ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን? በሱባኤ አርምም እና ተአቅቦ እንዴት ይያዛል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 174

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 месяца назад +2

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @MeskeremAlemayehu-ps8iz
    @MeskeremAlemayehu-ps8iz 2 месяца назад +24

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ መርያም ነኝ ቃለ ሀህይወት ያሰማልን

  • @Get-z7z
    @Get-z7z Месяц назад

    አባታችን ይባርኩኝ የአገልግሎት ዘመንሆን ያርዘምልን አሜን

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 месяца назад +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ረጅም ያድርግልን🙏❤

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 2 месяца назад +12

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት በረከትወ ይደርብን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 месяца назад +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ግልፅ እና ጥርት ያለ ትምህርት ከመልካም አንደበት 👐👐

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን አባታችን አህት ወንድማች በፅሎታችሁ አስቡኝ አመተ ስላሴ አያላችሁ ❤❤❤❤❤❤😢

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 2 месяца назад +3

    አሜን አባአታአችን ቃለሕወአት ያሰማአልን አባተችን በአፆሎቶ አሰቡእኝ ሰደአትነው ያለሁት ፀጌ ማርአም ነው ሰመክርሰትእና ሰእሜ ነው

  • @Tsh1250
    @Tsh1250 2 месяца назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 2 месяца назад +1

    አባታችን በጣም ብዙ ተምረናል ቃለህይወት ያሰማልን ቡራኬወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባታችን እንኳን አደረሰዎት እመቤታችን የልቤን አንች ታቂያለሺና ፍቃድሺ ይሁን እሚስፈልገኝን ብቻ አድርጊልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ የዛሬ አመት

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 2 месяца назад +2

    አባቲችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእይሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 месяца назад +6

    🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልኝ🤲
    አባቴ ! ይፍቱኝ 🎚ይባርኩኝ🎚ይህንን ምክር ተቀብዬ በተግባር እፈፅመው ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን🤲አሜን🤲

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ አሜን

  • @Cfgffffd
    @Cfgffffd 2 месяца назад +3

    ቀለሂወት ያሰማልኝ ወ አማኑኤል ፡፡

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 2 месяца назад +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እኛም የማነዉን በልቦናችን ያሳድርብንአሜን አሜን አሜን

  • @EtabzawBadlu
    @EtabzawBadlu 2 месяца назад +1

    አባታችን ቃለህይወት የሰማልን አሜን

  • @TigstAboye
    @TigstAboye 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔርአምላክ አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናን ያድልልን❤❤

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይህወት ያሠማልን አባታችን ❤

  • @Hana-e6i
    @Hana-e6i 2 месяца назад +7

    አባታችን በፀሎቶት ያስቡኝ በተደጋጋሚ በሕልሜ አዮት አለው

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 месяца назад

    አባታችን!
    በረከትዎ ረድኤትዎ ፀሎተዎ ከእኛጋር በቤታችን ጋር ይደርብን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን::🙏
    🎉🎉🎉❤❤❤🌿🌿🌿❤️❤️❤️🌹
    አሜን ! አሜን! አሜን !
    ❤ ❤ ❤

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 месяца назад +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን 2 месяца назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጥና ይስጥልን የሰማነው በልባችን ፀላት ይፃፍልን ኣሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቀልን😊

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤

  • @RahelKebede-h4r
    @RahelKebede-h4r 2 месяца назад +1

    ቀሲስ እንኳን ለእመቤታችን ፆመ ፈልሰታ አደረሳችሑ ወለተ አማኖኤል ብላችሑ እመቤቴን አሳስቡልኝ:

  • @senibekalu4302
    @senibekalu4302 2 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን

  • @BezaWorkneh
    @BezaWorkneh 2 месяца назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 2 месяца назад +1

    ኣባቴ እድመና ጤና ይስጦት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ገብረ መስቀል ብላቹህ በፀሎት አስቡት እጮኛየ ታሞ ለክምና ዉጭ አገር ነው እግዚአብሔር አምላክ በሰላም እክምነዉ ተሰርቶ ላገሩ እንዳበቀው

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 месяца назад +1

    በረከትዎት ይደርብን አሜን
    በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ 😢

  • @workechalla7505
    @workechalla7505 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልኝ

  • @tigistgetenetasfaw2524
    @tigistgetenetasfaw2524 2 месяца назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ ምህረተ መስቀል ነኝ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @yibrahtadele1797
    @yibrahtadele1797 2 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @muluworkreta-j6n
    @muluworkreta-j6n 2 месяца назад +1

    አባታቕን ቃለህይወት ያሰማልን የዓመት ሰዉ ይበለን እህተማርያም ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @tymordoha
    @tymordoha 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fthi3585
    @fthi3585 2 месяца назад +2

    አባታሺን በረኽታሹ ይድረስን እድሜና ጤና ስጥቶ እግዚአብሔር ፀጋሹ ያብዛላሹ ቃሌ ሂውት ያስማልን ❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባታችን 😢😢😢

  • @tegbarabwa6878
    @tegbarabwa6878 2 месяца назад +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታች ን ቃለህይ ወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወ ትንፈጣሪ ይባርክልወት በረከትወ ይደርብን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ
    @ኤፍታህበለኝጌታሆይ 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባትችን በፆሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ አናንያ ነኝ ❤❤❤

  • @Muluanjulofote
    @Muluanjulofote 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን !!!

  • @dsseble6445
    @dsseble6445 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።ዘመንዎን ይባርክልን።

  • @elsaNomi
    @elsaNomi 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በረከቶትይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 2 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @AqEt-nu4tu
    @AqEt-nu4tu 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tsehaineshberhane6279
    @tsehaineshberhane6279 2 месяца назад

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤ ቃል ሂወት ያሰማልን❤

  • @hanamaryamwudneh322
    @hanamaryamwudneh322 2 месяца назад

    Kale Hiywet yasemalin Abatachin .Egziabher yirdagn

  • @goitomtkua
    @goitomtkua 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ይሰማልእን ኣባታችን❤❤❤

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 2 месяца назад

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ወለተኪዳን

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 2 месяца назад

    አባታች ሰሀለ ድንግል እና ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏

  • @StmarryTega
    @StmarryTega 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያስማልን !!! በጣም ወሳኝ ስዓት ነው ያስተማሩን። አስተምሩን ፈውሱን እግዚአብሔር በስጣችሁ ፀጋ ነውና እንጠቀማለን እንተግብረውም !!!

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 2 месяца назад

    አሜን ፫🕯🕯 ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን አባታችን በፆሎት አስቡኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SemonDerbew
    @SemonDerbew 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይይስጥልን በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ አስቡን ደካማ አና ስደተኛ ልጆችዎት ነን

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 2 месяца назад

    ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananietp6562
    @hananietp6562 2 месяца назад

    Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen Egzabher regim edema ena tena yestelen tegawon ybezalot Abatachin betshowt yasebuin Abatachin welet kedan

  • @Misneb
    @Misneb 2 месяца назад +1

    ቀሲስ ሄኖክ ለውዳሴ ከከንቱ አይደለም በእውነት እርስዎ፣ መምህር ግርማና ቆሞስ አባ ሳሙኤል በፍፁም ትህትና፣ መልካም እረኛ ለማግኘት ሲቸገር የኖረውን ምዕመን ከላይ በሆነችም ሥልጣን እያገለገላችሁት እንደሆነ እናገራለሁ። መከራና እንግልቱ በበዛበት በሀሰት በምትወነጀሉበት ሁሉ ፀንታችሁ እኛንም እያፀናችሁን ነውና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፣ የሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ድንቅ የሆነ የሱባኤ ግዜ እንዲሆንላችሁ ፀሎቴ ነው!

  • @tsehaybahru
    @tsehaybahru 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 2 месяца назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @henoseanbese
    @henoseanbese 2 месяца назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 2 месяца назад

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማለህ

  • @MebratMesay
    @MebratMesay 2 месяца назад

    አሜን

  • @rozinahadish989
    @rozinahadish989 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቀለሂወት ያሰመልን አባታቺንንንን

  • @tadeluabebe1244
    @tadeluabebe1244 2 месяца назад

    ,
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @DagenachewMamushe-o5x
    @DagenachewMamushe-o5x 2 месяца назад

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @molumolu633
    @molumolu633 2 месяца назад

    Kal hiwot yasemaln memeherachin amen amen amen❤❤❤

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን በጸጋ በእድሜ ይጠብቅልን

  • @fekertAbebe-nd2dr
    @fekertAbebe-nd2dr 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 месяца назад

    አባታቺን. ቃለህዎት. ያሰማልን.

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ቃለ ህዉት ያስማልን ክነ ቤተሶቦቼ በፆሎት ኣሱብኝ 😢

  • @jrjdrfnfkf3512
    @jrjdrfnfkf3512 2 месяца назад

    Amen amen amen bereketwe yiderbn

  • @እቢ
    @እቢ 2 месяца назад +2

    ፀሎት ምታረጉ ኮሜቶች ካላችሁ ወ/ጊወርጊስ ብላችሁ አስቡኝ በእናታችሁ እሺ ምትሉ በላይክ አሳዩኝ?

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 2 месяца назад

    አሜን 🥰አሜን 🥰አሜን 🥰🙏

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 2 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስት ሰማያተ ያወርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉

  • @abebazeru1023
    @abebazeru1023 2 месяца назад

    ቃለሂዎት ያሰማልን ያገግሎዘመንዎንይባርክልን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 2 месяца назад

    አባታችን በረከታችሁ ይደረብን❤❤ አባቴ ንስሀ መግባት እፈልግለሁ

  • @ngsti277
    @ngsti277 2 месяца назад

    ቃል ህወት ያሰማልን

  • @seblesebel814
    @seblesebel814 2 месяца назад

    አባታችን ወለተ ገብርኤል ነኘ በፀሎት አስቡኝ፡

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት በፀሎት አስቡን ወለተ ጊዮርጊስ

  • @Beletunega
    @Beletunega 2 месяца назад

    አሜን 3 ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 😢

  • @adanechnedaw2897
    @adanechnedaw2897 2 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @shewayebekele9163
    @shewayebekele9163 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdesgsilase6209
    @mekdesgsilase6209 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አባታችን እህተ ሚካኤል በፀሎተ ጊዜዎት ያስቡኝ በመንፈስ እየተሰቃየሁ ነው ከመንፈስ ነፃ ሁኜ የምፀልይበት ጊዜ ናፈቀኝ 2 ዓመት ሆነኝ

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 2 месяца назад

    ቃለ ሀይወት ያሠማልን

  • @GcGc-h2j
    @GcGc-h2j 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Mekdes-kr2rr
    @Mekdes-kr2rr 2 месяца назад

    አባታችን በጸሎት አስቡኝ እኔን እና ልጆቼን ቀጸላ ማርያም መንበረ ማርያ ስርጉተ ሰማያት ኪዳነ ማርያም🙏

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 21 день назад

    ቀሲስ ሄኖክ በረከቶ ይድርስን ፡ይባርኩን፡ይፍቱን አዉነት ነዉ ስባኤ ፍቱን መፍቴ የሚገኝበት ነዉ አኔም በሱባኤ ስራ አግኝቻለዉ ፡ ወላዲተ አምላኽ አመብርሃን በርከት አግኝቼ አቡነ ተክለሃይማኖት ፡ርድተዉን በቀናቸዉ ስራ አጊኝቼ አግዚአብሔር ርድቶን ተባሪካለዉ መልስ አጊኝቻለዉ አኔ የስማ አናተንም ይስማ። ቃልህይወት ያስማልን አግልግሎት ዘመኖት ይባርክ ስለትምህርቶ አግልግሎት አግዚአብሄር ይክፈሎት ቀሲስ ሄኖክ አሜን።

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 2 месяца назад

    Kale Hiwot yasemalen ❤️ Amen ❤️ 🙏

  • @Tsh1250
    @Tsh1250 2 месяца назад +1

    አባታችን በጸሎት አስቡን ወለተኪዳን እና ቤተሰቦቼን