረክ ይብዛልህ
_አሜን_
_አሜንንንን አሜንንን
_አሜን ᴀᴍᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇᴇN_
ታበርክ በጌታ በክረስቶስ እየሱስ ስም ተባረክ ✅✅✅🙌🙌🙌🎸🎸🎸🎸🎸💯💯💯♨️♨️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸🎸🎸🎸🔥🔥✅✅✅🎸🎸🎸
ትንቢታዊ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ አዲሱን አመት በአዳዲስ ዝማሬዋችህ ልንቀበል ስለረዳህን ጌታእየሱስ ዘመንህን ይባርክ ቃላት አጣሁ 🙏🙏🙏🙏
አዋቅ ነው ጌታ በእኔ ጉዳይ ❤❤❤❤❤ተባረክ ተድዬ ❤❤❤❤❤ፀጋው ይጨምርልህ ❤❤❤አሜን አሜን ✝️✝️❤❤አሜን ✝️✝️
እግ/ር ዘመንህን ጨርሶ ይበርክ
እኔ በመዝሙርህ ታበርኬዋለሁ
ቴድዬ 1000 አመት ኑርልኝ
ተባረክ እውነትኛ ክርስቲያን እንደዚህ ነው እኛም ከእናንተ እንማራለን ግን እባካችሁን በስመ ክርስቲያን ሰውን የሚበዘብዙትን አስቁሙ እናንተ ስትሰሩ እነሱ ያበላሻሉ ተባረክልኝ ቴዲሻ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልእክት ያለው ዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቴዲ
😮😮😮
አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ❤❤❤
❤❤❤❤ወንድማችን ተባረክልን እንዳተ በእግዚ/ር መንፈስ የተሞሉ እዉነተኛ ሰዎች የብዙልን❤በሁሉም መዝሙሮችህ እኔና ባለ ቤቴ ተባርከንበታል ዘመንህ ይለምልም❤😇🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🔥🔥📖📖📖📖🤲🏻🤲🏻🍇👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
እሰይይይይይይይይይ አልልልልልልል
አልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
ቴዲሻ ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
❤
@@abiassefa❤😮❤
😅❤🎉😢😢❤
አረ በጌታ .... ብርሀኔ 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ዘመንህ ለጌታ የተሰጠ ይሁን አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ የአባቴ ለጅ ቴዲ
Essyyyyyy elelelelelelel. .....teddyee
Tebarek ❤❤❤❤❤❤wude iyesus kibr lante yihun
የዘመናችን ምርጥ ዘማሪያችን ኔህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ!!!
አንድ አለ በልቤ ነግሶ የዋለ!!!!!ጌታዬ ኢየሱስ ተባረክ ስለኛ እሺ ብለህ ስለሞትክ ስለታዘዝህ።
ቴዲ ውድ ልጃችን ጌታ ኣብዝቶ ይባርከ❤🎉
amaygne negne dilen ayalew tebarekilin wendimachin
ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ ነው ቴዲሻ ተባረክልን ሁሌም ፀጋ ይብዛልህ ሁሌም ለእግዚአብሔር የምታቀርበዉ የከበረ ነው እንኳን አደረሰኸ መልካም ባአል ለአንተም ለቤተሰቦችህም❤❤👏👏👏
አማኝ ነኝ አምናለሁ ድሌን አያለሁ
ይሀሌ ሉያ ተባረክ ዘመንህ በጽድቅ ይጥቅለል ቴዲዬ ወድምነት ለምልምልን እንወድሀለን
አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ እግዚአብሔር በብዙ የበረከት አንተ የተባረክ የእኛ በረከት ነህ ዘመንህ ይለምልም ጸጋው በእጥፍ ይብዛልህ ❤
አማኝ ነኝ wow ብርሃኔ
ኦሪት ዘፍጥረት - ምዕራፍ 15
1፤ ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል። አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።📖🍒🤲🏼🙏❤❤❤❤❤❤
Amene
Teddye yene abati siwodik geta yibareki tabaraki wondime 😮
ምነው ድምፅ ኖሮኝ እኔም በደገምኩት! ተባረክ!
Wow wow tedeshi geta abisto yibarikachu
Elelelelelelelelelelel Amennnn Amennnn Amennnn ተባርከሃል ቴዶ! ዘመንህ ይለምልም! ክብር ለረዳህ ጌታ!!
እሴይ ነፍሴ አረፈች praise lord
I love your songs bro although I don't understand the language. Keep it up brother loves you from south Africa
አሜንንን አሜንንን ዋዉዉዉ ጌታ ይባርክህ ታባረክ ብርሃናቺን ነው ጌታቺን እየሱስ ሃሌሉያ በአቴ አዳባት እሄንን መልክት የሳጣ ጌታ ይባረክ 🙏🏻
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘማሪ ቴዲ ፀጋውን ያብዛልህ ግሩም ዝማሬ ነው
ቴዲዬ አንተ እኮ የተባረክ ነህ አሁንም ጌታ የዝማሬ ቅባት በቀንም በሌሊትም ያዝንብብህ እንደዘመርከዉ መኖር ይሁንልህ እንወድሀለን
Waqayoo siha ebbisu ebifamii dacha dachadhani obollesa kenya tadiyee ❤❤❤
ተባረክ እንወድሃለን🫂♥️
WOW ቴዳዬ አንተ ብቻ ስራው አቦ ይሄንን Video clip!👌❤
አማኝ ነን አሜን!! ወንድምዬ በመዝሙሮች ብዙ ተባርከናል ተፅናንተንማል እግዚአብሔር ይባርክህ ቀኙን ይስጥ ፀጋውንም ያብዛልክ!🙏🥰
መልካም አዲስ አመት ይሁንልክ!!🌻🌻🌻
ለዘለዓለም መልዕት አትጣ
you always bless me with your songs teddy....be blessed
አሜንንን ተባረክህ የ አባተ ቡርክ //ዘማሪ ተድይይ ውውውው ሃሌሉያ መዳሃን እየሱስ አግዚአብሔር ይባረክህ 🔥🔥🔥🔥🙏🙏❤️❤️ፍቃድ ያሎ በኔ ላይ //አንድ አለ /ሃሌሉያ እስይይይ እርሱም እየሱስ ነው jisese ዘመንህ ይባረክህ በክርስቶስ ደም ተሽፈን 💒🙏🕊️🕊️🕊️
Thank you Lord Almighty my Lord and savior JESUS CHRIST the name above every name Amen!....Great Worship songs ❤
God Bless you more and more
አሜንንንን አሜንንንንን
ተባረኩ ❤💖♥♥💖
@@dinknesh3524 Amen , GOD bless you 🥰
ልጓም እንዳለው ፈረስ እንደተገራ
ልገስግስ እንጅ ወደፊት ደግሞ እንዴት ሊፍራ አሃሃ እንዴት ብዬ ልፍራ ዋውውውውውውው ቴድሾ ብሩክ ሁንልን እንግዲህ ሌላ ምን እንላለን።
አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ አሁንም ደግሞ ደጋግሞ ፀጋውን ያብዛልህ.......we Love youuuuu❤❤❤❤❤❤
An anointed song that shows the glory of the Lord, you are blessed❤🎉😊
Bless u tedy from 🇪🇷
Sing to him, sing praises to him tell of all his wondrous works. God bless u teddye
ቴዲዬ እጅግ እጅግ በጣም እንወድካለን ምን አይነት መባረክ ነው ? ምን አይነት ፀጋ ነው ? ምን አይነት የእግዚአብሔር ምህረት ነው የበዛልክ ? በ እየሱስ ስም ! 😢በጣም ተነክቼ ዘምረህ እስከምትጨርስ አልቅሼ ልሞት ....ምን ይባላል በቃ እግዚአብሔር ዘመንህን ዘላለምህን አገልግሎትክን ብርክ ብርክርክ ያድርገው የ 12 አመት ወንድ ልጄ ደግሞ በጣም ይወድካል እና ማሚ እባክሽ አንድ ቀን ላግኘው ይለኛል የማውቅህ መስሎት በዝማሬክ ሳለቅስ ስላየ ...እናም ፍቃድክ ከሆነ አግኘው ላገናኛቹ ...ተባርከህ ቅር
😮😮😮wow thank you Jesus it's holy spirit God bless you more ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Jesus king of kings 🤴 ❤❤
ዘመንህ ይባረክ ፀገ በፀገ ለይ ይፍሳሲልህ ልክነው አወቅ ነው ጌታ በእኛ ጉደይ ለይ አትገዳብ ጥሴህ ህድ
Amen GLORY to GOD Amen
Yes,GOD is my Light Amen
JESUS is my salvation Amen
I am encouraged and blessed by this song.
Thank you,brother Tedy.
You are blessed.
ቴዲዬ አንተኮ በቃ የእውነት ዘማሪ ነህ ብሩክ ሁን
Amen.... Amazing worship song ❤ God bless you teddy🔥🔥🔥l'm blessed by this song thank's God🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💝💝💝🌼🌼🌻🌻
You come back with strong and deep lyrics on this album ❤
መሬመ።ብር።. ባረባን ይፉታ😘
💞💞💞🙏🙏😇
እኔ በጣም ተባርከዋላው ጌታ ኢያሱስ ዘመንህን አገልግሎትን ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልክ
አሜን አሜን 🙏🙏ታባረክ
አዋቅ ነው ጌታ በኔ ጉዳይ።
ቴድዬ በጣም ነው ምወድክ በዝህ መዝሙር ተፅናንችያለው እግ/ር ፀጋውን ያብዛልክ የኔ ወንድም
ቴድዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ አሜን ።
Era mache naw mesimat miakomaw ❤❤❤❤❤❤ teddysha tebarekilgn
የተባረክህ በረከታችን ነህ ቴዲ ተባረክልን
ሰምቼ አላስጠግብ አለኝ ተባረክልን
Ameeeen Ameeeen ufufufufufuf Tebareki 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ጌታ ይብርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኢየሱስ ተባረክ አንተን ማመኔ እረዳኝ ይህን ጨለማ አለም እንዳልፍ ብርሀን ሁንከኝ ተባረክልኝ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም 🤲🤲🤲
የኔ ዉድ ምን ልባልህ ታበረክልኝ አንተ እኮ ብሩክ ነህ ❤❤❤
Tebarekilign tedsho❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Ante ye mider sitota le tiwulde bereket yibzaleh lela alilm anten leraswu yemerete geta yibarek kibrwun yiwsed
አሜን አሜን አሜን ቆንጆ አሜን 🙏🙏♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲😢😢
ሀይሚ፣ ጄሪ፣ መክሊት፣ ይሳኮርና ይትባረክ ድንቅ መዝሙር መጣላቸው።