Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን
እህቴ ስትፈች በጣም ጎበዝ ነሽ እባክሽ ፍችልኝፀጉሬን በብረት ማበጠሪያ እያበጠርኩ ጫፍ ጫፉን ለማፍታታት እሞክራለሁ እባክሽ ፍችልኝ አመሰግናለሁ
ዉዴ ብረት ጥንካሬን ይገልጻል እናም በጣም ጠንካራ ሰብእና አለሸ እሰከ መጨረሻዉ በጥንካሬሸ ትቀጥያለሸ
@@haytomer9818 በጣም አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ ፍጥነትሽ ደግሞ ደስ ይላል
አሳላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ ህልሜን ፍችልኝ ውሻ ነጣ ያለ ነው በድጋይ ሳባርር እሩጦ አመለጠ እና ባለትዳርነኝ
እሺ ወዴ ታማኝ የሚመሰል ጓደኛ ወይም ዘመድ ነበር አንቺ ከሂዎትሸ ጨክነሸ ታባሪሪዋለሸ በባልሸ በኩልም ሊሆን ይችላል ጓደኛዉ ዘመዱ
@@haytomer9818 ሹኩራን የኔ ፈጣን❤❤
ዋአወወ ትንሸ ቆይ አይቼ እመልሰልሻለው ብለሸኝ ነበረ አልፈታሸልኝም ።
ምን የሚል ነበር
@@haytomer9818 እህቴ ነው ያየነው እናቴ ምላሷ ተቆርጦ እጇ እንደ ሰጋ ተዘልዝሎ አየኀት ግን ማውራት አልከለከላትም በደንብ ማውራት ትችላለች አለችኝ። እኔም የእጄ መዳፍ ተቆርጦ አየሁኝ በተቆረጠበት ቦታ ጥፍር አድጎበታል አለችኝ ።አላገባችም።ምንድነው ፍችው
❤❤❤❤❤
አፍታትሺ ማሻላህ
ውደንሻል❤
እስቲ ፈችልኝ እባክሽ ልደት ተጠርቼ እየሄድኩ ገበያ መሀል ሎተሪ ቆርጬ ደረስኝ እላለው አንድ ፀጉራን ያጎፈረች ልጅ አይ አልደረሰህም ትለኝለች ከዛ ልደት የተጠራሁበት ቤት በርጋ ስደርስ አሁንም ጎደኞቼን ሎተሪ ደረሰኝ እላቸዋለው አንድ ጎደኝዬ ሎተሪውን ከእጄ ላይ ወስዶ ጨምድዶ ይጥለዋል ከዛ ወደቤቱ ገባን ከዛ አልበላሁም አልጠጣሁም ህፃን ልጁ አቅፌ አጫውቼ እወጣለው ምንድነው እባክሽ ንገሪኝ 🙏🙏
እሺ ሎተሪ ማየት ለሰራ ወይም ለትምህርት ዉድድር ማድረግ ነዉ እናም አንተ እንደወጣለህ አይተሀል ይሄ ማለት የጀመርከዉ የተወዳደርከዉ ወይም ያመለከትከዉ ሰራ ካለ ወይ ትህምህርት ብቻ በሂዎትህ ልታገኘዉ የምትፈልገዉን ነገር በዙሪያህ ባሉ ሰዎች ይከሸፋል ወይም ይበላሻል በዚህም ምክንያት አድካሚ ወይም አሰቸጋሪ ይሆንብሀል ግን የጫወትከዉ ልጅ ወንድ ከሆነ ነዉ ሴት ከሆነች ህጻኗ ባጣህዉ ትክ ሌላ ሲሳይ እንደምታገኝ ነዉ ብቻ ህልሙ ለሰራ ወይ ለትምህርት ብቻ መወዳደር የምትፈልገዉ ነገር አለ
@@haytomer9818 ሴት ነች በጣም ምታምር ልጅ ወንድም አላት እሱን በርቀት ታሳየኛለች
ከጋደኛዬ ጋ አልተጋባንም እሳ ቤተሰቦች ቤት አልጋ ላይ ተኝቼ ወንድማ መጥቶ ከጉኔ ሲተኛ አየሁ ፍቺልኝ
ከወንድሟ ጋር እንደምትቀራረቡና ወደፊት ጓደኛ ልትሆኑ ትችላላቹሁ
ሰላም
ሰላም እህቴ በህልሜ የእንጀራ እናቴ ሚያማማምሩ አሾካዶ ስትሰጠኝ አየሁ ሌላ ደሞ ገበያ ሄደን እኔ ጠባብ ቀሚስ ልገዛ ስል እሱ አይሆንም ብላ ረጅም ቀሚስ ልበሺ ብላኝ ለበስኩ እባክሽ ፍችልኝ እህቴ
የትዳር ሂዎት አልገለጽሸም?
አላገባሁም ውዴ
@@selamtariku9734 እሺ ዉዴ ባል ይመጣልሻል ግን አይሆንሸም ድጋሚ በሷ ወይ በዘመድ ይመጣል ይሆንሻል አንቺ የመረጥሸዉ ወይ የፈለግሸዉ ግን አይሆንሸም አብካዶ እረዚቅ ነዉ ባልም ነዉ በሷ በኩል ባል ታገቢ ይሆናል
አመሰግናለሁ ውዴ ሌላ ደሞ ፍችልኝ ላስቸግርሽ ስራ ቦታዬ ማቃቸው ልጆች ናቸው እና አንደኛው ሰላም ሲለኝ እምቢ አልኩት ከዛ ቦርሳዬ ወሰደብኝና ለአንደኛው ሰጠው እኔ ደሞ ልጁን መትቼ መሬት ላይ አፈረጥኩትና ቦርሳዬ ወሰድኩበት ከዛ ቤተክርስቲያን ሄድኩኝ
ይቅርታ ውዴ ፍቺልኝ
ውዴ አሰላሙ አለይኩም ከታናሽ እህቴ ጋ ሱቅ እንሄዳለን ሁለት ሱቅ ገብተን አይተን ወጣን ምንም አልገዛንም ሱቅ ውስጥ እያለው ከኔ ሱቅ ሲነፃፀር እኔ ሱቄን በደንብ አልተጠቀምኩበትም እላታለው ሱቆቹ ጠበብ ያሉ ግን ሙሉ ናቸው በእውነታው ሱቅ ነበረኝ በጣም ሰፊ ምን ይሆን
ባለትዳር ነኝ
ዉዴ የገበያ እንቅሰቃሴ ሱቅሸ የለዉም እንዴ?መጥበቡ ቡዙ ሰራ ወይም ገበያ ወይም እድገት የለዉም ማለት ነዉ
@@haytomer9818የገባውበት ሱቅ የኔ አይደለም
ፈት ነኝ ፍቅረኛየ ጋ ምግብ ቤት ገብተን ልንበላ እኔ ነኝ ጋባዧ እሱ እየፈራ ወደህዋላ እያለ ቆመን ቁጭ ሳንል እህቴ አባቴን እየተቆጣችው ፍራሹ ላይ ቁጭ አድርጋው ምግብ አዘዙ እኛን አታናግረንም የሙስሊም ጥብስ ቤት ነው
አንቺ ወደ ትዳር መግባት ትፈልጊያለሸ እሱ ግን ገና አልወሰነም
ሰላም ውዴ ዛሬ በህልሜ የስልኬ ኮንታክት ውስጥ የተለየሁት ፍቅረኛየ ከማውቀው ሌላ ቁጥር ሴቭ ተደርጎ አያለሁ ኤርሚያስ2 የሚል እንዴ የማላውቀው ሁለተኛ ቁጥር ነበረው ማለት ነው ብየ ፕሮፍይሉን ላይ ስል ነቃሁ እኔ የፈታሁ ነኝ
ዉዴ አሰደሳች ጓደኛ መተዋወቅ ነዉ
ሰላም ውዴ ከማቀው ኣገረ ሴት ህፃን ልጅ ጎረፊ ገባች ላወጣት ስል ኣልቻልኩም እና ገባች ከዛ ደም ሳንትሞች ማግኘት 50ሳንትም ማየት
ወዴ የገንዘብ ችግር ያጋጥምሻል ማለት የእርዚቅ መጥበብ ሴት ህጻን እድንያ ሲሳይ ናት ጎርፍ ወሰዳት ሰለዚህ ሳንቲሙም ህጻኗም የኢኮኖሚ ችግር እንዳለብሸ ወይም ሊኖር ይችላል
በህልም ፊራፊሬ ማየት ኢደ ኣቮካዶ ያሎ ማየት ምንድን ነው?
እርዚቅ ሲሳይ ላላገባች ትዳር ነዉ
እማ የማውቃት ሴት ስትስቅ አያታለው እና የማውቀው ወንድ ቤት እያጸዳው ስሜን እየጠራ ወደኔ መጣ ከዛ የጆሮ ጌጤ ወድቆብኝ ከዛ መልሼ ለበስኩት እንዳበዛው አውቃለው ግን ከቻልሽ በኮመንት መልሽልኝ
እሺ ዉዴ የምታቂያት ሴት መሳቋ እንደምትቀናብሸ ወይም ላንቺ ጥሩ አመለካክት የላትም የምታዉቂዉን ሰዉ ቤት ማጹዳት ቸግሮችን ማሰወገድ ነዉ የሱንም ሊሆን ይችላል እናም የጆሮ ጌጡ ደሞ ተጣልተሸዉ ከነበረ ወንድ ጋር ተመልሶ መገናኘት ወይም መጋባት ነዉ ወይ አሁን ላይ ተለያይታቹሁ እኔደገና መታረቅ ነዉ
Gobize neshi
የማውቀው ሰው የጋብቻ ጥያቄ ያቀርብልኛል የወርቅ ቀለበት ይዞ እኔ ያላገባው ነኝ መልሽልኝ ኦዴ
ለትዳር የሚጠይቅ ይመጣል ልጅ ለመጋባት ችግር ከሌለባቹሁ እሱ እራሱ ከሱ የማይቻል ከሆነ በሱ መንገድ ወይም የሆነ ነገሩ እሱን የሚመሰል ለጋብቻ ይመጣል
አንደኝነኝ
በህልም ከማላቀው ሰው ጋ ወሲብማድረግ ሰውየው ቀይ ፀጉሩ ጎፈሬ አረንጋዴ ቲሸርት ለብሠዋል አላቀውም
ያላገባሸ ከሆንሸ አህላቁ ጥሩ ከሆነ ሰዉ ጋር ጋብቻ ነዉ ዉዴ በግኑኘነቱ ሰአት በህልምሸ ደሰተኛ ከሆንሸ ነዉ ጋብቻ ደህንነት የሚለዉን ፍቺ የሚሰጠዉ
❤
እኔከማለቀው,ወንድ,ትኝቼ,ግንምንም,አላረገንም,ከዛፈቀረኝይ,የመጣና,ወንድን,አሰነሰቶ,እሱአቡሩኝ,ትኝ,ግን,ከወንድጋር,በመከራነው,የለይይን
ዉዴ ፈታሁልሸኮ የሆነ ባል ይመጣል ግን ያንን አሰቀርቶ ከፍቅረኛሸ ጋር ትቀጥያለሸ አልጋላይ ከሆነ የተኛቹሁት ወይም ፍራሸ ላይ ትዳር ነዉ
halima mediya የማለው ነው
ዉዴ ቀይ ባህር ነኝ ሼር አድርጊልኝ
_በትውልድ ሀገረ ይመሠለኝል ሻውር ልወስድ ልብሳን አውጥቸ ልታጠብ ስል ሰዎች መጡብኝ ሻይ ቤት ይመሠለኝል እሰከምጨርሱ ብየ ልብሴን ሙባይሌን ፖርሳየን አስቀምጨ ስጨርሱ እታጠባለሁ እየልኩ ከታች እስከላይ ጨርቅ አሸረጨ ጅሰሜ አይታይም ከዛ የሆነ የአባቴም ይመሠለኝል የእረሻ ቦታ ሄድኩ አንድ ብር ሳንትም አገኝሁ አንስቸ ይዠ ሰመለስ እመሬቱ ውሰጥ የተቀበሬ ሱራስር ነገር አገኝሁ አው ጥቸ ጣልኩት ሰመለስ ልብሴና ፖርሳየ ጠፋብኝ በጣም እጨሀለሁ አለቅሳለሁ ሁሉም ይቅር ስልከን እያልኩ በጣም ሳለቅስ አንድ ቆይ ሱቪል የለበሰ ፖሊስ መጣ የት ነው ማመልከት የምችለው ሰለው ዋና መጣ ይህው ይለኝል ከዛ 3 ፖሊስ ሁነው እኔ ጭህ ብየ ሳለቅስ ሳያናግራኝም እየጭኩ ባሌ ከምር ደምፀ ይሰማል ለካስ ባሌ ምን ሆንሽ በሎ ቀሰቀሰኝ_ አገብቻለሁ ኢትዮጵያ ነኝ ሰፈች ምልክት ሰጭኝ ውደ
ዉዴ ጥሩ ያልሆኑ ህልሞች ከመፍታቴ መተዉ ህልሙ አይደርሰም ይሁን ፍችልኝ ካልሸ እፈታለሁ አሰዉቂኝ
እሽ ፍችልኝ
@@toybaali1212 0592596073ነይ ዋትሳፐ
❤❤
እናመሰግናለን
እህቴ ስትፈች በጣም ጎበዝ ነሽ እባክሽ ፍችልኝ
ፀጉሬን በብረት ማበጠሪያ እያበጠርኩ ጫፍ ጫፉን ለማፍታታት እሞክራለሁ እባክሽ ፍችልኝ አመሰግናለሁ