እኔ ነፍስ አላጠፋም ስለዉ በቁሜ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ ጫልቱ ፈይሳ...ክፍል 1...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2024

Комментарии • 33

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. 23 часа назад +12

    እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ ሁለም ያልፋል እህቴ አይዞን፤ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል። የምታምኒያት ድንግል ማርያም ትርዳሽ❤

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 22 часа назад +17

    አንድ እጅዋ አይሠራም መሠለኝ ሲታይ፣በዛላይ ኤችአይቪ ፓዘቲቭ መሆንዋ በጣም ታሳዝናለች 2 ልጆች ብቻዋን እያሳደገች እባካችሁ የምንችለውን በማገዝ ህይወት እናስቀጥል ከፈጣሪ እናገኘዋለን።

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 20 часов назад +6

    አይዞሽ የኔ እናት😢😢ቅመሞችዬ ለኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 23 часа назад +7

    እንኳን ለድንግል ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @smms6004
    @smms6004 22 часа назад +9

    የኔ እህት አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ምን ይሻላችሀል 😢

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 21 час назад +3

    Egzeo 😮

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 23 часа назад +4

    ገኒዬ አጠያየቅሽ ድስ ሲል

  • @EtalemZerfu
    @EtalemZerfu 21 час назад +4

    አይ ወንድ ልጅ ግን ክፋቱ ብዙ ነው በእናታቹ ጥሩ ለመሆን ሞክሩ እስት ወንዶች

  • @Abeeit
    @Abeeit 15 часов назад +3

    በጣም ምታሳዝን 😢መቸ ነዉ የኢትዮጵያን ሴቶች እንባ ሚያቆመዉ?

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 22 часа назад +8

    ገኒ ስላቀረብሻት እመብርሀን ከጎንሽ ትቁም።

  • @susi-g1c
    @susi-g1c 20 часов назад +3

    የዋህ ነች ምስኪን😢

  • @የBini
    @የBini 2 часа назад +1

    ስታዛዝን😢😢😢

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 58 минут назад +1

    Aywedoche menanet ftur edehonachhu algebashe aleghe

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 5 часов назад +1

    አረ ምን ጉድ ነው የሚሰማው በሀገራችን 💔💔 ቀጣይ pls

  • @semTIWU
    @semTIWU 23 часа назад +3

    ወንድ ልጅ አሞራ ነዉ ይል ነበር አንድ ጎረቤት

  • @semTIWU
    @semTIWU 23 часа назад +5

    የኔ ዉዶች ከሠዉ ሀገር ድካም ስቆቃ አዉቶ እፎይ የምንልበት ሂወትን ይስጠን በቅንነት ሠብስክራይብ ብታደርጊኝ ደስስ ይለኛል😢

  • @elda554
    @elda554 19 минут назад

    Wollo weldiya wellega men aynet were new

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 4 минуты назад

      ያልገባሽን ደውለሽ ጠይቂአት ይሄ ሁሉ የሚያሳዝን እውነት እያላት ፀጉር ትሠነጥቂአለሽ ባለጌ ነሽ።

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 46 секунд назад

      መድሀኒአለም የእስዋን መከራ ይስጥሽ

  • @AlemBilal-t5d
    @AlemBilal-t5d 23 часа назад +2

    እኔማ የሀበሻ ወንዱች ምን ይሻላችዋል😢

    • @nunu7353
      @nunu7353 11 часов назад

      ድራማ ነው....ምና ነው ጫልቱ እልም ያለች ቖምጬ ናት ፊትዋ ያስታውቋል ካልሆነም በቄሱ አባትዋ ነው ምሉ ለሙሉ ድርቅ ብላ የመጣችው

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 6 часов назад

      😂😂😂😂😂አይ ቤተሠብ አንቺን ከሚወልዱ መካን ቢሆኑ ይሻል ነበር በቃ ጣሊናዊ ቆጣ ሠብስቡ ​@@nunu7353

  • @אבבהסנבטו-ע4צ
    @אבבהסנבטו-ע4צ 18 часов назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @LEZA-m9k
    @LEZA-m9k День назад +2

    ውዶችየ ደምሩኝ ስሞትላችሁ እመልሳለሁ😊😊😊

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 10 часов назад

    አረ ተይ ይሄንን ያክል እንኳን ሳታቂ አትቀሪም ስለ ልጅ የወደፊት ሂወት እምታስቢ እንዴት ነው

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 10 часов назад

    እዚህ ጋር አባካችሁ HIV ካለ ልጅ ማጥባት በጣም አደገኛ ነው ማጥባት የለብሽም

  • @Metro-so6bz
    @Metro-so6bz 7 часов назад

    ሾክካ ገነት

    • @mahi3934
      @mahi3934 3 часа назад +1

      😳ምን ማለት ነው

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 23 часа назад +3

    ውድ ተመልካቾች አንደኛ ነኝ እስኪ ደምሩኝ