Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታ ይባርክህ እውነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉
1ቆሮ15:19 ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች ህይወት ብቻ ከሆነ ከሰው ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን።(አ መ ት)
ተባረክ ወንድማችን አጋቦስ ፀጋ ይብዛልህ እውነት ነው ።
Acts 20 አማ - ሐዋ. ሥራ29-30: “ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።
ኸሬ ምን አይነት ነገር ነዉ አላፊ ነገር የምስራች ይላል እንዴ😢የሚስራች ወንጌል ብቻ ነዉ።
ውንድሜ እኔ ራሴ ይገርመኛል ሕዝብ የሚያውቀው አሜን ብቻ ነው ለምን ሕዝቡ አይጸልይም ቃልም አያንብም
Wayyoo betam azinalewu bewunet.
ሰውየው እራሱ የምስራቹን ቃል አልሰማምና ጌታን ይቀበል
ሴጣን አዳምን/የሰውልጅ/ከገነት ያወጣ/ከእግዚአብሔር መገኘት/ ያስኮበለለበት ትምህርት ይህ ነው።
Bercham sete naw memeselaw enako eskuen yemekatalot nachew yemgermaghe
አድነነ ከመዓቱ ይሰውረነ ከዘላለም ህይወት ይልቅ ፈውስና የቤት ኪራይ ቀዳሚ ሆነ?
ዮሐንስ 14¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።
ለሚጠፋ ነገር ማለት ይሄ ነው ሰውማ የሚመቸውን ነው የሚፈልገው
በጣም ያሳዝናል
ወንጌል የሰማይ መሆኑ ይቀርና የሰዉን ኪስና ቡሀቃ እያየን የምንሰብክበት ስራ ሆነ ማለት ነዉ።
የምስራች እንዲህ አይወርድም
Sito kamasat geta yitabiken ka soye yeilik hizbu nw migarimugn ሮሜ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵ ሙሴ ከሕግ የሆነውን ጽድቅ የሚያደርገው ሰው በእርሱ በሕይወት እንዲኖር ጽፎአልና።⁶ ከእምነት የሆነ ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል፦ በልብህ፦ ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤⁷ ወይም፦ በልብህ፦ ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው።⁸ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።¹⁴ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?¹⁵ መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?¹⁶ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና።¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።¹⁸ ዳሩ ግን፦ ባይሰሙ ነው ወይ? እላለሁ። በእውነት፦ ድምፃቸው በምድር ሁሉ ላይ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።¹⁹ ነገር ግን፦ እስራኤል ባያውቁ ነው ወይ? እላለሁ። ሙሴ አስቀድሞ፦ እኔ ሕዝብ በማይሆነው አስቀናችኋለሁ በማያስተውልም ሕዝብ አስቆጣችኋለሁ ብሎአል።²⁰ ኢሳይያስም ደፍሮ፦ ላልፈለጉኝ ተገኘሁ፥ ላልጠየቁኝም ተገለጥሁ አለ።²¹ ስለ እስራኤል ግን፦ ቀኑን ሁሉ ወደማይታዘዝና ወደሚቃወም ሕዝብ እጆቼን ዘረጋሁ ይላል።
ህዝቡ ታውሮ አይደለም ገንዘብ ሣይለፋ ሚገኝ እየመሠለው ነው በተአምር ሀብታም የመሆን ምኞት ያው ህዝብ ነው
ወደ ቀጥተኛው እምነት ተመለሱ።
ኢየሱስስ ምንድ ነው
ሰዉየዉ የመዳንን ወንጌል የምስራች የቤት ኪራይ አደረገዉ? 😅😅😅😅
በጌታ በኢየሱስ ስም የውሸት ወንጌል ፡ የብርሃን መልአክ መስሎ እየሰራህ ያለህ ትመነጠራለህ ኢየሱስ ግን ደግሞ የሚመጣው ለ ቤት ክራይ ሳይሆን የሰራልን ቤት የላየኛው ቤት ሊሰራልን ወደ ሰማይ ሄደዋል
Yihen wendimachinen wengel yemiyatamim geta mihret yarigilet ye ewnet linaznilet yigebal wengelu gena algebawimna
እንዃን የዚህች ዓለም የሌለው፡ ለሃታሙ ሰውየ፡ የሱስ ያለህን ሽጠህ ለድሆች ሰጠትህ ተከተለኝ ነው ያለው።ሰው፡ዓለም፡ኣትርፎ ነብሱን ካጠፋ ይምን ይጥቅመዋል ብሎ የለም እንዴ።ወንጌል ለድሆች የሚሰበከው ለሚያለፈው ምግብ ለማግኘ ሳይሆን ለዘልኣለሙ ምግብ ነው።
በሽባንት ተይዞ በአልጋ ያወረዱት ሰው ሐጢአት ተሰየረለች ነው ያለው ወንድሜ ሄኖክ ንስሃ ግባ እመክርሃለሁ መቅረዝህ ሳይወሰድ ፈጥነህ
አይ ሔኖክ እንደዚህ ????ቺስታ ቺስታ? ባለ V8, አንተ ስበክ እንጅ ። እንዴት ይሳለቃል። ቤት ኪራዩንማ ሰርቶ ይከፍላል። ወይ ክፈልለት ወንጌል ግን የምስራች ነው።
Abetu ere guuuuuuuuuud begeta beyesus sim
Ewnat naw sewyewe myasebaw beborchu naw yetmata naw 😂
All about food and tummy.Disgrace
Ethiopia ppl , why you judge Ethiopian 🇪🇹 prohtes!!!!Why don’t you do your work peacefully brother. Jesus loves his brother, not hates his brother!!!!!!!!
አንተ ሰው ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ,ከዚህ የከፋ እንዳይደርስብህ ዳግም ኃጢአት አትሥራ ; እኔም አልፈርድብሽም ደግመሽ ኃጢአት አትስሪ ; ንስሃ ባትገቡ ሁላችሁም ትጠፋላችሁ ; ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ; በስሙ የኃጢአት ሥርየትና የዘላለም ሕይወት ይሰበካልመንግሥተ-ሰማይ ቀርባለችና ንሥሐ ግቡ
ጌታ ይባርክህ እውነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉
1ቆሮ15:19 ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች ህይወት ብቻ ከሆነ ከሰው ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን።(አ መ ት)
ተባረክ ወንድማችን አጋቦስ ፀጋ ይብዛልህ እውነት ነው ።
Acts 20 አማ - ሐዋ. ሥራ
29-30: “ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።
ኸሬ ምን አይነት ነገር ነዉ አላፊ ነገር የምስራች ይላል እንዴ😢
የሚስራች ወንጌል ብቻ ነዉ።
ውንድሜ እኔ ራሴ ይገርመኛል ሕዝብ የሚያውቀው አሜን ብቻ ነው ለምን ሕዝቡ አይጸልይም ቃልም አያንብም
Wayyoo betam azinalewu bewunet.
ሰውየው እራሱ የምስራቹን ቃል አልሰማምና ጌታን ይቀበል
ሴጣን አዳምን/የሰውልጅ/ከገነት ያወጣ/ከእግዚአብሔር መገኘት/ ያስኮበለለበት ትምህርት ይህ ነው።
Bercham sete naw memeselaw enako eskuen yemekatalot nachew yemgermaghe
አድነነ ከመዓቱ ይሰውረነ ከዘላለም ህይወት ይልቅ ፈውስና የቤት ኪራይ ቀዳሚ ሆነ?
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።
ለሚጠፋ ነገር ማለት ይሄ ነው ሰውማ የሚመቸውን ነው የሚፈልገው
በጣም ያሳዝናል
ወንጌል የሰማይ መሆኑ ይቀርና የሰዉን ኪስና ቡሀቃ እያየን የምንሰብክበት ስራ ሆነ ማለት ነዉ።
የምስራች እንዲህ አይወርድም
Sito kamasat geta yitabiken ka soye yeilik hizbu nw migarimugn
ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ሙሴ ከሕግ የሆነውን ጽድቅ የሚያደርገው ሰው በእርሱ በሕይወት እንዲኖር ጽፎአልና።
⁶ ከእምነት የሆነ ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል፦ በልብህ፦ ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤
⁷ ወይም፦ በልብህ፦ ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው።
⁸ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
¹⁴ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
¹⁵ መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
¹⁶ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና።
¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
¹⁸ ዳሩ ግን፦ ባይሰሙ ነው ወይ? እላለሁ። በእውነት፦ ድምፃቸው በምድር ሁሉ ላይ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።
¹⁹ ነገር ግን፦ እስራኤል ባያውቁ ነው ወይ? እላለሁ። ሙሴ አስቀድሞ፦ እኔ ሕዝብ በማይሆነው አስቀናችኋለሁ በማያስተውልም ሕዝብ አስቆጣችኋለሁ ብሎአል።
²⁰ ኢሳይያስም ደፍሮ፦ ላልፈለጉኝ ተገኘሁ፥ ላልጠየቁኝም ተገለጥሁ አለ።
²¹ ስለ እስራኤል ግን፦ ቀኑን ሁሉ ወደማይታዘዝና ወደሚቃወም ሕዝብ እጆቼን ዘረጋሁ ይላል።
ህዝቡ ታውሮ አይደለም ገንዘብ ሣይለፋ ሚገኝ እየመሠለው ነው በተአምር ሀብታም የመሆን ምኞት ያው ህዝብ ነው
ወደ ቀጥተኛው እምነት ተመለሱ።
ኢየሱስስ ምንድ ነው
ሰዉየዉ የመዳንን ወንጌል የምስራች የቤት ኪራይ አደረገዉ? 😅😅😅😅
በጌታ በኢየሱስ ስም የውሸት ወንጌል ፡ የብርሃን መልአክ መስሎ እየሰራህ ያለህ ትመነጠራለህ ኢየሱስ ግን ደግሞ የሚመጣው ለ ቤት ክራይ ሳይሆን የሰራልን ቤት የላየኛው ቤት ሊሰራልን ወደ ሰማይ ሄደዋል
Yihen wendimachinen wengel yemiyatamim geta mihret yarigilet ye ewnet linaznilet yigebal wengelu gena algebawimna
እንዃን የዚህች ዓለም የሌለው፡ ለሃታሙ ሰውየ፡ የሱስ ያለህን ሽጠህ ለድሆች ሰጠትህ ተከተለኝ ነው ያለው።
ሰው፡ዓለም፡ኣትርፎ ነብሱን ካጠፋ ይምን ይጥቅመዋል ብሎ የለም እንዴ።
ወንጌል ለድሆች የሚሰበከው ለሚያለፈው ምግብ ለማግኘ ሳይሆን ለዘልኣለሙ ምግብ ነው።
በሽባንት ተይዞ በአልጋ ያወረዱት ሰው ሐጢአት ተሰየረለች ነው ያለው ወንድሜ ሄኖክ ንስሃ ግባ እመክርሃለሁ
መቅረዝህ ሳይወሰድ ፈጥነህ
አይ ሔኖክ እንደዚህ ????
ቺስታ ቺስታ? ባለ V8, አንተ ስበክ እንጅ ። እንዴት ይሳለቃል። ቤት ኪራዩንማ ሰርቶ ይከፍላል። ወይ ክፈልለት ወንጌል ግን የምስራች ነው።
Abetu ere guuuuuuuuuud begeta beyesus sim
Ewnat naw sewyewe myasebaw beborchu naw yetmata naw 😂
All about food and tummy.
Disgrace
Ethiopia ppl , why you judge Ethiopian 🇪🇹 prohtes!!!!
Why don’t you do your work peacefully brother. Jesus loves his brother, not hates his brother!!!!!!!!
አንተ ሰው ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ,
ከዚህ የከፋ እንዳይደርስብህ ዳግም ኃጢአት አትሥራ ;
እኔም አልፈርድብሽም ደግመሽ ኃጢአት አትስሪ ; ንስሃ ባትገቡ ሁላችሁም ትጠፋላችሁ ;
ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ;
በስሙ የኃጢአት ሥርየትና የዘላለም ሕይወት ይሰበካል
መንግሥተ-ሰማይ ቀርባለችና ንሥሐ ግቡ