What kind of respect do you want? If he was your brother, would accept it what she has done bro your brother?? I hope you will not do to your husband. Most of habesha women are not trust worthy . They cheat and mess around.
I said the same, i am very schocked for her. Everybody make a mistake, but how she had such Moral to make interview infront of Million people and say without any doubt this children r from him
የምር ሀሳቦችህ በጣም ደስ ይላሉ
ለሴት ያለህ ክብር ደግሞ ይበልጥ እንዳከብርህ አድርጎኛል
What kind of respect do you want? If he was your brother, would accept it what she has done bro your brother??
I hope you will not do to your husband. Most of habesha women are not trust worthy . They cheat and mess around.
እኔ በጣም ሃዘን ውስጥ ገባሁ ያየሁት ማታ ወደመኝታ ለመሄድ ስለነበረ ደበረኝ መከራ የት አልነበረብኝ ልቤ ስብር አለብኝ ከንተ እንዳልከው ስለሷ ሁሉንም አስቤው አሳዘነችኝ ደሞ የዋህ ትመስላለች ብቻ ነገም ልላ ቀን ነው ለልጆችሽ በርቺ እንጸልይልሻለን አዘጋጁም በጣም ደስ ትላለህ የሰው ስሜት ይገባሃል ተባረክ ! ዮናስም በስሜት ቢሆንም የተናገረው ጥሩ ሰው ነው ለሁሉም ጌታኢየሱሰ ይርዳችሁ !
@@MekidesMehiret ሴት የምትባል ውዳቂ ሸርሙጣ ደግሞ ምን ክብር ያስፈልጋታል በጥፊና በካልቾ እየመቱ በድቶ ማባረር ነው እንጂ 😏
እግዚአብሔር አምላክ ልቧን ይጠብቅላት ለልጆቿ ትኑር ዮናስ ጥሩ ሰው ነው ከመጠጡ ውጪ
ከመጠጡ ውጪ 😂😢
@@AlewuyaMohammedbutajra 🤣😂🤣🤣😅
አንተ ልጅ በጣም ገራሚ ልጅ ነህ በረካ ሁን ።ነገሮችን የምታይበት ዋው ያስብላል ስልክህን ባቀው እደውልልህ ነበር።
ው ይ አንደዛሬ ደንግጬ አላውቀም አሁንም ተምታቶብኛል ይሕ ይሆናል ብዬ አልጠብኩም አምላኬ ሆይ ከንደዚህ አይነት ሰህተት ጠብቀን 💔💔ያሳዝናል
የሤትልጅ መከራዋ ብዛቱ 😢 የውስጧን የሚያቅ አላህ ብቻነው አይዞሽ ልጆችሽን አሳድጊ ራሥሽን ጠብቂ
ምኑነው አይዞሺ የሚያሥብለው ዝሙተኛ ሴትን አኡዙቢላ
@ToybaT-i9s 3መረጃ እስከሌለ ድረስ ዙሙተኛ እኳ ብትሆን ናት አይባልም ባይንሽ ያላየሺውን ለመፍረድ አትቸኩይ አቺም ሴትነሽ ነገ በሂወትሽ ምን እደሚፈጠር አታቂም
አዎ ዙሩ ከበዛባት መከራ ነው ቀልደኛ በየሄደችበት እየተጋደመች መከራ ምናምን ትያለሽ
@@ToybaT-i9s አይባልም
@@ToybaT-i9sእዉነት ነዉ
ፈጣሪ ያጠክራት በጣም ከባድ ነው ሙሊ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሱነው ብላ ስላመነችነው ሚዳላይ የቀረበችው 😢 ተባረክ ጥሩ መልክትነው ያሰተላለፍከው በጥሩ መገድ ተረድተከዋል🙏
እኔ በጣም ነው ማመን የከበደኝ በጣም እርግጠኛ ሆኜ ነበር የሱ ልጆች እንደሆኑ ስጠብቅ የነበረው ተወዛግቤ ዋልኩ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናት
ማንም ሴት ቀን አቆጣጠር አይጠፋትም! ልጅቱ ከሌላ ተኝታ ከሆነ እውነቱን እምና ይቅርታ ትጠይቅ!
የእውነት እኔ እራሱ ውጤቱ ሲነገር በቁሜ ላብ በላብ ነው የሆንኩት ከዚያም ወዲያ ስራ ለመስራት በቃ እጄ ሁሉ እየተቀጠቀጠ ከጄ ሁሉ የያዝኩት ሲያመልጠኝ ነው ያመሸኩት እኔ እዲህ የሆንኩ እሷ በሰላም እቤቷ ገብታ ይሆን ነው ያልኩት ከባድ ነው በቻ እግዚአብሔር ይወቀው እኔ ውስጤ ምንም አላመንኩበትም
በጣም ነው ከሷ የበለጠ ነው ልቤ ያዘነው😭ምን ላጋት በጣም የዋህ ናት ተረባርበን በህትነት እናፅናናት እባካችሁ መርዝ አትርጩ ከኛ ውጭ ማን አላት አረ ወይኔ አግቼ አቅፌ ባፅናናት
በጣም በጣም 😢የእኔም ሐሳብ ነው ። ኡፍፍፍፍ ውይ ግን😢
እንዴት እንዳሳዘነችኝ እሱም ጥሩ ሰው ነው በጣም ተረድቷል❤❤❤
ማጅራት መቺ የሚያሣዝነው ሰው እራሱ ማጅራት መቺ የሆነ ነው🤮😏
አጭበርባሪ የሚያሳዝነው ራሱ አጨበርባሪ ነው።
ማርያምን በጣም ነው የደነገጥኩት ምክንያቱም ዝም ብላ አደባባይ አትወጣም ብዬ አስብ ነበር ግን ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለልጆቿ ሲል ያረጋጋት
ፈሣም ሸርሙጣ ነሽ😏 እናንተ ሲጀመር እውነት አውርታቹሁ ታቃላቹሁ እንዴ ?
እውነት ነው የኔ ወንድም
ብንችል መርዳት ካልቻልን ግን ልናፅናናት ነው የሚገነባው ይች ሴት ህይወቷ አደጋ ላይ ነው ያለው ለልጆቿ ደግሞ ከምንም በላይ ታስፈልጋቸዋለች ለራሷም ጭምር መኖር አለባት ወሬው እንደሆነ ለአንድ ሳምንት ነው ለሰው ለሷ ግን እስከ ህይወቷ ፍፃሜ አብሯት ነው የሚኖረው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት ለሷ በጣም ከባድ ነው
አሁንም እሶ ለብቻዋ ትመርመር እልጆቿ ጋር ሀኪም ቤት ተላውጠው እደሆነ😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል😢😢😢
የኔም ሀሳብ ነው
Betkkl yehen yahl bconfidence Tenageralch belo masb betam kebad nw
እኔም ብየ ነበረ ግን ትጠጣ ከነበረ ከባድ ነዉ
በጣም ምርጥ ሀሳብ
ዳሎልን የምትከታተሉ ታተርፉበታላቹሁ ወንድማችን በሚዛናዊነትህ ቀጥልበት
ምንም ማለት አይደለም ስንቱ እየወለደ ሽንት ቤት ጫካ የሚጥል ስንት አረመኔ ሴቶች አሉ እሳ ልጄቻን አሳምራ ውብ አድርጋ ይዛለች ክብር ይገባታል አይዞሽ ኪያ
ምን ማለት ነዉ ምንም አይዶለም ማለት ?
@@belayshebo3149 ምንም ማለት ማለት ሆነ በቃ ምን ማድረግ ትችላለች?
በጣም አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው አሁንም እግዚአብሔር ከእሷ ጋ ይሁንና ልጆቹዋን የምታሳድግ ያድርጋት በሰው ላይ የምንፈርድ ሰዎች እንጠንቀቅ ፈራጅ አንድ አምላክ ብቻ ነው አንተ ልጅ ግን አስተዋይና ሰው አክባሪ ነህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ።
አንተ፡ መልካም፡ ሰው፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡ እሷንም፡ እግዚአብሔር ያበርታት፡
ብርክ በል ወንድማችን ወገኖቼ እባካችሁ እንታደጋት ሱስ በነበረች ሰአት ከሱጋር ትጣላና የትንሽ ሴኮንድ ስህተት ሸውዷት ይሆናል ግን ልጆቿን እንድታሳድጎ ሞራል እንሁናት እባካችሁ
እግዚአብሔር መሐሪ ነው ሰው ክፉ ነው የእግዚአብሔር ምህረት ጠባሳ የለውም አንድጊዚ ከማረ መልሶ አያስበውም ሰዎች ከአምላካችን ከእግዚአብሔር መማር አለብን ።🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኔም ሴት ነኝ በጣም አዝኛለሁ ሴትነት በራሱ ፈተና ነው ወጣትነት ሱስ መጠጥ ተጨምሮበት ብዙ ነገራችንን ያሳጣናል እግዚብሔር ልጆጇን ያሳድግላት ለሱም መልካም ነገር ይግጠመው
ራሄል, እነደ እሷ አይነት ጀዝባ የቂል ብልጥ ሴት ነሽ?
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አንጀቴን በላችኝ ጌታ ኢየሱስ ምስክሬ😢😢😢 ሳታውቅ መዳኒት አጠጥተው አብረዋት ተኝተው ይሆናል😢😢 ኢዮሐ ሚዲያ ቢያጠፋው ጥሩ ጀነው ቪዲኦውን
አለም ሁሉ ካያት በዋላ ነው የሚያጠፉት ደሞ እራሷ ናት ቀድማ የወጣችው እዬ ለሁሉም ትምህርት ይሆናል ያለነው ይፈጠራል ግን ቸኩለን የእውነት እንደሆነ እርግጠኛ ሳንሆን ሚዲያ ላይ መውጣት እንደሌለብን ያሳያል ለኛ ትምህርት ነው
@@wegenwegen-n5jየኔ እናት እንዳንቺ ሁሉም ቢያስብ የት እንደርስ ነበር ጥሩ ልብ እኔ ግን አሁንም አላምንም እሱን ቁጭ መልካቸው ልጆቹ
😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ልብህን እንዴት አድርጎ እንደ ስራው ሁሌም በጣም ጥሩ አስተዋይ ነክ እግዚአብሔር እህታችን ብርታቱን ይስጣት እኔ ለስዋ ምን ያክል እንደተጨነኩኝ እመቤቴ ትሸፍንሽ ከሰው ዓይን ❤❤❤❤❤❤
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ልቤ ነው ቀጥ ያለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁለቱንም።
ማስተዋልን መማር ለፈለገ ካንተ ይማራል ።ሁሌም እግዚአብሔር መልካምን ያብዛልህ
ሆስፒታል ስህተት ሊሰራ ይችላል ስለዚ እሷና ልጆቿ DNA መሠራት አለባቸው እኔም እንደዚ አይነት ያጋጠመኝ ነገር ስላለ ነው
ለምንድነዉ ሰህተት የለም ልጆቹ አባታቸዉ አይመስሉም
አይ አንድ ልጅ ብቻ ቢሆን ልክ ነበርሽ ግን መንታ ናቸው
መንታ ልጅ ፈፅሞ አይቀየርም
በእውነት አንተ የተባረክ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅ🙏 አፅናኑ መንፍስ ቅዱስ ያፅናናት 🙏እሱ እውነቱን ይፍረድ😢
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ሲጀመር እውነቱን እያወቀች ለምን ሚዲያ ላይ ትቀርባለሽ እሱ ግን መልካም ሰው ነው ❤
Ene gin yehone sihitet yale yimesegnal.enji eyawekech atasmeremirim neber
እኮ እኔም የገረመኝ😂😂😂
Ewnetun Bitawk enkuan Atimetam neber. Ergitegna Silalhonech new yemetachiw 👌👌
ስመስለኝ እሷ ተኝታ አንዱ ተታናኩሉዋት ይሆናል
@@tanatana2175እኔ ደሞ እህትየዋ በብር አስቀይራው እንደሆነ ብዬ አስብኩኝ እንዴት ከሁለት ሰው ግንኙነት ካላት አትወጣም አማራጭ ታቀርብ ነበር😢
በጣም!!!!! በጣም!!!!! ታዛዝናለች!!!!!እግዘብሔር ይርዳት!!!
ጣም አሳዛኝ ታሪክ ነውልጅ ለእናት እውነት ላባት እነት ነውየሚባለው በእውነት ይህ ባይሆን በሜዲያ አትወጣም እውነቱን ስለምታውቅ ነው : ሌላው ልጆቹ መሆናቸውን አባትዪው ቀድሞ ነው ያውቀው : ምክንያቱም ፖስታው ሲከፈት ብዙ ጥንቃቄ ነው የተደረገበት እንደዚህ ለምን አስፈለግ ሌላው ልጆቹ እራሱን ነው የሜመስሉት የራሱ ለመሆናቸው እራሱ አባታቸው አውቆታልኝ ሌላው በጣም በተርጋጋ መንፈስ ነውየሚናገረው አገባሻለሁም ያለው ለዚህ ነው ሰዚህ Dan የተሰራው የውሸት ነው በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ካገባት ልጆቹም የርሱ ኬያም የርሱ ሆነው ያው ሊያሳድጋቸው ፈልገዋል ከነቤተሰቡ :; መጥኔ ለዚህ ትውልድ በውሸት ለሜኖረው ሌላው 🇺🇸 Lab Corp ውስጥ መቶ ይመርመትላት እዚህ Lab ውስጥ ካልሆነ አስተማማኝ አይደለም :: እባካችሁ በውጭ የምትኖሩ እንርዳትና ይመትመሩላት በተረፈ ልጆቹ የራስህ ናቸው :
እሱ እራሱ አብሯት ከኖረ ነውሯን እያነሳ ሲበርዛት ነው የሚኖረው ወይም ለሚድያ ይሆናል አብሬሺ አኖራለሁ ያላት ብቻ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው እሷም ትሁን አሱ ስህተተኛው
እውነት እኔ በጣም ነው ያሰዛነችኝ እግዚአብሔር ይጣብቃት ልጆቹን እግዚአብሔር ያሰድጋቸው
እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ልጆቹ የሱ ሁነው ተነጋግረው በሰላም ልጆቻቸውን ያሳድጋሉ ብዬ ነበር
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ❤ረሱል ሰለላሁ አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤
Alyselam
Zim ayinekizim
Sallallahu Alehy wasalam yahbeb Allah
Salah waslme❤❤❤❤
S a w
እኳን እሷእኔም በድንጋጤ ፌት ልሰራ ነበር ትግስቴን ወደድኩት አለመሳደቤ ጠቀመኝ ላይክ ለትግስቴ
እኔ የተረዳውት ግን ሴቶች እራሳቹን ተቆጣጠሩ አላማ ይኑራቹ ሱስ ውስጥ አትግብ በየትኛውም መንገድ ሴት ናት የምትጎዳ የምታረግዝ ሴት ሌላው ይቅር እና በሽታ እራሱ የመያዝ እድላችን የሚሰፍ የኛ ሴቶች ነው አድብ
የአሰተዋይ ሰው አሰተያየት
@@ahlamhussain1864
wendoches ? meder kehadi ke bedere ges tefu
የኔ ውድ ወንድም እውነትህን ነው ያልከው ሚዲያ የያዘው ነገር ከባድ ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን ሴት ለሴት ልጅ ያለህ አስተሳሰብ እጅግ በጣም ደስ ይላል። ሴት እናት ነች ሴት ልጅ ነች ሴት እህት ሴት ሁሉ ነገር ነች በጣም ነው የምናመሰግን ወንድማችን በርታለን ቀጥልበት የኛ ውድ ወንድማችን ነክ የኛ አስተማሪ እናመሰግናለን ተባረክልን
ዩኒ በጣም ጥሩ ሠዉ አስተዋይ ብሩክ የዋህ በመጠጥ የጎዳ እጅ እሚጎዳት አይደለአም ኮሜንት አምትፅፋ ሰወች ማሥተዋሉን ይሥጣችዉ ልጆቹም ባይወኑ ለልጆቹ አዝኖል
በጣም ከባድ ነገር ነው የገጠማት ፈጣሪ ይርዳት እውነቱን ፈጣሪ ያውጣላት
Ewnetu eko weta. Menalbat yesenesechew kalhone sew hono yante bela lemasadeg yehonl.
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
በጣም መልካም ሰው ደግ ሰው ነው እሷ እውነት መስሎኚ ነበር የምር ምርር ብላ ስትናገር
ፀበል መግባት አለባት እውነቱን እግዚአብሔር ያወጣዋል እርግጠኛ ሳትሆን ሚዲያ አትወጣም ነበር አሁንም ፀበል ትግባ 😢
አባታቸው ማን ነው ሲላት እዚህ አልናገርም አለች እኮ
Genzbi selmitiwede newe yoni lay lixfe ylciwe ligta wata nati zmutalece alqe😂😂😂
😅😅😅😅
ረሱለችንን ሰላሀአለሃወሰለም በአላህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል ብለዋል እኔ ታሪኩን አላወቀውም መጨረሻዉን ነዉ ያየሁት ስለግለሰብ አስተያየት መስጠት ልክ አይሆንም ማንኛዉም ሰዉ ከጋብቻ ዉጪ ልጅ ቢኖረዉ ልጅ ህጋዊ ልጅ አይሆንም ስለዚህ አላህ ፈርተንን ልንጠነቅ ይገባል
ሰ አ ወ ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
እውነት የእኔ እናት በጣም አዘንኩልሽ😢😢😢 ፈጣሪ ይርዳሽ
ዶክተር ላንተ ትልቅ ሴትን እክባሪ መልካም ስው ነህ ወደነሱ ጉዳይ ስመጣ እንደዚህ እይነት ስህተት ያጋጥማል ለነዚህ ልጆች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ያለሻቸው እንቺ ነሽ እደራሽን ለነዚህ ምንም ለማያቁ ህፃናትብለሽ ራስሽን ጠብቂ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው ልቤ የተስበርው ብቻ ሁላችንም እንረባርብ እና እንርዳት ለልጆቸ ታስፍልጋለች እናት ናት እኮ
የምን እርዳታ ነዉ
Lmin tisera ymchsle😂😂
ዮናስ:ትልቅ:ሰው:ነህ::
እግዚእብሄር:ያሳድግልሽ::
ወደ:ራስሽ:ተመልሽ:
ንስሀ:ግቢ::የሱን:
ቤተሰቦች:ትልቅ:ሰዎች:
ናቸው:::ዮናስ:
እግዚአብሄር:ህይወትህ:
ይባረክ::
Nutiye mariyamn le set lij yalek kibr gn yigermal👏👏👏
Ye Ewnet betam
O በጣም አዝኛለው የሱ ልጆች ቢሆኑ ምኞቴ ነበር እውነታው እሱ አይደለም በቃ አይዞሽ ያጋጥማል ተረጋጊ ጥሩ ልጅ ስለሆነ እና ስለሚወድሽ ጥሩ ማፅናኛ ይሆንሻል ብዬ አስባለው ልጅ በአሪው ነው ማውራት አይችልም ግን ውስጡ ንፁ ይመስላል ብቻ አሳዛኝ ታሪክ ነው
በጣም አዝኛለው ደብሮኛል
እውነት ነው ያሸማቅቃል
She is true sety neber ? Betesebochun stesadebi neber à?
እኔ ግን በፍፁም እሱን አልመሰሉኝም ነበር፣ ቀኑን እየተሳሳተች ነበር እዮሀ ሲጠይቃት መቼ ነበር ያረገዝሽው ሲላት ማለት ነው፣
አይይይይ አሁን ድረስ እራሴን አልተወኝም ድንጋጤየ በቀስት እደተነደፈ ነዉ እራሴን ቀስፎኛል 😭😭😭😭
ስልኳን ብናቅና ብናፅናናት ብየ ተመኘሁ እኔ ራሱ ልቤ ተሠብሯል
እኔም ድንጋጤው እና ህመሙ አለቀቀኝም😢
እዉነት ነዉ በጣም ነዉ ያዘንኩት ልጁን ግን አደነቅኩት ሌሎች ቢሆኑ በማሽነፋቸዉ ይደስቱ ነበር 😢😢😢😢
😂
@@EmmyTsegaye ምን ያስቃል ውዴ
እኔ ግን በእንባ ነው ያየሁት አሳዘነችኝ አይ ሴት መሆን ውይይይይ ግን አንተ❤ፍቅር የሆንክ ልጅ አክብሮትህ አገላለፅህ ሽፋን መሆንህ በቃ ልዩ ሰው ነህ የምር ዳሎል ኢንተርቴይንመንት አቅራቢ እናትህ የምር ታድላለች እንዳንተ ከሴት ጎን ሆኖ አፅናኝ ልጅ በመውለዷ ተባረክ ወንድሜ
መጨረሻችን ያሳምርልን ከባድ ነው
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
አንተ ግን በጣም መልካምና አስታዋይ ሰው ነህ ለኪያ የእግዚአብሔር ጠበቃ አይለያት
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ሲጀመር ምርመራው ላይ እጁ አለበት ወይ ከፍሏቸው ይሆናል ወይ ደግሞ ልጆቹ ተቀይረዋል
ውይ ልቤ ለሁለት ተከፈለ እዴት እደጨውኩኝ ሁፍ አላህ ብርታት ይስጣት 😪😪
ውይ ሁለቱም አሳዘኑኝ እንተ ግን በጣም አስታዋይ ነህ እድግ በልልኝ የኔ ልጅ
የዝሙት መጨረሻው አያምረም ከዝሙት ከጥመት ሁሉ አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
በጣም ያዘንኩበት ታሪክ በጣም ነው ልቧ የተሰበረው ዘመዶቾ ተንከባከቧት
እሳ እርግጠኛ ነበረች ግን አልሆነም የመጠጥ መጨረሻው ኪሳራ ነው ሰውየው ግን እርግጠኛ የሆነው መውለድ አይችልም ይሆን ምክንያቱ ብዙ ሴቶች ያቃል
ትክክል መርመራ አድርጋል የሱ እንዳልሆኑ እርግጠኛ ነበረ መጀመርያም
@Mahitesfaye-j2y አይ ባለበት አገር ብዙ ገር ፉሬንዳች ነበርን ግን 19 አመት በስደት እንዴት ልጅ የለውም የሆነ ነገርማ አለበትጅ መንግስት ከማሳድግለት አገር ተቀምጦ እንዴት አልወለደም
ይህን ሁሉ የምትሆነዉ ለመኖር ብላ መሰለኝ በጌታ በየሱስ ስም ድህነት ከምድራችን ተጠርጎ ይጥፋ በእዉነት ሴት ወንዱን ለመጥፎ ኑሮ የሚዳርግ እገዚአብሄር ከምድራችን ይጥረገዉ ሰዉ ከሰዉ ሳይፈልግ በራሱ መተዳ ደር ችሎ በእዉነት እንዲኖር እግዚአብሄር ይርዳዉ ምድሪቱ በመልካም አሳቢዎች በአስተዋይ ሰዎች ትሞላ!! ጌታ ሆይ ህዝበህን ከበዙ ቀንበር ፍታዉ
ከዚህ ቤት መጀመሪየ ነው ኮሜት ስፅፍ አቀራረብህ እንዴት እደምወድልህ በቃ ስረየን እየሰርው ከማዳም ኮሽና ወደኋላ እየተመለስኩ ነው የምሰማው በቃ የምትናገራቸው ቃላቶች ከልብ የሚቀር ናቸው በዘውም ትልቅ ትምህርት ወስጃለው ሁሉም ዮቲዮበር እዳተ ቢሆን ምን አለ በርታልኝ ወንድሜ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
በዚህ ጉዳይ አስተያየት አልሰጥም እጅግ ከባድ ነው ። ዪናስ ይቅር በለኝ ። እፍፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቃት እሷንም ከዚህ ውስጥ ፈጣሪ አጠንክሮ ያውጣት ። ዝም ብል መረጥኩ ።
በቃ በናታቹ ተዋት ታሳዝናለች ሴት ልጅ ብዙ ጣጣ አለባት በቃ ተፉቷት
እድሜና ጤና የሰጥህ በጣም ግሩም አገላለጽ ነው እግዚአብሔር ጥበብ አና አንደበተ ርቱዕ አድርጎ ፈጥሮሀል ብርክ በልልኝ ዘመንሕ ሁሉ የተባረከ የሁን❤❤❤
ውደ ደምሪኝ❤
በቤሩት ያላችሁ 🇪🇹 እንካን ደስ አላችሁ
ምን ተገኘ
Ayezosh manew eski festum ngergn mnem yelm amlk becha new festum achi jigenanesh ❤❤❤yachi becha nchew des lelsh yegbal
ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ናቸው አንዴ የሆነው ሆኗል ተረዳድተው ያሳዲጓቼው በቃ ::
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
እግዚያብሄር አይምሮን ይጠብቅላት እኔ ምንም አልልም በጣም አዝኛለሁ
Eyawekech atasimeremirim yehone sihitet ale enji😢😢😢
Ay Beka Yesu Mesluat new yemihonew
ጥፍተኝ እሷ ነት ልባ ያቀዎል ልጅችዉ የማን እንደሁኑ እግዚአብሔርይረዳሽ
ያንተ ምርጥ ሰው ነህ ዶክተር።
Doctor ?
ዶክተር እኮ ነው @@HiwotYerdaw
ደምሪኝ ውደ❤
ደፋር ናት! አሳዳጊን አሰዳቢ አይን እንክት አርጋ የበላች ደፋር፡
አላህ ለልጆቹ ሰላም እና ጤና ይስጣቸው፤ እንዲያውም የውነት አባታቸውን አላህ ይስጣቸው።
ግን ሁለቱም ከንቱ ባልና ሚስት ናቸው።
Basically, they deserve each other. They should stay together.
እደዛአትበይዉደ
እኔ ግን እንድ ነገር ፍራሁኝ ምን አልባች ሀኪም ቤት ላይ ስህተት ተስርቶ ከሆነ ብየ አስብኩኝ እውነት ካላት ምን ይታወቃል
የሴተኛ አዳሪ ኮመን
ኪያ በጣም ታሳዝናለች ልኡል እግዚአብሔር ይርዳት የኔ እናት ሴት ሆነን የኢትዮጵያን ኑሮ እናውቀዋለን መንታ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው በሷ ቦታ ሆኖ ጉዳትዋን ማሰብ በቂ ነው እሷን ለመረዳት አሁን ሁሉንም ነገር ትቶ ልጆቹን የምታሳድግበትን መንገድ ማሰብ ይሻላል የምትኖርበትን ቤት እርዳታ እንዲደረግላት ብንጥር ጥሩ ነው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ማናችንም ንፁህ አይለንም
ትክክል 😢😢😢 ባይነሳ ጥሩ ነበር😢😢
እህቴ ነ ገ ሌላ ቀንነው አይዞሽ በርትተሽ ልጆችሽን አሳድጊ እራስሽን አትጉጂ መጠንቀቁበፊት ነበር ።
በስማም በጣም ከባድ ነው መቸም አያድርስ ነው ፈጣሪ ያበርታት😢😢😢😢
በጣምነውየደነገጥኩት ማ መን አቃተኝአሳዘነችኝ እሱም ጥሩሰውነው ልጆ ቹን ፈጣሪ በጤና በሰላም ያሳድጋቸው
ፍቅር እስከ መቃብር (ሐዲስ አለማየሁ )
I am wandering the way you are explaining the situation, Thank you. God bless you.
አይይይይ ያሳዝናል ብቻ አላህ ያበርታት 😢
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ተባረክ ልጄ አስተዋይ ልጅ ብርክ በልእናትህ ወልደህለች አስተዋይ
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
እኔ ግን አሁንም አላመኩም አላህ ይቀር ይበለኝጅ እሱ ገንዘብ አለውና እኔጃ ብቻ
የኔም ፍራቻ ነው
ደነዝ
እኔም ተጠራጠርኩኝ ድብን ያለ ብር ከከፈላቸው ይቀይሩታልኮ😊
እሱ እኮ ልጅ ይፈልጋል
ኧረ አስታፊረሏህ በይ አትወናጀይ እኛ ምን አገባን
የዝሙት ዉጤት ነው ምንም አታሳዝንም የሚያሳዝኑት ልጆቹ ናቸው😢😢 እና ደሞ እራሷን አልሳተችም ወከባ ስትፈጥር ነው ደንግጣለች መረጋጋት ብቻ ነው የሚጠበቅባት 😢የባለፈውን ታሪክ ስትሰሙ ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት አለኝ ብላለች ብሏል ይመስለኛል ተቀራራቢ ቀን ላይ ግንኙነት ከሌላ ሰው ጋር ይኖራት ይሆናል ለዛ ይሆናል ባጋጣሚ ብላ የመጣችው
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
እንዴ ቆይ ግን በራሷ የማትተማመን ከሆነ እንዴት በሶሻል ሚዲያ መጣች ? ዲኤንኤንስ ለምን አደረገች 😢😢😢 በጣምነው የሚሰገርመው 😢
ሲመስለኝ እሱ መጣለሁ ሲላት ከሌላ ተኝታ አረገዝኩ አለች እሷ ዞረም መጣም ገንዘብ ፍለጋ ነበር ፍቅር ያዛት መሰል መጨረሻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ
Ena endet yehen yahl bconfidence Tenageralch ene eko gera gebagn
እኔ በፍፁም አላምንም በገንዘብ ኢትዮጲያ ብዙ ነገር ይደረጋል እናት እውነት ናት አባት እምነት ነው ባለቤቷ እራሷን ታውቃለች እራሷን ሳታውቅ ከሌላ ካልሄደች በስተቀር እንዴት ከሌላ ከሄደች ይህቺ ሠው ሚዲያ ላይ ትወጣለች
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣት እንጂ ሰውስ ዝም አይልም 😢
ውዴ ደምሪኝ እባክሸ 🎉
@@setedegnuw4503 እሽ
Kebad new. Betam Ante gn gobezzz neh ❤❤❤
የሱ ቤተሰቦች ያጋንት ፋዋል ሰርተዉ ነዉ ባክሽ የሱ ናቸዉ አይዞሽ
የምን አጋንንት ? "ኧረ ከቤተሰቦቹ ራስ ላይ ውረዱ ምን በደሉ ደግ በሰሩ????
ሂወት ይቀጥላል ወደፊት አልሚ ጌታ ያውቃል ይሄ የመፈተኛሽ አንዱ ሊሆን ይችላል እንዳትሰበሪ በርቺ ጠንክሪ ጸልይ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ መዝሙር ስሚ ስራ ስሪ ለልጆችሽ ፍቅርን ስጭ ።ተጽናኝ ዛሬ እንዲህ አልፏል ነገ እጅግ መልካም ይሆናል ወሬ አትስሚ ለምናሉ ግዜ አይኑርሽ ሀላፊነትሽን ተወጪ ለልጆችሽ ጀግና እናት ሁኝ ጀግና አባትም ጭምር ሌላውን ለእግዛብሄር ተይለት አትዝለፍለፊ ሰምተሻል።
እኔ በዚህኛውም ውጤት እርግጠኛ አይደለሁም DNAቢሮ ውስጥ ሰውዬው ሲቀበላቸው እሷን እንዴት ሰላም እንዳላትና ዮናስን እንዴት ሰላም እንዳለው እስቲ እዪት በጣም ብዙ በተለያዪብ አግሮች የተፈጠሩ የህይወት ታሪኮችን እንዲሁም የወንጀል ታሪኮችን አይቻለሁና ተጠራጥሬዋለው ውጤቱንም ፕሮግራሙንም ምክንያቱም በሰለጠነው ሀገር እንኳን ሰው ክብሩን ለመጠበቅ የማያደርገው ነገር የለምና ትንሽ የተጠና ታሪክ ይመስላል ሰው ያንን ሁኔታ ተፈጥሮበት እንዴት እንደገና የመቀረፅ አቅም ያገኛል ይቅርታ እድርጉልኝ!!!!ኪያ እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅ ዮናስ ደግሞ ጥሩ ሰው ነህ ካንተ አይወሰድብህ እውነቱን አንድ ቀን የማይ ይመስለኛል ከተሳሳትኩም ይቅርታ ከወዲሁ እጠይቃለሁ::አንድ ላይ ሆናችሁ ባያችሁ ምኞቴ ነው!!
ኧረ ከተማርን እንደተማረ ሰው እናስብ ሁለት ጊዜ እኮ ነው DNA ተወስዶ ኣባት ኣይደለም የተባለው። ሰው ናት ተሳስታለች አለቀ።
እኔም ውጤቱ የሆነገር እንደተደረገ ከሚጠራጠሩት ውስጥ ነኝ ልጅቷ ከዚ በኋላ ለእግዚየብሄር ሰታለች እውነቱን እሱ ያውጣው ይሄንን ለነገመት ዲግሪ መጫን አያስፈልገውም
የእዝች ድርዬ ሴት ስህተት ልጅን አሰደበችን ልጅ ትክክለኛ ነው ግልፅም ሰውነው ይቅር በለን
አይን አውጣ ሴት በጌታ
እኔ100%የሱ መሥለውኝ ነበር😢😂ራሧን ተማምና መጀመሪያ የወጣችው እሷ ጥርጥር አልነበረኝም
Ene gen teretare neberegne
@@abcdabcd5059እኔም
ኣው አውነት ነው አኛም ለመፍረድ ያስቻለን በድፍረት አርግጠኛ ሆና ሰለመጣች ነው ለማንኛውም አግዛበር ይርዳት❤❤❤❤
አይ እግድህ ዩቱበሮች እየተቀባበላችሁ አታዘብዝቡ ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም አንተ የሰማኸውን ያየኸውን እኛም አይተናል ሰምተናል ከዋናው ከእዮሀ ሚድያ
😂😂😂
ዝም እንበል ክፉ ከመናገር እንቆጠብ ሰለሆነም ስላልሆነውም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
ልክ ነክ እኔ ያናደደኝ እዚ ድረስ ድርቅና በብዙ መንገድ መረዳት ትችል ነበር ልጆቹ ኣሳዘኑኝ
I said the same, i am very schocked for her. Everybody make a mistake, but how she had such Moral to make interview infront of Million people and say without any doubt this children r from him
Betam yadaznalu huletum betam fetari abro yanurachew
አንተ ብልህ ልጅ በርታ
ውደ ደምሪኝ❤
አንተ የተባረክልጅ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምናለ ሁሉም እንዳንተ አስተዋይ ቢሆን
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ይሄ DNA ውጤት እንዳስጨነቀኝ ኑሮዬ አላስጨነቀኝም ግን በኛ ሃይማኖት የ 3 ወር ፔሬድ ሴት ልጅ ሳታይ አትፈታም ምክንያቱም ሴት ልጅ ቅሪት በሆዷ መኖሩን ለመረጋገጥ ነው ፡፡ እና የኪያም ጉዳይ የሸወዳት ይሄ ይመስልኛል ከሌላ ሰው አርግዛ ፔሬዷ ስለመጣ ብቻ የዮናስ መሰላት ይሄ ይመስለኛል ችግሩ በውጤቱ አዝኜለው 🙂↕️
እድሜህ እና ልምድህ ገና ቢሆንም ከመሰሎችህ አንፃር you r really matured. ግን እንደ ግለሰብ ይህ ለሚያድጉት ህፃናት ተገቢ ነዉ? ይህ እኮ የማይጠፋ ታሪክ ነዉ
እኔብሆን ጭራሽ አላስመረምርም እናትነት እውነት ነው ብዪ የኔ ብዪ ለምኜም ቢሆን አሳድግ ነበር
ልጆቹ ኣባት ያስፈልጋቸዋላ ከዚህ ውርደት ይጠብቀን
እዳተ አይነቱን ሀቀኛ መልካምና መልካም ሰው ያብዛልን ❤ወድማችን ሰላምህ ይብዛልኝ