መሃል ቦሌ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከጎልደን ሆምስ Apartment Price in Bole, Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger
HTML-код
- Опубликовано: 2 окт 2023
- ☎️ እነዚህን ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ከጎልደን ሆምስ ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 09 63 21 22 23 / 09 73 21 22 23 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
መሃል ቦሌ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከጎልደን ሆምስ Apartment Price in Bole, Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!! Развлечения
☎ እነዚህን ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ከጎልደን ሆምስ ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 09 63 21 22 23 / 09 73 21 22 23 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!
የናንተ ስልክ አስቀምጡልን
አሁን የአራጆች መነሀርያ የሆነቺው አዲስ አበባ ላይ ማን መኖር ይፈልጋል?
ደግሞ ዋጋቸው ትገርማል። በዚህ ዋጋ ለንደን ወይም ኒውዮርክ የተሻለ ቤት መግዛት ትቻላል እኮ።
Correct 👌🙏
,ወዳጄ አንተ ስትተወው ሁሉም አዲስ አበባን የተወው ይመስልሃል ?
That’s my question too
አዲስ አበባ በጣም ነው እምወደው❤ እኔ እዛ ነው መቀመጥ እምፈልገው ሌላው ደግሞ ጎንደር እና አዋሳ ግን አዲስ አባባ ሁሉም ነገር ያለበት ከተማ ነው እዲያውም በጣም ደስ ነው የሚሉ ።
@@Lemlem7682 አዲስ አበባ የምትወደውም እንዳንቺ አይነቱን ነው
I always wonder why Ethio sales people are proud to mention that finishing materials are from Europe? Laughable
That's weird, brain washed
ውጭ አምላኪ ስለሆኑ ነዋ ,እኛ ውቺ እምኖረው ደሞ ደስ የሚለን የሀገር ቤቱ ነው
Right
@@Nonamebddhd_European are more educated than you. They have enough food to eat
China, turkey and they say from Europe that is IKEA 😛 they are poor
ጋዜጠኛዋ ዝም ብላ በላይ በላይ ነው ምታወራው ... ምንድን ነው። ጥያቄ ለመጠየቅ እንኳን እስኪ እስክትጨርስ ጠብቂ። ወይ አንቺ አስጎብኚ። ለሚሰማው በጣም ያናድዳል። አስተካክይ ኡኡፍ
ኮፕሌን ይመስልብኛል ብዬ ነበር ተመልክተቫል
I'm agree with you guys 😂
ንጉስ እግዝሐሪያብ አባቴ አምላኬ በእለተ ቀና ስለ ንግስት ኪዳነ ምህረት ብልህ ከዚህ ህንፃ ባለ 3 መኝታ በበረከትህ አስበን ደጉ አምላኬ !!!!!!!!!!!!!
አነጋገራችሁ ደስ አይል አምልኳችሁ እምነታችሁ የውጭ የአነጋገር ዘይቤያችሁ አስጠሊታ ሀበሻ አትመሥሉ የተወናበዳችሁ ሁላችሁም የምታወሩት አንድ ላይ በተራ አታወሩ ወይ እንግሊዘኛ አይሉት ወይ አማርኛ ስታስጠሉ።ስልጡን መስላችሁ ኋላቀሮች
ኩሽና ከሳሎን ጋር መደባለቅ ሞደርን ያስብላል!😂😂😂 አሜሪካ ኦፕን ክችን ምናምን የሚሉት ማህበረሰቡ ባብዛኛውን ጊዜ ውጪ ነው የሚበላው ሲቀጥል እንደ አበሻ ወጥ ሲሰራ አይኖርም እዚህ የተቸገርነው ነገር ኩሽናው ከሳሎን ጋር ተደባልቆ ነው እናም እቤት እንደገባን ልብሳችንን ክሎዚት ውስጥ እንከታለን የቤትና የውጭ ልብሳችን የተለያየ ነው ያለበለዚያ ወጥ ወጥ ነው የሚለው
Well said 👌🙏
Ewenet new
አንቺን እንስማ ወይስ እሷን? እስኪ ሰዎቹ አውርተው እስኪጨርሱ ጠብቂያቸው። ሁለታቹሁም እኩል ካወራቹህ ለመስማት ይቸግራል።
I agree......I don't know why she asked?? If she know all the answers 😂
when they talked about luxury obviously these people never lived other partd of the world
Thank you so much for your insight information. I always ♥️ ur show.
Good thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward.
ዋጋው እና ቤቱ አይመጣጠንም
Wow I like it very beautiful 🏠 house, great job 👍
Thank you so much 🤗
Thank you🙏💖👍
40000000 birr for apartment. In Ethiopia one of the poorest country on earth ohhhh
ሀሪፋ ነዉ ያምራል
በጣም እጅግ በጣም ውድ ውድ ነው ለምን ?
ደሀ ፎቅ ላይ አይኖርም ማለት ነው ? ይገርማል
ባለሶስት መኝታቤት ለመግዛት 380,000 ካናድያን ብር ነው እየጠየቃችሁት ያላችውት በዚህ ገንዘብ እዚሁ ካናዳ ውስጥ መሀል ከተማ ውስጥ ሙሉ ክፍያ ሳይጠይቁን 10% ከፍለን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል :: ለማከራየትም እዚህ ጥሩና ሴፍ የሆነ ሀገር ሆኖ ሳለ ከሚገባ በላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ የገነነ ዋጋ ነው ::
Market correction coming soon! Not common to see 100% complete apartments on the market from such prime location . Over speculation of the market with imminent brust (at least for the so called luxury apartments)
Anchi denz agersh law quality kitchen cabinets mesrat yakethathal enaneu Europe quality meteyeu ueshetham yasetemareshen hezeb neu metnekiu.komatha
የጋጠኝነት ልምምድ የላትም የገደል ማሚቱ ናት
crazy
sooooooo expensive
Are you not ashamed when you call this luxurious it’s laughable.
be kare 199,000 X 206 = 40,994,000 forty million nine hundred ninety four birr??? are you jocking 😂 I can buy a beautiful house (not apartment) in the USA
የፕሮግራምሽ ሀሳብ ደስ ቢልም አስጎብኝዋን አላሶራ አልሻት ሀሳቧን ሳትጨር አንችው ታብራሪያለሽ እኮ:: ደንቡ አስጎብኞዎቹ ሲያወሩ ሲያሳዬ እስኪጨርሱ ዝም ብሎ ማድመጥ አዋቂነት ነው, ቀድመሻት እያወራሽ ቀድመሻይ ይሄን ልይ ያን ልይ እያልሽ እራስሽ ጠያቂ እራስሽ አብራሪ እራስሽ መሪ ሆንሽ በርግጥ ፍሬንድሊ ለመሆን እየሞከርሽ ይመስለኛል ግን እንደ ጠያቂ ሰው ሳይጨርስ ባታወሪ ሀሳብ ባታቋርጭ አሪፍ ነበር እኛም እኩል የሚያወሩ ጫጫታ አይነት ምልልስ አይሆንብንም ነበር::
How much the price you missed it . GIVE us clue
ETB199000x140/$50 = $560000 The smallest two bedroom apartment coast half a million dollar? I am making wrong calculations or what? this is insane even in New York city ,Spain, France and Toronto you can get two bedroom apartment less than that price. What is going on in Ethiopia housing market? And one thing I am sure this is not a luxury apartment not even close.
First of all $1=110birr so that means it will be around $250k not $560k . Every one is buying dollars from black market even the government so the price is fair for me in the current situation.Even if you want to buy 100 m2 land you can't get less than $150k.
ማን ይችለዋል ሎተሪም ቢወጣልን ሚቻል አደለም? የ
lol Tell me about it
@@fehabesha2307 seriously…are you rationalizing price based on black market prices?
@@selah5232 that's how it work in Addis right now maybe you don't how business is going on in ethio.First research or ask someone who knows before writing about it.
ሰም ማዘዋወርሰ እንዴት ነው።
Betam yamral, 3 bedroom is my favourite as investment we can rent from 3500 Usd per month or even guest house more money great investment idea 👏👏
We can do so much in motherland.
3500 usd per month? alanesem? be fantasi alem wust new yemetenoriw, Americam yan yahel ayekerayem.
ከቤቱ ዋጋ ደሜን ያፈላኝ የልጆቹ አክሰንት ነው በዱባና ሽልጦ አድገው ልክ ውጪ ተውልደው በእንግሊዝኛ ያበዱ ነው የሚመስሉት ኤጭ አይ አበሻ
😅
አቦ ተባረክ እንደት እንደተመቼሄኝ እኔ የምለው Ethiopia ውስጥ English ብቻ የምነገርባት stat አለች ውይ ስደብሩኝ ስለፋደዱ
@@ZEUSAPOLLO aim atyacheum
እኔም በልጅቱ አክሰንት /የአነጋገር ዘይቤ!/ ስናደድ ነበር!! አጉል ዘመናዊነት ........!!!
ልጄ የነጭ ክልስ ናት ግን እንዲ አትደባልቅም ክክ ኢትዮጵያ ብቻ ነው ቃንቃ እየደባለቁ የሚያወሩት
አሪፈ ነወ ስትነወ 🎉
Mechem ye Ethiopia waga legna Ethiopiawiyan yemaymetin new
Beautiful place
ትንሹ 28,800,000 ወይ ጊዜ 🤔
'ሽንት ቤት' የምትሏትን ነገር ትታችሁ 'መታጠብያ' ቤት ለማለት ሞክሩ። ከናንተም የባሰ'ሰገራ ቤት' የምትልም ቀርባ ነበር።
I’ve been watching some of the videos I was wondering why can’t ask them how much is gonna cost every apt. And once you’ve asked them just let them talk give them time and ask stop talking a lot
Make amhararic and English advertising is very important. English is official language of USA 🇺🇸 Europe union. First world and second world. Thanks so much keep up the good job from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward, ethiopia will be colonize by USA 🇺🇸. We don't want poverty and uneducated life. Asap port and red sea port belong to ethiopia. We need international port too. TDF order. Tigrayns Ethiopians..Ethiopia tikdem. From tigrayns USA 🇺🇸
Omgggggg 199,000 be kare Geta hoy tolo naaaaaaa😢😢😢😢😢
እንደምናየዉ ጥሩ ነዉ የሁለት ቤድሩሙን ጠቅላላ ዋጋ ብትነግረን እናመሰግናለን።
30 million- Mabazate kakareh’ betwewe yishalale 😂
@@Israelxox😮 stop the violence
Ere endew abezachut 29million foke laye lementeltel ezhe men yemesel bet yegezal kutrun seteterut leafachu aykebdachum yawem bahunu wekt selam yetefabet Hager 😥
Hi Saron why you don’t ask practice?
Prayers
👏👏
ቤቱ የአሽዋ ግርፍ አይደለም በወርቅ መሆን አለበት
እኔ እዚህ እገዛለሁ❤❤❤❤❤❤
ዋጋው
1 parking per apartment?
አትግዙ ቄሮ አብይ አህመድ ይቀማችሀል
ማሞ ከየት ነው የወረድከው?
Agame kemalem
ኢትዮጵያ ውስጥ የለፉችሁትን ብራችሁን አውጥታችሁ ቤት አትግዙ!
አምላኬ ቤቴን ግዛልኝ።
Open kechin kegna gar ayhedim Wetu sitaw
ከሚልዮን እራሰ ላይ ወረድ በሉ እንድንገዛችሁኡሁ።
😂
😂😂
You know something is wrong with the housing market when a mediocre apartment costs as much as the building itself lol. At this rate the housing market will inevitably fail. Also this are mostly investment properties why because Inflation on our currency is so bad people will buy anything not to carry cash. But even the housing market cant protect you if demand fails. And it will fail because they are building apartments by the thousands while the majority living in the city cant even afford to rent this apartments let alone buy them.
ቤት እካን ቆንጆ ነበረ ነገር ግን አድስ አበባ ውስና የሌለ መንግስት አልባ 28 ሚልዮን ዋቨንተን ድሲ መግዛት ይቫላል ።
እናንተ ግዙት እኔ እዚሁ ዉጭ አገር አልገዛም እንዴ ማንም በፈለገው ሰአት ለሚናጠቅበት አገር
የቤቾችን ውቤት እጅግ በውድ ማቴሪያል በመስራት ዋጋውን እጅግ ከፍ ማድረግ ተመራጭነት አይኖረውም በተቃራኒው ዋጋው ኪስን የማይጎዳና ከዓለም ገበያ አኳያም ተመራጭ የሚያደርገንን አቅጣጫ ብትከተሉ!!!
206 1ኛ ፎቅ ስንት ብር ነው?
206 X 199,000 =
350,000 ዶላር ????????
Wagawin tenageru
Tenagerechi mecheresha batsemiw new mishalew 199.000 shi be kare be alem yelele waga
200,000$ kkkkkk
$750.000 ዶላር ? 200.000 /ac×199/ac =39.000.000 etb . which equal to about $750.000 dollars. That's rip off.
Tell me about it ....but I don't understand who bought this apartment?? Where they get it the money from ??
Even if the money is there. Who want through his money 💴
@@User1-qp3vq I think this is crazy....a lot of money for Ethiopia 😏🙏
its $360k not $750 Think before you comment.The price is very fair in the current situation.
@fehabesha2307 why don't you promote z black market this much??? This is insane
what a joke !!! 3 to 6 month !!?? no financing ??
ዋጋን ፡ጠቅላላ
ዋጋው የባለ ሶስት መኝታው 206 ካሬ 39.000.000 የኢትዮጵያ ብር ወይም ደግሞ በዶላር ሰባት መቶ ሃምሳ ሺ ዶላር አካባቢ ማለት ነው። አንድ ካሬ መሬት በ199.000 ሺ ብር ሲባዛ የቤቱ ጠቅላላ ካሬ ዋጋውን ይሰጥካል ማለት ነው።
Woman you need to come down..😅 you act like you know everything....... ...🙏
ለቀቅ
ይሄ ለመንግሥተ ወይም ለባለሥልጣን ሽጡ እነሱ ጋ ነው ገንዘቡ ያለው
😂😂😂በጣም
kkkkkk
Yeah from Europe ,ዉዉዉዉሸሸሸታታታምምም
በአሁኑ ግዜ ይህን ያህል ገንዘብ አውጥቶ አዲስ አበባ የሚግዛ ያበደ ነው ወይም ስለ ክፉ አራጆች ኦሮሞወች አልስሙም! ከኦሮሞ ጎርቤት እንዳትሆኑ! እርደው ቀቅልቅ ነው የሚበሏችሁ! በተለይ የእማራን ስጋ ለጤናቸው ይፈልጉታል እና አማራ ከኦሮሞ እራቅ::
እስቲ ጥላቻ ይብቃችሁ
who is on the earth buy this crap for millions!!! i would rather live in Kenya or Rwanda !!!
THIS GIRL IS ANNOYING. SHE DOESN'T LET THE SALES CONSULTANTS TALK. SHE TALKS OVER THE SALES PEOPLE AGAIN AND AGAIN. I HAVE SEEN HER OTHER VIDEOS AS WELL. I THINK THIS IS MY LAST ONE TO WATCH TILL SHE LEARNS HER LESSONS.
I keep saying that 😂👌🙏
😂😂😂😂 kkkk fack peric
206 ካሜ 1ኛ ፎቅ ስንት ብር ነው?