ውለድ እንጂ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Answers from children who appeared on the dinklijoch program before and gave funny and entertaining responses.
    ከዚህ በፊት በድንቅ ልጆች ፕሮግራም ላይ ቀርበው አስቂኝና እዝናኝ ምላሽ የሰጡ ህፃናት መልስ።
    Subscribe to our Channel: / channel
    Subscribe to Donkey tube: / @comedianeshetu
    ✅follow us on
    Facebook👍🏿: / comedianeshe
    Instagram📸: / comedian.es
    Telegram: t.me/donkeytub...
    TikTok: / comedianeshetu0
    visit our website - www.comedianes...
    =======================
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusicEthiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #kids #dinklejoch #zemayared #eshetumelese #ethiopia
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com

Комментарии • 51

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Год назад +14

    አደበታቸው ሲጣፍጥ እግዚአብሔር በጥበብና በሞጎስ ያሳድጋችሁ ይባርካችሁ እኛም ወልደን ለመሳም ያብቃን😍

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +14

    ይችን ኮመንት ማታነቡ ፈጣሪ ባላቹህበት ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹህ ያሰባቹህት ይሳካላቹህ አሜን💞

    • @hirutlejamo8601
      @hirutlejamo8601 Год назад +1

      አሜን 🙏❤

    • @abay5630
      @abay5630 Год назад +1

      አሜን፫ ለሁላችንም የኔ ውድ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +5

    የኔ ጣፋጮች አንድበታችሁ ሲጣፍጥ በተለይ የአቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ስዕል አድህኖ ያጣችው ውድድ ያሳድጉሽ ቤተስቦች የተባርኹ ይህን💞

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +2

    የኔ ጣፍጮች እግዚአብሔር በሞገስ በጥበቃው ያሳድጋችሁ ስታምሩ 💕💕👏👏👏
    "እኔ መቀነስ አይገባኝም እሱ ላይ አልደረስንበትም " እስከዛሬ እንደ ተረት እንጫወትበታለን እኛ አረሳነውም ብዙ ተከራክረን አንድ ሰው ይህን ካለ ተሳስቀን ይረሳል 👍😀😀😘😘😘😘😘

  • @Kidus_micael_abate
    @Kidus_micael_abate Год назад +2

    😍ቅመሞች የአሁን ዘመን ልጆች አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ያሳድግሽ❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +2

    😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ምርጦዎች እደጉልን

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    እኔ ሁሉንም ልጅቹ ምንም የሚለይበት የለም አቅራቢው ጣፍጭ ልጆቹ ጣፍጭ እፉፉፉፉፉ እድግ በሉልን 💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @talaage22
    @talaage22 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад +1

    ዜማ ጣፍጭ አስቀምጠው እባክሕ ወሬ አታብዛ እየበላች ነው እሽቱ መለሠ ኮሜዲያን 😅😅😅

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Год назад +2

    ቢታይ ቢውል የማይጠገቡ

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Год назад +1

    Aye lijocthey dis yemetlu. Egzaber sil enate Belo Ethiopian yetadegate.

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Год назад +1

    😂ምን "መቀነስ" ብቻ "#መደመርም" #አልገባንም ዘንድሮ!😢 😅😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂ድንቅ ደንቅ ህፃኖች ዜማየ የኔቆንጆ❤❤❤ እንዴት እደምወዳት💞

  • @workelove3235
    @workelove3235 Год назад +1

    እኔኮ መቀነሰ አይገባኝም😂

  • @kedus2010
    @kedus2010 Год назад

    Siwedachew tafach yehone lijoch❤❤

  • @mohahassen1711
    @mohahassen1711 Год назад

    ራከብ ሥወዳት መቀነሥ አይገባኝም

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад

    እነዚህ ቢታዩ ቢታዩ የማይጠገቡ ልጆች

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እኔ እኮ መቀነስ አይገባኝም 😂😂😂😂 የኔ ጣፋጮች አላህ ያሳድጋቹ

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ Год назад

    እዉነት ለነዝህ ሢል እግዚአብሔር ሀገረችንን ሠላሙን ይመልሥልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እንደ ልጅ ንፁህ ልብ ቢኖረን ድስ ሲሉ

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    " ልጅ አለህ ወይ ?" የሚሉህ! የአንተን ልጆች ጏደኛ ለማድረግና
    ቤተሰብ ለመሆን ነው::

  • @maryethiopia8142
    @maryethiopia8142 Год назад

    ❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube

    አሜን

  • @ፀሀደ
    @ፀሀደ Год назад

    ❤❤😂😂😂

  • @yodittube11
    @yodittube11 Год назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ አቡዬ ያሳድጉሽ የኔ ዕንቁ😘😘😘😘😘😘 የኔ ቀልጣፋ😘😘😘

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Год назад +1

    ጋይስ ኮማቾች የት ገባችሁ እሼን ምትወዱ ብቻ❤🎉🎉ላይክ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️😍💚💛❤️😍👌

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад

    እኔም ወጥ መስራት አልወድም አልችልም 😢

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Год назад

    እሼ ፌስቡክ አንተ ነህ የምትጠቀመው

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የኔ ማሮች

  • @etpianew
    @etpianew Год назад

    ተው እሽቱ ትንሽ ብር ሰጠኝ ሰንት ጌዜ ሰብሰክራይብ አደረክህ ግን ምንም የለም

  • @medumohammed1031
    @medumohammed1031 Год назад

    ማር ነሽ

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 Год назад

    Wwwww

  • @atsedewoday-hr1fw
    @atsedewoday-hr1fw Год назад

    የኔ ቆንጆ

  • @jryamlakfiker592
    @jryamlakfiker592 Год назад

    Eshiiii prime minister mehone neberebehe

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад

    ውዶቸ ደምሩኝ አዲሥ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ የሰው ደሥታ የሜሥደስታችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ስደት መርኝ😢

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Год назад

    ቦታ ለመያዝ ነው የገባሁ

  • @emebetashine5439
    @emebetashine5439 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @አስማኢትዮፕ
    @አስማኢትዮፕ Год назад

    እሺ የወንድሜ ልጆች የእህቴ ልጆች አንተ ጋ ለመቅረብ በጣም ይፈልጋሉ እባክህ ተባበረኝ እኔ ምኖረው ስደት ላይ ነኝ አንተ ፊት ቀርበው ሳቃቸው ማየት እፈልጋለሁ

    • @አስማኢትዮፕ
      @አስማኢትዮፕ Год назад

      ❤❤❤❤ሰብስክራይብ አላስደረኩም እጂ ሁሌም እከታተላለሁ ፕሮግራምህ እከታተላለሁ እጂ ዮትዩፕ የለኝም

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад

    👍👍👍

  • @RamlaMifitah-bl1vp
    @RamlaMifitah-bl1vp Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Год назад

    Zemaye nafekechegn

  • @sarahganana1742
    @sarahganana1742 Год назад

    😂😂😂😅😅

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Год назад

    ❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ Год назад

    ክክክክክ አንተ አቁም

  • @jryamlakfiker592
    @jryamlakfiker592 Год назад

    First