የመንጃ ፍቃድ ፈተና ክፍል 1 New Ethiopian driving license exam part #1 Ethio automotive AbrenEnndeg

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 153

  • @abrenendeg
    @abrenendeg  11 месяцев назад +10

    ሌሎች ከዚህ ቀጥሎ ያሉ ክፍሎች 👉 ruclips.net/p/PLzvgd9IOc8FvS4jJqn4UYNyXREqoKCuxQ&si=X5q7cqi_UufLe6aa

  • @Nina44482
    @Nina44482 Год назад +64

    በመጀመሪያ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ የናንተን ጥያቄዎች እስከመጨረሻው እያየሁ ምክርህን ሰምቼ ተፈተንኩ 82/100 አምጥቼ አለፍኩ አመሰግናለሁ ምስጋና ይገባችኋል

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  Год назад +1

      Congratulations! እኛም እናመሰግናለን!

    • @MekdiYekiristosbariya
      @MekdiYekiristosbariya 11 месяцев назад +2

      ይሄ ሁሉ ይጠየቃል እንዴ ፈተናዉ እና ደሞ እኔ ያለዉት አረብ አገር ነዉ ልማር ነበር ከትራፊክ ፖሊስ የፍቃድ ወረቀቱን አሰሪዎቼ አስወጥተዉልኛል ግን የፁፍ ፈተና አለዉ እንዴ ካወቅሽ አስረጂኝ

    • @BereketEtiro
      @BereketEtiro 6 месяцев назад

      አሌ አሉ ውዴእስክ ጀምረሽ ከሆና ንገርኝ እኔም ፈልጌ ነው በጌታመልሽልኝ ያለሁት UAE ነው @@MekdiYekiristosbariya

  • @hiwitina3457
    @hiwitina3457 Год назад +15

    በጣም አመሰግናለው ያነተን ጥያቄዎች ኡይቼ አልፊያለው ተባረክ

  • @tsedalezewoter809
    @tsedalezewoter809 3 месяца назад +3

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው እንደግ በርታልን እናመሰግናለን።

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 4 месяца назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ያልው ዱባይ ነው ልጀምር ነው አሁን ፈተና በአረብኛ ወይም በእንግሊዝ ነው አደለ ያራብ ቀለል አድረገው 🙏

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  4 месяца назад +1

      እንደውም ከሱ ይቀላል። 👍 የኢትዮጵያ ከባድ ነው

  • @mesfinabdul6705
    @mesfinabdul6705 Год назад +1

    I appreciate your valuable effort thanks this one is very essential for Drivers.

  • @AzebGetu-he7xx
    @AzebGetu-he7xx Год назад +2

    በጣምጥሩ ነው የኪኪአስተማሪ አፈወርቅ አመሰግናለው

  • @zish_tube
    @zish_tube Год назад +10

    አንበሳው አንቺ ትለያለሽ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ነገራቶች እየቀለሉልኝ ነው በርቺልን ቀጣይ ክፍል ቶሎ ይለቀቅልን

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 10 месяцев назад +6

    በ እንግሊዘኛ ይቀልላል 86 /100 ያመጣሁት አማረኛ አላልፈውም London ነው የተፈተንኩ

  • @jiFi-i3s
    @jiFi-i3s 8 месяцев назад +2

    Betam amesegnalew yenanten tiyake serche bemezegajet fetena alfeyalew tebareku

  • @awelyasin4323
    @awelyasin4323 6 месяцев назад +1

    thanks video betam teqmognal fetenam alifeyalew🙏🙏🙏🙏

  • @andyemulu2007
    @andyemulu2007 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጣዩን እንጠብቃለን

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  5 месяцев назад

      እስከ ክፍል 23 ተለቋል! ሊንኩ የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ አለ።

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад +1

    በጣም. ጥሩ. አካሄድ. ነው. ጎበዝ

  • @DerejeBirhanu-e4k
    @DerejeBirhanu-e4k 5 месяцев назад +1

    Good job thank u bro❤

  • @HayderHassen-o3i
    @HayderHassen-o3i 10 месяцев назад +3

    nege fetena alegn insha allahe allah kale alfalew

  • @bamly
    @bamly Год назад +1

    Nege fetena alegn,, agatami yhen channel agegnew.betam arif nw... Wtetun kefetenaye behuala asawkalew.

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  Год назад +2

      Good Luck,

    • @KaleabBiset-po3kl
      @KaleabBiset-po3kl Год назад +2

      Alefsh yene ehet

    • @bamly
      @bamly Год назад +1

      @@KaleabBiset-po3kl awo awo bedemb....my bad i forgot, i am sorry.
      It was very useful!!!

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  Год назад +1

      🎉🎉🎉🎉 Congratulations

    • @KaleabBiset-po3kl
      @KaleabBiset-po3kl Год назад

      ​@@bamly bezu teyake sele mndn nbr

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 месяцев назад

    thank you so much❤

  • @ZoomKuwait-ez8te
    @ZoomKuwait-ez8te Год назад +2

    እናመሠግናለን ወንዲሜ የትምሕትደረጃ ከሥት ጀምሮነዉ የሚፈቅዲልን መጃፍቃድ ለማውጣት ??

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  Год назад +2

      እንደምትፈልጉት የመንጃ ፍቃድ አይነት ይለያያል።

  • @yasminchanal6264
    @yasminchanal6264 Год назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Год назад +5

    ከ25ቱ 16 መለስኩ ምንም አልተማርኩም ስለዜህ መሰልጠን አለብኝ

  • @HuluyReta
    @HuluyReta 2 месяца назад

    ተባረክልኝ የኔ ቅን

  • @AmronGet1983
    @AmronGet1983 7 месяцев назад +5

    100 አመጣው tnx bro

  • @Tigstgobeze
    @Tigstgobeze 7 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን❤

  • @wondosenmoges5967
    @wondosenmoges5967 Месяц назад

    ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ግን የመንጃ ፈቃድ ፈተና ክፍል 1 ጥያቄ 22 መልሱ ሠ መሆን አለበት ያጠጣ ሰው በፍጥነት በማሽከርከር ነው አደጋ የሚያደርሰው

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 10 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @ትዝታግርማ
    @ትዝታግርማ 13 дней назад

    እና መሰግናለሀው😊

  • @mastewaldesalegn-p3h
    @mastewaldesalegn-p3h 4 месяца назад +2

    betam enamesegnalen

  • @BETELIHEMTSEGAYE-e8w
    @BETELIHEMTSEGAYE-e8w 27 дней назад

    Wowww Betam amesegnalew

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 2 месяца назад +1

    መጀመሪያ ኢትዬ ልማርና ከዛ ዱባይ መጥቸ ደግሞ ድጋሚ እማራለው ምክንያቱም የኢትዬ ብር እርካሺ ነው የዱባዬ ግን አጀት ይበጥሳል

  • @HOPE-qz9wo
    @HOPE-qz9wo Год назад +2

    alfenal, egziabher yimesgen

  • @Yonasteresa
    @Yonasteresa Месяц назад

    እናመሰግናለን ብሮ የመጀመሪያውን ከ 25 / 17ቱን መልሻለው እንዴት ነው

  • @wassiekenaw
    @wassiekenaw 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @MamoDetebo
    @MamoDetebo 7 месяцев назад +1

    እናማስግሌ በርታ

  • @YanitanG-x8w
    @YanitanG-x8w 2 месяца назад

    ተባረክልኝ

  • @mahiabeje1572
    @mahiabeje1572 9 месяцев назад +2

    እኔ ሶስት ጊዜ ወደኩ ምን እንደሚሻለኝ አራተኛውን እንዴት ልፈተን

  • @NAHOMYIBELTAL-m8r
    @NAHOMYIBELTAL-m8r 6 месяцев назад +1

    Taxi 1 yihe nw mimetaw wendeme ? Ebak meleseleng 🙏

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  6 месяцев назад +1

      Awo all are same in exam

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  6 месяцев назад +1

      ተመሳሳይ ነው

    • @NAHOMYIBELTAL-m8r
      @NAHOMYIBELTAL-m8r 6 месяцев назад

      @@abrenendeg betam amesegnalw 🙏🙏

  • @MomeLove-v2j
    @MomeLove-v2j Год назад +1

    አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ መንጃ ፍቃድ መማር ፈልጌ ነበረ ግን መስፈርቶቹ ምን ምን ናቸው?

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  11 месяцев назад

      የትምህርት ማስረጃ፣ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የጤና ምርመራ ፣ እድሜ ከ አስራ ስምንት ዓመት በላይ እና ብር ።

    • @MomeLove-v2j
      @MomeLove-v2j 11 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @MeseretTadese-tq7nd
      @MeseretTadese-tq7nd 10 месяцев назад

      bro ar nage yamjemriya kani naw teykiw mednaw​@@abrenendeg

  • @HuluyReta
    @HuluyReta 2 месяца назад

    ወንድሜ እናመሰግናለን ግን ያንተ ፈተና ቀላል ነው እኔ ሁለቴ ወደቅኩ

  • @MeseretTadese-tq7nd
    @MeseretTadese-tq7nd 10 месяцев назад +1

    ነገ ነበር ምጀምረወ የመጀመሪያው ጥያቂ ምደነወ

  • @MarkoseMark
    @MarkoseMark Год назад +1

    Thank you bro

  • @NegusMekuria-v7m
    @NegusMekuria-v7m 10 месяцев назад +1

    22ኛ ለ እንዴት መልሥ ሆኖ ነው መ ሀ እና ለ መልሥ የሆነው?

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 7 месяцев назад +2

    የአብረን እንደግ የዩቱዩብ ቻናል አዘጋጅ በጥያቄዎቹ የተሻለ ግንዛቤ እና እውቀት አግኝቼበታለሁ፡፡
    አሁን ላይ የመንጃ ፍቃድ ለማውጣት የቲወሪ ትምህርት በመውሰድ ላይ እገኛለሁ፡፡
    በእርግጥኝነት ያንተን ጥያቄዎች በሚገባ ከተከታታለኩ የተሻለ ውጤት አምጥቼ እንደማልፍ አልጠራጠርም
    ውጤቱንም ለዚህ ቻናል አጀጋጅ እና ተከታታዮች አሳውቃለሁ፡፡
    ለሰጠህን ጠቃሚ መረጃ በጣም እናመሰግናለን በርታ፡፡

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  7 месяцев назад +1

      መልካም ዕድል🙏 ጥሩ ዜና እጠብቃለሁ።

    • @Ibrom294
      @Ibrom294 6 месяцев назад

      Endet hone wetet wendem

  • @Ibrom294
    @Ibrom294 6 месяцев назад +1

    I’m gonna take the exam soon wish me a good luck 😢

  • @tsionmekonen7852
    @tsionmekonen7852 6 месяцев назад +1

    ሐምሌ 2016 ለምንፈተን ይሆናል አልተቀየረም ጥያቄ ለፈተና እየተዘጋጀን ስለሆነ ነው የጠየኩህ

  • @MekuEnyeaw
    @MekuEnyeaw 2 месяца назад

    Enamesgen alen berta len wuendmachin

  • @BytiByti-y5m
    @BytiByti-y5m 3 месяца назад +1

    መጃፍቃድ ኢቲዮ ወይስ ዱባይ ማዉጣት ይሻላላ

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  3 месяца назад

      Dubai kehonk ezaw awuta

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 10 месяцев назад +2

    ❤berta❤

  • @rebabferhad5014
    @rebabferhad5014 Год назад +5

    Pls next part 2

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 2 месяца назад +1

    ይህ በቃል የምንፈተነው ጥያቄ ነው አይደል ጋይስ

  • @HahaAlouw5
    @HahaAlouw5 11 месяцев назад

    tanks bro

  • @TehaMohamed-cf6dg
    @TehaMohamed-cf6dg 8 месяцев назад +1

    thenkeyou

  • @ፍቅርያሸንፋልአቤልጥበቡ

    Enamesegnalen

  • @SaraSara-td3dc
    @SaraSara-td3dc 9 месяцев назад +1

    ሰላም ላተ ይሁን ወድሜ ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር ቁጥርህን ስጠኝ የዋትሳብ

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  9 месяцев назад +1

      በቴሌግራም @EndegIpdc ሰርች አድርጉኝ

  • @bitaniyadawit8357
    @bitaniyadawit8357 7 месяцев назад +4

    ተ.ቁ 22 መልሱ "ሀ" ይመስለኛል እንዴት "መ" ይሆናል?

  • @SofiasolomonSofiasolomon
    @SofiasolomonSofiasolomon 3 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @birhanukefie3820
    @birhanukefie3820 11 месяцев назад +1

    Big respect Bro.thanks

  • @wesenuweldemariam5287
    @wesenuweldemariam5287 Год назад +3

    Gobeze

  • @TigustMerawi-yc8ms
    @TigustMerawi-yc8ms 2 месяца назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hiwitina3457
    @hiwitina3457 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @ChirotawKelkay
    @ChirotawKelkay 8 месяцев назад +2

    Zare negn fetena dua argulgn😢😢

  • @امحمد-ش3ي
    @امحمد-ش3ي 2 месяца назад +1

    Endatalifegn Arebik English alchilm be amaregna meseliten echilalehu

  • @GebruMisgan-i9q
    @GebruMisgan-i9q 11 месяцев назад

    ሁለተኛ ላይ ለምን መልስ የለም ሆነ

  • @NatinaelNasa-xe4yf
    @NatinaelNasa-xe4yf Год назад +2

    I love bro

  • @kirareaction
    @kirareaction Год назад +3

    22 lay tesasetkal

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  Год назад +1

      Thank you for your comment! ደግሜ አይቸዋለሁ። አልተሳሳትኩም። ደግመህ እየው!

    • @yosephyemane4022
      @yosephyemane4022 Год назад

      ​@@abrenendeglak nw eko yetsastk meslay bro

    • @mekdesbirhanu1044
      @mekdesbirhanu1044 Год назад

      Endete yeteta sewe kesw blo yaskerekerale

    • @AfroAireth
      @AfroAireth Год назад

      ትክክል ነው የጠጣ ሰው በማይታመን ሁኔታ ፍጥነትን ይጨምራል ወይም ይቀንሳል ነው የሚለው።

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 11 месяцев назад +1

    ጥያቄ ቁጥር 22ጠጥቶ የማነዳ አሽከርካሪ የማለው

  • @WelduHaile-et6ys
    @WelduHaile-et6ys 6 месяцев назад +1

    ጥ.ቁ 25 ሐ. መግለፅ :መመስከር: መቀየር ነው መሆን የነበረበት
    በተረፈ ግን ሁሉም✅

  • @abenisol6609
    @abenisol6609 6 месяцев назад +1

    22tegna endet D lihone yechelal A nw mihonew

  • @mbmaereg
    @mbmaereg 4 месяца назад +1

    ከ25,20 መልሻለሁ😅

  • @musababdulaziz
    @musababdulaziz Год назад +2

    How to meker in Ethiopia

  • @zewditu6116
    @zewditu6116 Год назад +1

    Berta wendme.

  • @MomeLove-v2j
    @MomeLove-v2j Год назад +1

    መልሱን አዳራ እጠብቃለሁ

  • @YihenewYihenew
    @YihenewYihenew Год назад +1

    ከ25 21መልሻለው

  • @zeynab-y6k
    @zeynab-y6k 2 месяца назад

    ወዲሜ ኮተር ፈተናዉ ባማረኛ ነዉደ

  • @RamahKamal
    @RamahKamal 23 дня назад

    ቁጡረቹን፣አስቀሚጡሊን

  • @BururDebesay
    @BururDebesay 4 месяца назад +1

    14 bro m ayhonm

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  4 месяца назад

      ማስተዋል ነው። ሁሉም አይሆንም

    • @YohannesMesfin1234
      @YohannesMesfin1234 9 дней назад

      @@abrenendeg ከወደቅን ስንት እድል ይሰጠናል ድጋሚ ለመፈተን

  • @wegegnatube1186
    @wegegnatube1186 11 месяцев назад +1

    thanks brother

  • @edusomali7658
    @edusomali7658 Год назад +1

    Be tg teyake atlklgm benatk wendma bemaryam

  • @AgerFuj
    @AgerFuj 4 месяца назад +2

    ፈተናው ባማረኛ ነውዴ ወንድሜ?

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  4 месяца назад +2

      Yes, its in Amharic!

    • @firwotgadabo1586
      @firwotgadabo1586 4 месяца назад +1

      የኔ ወንድም እኔ ጌታን ለጀመረው ነው በዱባይ በአማርኛ አለ ወይ እዚህ ​@@abrenendeg

    • @AgerFuj
      @AgerFuj 4 месяца назад

      @@abrenendeg ኦ ይሄ ማለት የት ሀገር መሆኑ ነው ወንድሜ?
      እኔ ያለሁት ዱባይ ስለሆነ ነው 🙏

  • @Belay-w4u
    @Belay-w4u 4 месяца назад +1

    ጥያቄ 22 ልክ አደለም

    • @abrenendeg
      @abrenendeg  4 месяца назад

      ትክክል ነው ወንድሜ። አይቸዋለሁ።
      አልኮል ጠጥቶ ማሽከርከር either ተጠግቶ or ደግሞ በዝግታ ሊያሽከረክር ይችላል።

    • @Belay-w4u
      @Belay-w4u 3 месяца назад

      @@abrenendeg ፍጥነታቸውን መቆጣጠር ይችላሉ ብራዘር

  • @HOPE-qz9wo
    @HOPE-qz9wo Год назад +1

    Alfenal

  • @kumilachewworkneh3838
    @kumilachewworkneh3838 11 месяцев назад

    22 tiyake

  • @nopiskat2232
    @nopiskat2232 Год назад +1

    Hiv men yaregal demo ezi

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 9 месяцев назад +1

    24/22

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 Год назад +1

  • @haimanotsiyum3914
    @haimanotsiyum3914 Месяц назад

  • @haimanotsiyum3914
    @haimanotsiyum3914 Месяц назад

  • @DawitMekonnen-rz6bi
    @DawitMekonnen-rz6bi 2 месяца назад

  • @hapitamizenabii1627
    @hapitamizenabii1627 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @HagerTamrat
    @HagerTamrat 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @MomeLove-v2j
    @MomeLove-v2j Год назад +1

    መልሱን አዳራ እጠብቃለሁ

  • @AgerFuj
    @AgerFuj 4 месяца назад +1

    ፈተናው ባማረኛ ነውዴ ወንድሜ?

  • @DawitMekonnen-rz6bi
    @DawitMekonnen-rz6bi 2 месяца назад

  • @haimanotsiyum3914
    @haimanotsiyum3914 Месяц назад

  • @DawitMekonnen-rz6bi
    @DawitMekonnen-rz6bi 2 месяца назад

  • @bereketalemu7309
    @bereketalemu7309 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MomeLove-v2j
    @MomeLove-v2j Год назад +1

    መልሱን አዳራ እጠብቃለሁ

  • @haimanotsiyum3914
    @haimanotsiyum3914 Месяц назад

  • @haimanotsiyum3914
    @haimanotsiyum3914 Месяц назад