ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ ( ክፍል አስራ አምስት )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 859

  • @Nezihatube
    @Nezihatube 9 месяцев назад +129

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል😢

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @samiraahmed7364
      @samiraahmed7364 9 месяцев назад +3

      አላህ ለኔም መልካም ትዳር ሰጥቶኚ እዳንች አርግዠለሁኚ ለማለት ያብቃኚ

    • @HayatMahammad-k2c
      @HayatMahammad-k2c 8 месяцев назад

      Insha allaah ehete​@@samiraahmed7364

    • @Humorland93
      @Humorland93 6 месяцев назад

      embiyew😅😅

  • @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
    @ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ 9 месяцев назад +162

    ብዙ የፊልም ተከታታይ አይደለሁም ይህን ድራማ ግን አጋጣሚ አይቼው ወደድኩት ሁሌምም በጉጉት እምጠብቀው ድራማ መጨረሻውን ማየት የናፈቀው ሰው እንዴኔ ማን ነው?😊

  • @kechokecho1219
    @kechokecho1219 9 месяцев назад +142

    ጌታ ሆይ ለኛም የሳሪ አይነት ብልጠት ስጠን🙏🙏🙏

    • @FfHhd-p8l
      @FfHhd-p8l 9 месяцев назад +1

      አሜን❤😂😂

    • @ሚጡየሩቲሙርከኝ
      @ሚጡየሩቲሙርከኝ 9 месяцев назад +1

      ❤❤አወን

    • @zizu2527
      @zizu2527 9 месяцев назад +1

      😂😂አሚንን😊

    • @Oromtitti5581
      @Oromtitti5581 9 месяцев назад +4

      እኔ ግን ሳሪ መርማሪ ሆና ነው የገባችው ብዬ ነው ያሰብኩት❤ የጠረጠርኩት😂

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 9 месяцев назад +42

    ሳራ አልተቻለችም እቅዷን መስማት ናፈቀኝ ተሎተሎ ቢለቀቅ ደስ ይለኛል ❤❤

  • @kal-rk1wo
    @kal-rk1wo 9 месяцев назад +386

    ❤ መጀመሯ ነኝ ላይክ አማረኝ 😢

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 месяцев назад +219

    ድል ለራሳ የሳራ አይነት ብልህ ሁኑ ሴቶች ❤ ሳራ የወስደችው ያባቷን ንብርት ነው

    • @SaraSara-vn9ls
      @SaraSara-vn9ls 9 месяцев назад

      Awo betam❤❤😂😊

    • @AnnoyedCricket-qk7il
      @AnnoyedCricket-qk7il 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤Sara ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SedaSeda-p3r
      @SedaSeda-p3r 9 месяцев назад +4

      የሞተችው እህቷ እደሆነች

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 9 месяцев назад +4

      ገና ፍልስፋላይናችሁ ወይስ ምንድነው ስምታችሁ ነው

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 9 месяцев назад +8

      ሳራ የሆነ ሠው ፍትህ ማሠጠት ትፈልጋለች ግንማንእደሆነነው ያልታወቀው

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 9 месяцев назад +91

    ሳራን አለማደነቅ አይቻለም የኔ ብልህ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BenishaTechisa
    @BenishaTechisa 9 месяцев назад +17

    ቀጣይ ክፍል ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን በጣም የምወደዉ ተከታታይ ድራማ ነው

  • @FatimaAdorees
    @FatimaAdorees 9 месяцев назад +43

    ሳስበዉ ሳራና ዳጊ ቀጣይ የሚጋቡይመስለኛል ሳሪየ የኔቆቅ😂😂😂

    • @alam5953
      @alam5953 9 месяцев назад +2

      ኧረ አይነፋም 😂 ዮኒዬስ

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 9 месяцев назад +2

      እኔ ኦራሱ እያሠብኩነው😅😅

    • @Tirunesh1219
      @Tirunesh1219 9 месяцев назад +2

      ኦ የኔም ግምት😅😅

    • @FuadFeqr
      @FuadFeqr 9 месяцев назад +1

      Er inen agbiny

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 9 месяцев назад +1

      እኛኮ አንገምት

  • @lidiyatube
    @lidiyatube 9 месяцев назад +65

    ሳራ እና ዮን የምትወዱ እስኪ 👍👍👍👌👈👈ግጩኝ 💚💛❤

  • @ራውዳየአላህባሪያየረሱልወ
    @ራውዳየአላህባሪያየረሱልወ 9 месяцев назад +32

    ምርጥ ትምህትነው❤❤❤❤

  • @MasereshaBongar
    @MasereshaBongar 8 месяцев назад +2

    ,ሳራ፡በጣም፡ትልቅ፡ትምህርት፡ነው፡አመሰግናለው

  • @emushewatube
    @emushewatube 9 месяцев назад +10

    ሀብታሞች ግን ከሰዉ ይልቅ ከንዘባቸዉን ያስቀድማሉ l love you ድሀ

  • @NoorNoor-qh6bo
    @NoorNoor-qh6bo 9 месяцев назад +9

    እነዚ ሰዎች ሱስ ሆኑብኝ😊😊እኔን ብቻ ነው ዲራማ ብዙም አልወድም ግን እነዚን 👍🌹🌹😘😘

  • @kayeriyahabesisa
    @kayeriyahabesisa 9 месяцев назад +19

    የሰራ አድነቅዎች ❤❤❤😮😮😮እንደዚህ ብልጥ እንሁን ሴቶችዬ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 9 месяцев назад +1

      ብልጥና ጫከኝ መሆን በጣም ጥሩ ነው ዛሬ በጣም በምወደትና እንዴ እህቴ የምያያት ልጅ ልቤን ሰበረችኝ እኔ መልከም አሰቤ ያለፍው አልፎል የአሁኑኑ ህይወትሽን ምሩ ብዬ ብመኪረት ቤተሰቦን ሰብስበ ሰላ እኔ የተነገረሸውን ሰው አምጭ አለችኝ በጣም አዛንኩ በጣም ተበሰጨው እንዴት ከበጥፎ ሰው ሰምሽን እንደይጣረ ሰላልኩሽ ነው ይቅርታ እኔ የአንቺ መልከም እንጂ ክፍሽን ፍልጌ አይደለም አልኳት

    • @nattbrann5583
      @nattbrann5583 9 месяцев назад

      Betam yasaznal😮​@@memehirumadamo2803

    • @kayeriyahabesisa
      @kayeriyahabesisa 9 месяцев назад

      @@memehirumadamo2803 ብዙዎች በየወህነተችን ነው ምንጎደው ከራሰችን በላይ አብዝተን ለሌሎች በመሰብ እች አላም ለየወህ ሰው አትሆንም

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 9 месяцев назад +31

    ለራስ ምቾት ተብሎ የሰውን ነፍስ መንጠቅ አሁንም ፊልም ሳይሆን እውነታው በአገራችን ተስፋፍቷል

  • @gadagemsisa
    @gadagemsisa 9 месяцев назад +13

    ይህ በቲቪ የምተላለፍ የክፍል ድራማ መሆን ነበረበት እንድ ሰንሰለት፣ ሰውለሰው.....Really amazing. I love you so much all!

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 9 месяцев назад +34

    ጉድጓድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍር ምክንያቱም አንተ ራስህ ልትገባበት ትችላለህ ይባላል😅😅😅
    ሳሪ ጎበዝ

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 9 месяцев назад +120

    እኔ ግን የሳራ መጨረሻ ማየት ናፍቀኝ ማናት ለማንኛውም ላይክ ሰብ አድርጉኝ ፈልጊው ነው😅😅

    • @Sifaanhaile
      @Sifaanhaile 9 месяцев назад +1

      Ye Roobe way ye kaliye ehet temeslegnalech

    • @merontamiru-w5r
      @merontamiru-w5r 9 месяцев назад +1

      Ye Robel sis Nat

    • @fatimabamujally6595
      @fatimabamujally6595 9 месяцев назад

      የሮቤል ፍቅረኛ እህት ትመስለኛለች

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 9 месяцев назад +77

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቃችሁ በውጭም ባገርም ለምትኖሩ❤❤🎉

  • @ኤፉ-us9rz
    @ኤፉ-us9rz 9 месяцев назад +16

    ያማርኛ ድራማ ለመጀመሪያ ጊዜ ስወድ ሳሪና በቃ ትችያለሽ ፩ኛ🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 9 месяцев назад +50

    የዮናስ እናት በጣም አስመሳይ ሴት ነሽ ሳራ የልብልብ ያላት ሴት ናት።😊😊😊😊

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 9 месяцев назад +3

      የዮዮ እናት ከሳራበላይ ብልጥነኝ የምትለውሥነገር ደሞኮ የእሷን ግማሽያክል ብልጠትየላቸውም 😂 እደቀደመቻቸው ዮዮደሞ የገዛ ጓደኛውን ሊቀብርነበር ግን የእራሡ መቀበሪያ እየደረሠነው ቱ ቱቱቱ

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 9 месяцев назад

      ሥታሥጠላኝ የምር 😂😂😂

    • @Zayenb-d3u
      @Zayenb-d3u 9 месяцев назад

      ፊልም መሆኑን እዳረሱ

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 9 месяцев назад +10

    ባጣም ምርጥ ትምርት ሳርዬ 😘😘😘

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 9 месяцев назад +6

    ወቀሳው ጠናባቸው መጡልን ሳሪታየ የኔ ጀግና ሴት የምወድሺ ነገርሥ ምናለ ሁሉም ሴት እዳች ጠንካራና ወሳኚ ቢሆኑ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 9 месяцев назад +16

    ሳርቾ እና ዳጊ ብጋቡ ደስ ይለኛል የምትሉ በላይክ

  • @MissQuine
    @MissQuine 9 месяцев назад +14

    ድሉ ለሳሪ እና ለዳጊ እናትናልጅ ከርቸሜ ይላል ያገሬ ስው እስርቤታቸው ጨዋታው አጓጊ ሁኖል ቶቶሎ ልቀቁት በተረፈ ይመቻችሁ ❤❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 9 месяцев назад +20

    የዚህ ድራማ ማብቂያው የተቃረበ ይመስላል
    ሳራ የወላጆቿ ንብረት ወይ የሆነ አካል ልትበቀልለት ሆን ብላ ዮኒን ቡና ቤት ያጠመደችው ለዛ የገባች ይመስላል
    ❤ መጨረሻው ያጓጓል

    • @SelamNadew-w2k
      @SelamNadew-w2k 9 месяцев назад +3

      ዮኒ ያሥገደላት ልጅ የሮቢ ፍቅረኛ የሣ እህት መሠለችኝ

    • @ሰብሪናአሚን
      @ሰብሪናአሚን 9 месяцев назад

      ፊልሙ ሳያበቃ በመፈላሰፋ ጨረሳችሁት😂😂😂😂​@@SelamNadew-w2k

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 9 месяцев назад +4

      ​@@SelamNadew-w2k
      እኔም ገምቼ ነበር ግን እንዴት እህቷን አያውቋትም ብየ አስብኩ
      ምናልባት የዮኒ አባት ራሱን አጥፍቷል ከሌላ የምትወለድ ከሆነችሽ የአባቷን ንብረት ልታስመልስ ክክክክ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 9 месяцев назад

      ​@@SelamNadew-w2k,ፐ መረረጥ አከተረናቸሁ😂😂

    • @ሳራየማራምልጅ
      @ሳራየማራምልጅ 9 месяцев назад

      ምን አለ እስከማልቅ በትግስት ብጠብቁ ተጨነቃቹህ😂😂😂

  • @mebratufikre2450
    @mebratufikre2450 9 месяцев назад +7

    ሳሪቾዬ ድራማው እንዲያምር ያደረግሽው አንደኛ አንቺ ሁለተኛ ደግሞ አስማት ነው ግን ጎበዝ ነሽ ሳሪቾዬ❤❤😘😘

    • @ወይኖ4
      @ወይኖ4 9 месяцев назад

      አንተ ማን መዳቢ አደረገህ ? ቁላ

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 5 месяцев назад +1

    ወይኔ እናትናልጅ ማሥመሠል ደግነቶ ልጅቶ ብልጥ ናት❤❤❤❤ይመችሽ ሣርየ

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 9 месяцев назад +8

    አሏህዬ እኔ ተንኮልም ብስለትም የለኝም ከእንደዚህ አይነት ሰው ጋ እንዳትጥለኝ 😢😢

  • @TigistDirriba
    @TigistDirriba 9 месяцев назад +2

    Wow ignam inda anchi bilt indinihon bademb astemirin Gobaznesh saladikish alalfim❤❤ barch katiyu tolo yidiresan

  • @promobile-ws7fw
    @promobile-ws7fw 9 месяцев назад +6

    ማራኪ ድራማ ነው 👌👌🥰

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 9 месяцев назад +34

    የስደት እህቶቸ ፀልዩልኝ መከራ ውስጥ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
      @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 9 месяцев назад +3

      አላህ ከመከራ ያውጣሺ😢

    • @asallema6710
      @asallema6710 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ፡ጌታ፡ይርደሽ፡ዎሶናሽ፡እስርሽም፡ብሆን፡አጥብቃሽ፡ፀልይ፡በታርፍ፡ጌታ፡በአጠብሽ፡ቆሞ፡ይርደሽ፡

    • @Desta12829
      @Desta12829 9 месяцев назад +1

      እመ ብርሃን በፀሎታ ታስብሽ እህቴ

    • @Burasfamilytube2898
      @Burasfamilytube2898 9 месяцев назад +1

      ጌታ ይድረስልሽ 🥹🥹

    • @istme4224
      @istme4224 9 месяцев назад +1

      🙏🙏🤲🤲🤲

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 9 месяцев назад +9

    በጣም አሰተማሪ ድራማ ሳራ ተውና ዋው ❤❤❤

  • @tsehaykalehubet
    @tsehaykalehubet 9 месяцев назад +7

    Wow 1 negi like gichugi wed Ethiopiawyan selhagirachin entely dua adergu muslmoch yeminkertatute hezeboche tifenakay hitanate enatochi hulachinme wed amelakachine

  • @tebabe
    @tebabe 9 месяцев назад +15

    የመዳም ታክስወች የኔ እንቁወች እደ ሳራ ጎበዝ እንሁን ማንም እዳይጫወትብን❤😊
    ፕሮሚስ😜👍👈

    • @madina3828
      @madina3828 9 месяцев назад

      ገባሁልሽ ፕሮሚስ❤❤

    • @tebabe
      @tebabe 9 месяцев назад

      @@madina3828 እሰይ መዶ🙋😜🍫😍

    • @Fasikamamo-j2h
      @Fasikamamo-j2h 9 месяцев назад +1

      I promise 😊❤

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 9 месяцев назад +15

    ጌታ ሆይ አስመሳይ ሰዎችን ከምድረ ገፅ አጥፋልን

    • @One-Tanemo
      @One-Tanemo 9 месяцев назад

      አትርገሚይ ባክሽ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 9 месяцев назад +3

    ሳሪቲ ፍቅር በርችልን እነዚህ ለሰው ሩህሩህ ላልሆኑ ሰዎች መድሀኒት ሁኚባቸው ዮኒ እና እናቲቱ የክፋት ጥጋቸው ያሳዝናል ዳጊ ቅን ሰው እየሆነ ነው በርቱልን አሪፍ ፊልም ነው

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 9 месяцев назад +9

    ሳራዬ ስወድሽ። ስድቡ ናፍቆኝነበር😂😂😂😂😂

  • @مهرةالحمادي-ث6ش
    @مهرةالحمادي-ث6ش 9 месяцев назад +14

    እነኳን ሰላም መጣቺሁ በጣም ደስ የሚል ድራማ በሳምት ሁለት አርጉት

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk 9 месяцев назад +37

    ዛሬ ደስ ብሎኛል መዳም London የዳች ደስ በይ ባሉኝ እስኪ 😂😂👊👊👊 ዮዮቻን ዘና ብዬ እያየሁት ነው 🤣🤣🤣

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 9 месяцев назад +11

      ደስ ሚለውን ለንደን ይዛሽ ብትሄድ እና ብጠፊ ነበር

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 9 месяцев назад

      ክክክ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 9 месяцев назад

      እንዳትመለሺ ሀበሾች አነጋግሪና ልክ ወደዚህ የምትመለሱበት ቀን ላይ ጥፊ የሚቀበልሽ ሰው አዘጋጂ

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 9 месяцев назад

      @@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ ክክክ

    • @SamSam-c3c
      @SamSam-c3c 9 месяцев назад

      😂😂😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 9 месяцев назад +32

    ከምንም በላይ ጤና ይበልጣል እና ፈጣሪ ለሁላቹም ጤና ይስጣቹ🙏🙏❤️ይሄ ድራማ ባላለቀ ብዬ ነው የማየው🤗😊😊

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 9 месяцев назад +10

    እንዳትቆዩእሸ😂😂😂😂😂😂ተሎሎልቁልኝ፣ሱሲ፣ያዘኝ፣በናትፊልም😂😂😂😂😂

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 9 месяцев назад +18

    ኧረ ወይኔ የመዥገር እነት ነት አላለም ተመችኝ 😂😂

    • @ኤፉ-us9rz
      @ኤፉ-us9rz 9 месяцев назад

      ይቺ ክፈል እኔንም አስቃኛለች😁

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 9 месяцев назад +7

    Good job, keep it up always good to see you. Have nice blessed 🙌 everyone.

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 9 месяцев назад +5

    እኔስ እያየሁት እንኳ ጨርሽ ጓጓሁ ኧኡኡኡኡኡኡኡ ቶሎ ይቅረብልን የተዋጣለት ድራማ ነው ዋው ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 9 месяцев назад +14

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው😊

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 9 месяцев назад +7

    ሶሪየ የኔ ቆቅ ዋው የሠውልጅ እሚጎዳውነገር የተሤረበትን አለማወቁነው😐😳🙄

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 9 месяцев назад +26

    የስደት እህቶቸ አላህ የልባችንን ሞልቶ በሰላም ላገራችን ያብቃን ❤❤❤❤

  • @Zuzu_Ŕòŷãł
    @Zuzu_Ŕòŷãł 9 месяцев назад +5

    እረ ሳራ ኣስተዋይ የሆነች ልጅ❤😂😂😂😂

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 9 месяцев назад +31

    ቅመሞችየ ገባ ገባ በሉ ሳሪቲና ዮዮ መጡ😂😂😂

  • @bettywagaw9828
    @bettywagaw9828 9 месяцев назад +20

    የምር ምርጥ ድራም የማይሰለች❤

  • @Hiwetlove-g8w
    @Hiwetlove-g8w 9 месяцев назад +2

    ዋው አስተማሪ ድራማ ነው😢 ግን ሳሪ ብልህ ሴት ናት🥰🥰

  • @zed9651
    @zed9651 9 месяцев назад +19

    እናትና ልጅ ተንኮል አያልቅባቸዉም ደሞም አይሳካላቸዉም ሳሪ አበሳ ቆቅ ነሽ 😂😂

  • @الحمدلله-ذ5ت3و
    @الحمدلله-ذ5ت3و 9 месяцев назад +15

    እንደሣራ ነዉ መሆን እምፈልገዉ❤

  • @teteteshome5068
    @teteteshome5068 9 месяцев назад +5

    ይምር ሳራ አንዳይኛ ነች እኔ ethio ድራማ አልዎድም ነበር ግን ይህን ድራማ በ ጉጉት naw

  • @DigafeBalcha
    @DigafeBalcha 9 месяцев назад +1

    በጣም በጉጉት የምትብቀው ድራማ ነው በጣም የምትዴነቁ ተዋንያን ናችሁ በተለህ ሣሪ❤❤❤🥰🥰😘😘

  • @FoziMoh-qm1rf
    @FoziMoh-qm1rf 9 месяцев назад +4

    ወይኔ ሳሪ ትለያለሽ😍😉 ዮዮ ተበላህ😂😂😂😂😂ቱቱቱ በዚህ ዘምን ጉደኛ እንጂ ጓደኛ የለም😣😣😣

    • @ayshamohamed7756
      @ayshamohamed7756 9 месяцев назад +1

      እሱስ አሳልፎ ሊሰጠዉ አይደል የነበረ ሳይቀድሞት መቅደም ነው እዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FoziMoh-qm1rf
      @FoziMoh-qm1rf 9 месяцев назад

      @@ayshamohamed7756 ሰጠው እኮ ወዴ😂😂😢

  • @Rahmet-q4u
    @Rahmet-q4u 9 месяцев назад +19

    ኑ ዘና እንበል የመዳም ቅመሞች😂😂😂😂😂

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 9 месяцев назад +16

    አቢት ጊታየ መርዝ ለመርዝ 😊😊 ምናለ እሄን ፍቅራችሁ በንፁህ ልብ ቢሆን ጥሩ ነበር😮

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 9 месяцев назад +6

    የስደት እህት ወንድሞቸ ኡይዞችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 9 месяцев назад +4

    ዛሬ ደሰህ ይላል ሞቀ ሞቀ አድረጋቹታልህ ምንጊዜም ድሰ ይላልህ ለእኔ ሁላቸሁህም አሪፉ ተዋኔያኖቸህ ናቹህ🎉🎉🎉 ግን ማን እንደ የኔህ እፉዬ ገላ አንደኛ

  • @BrtukanHusen
    @BrtukanHusen 9 месяцев назад +7

    Andegna negni zare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ selam le Ethiopia ❤ eg be selam wedagerachin yemelsen ye medam kimemoch❤

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra 9 месяцев назад +11

    ያረብወቶተመቅረትአላህይጠብቀን

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 9 месяцев назад +7

    ተኮላቸውን ቀድማ የምታውቀው ነገር ይገርማል ሳራ ብልጧ

  • @ሶፊ-ረ5ቨ
    @ሶፊ-ረ5ቨ 9 месяцев назад +13

    ዋው አስታመሪ ነው 👍👍❤

  • @selam518
    @selam518 9 месяцев назад +6

    ዳጊዬ የኔ ሚስኪን❤❤❤❤❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 9 месяцев назад +4

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ክፍል 16 በጉጉተ እንጠብቃለን 💖💖💖❤❤

  • @የእፉዬ
    @የእፉዬ 9 месяцев назад +25

    የምር ዛሬ ላይክም ኮሜንትም አንደኛ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ኮንግራ በሉኝ😢 ግን አደራ እንዳትረግጡኝ🛌🤸 ተኝቻለሁ😂😂😂😂

  • @hanamergesa385
    @hanamergesa385 9 месяцев назад +5

    እኔ እንደዚች ልጅ ብልጥ ቢሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤

  • @DeguEstifanos
    @DeguEstifanos 9 месяцев назад +6

    ድል ለሳራ❤❤❤❤❤

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 9 месяцев назад +3

    ሳርቴ ትለያለሽ ❤❤❤ ደግሞ በጣም ነው እምወድሽ

  • @FyffGfyf
    @FyffGfyf 9 месяцев назад

    የሔን ሰው ማገት በናተ ትወና ነው ፈጣሪ ያመጣብን ሰው ሥነምግባር ለህዝብ ያሥተምራል ብትባሉ እናተ የማገት ትውናላችሁ ፈጣሪ ይገታችሁ

  • @borkenaweg
    @borkenaweg 9 месяцев назад +6

    ምርጥ ነወ 👌👌

  • @RichLove4242
    @RichLove4242 9 месяцев назад +1

    እንኩዋን ሰላም መጣቹ ሳሪዬ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 9 месяцев назад +32

    የሣራ አድናቂወች የት ናችሁ❤

    • @FjFh-o6v
      @FjFh-o6v 9 месяцев назад

      ሀሂነን❤❤❤

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z 9 месяцев назад

      አለን❤❤

  • @onlyjesus7594
    @onlyjesus7594 9 месяцев назад +11

    ❤🙏 Ilove this drama❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 9 месяцев назад +3

    ❤መጣቹ የምጣብኝ❤❤ባድጬ ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹ ይባርክ❤❤

  • @chfh4793
    @chfh4793 9 месяцев назад +9

    ወላሂ ብቅ ስትሉ ደስ አለኝ ቶቶለ ልቀቁልን

  • @ወሎብለህጥራኝ
    @ወሎብለህጥራኝ 9 месяцев назад +9

    ሰዉ እየደገደላችሁነዉ ለካ ሀብታም የሆናችሁት የኢትዮጵያ ባላሀብቶች 😢 ፈጣሪ ይፍረድ😢

  • @beti-q9n
    @beti-q9n 9 месяцев назад +5

    wow betam yameral ❤❤❤❤

  • @MissQuine
    @MissQuine 9 месяцев назад +2

    መጨረሻው እንደት እንደሚልቅ ናፍቆኛል እደሚመስለኝ ይወናስና እናቲቱ ይታስራሉ ስራና ዳጊ አድላይ ይሆናለ ።

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 9 месяцев назад +1

      አተገሩን😂ዝምብላቸሁአዩ😂

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 9 месяцев назад +1

    Wawa ሳርዬ ባርች የኔ ጃግና ❤️❤️ስዎድሽ 💋💋💋💋

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv 9 месяцев назад +4

    ሣሪ ሥወድሽ❤❤❤ሁላችሁንም ውድድ ❤❤❤

  • @Zemarigetenetebelete
    @Zemarigetenetebelete 9 месяцев назад +6

    🔵ይሔንን ኮሜንት የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ!

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 9 месяцев назад +3

    ዮዮ ከነበረበት ጀርባ ያለውን ያነበበ ማነው 😂😂😂😂😂😂😂
    አይ እናትና ልጅ የክፋት ጥግ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TemesgenyosefTemu
      @TemesgenyosefTemu 9 месяцев назад +1

      ትዝታዎች ውስት ከተቱሻ

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 9 месяцев назад

      @@TemesgenyosefTemu አወ በጣም😂😂

  • @selam518
    @selam518 9 месяцев назад +5

    ሳሪ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @makidasi
    @makidasi 9 месяцев назад +7

    አቤት ማስማሳል ሲት ችልባት የዮዩ እናት 😂😂😳

  • @NeutiNeuti-l7p
    @NeutiNeuti-l7p 9 месяцев назад +7

    ሳራ ግን ትችላለች የእሷን መጨረሻ ለማየት ነው ይሄን ድራማ ምከታተለው

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 9 месяцев назад

    ዩነሰ እናት እስክ ልጃቨ እግዚአብሔር የሰራችዉን ትገልችዉ አሁንም አትርፎም እባካችሁ

  • @temeretemre5252
    @temeretemre5252 9 месяцев назад +3

    ወይኔ ሣራ በምንም አትሸነፍምኮ እዳቃጠለቻቸዉ 🙆

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 9 месяцев назад +3

    ሳሪ ነብስ ነገር በጣም ነው የምትመቺኝ እናት እና ልጅ🤔

  • @Rutatube7595
    @Rutatube7595 9 месяцев назад +40

    የሳራ ወዳጆች ደምሩኝ ስወዳችሁ❤🎉

    • @ኢማንሚዲያ
      @ኢማንሚዲያ 9 месяцев назад

      እሺ ነይ ደመርኩሽ ደምሪኝ ውድ

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 9 месяцев назад

      ዋዉእኔነኚ❤❤❤❤

  • @lamritube3369
    @lamritube3369 9 месяцев назад

    ዳጊ እና ሳሪ በፍቅር ጠብ ቢሉ በዬ ተመኘሁ ማለቴ ፍቅረኛሞች ቢሆኑ አብረው ሲሰሩ ዋዉ👌❤😊

  • @BirhaneHussen
    @BirhaneHussen 9 месяцев назад +3

    Zare dagi ❤tmchihign😁😁😁😁😁

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 9 месяцев назад

    😂😂😂😂❤❤ዳግም ዩናስ ሲሪ ብልጥ ግን የሰው ንብረት ሳሪ አንቺ ሚዳቆ😂😂😂

  • @BirhaneHussen
    @BirhaneHussen 9 месяцев назад +1

    Weyyyyyyyyyyyyyy endayalk dramaw btam new ytmchign💋💋💋💋💋

  • @Rahima-se7su
    @Rahima-se7su 9 месяцев назад +11

    የሳራ አስተያየት🤣🤣🤣🤣

    • @busyline3833
      @busyline3833 9 месяцев назад +1

      ሳሪዬ😂😂😂

  • @GenetWende
    @GenetWende 9 месяцев назад

    ዮዮ ሳሪ ማኛወች አይ እነ ማስመሰል ያስጠላል ሳርቾ ግን የኔ ብልጥ 😂😂😂😂ዳጊ ከሳሪታ የተማረው ማስመሰል ይመችህ አደራ ቀጣይ አፍጥኑት

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 9 месяцев назад +3

    ሳሪቲ የኔቆጆ ስወድሽ❤❤❤