ሙሉ ክፍል 1 - አደይ | ክፍል 1 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 1 | Abol TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 535

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад +327

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ ጤና፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች❤🇪🇹🙏👈

  • @turegnassefa5140
    @turegnassefa5140 2 года назад +67

    በጣም የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል። ልብ ሰቃይ ነው። የሁሉም ባይሆንም የአንዳንድ የእንጀራ እናቶችን ገመና በደምብ የሚገልፅ ነው።
    እመሰግናለሁ

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 года назад +48

    ዉጤቷ ተደብቆ የሚቀር መስሎኝ ተናድጄ ለተወዉ ነበር ትንሸልጅ ሲያመጣወና የአባቷን ደስታ ሳይ ደስ አለኝ ብዙ የተወራለት አደይ ማየት ጀመርኩ🇪🇹❤😍

    • @mg7443
      @mg7443 2 года назад +1

      wy enkuan negershign enem ltewew neber

  • @Queen-pw8ng
    @Queen-pw8ng 2 года назад +37

    ወይኔ ሲያምር ባህላችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 года назад +121

    እናመሰግናለን ታዲያ አደራ አቦል ቲቪ እንዳይቋረጥ ሰላም ለሀራችንና ህዝቦቿ💚💛❤️🙏

    • @tube-ut4oe
      @tube-ut4oe Год назад +1

      ከ ክፍል 1 እስኸ ክፍል 42 ላይ ተቋሰጠ ተናደድኩ ሙሉውን የት ላግኘው💦

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 Год назад +1

      @@tube-ut4oe ምዕራፍ ስንትን?

    • @tube-ut4oe
      @tube-ut4oe Год назад

      @@ydidyaydidya1253 ምእራፍ 43 ጀምሮ ያማገኘው የት ነው?

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 Год назад

      @@tube-ut4oe ምዕራፍ 43 የሚባል የለም ክፍል 43 ይሆናል ግን 🙄

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. 2 года назад +64

    ግዜዉን ጠብቆ የመጣ ይመስላል ። አደራ እደያቋርጥ ። ሰላም እና ፍቅር ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🌻🤩

  • @wnie4525
    @wnie4525 2 года назад +37

    የእንጀራ እናት የሂወት ፈተና ናት👊😭😭😭የኔ ፈተና😌

  • @zerihunbeneberu
    @zerihunbeneberu 2 года назад +25

    አደይ እንደ እረኛዬ ልብ አንጠልጣይና ባየው ባየው አይሰለችም።ከእረኛዬ ቀጥሎ አንደኛ ነው። አገረኛ ድራማ ማለት እንዲ ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር።።።

  • @familytubebelyu151
    @familytubebelyu151 2 года назад +9

    በጣም ደስ ይላል በራስሀገር ባህል መኩራት ነው ከሁሉም የሚበልጥ ባህል አለን ደስ ይላል ባህልን እምነትን እዲህማስተዋወቅደስይላል የምን የውጭ ቃና ማየት ነው ባሀገራችን መኩራት እጂ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +6

    ዋውው!የሚገርም ድራማ ነው። የመስቀል ደመራው ሲያምር

  • @messelegetu9573
    @messelegetu9573 2 года назад

    እንዲህ አይነት ድራማዎች በዝተው ሳይቋረጡ ከቀጠሉ ማን ቃና ላይ ይጣዳል ሁሉም ያገሬን ይላል እላለሁ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +23

    በጣም ደስ የምል ድራማ ነው አይ እምዬ ክፉም ወና ትኑር

  • @seniymaryamlej4859
    @seniymaryamlej4859 2 года назад +8

    ዋው ዋው ምርጥ ፍልምነው በሩቱ በተሌ በገጠር የሚሰሩ ፊልሞች በጣም ደም ይላሉ

  • @messelegetu9573
    @messelegetu9573 2 года назад +3

    እንዲህ አይነት ድራማዎች በዝተው ሳይቋረጡ ከቀጠሉ ማን ቃና ላይ ይጣዳል ሁሉም ያገሬን ይላል

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 года назад +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አጎቴ አትበይኝ ያለውን ፈራሁት እናም የአደይን ሰርተፌኬት ወንድምዋ ሲያመጣው ማነው እንደኔ ደስ ያለው ሼር እናርገው ለጉዋደኞች ለቤተሰብ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን

  • @akeberetggg9024
    @akeberetggg9024 2 года назад +56

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ኢቢሴሶችን እናመስግናልን ደስ የሚሉ ድራማዎችን እያሳየን ስለሆነ እና ከቃና ፊልም ነፃ እያወታን ነው በዚሁ ይቀጥል

  • @መቅደስመሰለ
    @መቅደስመሰለ 2 года назад +15

    ኢትዮጵያዊያንን የሚገልፅ ድራማ ነው እኔ ገና ላየው ነው ጅማሬው በጣም ደስ ይላል😍😍

    • @zakiail9186
      @zakiail9186 2 года назад +2

      ውድይህ የመጀመሪያው ክፍል ነው

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 2 года назад +2

    ከዚህ ምን ተማርን እንጀራ እናቶች ሁሉም ሳይሆን የተወሠኑት ተንኮለኞች መጥፎዎች እንደሆኑ ነው።

  • @romi2171
    @romi2171 2 года назад +42

    ይሄን ድራማ ዝናውን እየሰማው ማየት አቃተኝ😃ምክንያቱ የምወደውን የምሳሳለትን የእረኛዬን ድራማ ቃና ጣዕም እንዳይወስድብኝ ፈራሁ🙄😃

    • @12qzcch
      @12qzcch 2 года назад +1

      እረኛየ ተወዳዳሪ የለውም

    • @Ayutube4964
      @Ayutube4964 2 года назад +1

      ሚቱ እኔም ዛሬ ጀመርኩት😂

    • @romi2171
      @romi2171 2 года назад +1

      @@12qzcch ትክክል እኔ በዘመኔ በፍቅር ያየውት ድራማ😍😍

    • @12qzcch
      @12qzcch 2 года назад

      @@romi2171 👍👌

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 года назад +5

    በርቱ ደስስስ የሚል ባህልን ይዙ የሚሰራ ድራማ ያብዛልን

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 2 года назад +4

    ጅማሬው ደስ ይላል እንዳታቋርጡት አደራ ጥሩ ድራማ ነው

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад +16

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በጣም አስተማሪ

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 2 года назад

    የቸገረው ስነፁሁፍ የማያውቅ ኢትዮጵያውያን ፀሃፊወች ናቸው እያሳዬን በርቱልን

  • @ashuge
    @ashuge 2 года назад +16

    በመጨረሻም በዮትዮብ መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @wdkn5720
    @wdkn5720 2 года назад +5

    ዋው አደይ ድራማ በጣም አሪፍ አደይ በትግርኛ እናቴ ማለት ነው ደስ የሚል ቃል😍😍😍😍😍

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 Год назад

      አደዬ ነው
      አደይ ማለት አበባ ነው ቢጫው አበባ ትርጉሙ ማስታወቂያ ላይም አለ አበባውን ስትነካካው

  • @desalegnslabat9361
    @desalegnslabat9361 2 года назад

    አጀማመራች እንደ ሚያምር ሁሉ አጨራረሳችሁ አሳምሩ በርቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች

  • @tgray_adey
    @tgray_adey 2 года назад +43

    ሰላም የመዳም ቅመሞች በሆነልኝ በተሳካልኝ የምትሉትን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ያሳካላቹህ ያልታሰበ ደሰታ ይግባ ቤታቹህ ደሰብሎኝ ነዉ መራቂ የሆኩት መልካም ድራማ🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад +33

    ልጀምረው መቸም መጀመር እጂ ማሥጨረስ አታቁም እሥከሚቋረጥ የሚያሣዝን ካለ እያዘንን የሚያሥለቅስ ካለ እያለቀሥን የሚያናድድ ካለ እየተናደድን እንየው🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ገባ ገባ በሉ እንየው🌹🌹🌹🌹

    • @abitube3078
      @abitube3078 2 года назад

      ገብተናል

    • @ኡምፈውዛንቲዩብ
      @ኡምፈውዛንቲዩብ 2 года назад

      እኮ እኔም የፈራሁት እሱን እኮ ነው አጓግተው ሲጠፉ ያናድዳሉ🤔

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад

      @@abitube3078 አወ ገባ ገባ።😂😂😂😂 ጎበዝ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад +1

      @@ኡምፈውዛንቲዩብ በቲቢ ታይቷል እኮ ያው ካላቆረጡት

    • @ኡምፈውዛንቲዩብ
      @ኡምፈውዛንቲዩብ 2 года назад

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A እሺ እኔ ገና ለመጀመሪያ ቀኔ ሳየው

  • @sofiakonjo3849
    @sofiakonjo3849 2 года назад +12

    በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላሟን ይስጥልን

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 2 года назад +9

    አቤልን የሚወደው እኔ ይበል 😍😭😍😍😍😍

  • @adadisteketatay1
    @adadisteketatay1 2 года назад +67

    አዳዲስ ፊቶችን ማሳየት ደስ ይላል ፡፡እናመሰግናለን፡፡

  • @jakobnhom5325
    @jakobnhom5325 2 года назад +1

    በጣም ደስየሚል ድራማ ከዛሬጀምር ቃና ንተሰናበትኩት

  • @የእማፉቅርልጅነኝደግልማር

    እናት ክፍም ሆነች ደግ ዘላለም ትኑር

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 Год назад

    አዳይ እንኳንደስያለሽ ግን አባቷ በመስማቱ በጣም ሀሪፍነው💝💝

  • @hananh8092
    @hananh8092 2 года назад +137

    ይሄን ፊልም እና እረኛኤን በመጠበቅ ልቤ ተሰቅላ ቀረች እኮ

  • @josijosii1363
    @josijosii1363 2 года назад +4

    Ufff I come from eritrean but this movies adey enat malet min lbelachuh 🥰

  • @edel1883
    @edel1883 2 года назад +2

    ዋው እደት ደስ የሚል ፊልም ነው አገሬኢትጲያ ሰላምሽ ይመለስ😘😘😘

  • @AlamAlam-kh6rl
    @AlamAlam-kh6rl 2 года назад +4

    እረኛዬ ሲያልቅ ይሄን ጀመርኩ

  • @_beth20_
    @_beth20_ 2 года назад

    ይህን በባህል ስም የተደበቀን ባዕድ አምልኮ መቃወም አለብን ፣ ይህ አምልኩኝ የሚል ዛር ቤተሰብን በውርስ በመሳሰሉ ሰበብ አስባብ የሚያፋጅ፣ ሰዓት እየጠበቀ ቡና የሚያስፈላ፣ ሃይማኖት የሚያስለውጥ፣ ዘር ማንዘርን የሚጨርስ ክፉ መንፈስ ነው ። ኤፍታህ ተስፋሥላሴ እና memihir tesfaye abera ብላችሁ ግቡና እግዚአብሔርን ይዛችሁ በመንፈሳዊ ህይወታችሁ በርቱ፣ ንቁበት።

  • @abdumoh3726
    @abdumoh3726 2 года назад +35

    Best movie ማስተወቅያ ሲሩለት ይሄ ትምርህት ያለው ፊልም በ 2ቀን 44k ብቻ 1M ያንሰዋል ሰው ይማርበት ቲክቶክ ያቹ ሰውን ሁሉ መድረስ ኣለበት plss

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 2 года назад +3

    እናመሰግናለን በጣም ሄኖክ ለማ እጅክ ይባረክ ምርጥ ስራ ነ

  • @derekmahari8184
    @derekmahari8184 2 года назад +20

    you know, it would be a good idea to subtitle this in English. This way kids in the diaspora have a way to get closer to Amharic and enjoy ethiopian drama

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 2 года назад +3

    በጣም ደስይላል ቀጥሎበት

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 года назад +4

    ኡኡኡኡፍፍፍ እንኳን ተለቀቀልን እባካቹ አታቕርጡ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    መቼ መቼ ነው የሚተላለፈው ምርጥ ሀገረኛ ድራማ ነው እውነት

  • @fudgg603
    @fudgg603 Год назад

    ውይ የጀራ እናት መደሀኒአለም አባቴ ዬኔን እድሜ ቀንሰህ ለናቴ ስጥልኝ 😢💔

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 года назад +4

    ዋውው ደስ የሚል በሀሌ እምየሀገሬ ዘላለምኑሪ

  • @hawanuru784
    @hawanuru784 2 года назад +2

    ምርጥ ድራማ

  • @sefinigussie1874
    @sefinigussie1874 2 года назад +1

    adey ,
    betam arif film ymeslal yetariku agemamer ena keretsaw betam yamral bezihu yketl.

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 года назад +18

    በዚል ድራማ አጀማመሩ አስፈሪ ፣አጨራረሱ አሳዛኝ፣ቁም ነገርን ከአቤልና ከአደይ ተምረናል።

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 года назад +12

    ይህ ድራማ ብዙ አርቲስቶች ተሳትፈውበታል ደስይላል

  • @leuelabera5341
    @leuelabera5341 2 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም ያምራል !!!

  • @lididuye
    @lididuye 2 года назад +36

    Finally on RUclips! Yes yes yes 🙌🏾

  • @እትዮጵያለዘለለምትኑረ

    ገና ሰይጀምረ ምነዉ የእንጄረ እነት ክፉት የነድደኛል ኤጭ እንዴ ዘመን ድረማ አደነች

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 года назад +16

    ወዶቸ በጣምአስተማሪ ሥራ እየሠራቺሁነዉ እናመሠግናለን ይቀጥሉበት ❤🙏

  • @biruketayetedenekw4848
    @biruketayetedenekw4848 2 года назад

    አደየ ስታምር የኔቆንጆ ምርጥ ድራማ

  • @ethiopiawitmarta3595
    @ethiopiawitmarta3595 2 года назад +8

    Wow no words 😢 because this is true story

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Год назад +1

    የሂወት ፋተና😢😢😢😢😢😢 ❤

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Месяц назад

    ጌታዬ ሆይ በዚች ምድር ላይ ስኖር ከልጆቼ አትነጥለኝ አደራ እኔንም የሰው ልጅ እናት አታድርገኝ 😢እንደ እንጀራ እናት ክፉ ሰው የለም እኮ😢💔

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 года назад +6

    ዋው ደስ ሲል የድሮ ተዋናዮች አሉበት ግን እይታ የለውም

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 2 года назад +13

    የቅዱስ መስቀሉን ክብረ በዓል እያከበሩ የአደይ መስቀል አይታይም እ አይጋጭምን?መስቀልን በአንገት ማሠር የሚያፍር ትውልድ ያሳዝናል

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 2 года назад +1

      እስከ መጨረሻው ቢያዩት

  • @wondiyefekadu260
    @wondiyefekadu260 2 года назад

    አደይ ቆንጆ ሁልጊዜ እከታተላለሁ በርቱ

  • @msnadia7588
    @msnadia7588 2 года назад +11

    እኔ አላምንም በዩቲዩብ ልትልቁልን ነው እንዴ ዋው

    • @itsesrina1459
      @itsesrina1459 2 года назад

      ebs lay eytaye nw 2 sat ebs hd lay 3 sat ebs cinema lay

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Год назад

    የአገራችንን ፊልም የማላይበት ምክንያት በፊልሙ ላይ በሚሰጣቸው የስራ ድርሻ የቀለም መድሎ ስላየሁበት ነው። አብዛኛው ፊልም መሪ ተዋናይ ሴት ቀይ እና ፀጉረ እረጅም ስትሆን የቤት ሰራተኞ ወይም ዝቅ ያለ ስራ እምትሰራ ደግሞ ጥቁር ሴት ናት በጣም ያሳዝናል። በእኔ አስተሳሰብ ለአገራችን ሴቶች በራሳቸው ቀለም እና ፀጉር መተማመን እንዳይችሉ ያደረጋቸው የፊልም ኢንድስትሪው ነው። እናም አንድ ቀን ይህንን ተረድታችሁ ታስተካክላላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እስከዛው ግን ይህንን መልእክት ማስተላለፌን እቀጥላለሁ።

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 года назад +23

    እንግዲህ እንዳስጀመራችሁን ቀጣይ ያለውን ክፍል ለጥፉልን !

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 года назад +1

    እናመሰግናለን እንኳን ለቀቃቹልን ዲኤስቲቪ ላይ ለማየት አልቻልኩም ነበር

  • @MdYimam
    @MdYimam 7 месяцев назад

    በተከታታይ ይላኩትማየትስለፈለኩነው❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉😢😮😅😊😊🎉🎉🎉😮😮😅😊😊🎉😂😂❤❤❤❤🎉😢😅😊😊😅😢🎉🎉🎉🎉😂❤😂😂❤❤❤❤❤

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 года назад +6

    የድርሠቱ ሃሣብና የሃቡታሞቹ ሂወት ኣብሮ ኣይሄድም ቤታቸዉም የኣኗኗር ዘይቤያቸዉም ቀሽምነዉ ሁለትኣይነትምግብ ቀርቦ የናጠጡሃብታም መምሠል ሼምነዉ ገጠር ያሉትግንጥቅቅያሉናቸዉተጠቀዉ ሥትሠሩ ኣደይደሞ የመላእክት ባህሪነዉያላትእደሠዉምእደሤትም የሌለ ገፀባህሪነዉ

    • @henm1300
      @henm1300 2 года назад +3

      ከምተች ስራ ቁጭ ብለህ አቃቂር ከምታወጣ መጀመርያ የምታይበት አይንህን የምትሰማበት ጆሮህን የምትፈርድበትን ምላስህን ጋራጅ አስገብተህ የተፈታ ብሎን ካለ አስጠብቅ😭😭😭

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад +1

      ሀብታም ሲበላ እያመመው ስለሆነ ብዙ ምግብ መስራትም መብላትም ትተዋል ተቀየር ሰውዬ😂

  • @mekdesmolla8444
    @mekdesmolla8444 2 года назад +1

    ዋዉ በጣም ጥሩና አስተማሪ ይመስላል

  • @leliseyeshitla9987
    @leliseyeshitla9987 2 года назад

    Betam des yemil drama new 💕💕 ibakachihu indayikuwaret.

  • @ZeynuZin
    @ZeynuZin Год назад +1

    አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 7 месяцев назад

    ወይየጀራእናትአደይየሠወድሽየኔሙሢኪን

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 года назад +38

    ውይ የእጀራ እናት ሰይጣን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ሂወት ነበር

    • @m.e-c3g
      @m.e-c3g 2 года назад

      😭😭👊

    • @maraanataiyesus7213
      @maraanataiyesus7213 2 года назад

      Inam 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bazayoutube1538
      @bazayoutube1538 2 года назад +1

      @@maraanataiyesus7213 ayzosh yemayalf neger yelem😢😢😢😢😢😢

    • @ايمانسعيد-ف7ز
      @ايمانسعيد-ف7ز 2 года назад +1

      እኔም ወሏሂ ሚኒስትሪን አልፌ እነትያየ እደዚህ ነበር ያለችው ክዛም አባቴ ስለሆነ የቤቱ አምር ምንም አይስማትም ከዛም ሀይስኩል አስመዘገበኝ በመሀክል የሚስፍልገኝን ለመግዛት ሁለየ ይጣሉ ነበር ክዛም ሲያስጠላኝ አቆርጭ መጣሁ ስደት!

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 года назад +1

      የእኔም ህይወት ነው

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    ዋው ደስ ይላል 🥰🥰🥰

  • @ተመስገንአምላኬ-ኰ2ኘ
    @ተመስገንአምላኬ-ኰ2ኘ 2 года назад +2

    አይይይይይይይ የጀራ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭✊✊✊✊✊ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 года назад +2

    ወይኔ ደስ ሲል በዚህ መጣችሁ

  • @habeehappy1207
    @habeehappy1207 Год назад +1

    ደስ ዝብል ፊልም። ብጣዕሚ ብሉጻት ቀጽልዎ ጽፉፍ ስራሕ።

  • @fatumaseid2530
    @fatumaseid2530 2 года назад +3

    በጣም በተሥፋ የጠበኩት ድራማ

  • @mintesinotdejene1458
    @mintesinotdejene1458 2 года назад +2

    አሪፍ ጅማሮ ነው። አደራችሁን ግን ቀጣይነት ይኑረው።

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +10

    የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው እኮ ከምር❤❤❤❤

  • @አይኖቲዩብ
    @አይኖቲዩብ 2 года назад +5

    ደስ ይላል ድራማው

  • @heluhela3703
    @heluhela3703 2 года назад +1

    I see all comments.this movies is very good because

  • @biniamachenef1516
    @biniamachenef1516 2 года назад +1

    Wow this film is very nice!!!!

  • @Ethiopianmusical
    @Ethiopianmusical 10 месяцев назад

    እኔ እንደ አደይ ፊልም በጣም የምወደው የለም እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው እና ምዕራፍ 2 ዮቲዮብ ላይ ለምን እንደማይለቀቅ ግራ ገብቶኛል እና ዮቲዮብ ምዕራፍ 2 ቢለቀቅ እላለሁ እናም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @MitkuLmma
    @MitkuLmma 5 месяцев назад

    አደይዬ ስወድሽ ❤️❤️❤️የኔቅን ❤️❤️

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 2 года назад +1

    አገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለአገራችን

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 года назад +7

    እንካን በዚህ መልቀቅ ጀመራቹህ ደስብሎኛል

  • @Hanitube9839
    @Hanitube9839 2 года назад +7

    የመምህር ተስፋዬ ትምርት እዚህ ውስጥ አለበት በስም አብ በወልድ ወመንፍስ ቅዱስ

  • @derebedamite999
    @derebedamite999 2 года назад +1

    አደይ ውሥጤ ነው

  • @nathitawule9693
    @nathitawule9693 2 года назад

    bateme arife deramno alu like inde eregnaye arife deramno alu zare majamreno

  • @ሀሁሚዲያ-የ9ቸ
    @ሀሁሚዲያ-የ9ቸ 2 года назад +1

    ጥሩ ነገር ጥሩ ነው !

  • @NunuB
    @NunuB 2 года назад +41

    I’ve been WAITING for this to be on RUclips thank you AbolTV!👏🏾

    • @tadtab2
      @tadtab2 2 года назад +1

      TV lay ketelekeke koye ende?

    • @NunuB
      @NunuB 2 года назад +1

      @@tadtab2 awo..ke amet belay hunotal DSTV channel lay 😭

    • @bluwon5783
      @bluwon5783 2 года назад +1

      It's on EBS too

  • @lopetalo3760
    @lopetalo3760 2 года назад +1

    unexpacted best keep it🌻

  • @senitsolomon1388
    @senitsolomon1388 2 года назад +3

    ቆንጆ ነው

  • @kebededaniel6636
    @kebededaniel6636 2 года назад

    Just started to watch it and very interesting!

  • @kulanihinsarmu5029
    @kulanihinsarmu5029 2 года назад +1

    Hi adey I love you so much also Abel

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 2 года назад

    በጣም ደስ ይለል

  • @tigistkeralem3062
    @tigistkeralem3062 2 года назад +1

    Endezihe ayenet felem ayetene anakem bezihu ketlu

  • @Sara-sk3xp
    @Sara-sk3xp 2 года назад

    በጣም ደስይላል

  • @اااللل-ن8ن
    @اااللل-ن8ن Год назад

    አሪፍነዉበርቱ