“ጠቅላይ ሚኒስትሩ እኛ ቢሮ ሊገደሉ ነበር” ከአቶ ታዬ ደንደአ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለምልልስ | Taye Dendea | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 апр 2021
  • “ጠቅላይ ሚኒስትሩ እኛ ቢሮ ሊገደሉ ነበር” ከአቶ ታዬ ደንደአ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለምልልስ | Taye Dendea | Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 266

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 3 года назад +18

    ፅንፈኞችን ይንቀልልን ፈጣሪ

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 3 года назад +6

    በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ነበር
    የኢትዮጵያ ህዝብ ከፖለቲከኞች ባሁኑ
    ሰአት የሚጠብቀው ተስፋ ነው
    ከደረሰብን ኪሳራ እንደ ሀገር አገግመን
    በአንድነት ጠላቶቻችንን አሸናፊ ሆነን ለመውጣት ።

  • @ehailu1477
    @ehailu1477 3 года назад +20

    Yet another great interview. Thank you both. God bless

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..//

    • @hagerehagere7843
      @hagerehagere7843 3 года назад

      @@Atwima ሰብስክራይብ አደረኩ። በርታ።

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 года назад +2

    በእርግጥ ቀጣም የሚገርም ውይይት ነው እንዳወራኸው ከሆነ ብልፅግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @belay1god312
    @belay1god312 3 года назад +7

    ኢትዮጵያውያን መቼ ይሆን የምንሰለጥነው አንድ ሰው የፈለገውን መናገር ባላመነበት ሃሳብ ያለመስማማት መብቱ ነው መርጠህ መቀበልና ያለመቀበል የናንተ ምርጫ ነው እኔ ነኝ ማውቅልህ አይባልም አቶ ታየ ደንደአም አምንበታለሁ ያሉትን መናገር መብታቸው ነው የተሻለ ሃሳብ አለኝ የሚል በስድብ ሳይሆን በሰለጠነና በሰከነ መልኩ ተወያይቶ ስህተትን ነግሮ የሚበጀውን የተሻለውን መንገድ ማሳየት ነው የአድማ ሰልፍ ማድረግ ወደጸብ መሄድ አያስፈልግም ባለመስማማት መስማማት ሲቻል‼️⁉️

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..//

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 3 года назад +13

    አቶ ታዬ እጅግ እናመስግናለሁ በየጊዜው ስለ ስጠሃቸው ሃሳቦችን እጅግ አደንቃለሁ።

  • @fatumamohammed2628
    @fatumamohammed2628 3 года назад +9

    እንኳን ይህንንን ቃለ መጠይቅ አደረጉ
    እኔ የምስሉኝ ቅልጥ ያሉ ዘረኛ ነበር ግን ቃለ ምልልሶን ስሰማው ለኢትዮጵያን ሀገርዋ መልካምን ነገር ይሚመኙ ኖት ስለዚህ ይመቾት አቶ ታዬ እናመስግናለንንን
    ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው
    ዘረኝነት ገዳይነት ነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..//

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +9

    Ato Taye please protect our beloved country Ethiopia ❤️🇪🇹 ❤️ unity for our Mather land Ethiopia 🇪🇹 together We will win 🏆 Dr. Abiy is amaizing Commander and Chief with a big knowledge vision Ethiopia wil win win with we love ❤️ him 💯🇪🇹❤️❤️🙏

  • @luluestefanos8939
    @luluestefanos8939 3 года назад +10

    Fantastic interview 👍 this will vent some misunderstandings.

  • @yaredabebe6689
    @yaredabebe6689 3 года назад +1

    አቶ ቴዬ ለኢትዮጲያ አንድነት አስተያየቶ ወይም አስተሳሰቦ በጣም ደስ ይላል።
    ብዙ ነገር እናሻሾላለን እያሻሻልን ነዉ ብለዋል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ብርታቱንና እዉቀቱን ይስጣቹ።
    አቶ ታዬ በኔ በኩል ግን በአስቸኻይ መቆም ያለበት በኦሮሞ ስም እየሔዱ አማራንና ሌላዉንም ጎሳ የማገሉትን ሜስቆም አለባችሁ።እርስ በእርስ አጣልተዉ መጠቀም የማፈልጉ የዉስጥም የዉጪም ጠላት አለብን ስለዚእ ጠበቅ ያለ ስራ ያስፈልጋል።በርቱ ከእግዚአብሔር ከዉስጥም ከውጪም ያሉትን ጠላቶቻችን ያጥፋልን።ሰላምና ፍቅሩንና ጤንነቱን ይስጠን።

  • @user-ff4bn4ee8x
    @user-ff4bn4ee8x 3 года назад +4

    Gr8 interview, I pray god continue to give you wisdom Mr Taye.🙏🏽

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 3 года назад +4

    The best policy thank u sr ethiopian unity from philadelphia

  • @dessedejene9261
    @dessedejene9261 3 года назад +6

    Keep Fighting,

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 3 года назад +6

    Thank you!!

  • @genanewdessie7163
    @genanewdessie7163 3 года назад +2

    ወንድማችን ታዬ በጣም ጥሩ ነው፡፡ቀጥልበት፡፡ከደ/ብርሀን፡፡

  • @urael225
    @urael225 3 года назад +2

    Ato Taye is a very strong politician
    He is front bencher for our true politics .HE is not pretender
    We love you Taye Dendea
    God bless you !!!
    I am happy when I see you now after long sorrow bad dark time

  • @aboebrahim3994
    @aboebrahim3994 3 года назад +2

    በሚሰጧቸው መልሶች እጅግ በጣም ነው የተደነኩት መልሶቾ እጅግ ኦነሰትና እውነት ይታይበታል ዶር አብይ ብቻቸውን ሆነውብናል የሚለውን ፍርሀት ያሰወገደልን ቃለ መጠይቅ ነው ክቡር አቶ ደንዳእ በአማራም በኦሮሞም የሚመጡትን ፀንፈኞች ጠንቅቀው በማወቆና በመረዳቶ ኢትዮጵያን የማዳን ፍላጎትና እውቀቱ እንዳሎ በማየቴ ደሰታዬ ወሰን የለውም ይበርቱልን እኛም ከጎኖ ነን። በ3 አመት የሚገርም ሰራ ሰርቷችኋል ሊታመን የማይችል የተቋም ለውጥ አምጥታችኋል ሊመጣ ወይንም ኢትዮጵያ ላይ አንⶳቦ የነበረውን ከፍተኛ ሻጥር ገልብጣችሁ አሳይታችሁናል እዚም እዚያም ካሉት ግድያዎች ሁላችንም እንዳንጠፋ ያደረጋችሁትን ትጋት የሚያሳይ እንጂ የመዘናጋት ምልክት አርጌ አላየውም ከጁሀር አቅም ደም አቃብቶን ላያችን ላይ ሊጨፍር እሱና ጊሩፖቹን ለህግ ማቅረብ መቻል በራሱ ኢትዮጵያን ካዳናችሂበት ትልቁ ምሰክራችሁ ነው ይህ ፅንፈኞች ባይዋጠላቸውም የሰለጠንን ሰዎች በጣም ገብቶናል ለዚህም ነው በአለም ዙሪያ እየጮህን ያለነው እዚም እዚያም የሚገዳደል ህዝብ እንኳን 80/100 ያልተማረ በኩራዝ የሚኖር ህዝብ ይቅርና በአንድ ቤት ከ10 በላይ መብራት የምታበራዋ አገር በ3 ክፍል ቤት ውሰጥ 3ቴሌቪⶲንና ከ140 በላይ ቻናል እያየ ሙሉ ኢንተርኔት አክሰሰ ያለው የአሜሪካ ህዝብ እንኳ በየክ/ሀገሩ የሚፈጠረውን ግድያ ማቆም ተቸግሩ በየቀኑ የሚያለቀው ህዝብ የኮንግረሰና የሰኔተሮች የእለት ተእለት መነጋገሪያ ሆኖ ይሆን እንጂ እሰከአሁን ግድያውን ማቆም አልተቻለም እንኳን ያገሬ ምሰኪን የሴት ጎደኛዬን ቀማህብኝ እየተባባለ የሚገዳደለው ይቅርና የሰለጠኑ አገሮች ላይ ሚዲያዎች በሚሰሩት ሸረባ ብዙ ህዝብ እያለቀ ማየት የእለት ተግባር ሆኖ እያየን ነው ይህን አይነት የመገዳደል ችግር እንኳን እንደኛ አይነት ተቋማት ጠንክረው ባልተገነቡበትና ህዝቡ በራሱ ኮራብሸንን እያበረታታ የየሚኖርባት አገር ይቅርና ሰለጠንን የሚሉ አገሮች አንዳንዴ ግድያን ማቆም እንቆቅልሸ ይሆንባቸዋል ብዙ ሶርሰና የተማረ የሰው ሀይል እያላቸው እንኳ ሶ እናንተ ባለቻችሁ ጥንጥዬ ሶርሰ የተራበ ህዝብ ድህነትና እርዛት ያጎሳቀለው ከመኖር መሞትን የሚመረጥበት ህዝብ ያለበትን አገር መምራታችሁ በራሱ ትልቅ ሰኬት ነው በኑሮው ችግር ምክንያት ከመኖር መሞትን የሚመርጥ ዜጋ በተሰፋ ገብቶ እንዲወጣ ማድረግ መቻላችሁ የፈጣሪ ተአምር እንጂ የእናንተ ትጋት ውጤት መሰሎ ባይታይም አገሪቷን ይደርሰባት ከነበረው ጥፋት ማዳናችሁን ግን አለም ያለችበት ሁኔታ ለገባን ሰዎች ሰራችሁን እንደተአምር ነው የምናየው በተለይ ለወጡንም ሆነ ከለውጡ በፊትም ያለእንቅልፍ የአገራችንን ሁኔታ 24/7 ሰንከታተል ለነበርን ሰዎች ወያኔን ማሰወገድ አሁን ከግራ ቀኝ ጨምድደው ባሪያ ሊያረጉን የሚፈልጉትን ማሸነፍ እንጂ ወያኔ ባንዳዎችን የነሱን ተላላኪ ከማሸነፍ ጋር የተያያዘ ሰላልነበረ የጀመራችሁት ለውጥ ሲጀመር 100/100 በህዝብ ባይደገፍ አሁን በሚሞተው ህዝብ ቁጥር አልነበረም የኢትዮጰያ ታሪክ የሚሆነው የሰራችኋቸው ተአምራዊ ሰራዎች በፅንፈኞች ጫጫታ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጰያን ለዘልአለም በባርነት ለመገዛትና ይህንንም እንዲያራምዱ ድልድይ ሆኗቸው የነበረው ባላሰቡት ፍጥነት ከምድር ሲጠፋ እንደሚሰሩት እጅግ በጣም ፈጣን ፊልም ሆኖባቸው ተንገጫቅጨው እሰኪነቁ 3 አመት ፈጅቶባቸው ገና መባነናቸው ሰለሆነ የሚይዙት የሚጨብጡት ሰላጡ የመጀመሪያ በብዙ አገራት የሰራላቸውን የእርሰ በርሰ ማጋጨት እሰትራቴጂያቸውን መፈፀም ነው ይህ ትንሸ ቱ ሌት ሰለሆነባቸው ሁለተኛ ሰትራቴጂያቸው መንግሰትን በማዋከብ ሰፕሪት ማዳኸም የሚሉት ላይ ናቸው ይህም ሰትራቴጂ ከእቀባ እሰከ መንግሰት ግልበጣ ነው ለዚህም ኦነግና አብንን የመሳሰሉ ሆዳሞች አሏቸውና በጣም ከባድ ቢሆንም የእናንተን ከደርግ የሚለየው ህዝብ ከጎናችሁ ሰለሆንን እንደ ኩባ ያዳክሙን እንደሆነ እንጂ እንደቬንዙዌላ ቤንዝል እያለወ ድሀ አገር አያደርጉንም እናንተ እሰፕሪታችሁን በኦነግና በአብን ተራ ወሬ ካላሰነጠካችሁ።

  • @Dior768
    @Dior768 3 года назад +3

    አቶ፡ታዬ፡ፈጣሪ፡ቃልህን፡ያፅናልህ።

  • @makmak4598
    @makmak4598 3 года назад +8

    Great honest guy he earned my respect for his steadfastness, true to his belief he doesn’t sugar coat I wish we have more in Ethiopia open politician thanks TAYE DANDAAA KEEP UP

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +2

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..//

  • @EduWealthWisdom
    @EduWealthWisdom 3 года назад +5

    Ato.Taye makes.sense . I am glad you interviewed him. It’s the orthos from Amhara and Oromo who were bashing his name

    • @fetehferede4682
      @fetehferede4682 3 года назад

      You see, you are one of those people who frames some group of people without any evidence. For me, Our serious problem is those Oromos who have been brainwashed to think as they are a country; instead of they are one of the biggest elements of the country Ethiopia. Now they are suspicious of Amhara and orthodox despite the Amharas continues assertion to the Oromo elites that the Oromo people are their brotherly people.

    • @Servival365
      @Servival365 3 года назад

      "ኦርቶ አምሀራ ኦሮሞ" ተንኮል የተሞላበት፣ ለይቶ ነጥሎ የማጥቃት አላማ ያለው፣ propaganda ለመሆኑ ግልፅ ነው። የሌባ አቀራረብ ነው።።።።።።።።።።።።።።

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 3 года назад +1

    Beautiful questions 👌👍💚💛♥️

  • @Adis001
    @Adis001 3 года назад +1

    I hear you mr Taye please, please long term solution our cantrey stop ethnics division.

  • @danielmamo2437
    @danielmamo2437 3 года назад +5

    አይዞን ኦቦ ታዬ በርቱ ስው ባያመስግንም ታሪክ ያመስግናል አንድ ቀን በውሽት ለማሽማቀቅ የሚጥሩ ሁሉ አንድ ቀን ያፍራሉ ስራቹን ስሩ ከናንተ የሚጠበቀው በቅንነት መስራትና መስራት ብቻ ነው በርቱ።

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 3 года назад +1

    I like his politeness and respond 👍

  • @getnetkasie1519
    @getnetkasie1519 3 года назад +4

    I think Mr Taye denda is a great person i he is genuine and we can work with him for the benefit of all Ethiopian to live together in peace and justice freedom to live as human as possible in respect

  • @MesfinG
    @MesfinG 3 года назад +1

    This guy is nice, tries to be fair, a hard calling in these polarizing times.

  • @modinali3987
    @modinali3987 3 года назад +6

    Ato Taye awezagabi honew sayhon eyandandu esun yemiyawegzut enesu mesmat yemifeligutin bicha balemenageru new. Bene gimit ato Taye hasabun begilts yemiyakerb bichegna poletikegna bemehonu limesegen yigebal .Tapela kemestet ena kemesadeb behasab metechetin binilemd leloch poletikegnochim yesun feleg biketelu melkam new.

  • @Yodi_vlog
    @Yodi_vlog 3 года назад

    Great interview tnx ato taye denda respect

  • @nigusssemulat7356
    @nigusssemulat7356 3 года назад +3

    ታዬ እናመሰግናለን

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..//

  • @bemechaletsegaye3970
    @bemechaletsegaye3970 3 года назад

    I recommend that taye dendea come to oromia presedant, he is very matured and he will make good thing.

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 года назад

    Beravo💯

  • @mega8101
    @mega8101 3 года назад +3

    ታዬን ሰው በደንብ አልተረዳውም!

  • @endale1bonsa102
    @endale1bonsa102 3 года назад

    He is the brilliant man I knew .his integrity is always the same, and very genuine even if he is a politician. By the way ! Any negative comments he had received all the time is because of he is the best leader of the Oromo base .

  • @solomonhailemariam4846
    @solomonhailemariam4846 3 года назад +2

    አባካችሁ እአስመሳዮችን ለዮ። እነጅውሃር ማንናቸው እነ በጌታቸው ማናቸው ኤትዮዽያዊስ ማን ነው? አልፋርድም። ችለን ዐለምን ከሴይጣን ለማዳን እንጣር እንጂ አንጥበብ።

  • @ethiopiahagere1882
    @ethiopiahagere1882 3 года назад +3

    ታዬ ደንዳኦ ቃላት አነሰኝ የሚለውን ነገር በአንቴ ላይ አስተያየት ለመስጠት ባሰብኩ ጊዜ በትክክል አጥችያለሁ።የአንቴ ዓይነት ንፁህ ታጋይ ብቻ እኔ ባለሁበት ቀበሌ ውስጥ ብኖር ቤቴን ክፍት ነበር የማሳድረው።ምርጡ ባህሪ ግን ሌቦችን፣ተንኮለኞችን እና ክፉ አሳብዎችን ጠንቅቀው ታውቃለህ።በየተኛውም ሁኔታ የሰጠሄውን ሀሳብ አሰላስዬ ይሄ መጥፎ ነው የሚለውን አጣው።ይህን ስፅፍ ኦሮሞ ይሉኛል በአሸባሪው ህዋኃት አስተያየት ስሰጥ አማራ ይሉኛል።እኔ ግን እውነት የሚያወራ ኢትዮጵያዊ ጎን ነኝ።

  • @user-ob9lf8jx5v
    @user-ob9lf8jx5v 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለኢትዮጵያ ከብልፅግና ጋር ወደፊት👍👌👍👌👍👌👍

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 3 года назад

    መጀመሪያ የስው ልጅ በሙሉ ህገ እግዚአብሔር ከህገመንግስት በፊት ቢያከብር :
    የስላም ሚኒስተር እንዳለ
    የቅሬታ ስሜ ሚኒስቲር ቢኖር ሚዛኑ እኩል ይሆን ነበር::
    የስው ልጅ ቅሬታው ሲስማለት ስላም በራሱ ይመጣል::
    የስው ልጅ ማስተዋል ያለበት ግዜ የእግዚአብሔር እንጁ የስው አይደለም ::
    የእውነት አምላክ የስውን ልብ እና እስተሳስብ በግልፅ መርምሮ የሚያውቅ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 3 года назад +3

    ወንድማችን ታዬ፣ የተነገረው ሁሉ ያመነበትን ነው። ቋንቋው የዘር ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ነው። ደስ ብሎኛል።

  • @teshomehaile585
    @teshomehaile585 3 года назад +1

    ልቦናው ቅን የሆነ ሰው ጠያቂው ሊጠይቀው የተዘጋጀበትን ሁሉ በግልፅ ቃላት ዝርዝር አድርጎ ይናገራል። ውስጡ ማሽንክ ከሆነ ቀጥተኛ መልስ ከመስጠት ይልቅ እዛና እዚያ መረጋገጥ ይፈልጋል። የዚህም ሰውዬ መልስ ዋልታ ረገጥ ነው።

  • @seni680
    @seni680 3 года назад +2

    እንዲኡ እየተናናቅ ልናልቅ ነው አብይ ከሌለ ማነው አገሪቱን የሚመራልእ ዛሬም ነገም አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ጠላቱዋን ያክሱመው

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 3 года назад +6

    ታዬ፡ደንዳ፡ጥሩ፡ሥራ፡ሰትሰራ፡ጥሩ፡መጥፎ፡ሥትሰራ፡ዝም፡እንበል፡ማለት፡ነው፡ማውገዝ፡የለብንም፡መቃወም፡የለብንም፡ወይሰ፡ያንተ፡ቃል፡ማክበር፡ግዴታ፡ተቀበሉ፡ነው፡የምትለው፡ጥግህን፡ያዚ፡

  • @shimelisshiferaw1312
    @shimelisshiferaw1312 3 года назад +1

    Mr.taye , as politician,
    do you think calming people as short memory is appropriate? you do not have to insult the nation!

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 7 месяцев назад

    ይኸ ስውየ ትክክለኛና ግልፅና ደፋር ስው ነው ረዳት ቢኖረው ሀገራችን መልካም ነበር ስለ ህዎሓት የተናገረው ግን ልክ አይደለም ህዎሓት ለሀገራችን ዕድገት የተቻለውን ሁሉ አድርጓል ቢያንስ ሀገራችን ስላም አግኝታ በሀገሪቷ ሁሉ ዞሮ ሠርቶ መኖር ችሏል

  • @takelegelan1642
    @takelegelan1642 3 года назад

    Anegagri idea is depend on the peoples political wish

  • @meriemali3354
    @meriemali3354 3 года назад +3

    Tbye my hcro!

  • @GirmaB
    @GirmaB Год назад +1

    ጀግናዬ

  • @zegeyeabebe1689
    @zegeyeabebe1689 3 года назад +1

    Wetatu mekelakeyan aliqelaqelim. yalew bebilstigina bitemamen new ? Min yigebachewal bilesh new?

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 3 года назад

    እውነት ነው ብልጽግና ብዙ ስህተት ቢኖሩም ብዙ መልካም ነገር ስርተዋል እስከዛሬ ወያኔ ሲያወድም ሲሰርቅ ነበር አሁን ግን የበታችነትን አንፈልግም ኢትዮጵያ ትበልጽግ ብለው ሲሰሩ ያረጁና የዛጉ ሽማግሌ ከወያኔ ጋር ህዝብ ሲያስገድሉ የነበሩ እነ ታምራት ላይኔ የደርግ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ሃገር ለማፈረስና ዳግም ለባርነት ለመሸጥ ሽር ጉድ ይላሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የቦይ ውሃ አትሁን የሚበጅህን ሰርቶ ያሳየህን ምረጥ።

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 7 месяцев назад

    ያኔ ሙቶ በሆነ!! ስንት ህፃን አለቀ በአንድ ሰው ወንጀለኛ ምክኒያት

  • @elizabethabayneh1118
    @elizabethabayneh1118 3 года назад

    Wow She is the best 🤙🤙🤙👏👏👏👏👏👏

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 3 года назад +5

    እውነት ነው ታዬ ደንዳአ ይኼን አውሬ የሕወሐት ወንጀለኞች ከኢትዮጵያውያን ትከሻ (ጫንቃ)ላይ ማውረድ እራሡ ትልቅ ወለታ ነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ.//

  • @teferanigussie7567
    @teferanigussie7567 3 года назад +1

    ማስተካከያ ! ሀገር እየተመራ ያለው በሁሉም ብሔር ብሔረሠብ እንጂ በሆሮሞ ነው የሚለው ሀሣብ ትክክል አይደለም።

  • @mamolema6037
    @mamolema6037 3 года назад +2

    ኣቶ ታዬ _ያንተን ጽሁፍ ሁል ጊዜ ኣነባለሁ የምትፅፋቸው ፅሁፎች ስህተት ኖሮባቸው ሳይሆን ቀደም ካሉት ፀሓፊዎች በተለየ ያልተልመጠመጠ ከሁለት ወገን ድጋፍ ለማግኘት የሚሞክር ኣለመሆኑ ነው ኣንተን የሚያስወቅስህ ።እውነት ሁልጊዜም መራራ ናት።በተለይ የሚመራቸው ሰዎች ጽንፈኞችና ማን ኣሕሎኘነት የሚያጠቃቸው ከሆኑ ሚዲያዎችን በማስተባበር ነገሮችን ኣዛብተው ሲረባረቡብህ ኣስተውያለሁ።ውሸት በነገሰበት ሓገር እውነት ሊያስወቅስ እንደሚችል በመረዳት እውነትን ከመፃፍ ወደኋላ ኣትበል።

    • @bk7202
      @bk7202 3 года назад

      ትክክል

  • @tigestalemu2160
    @tigestalemu2160 3 года назад +1

    አቶ ተዪ ፅንፊኛን አንበሣ የኢትዮጲያ ል ጅ ነዉ

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 3 года назад +2

    You can be the next prime minister I am sure you got the wisdom ethiopians love you good luck from philadelphia

  • @tsehayweldtsadik-tx7zn
    @tsehayweldtsadik-tx7zn Год назад

    ሰለእዉነት ነዉ እየተናገሩ ያሉት ይሆን?በጥንት ሀላፊነት አትችሉም ሲባል የነበረዉ በተግባር አልታየም ይላሉ?

  • @abaymegnote2438
    @abaymegnote2438 3 года назад

    ene yehenen sewye betam new yemadenkew hasbum sigels lemen yenekefal yesedebal gazetegnawa tchger alebat bedenb temelketut

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x 3 года назад

    ይሄ ነው የሚይስፈልገው በተግባር መፈተን ወደ ድሞክራሲ ጉዞ ብዙ ስጋ ይስፈልጋል
    ህዝቡም ግንዛቤ በመውስድ ወደ ጋራ እድገት ይደርሳል
    ችግሩ በትግስት በህብረት ሁሉም የራሱን የዜግነት ግዴታውን ይውጣል
    ከውጪ ጫና ከውስጥ ወንበዴና ባንዳዎች
    የሃስት ወሬ መስማቱን ትተን
    በጋራ መቆምና አብቹን መደገፍ ይስፈልጋል
    ብዙ የሃሳብ ደሃዌች ሃገር ማፍረስ ነው ስራችው
    ህዝቡ ጠንቅቆ ይውቃል

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 3 года назад +3

    ለዚህ አይነት ጥያቄና መልስ ያበቃን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: አቶ ታዬ በጣም ወደድኩህ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..//

  • @Adis001
    @Adis001 3 года назад

    Mr.Taye with respect 1st your partey priority stop ethnics division no any cantrey in the world ethnics division successful.

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 3 года назад

    It dose not make any difference might have brought effective capable leader

  • @dawittessema4500
    @dawittessema4500 3 года назад

    ከፅንፈኛው ታዬ ደንዳኣ ቃለ መጠይቅ እንደተረዳሁት በተለይ ክልልን በተመለከተ ሲናገር ችግሩ ኦሮምያ ከመባሉ ነው ወይስ እኩል ሰርቶ መኖሩ ነው ? ብሎ ጥያቄን በጥያቄ መልሷል :: ስለዚህ ወያኔ እና እነግ የመሠረቱት ህገ መንግስት ኦሮምያን ይጎዳል ወይም ጥቅማችንን ያሳጣናል "አዲስ አበባን ጨምሮ "' ብለው ካሰቡ አይነኬ እንደሆነ ነው ::
    ለውጥማ በደንብ አለ !

  • @johngera2186
    @johngera2186 3 года назад +2

    ሰዉየዉ እየቃጀነዉ ቀስቅሱት እትዪጲያ አያታቸዉ የማያታቅ ህልቅት እንጆ ብልጺግና ሕልሚ ነዉ ፣ብልጺግና ቀሪቶ በሂወት የሚቆየበት ግዜ እያናፈቁ ነዉ፣

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 3 года назад

      አስተያየት ስትሰጡ አታሹፉ ወይም ተዉት።

  • @selamforethiopia2647
    @selamforethiopia2647 3 года назад

    አቶ ታዬ ጥያቄዬ ኦሮሞ እኩልነት ፍትሕ የምትለው እንደው እባክሕ አስረዳኝ በክልላችሁ የምታስተዳድሩት አማርኛ ተናጋሪ የሖነውን ኢትዮጽያው በጨቆንና በቋንቋው እንዳይዳኝ በማድረግ የአፖርታይድ ስረአት እየመራሕ እጅጉን አሰቃቂ ሕይወት የሚመሩ ሕዝቦችን መልስ ያልሰጣችሁና ያንአይነቱን አስፀያፊ ተግባር በአዲስ አበባ ላይ ለማንበር የምታደርጉበት መንገድ መረዳት አቅታችሃል።ሌላው በአማራ ክልል የኦሮሞ ዞን የሠጠውን የአማራ ክልል የተለያዩ ማሐበረሰብ በራሳቸው ቋንቆ እየተዳኙ ባሉበት በኦሮሚያ ክልል ግን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕዝቦችን በማፈን እንቀጥላለን የምትሉ ደካሞች ናችሁ።የሚቃወማችሁን በማሸበር መንግስታዊ ሽብር እየነዛችሁ አገር እያወደማችሁ መቀጠል መሆኑን ሕዝብ ተረድታል።ወያኔ ወያኔ አጥፍታል ከፋፍላል ትላለህ ግን የወያኔን ሕገ መንግስት አስቀጥላለሁ የምትሉ ጉዶች ናችሁ ።ሕዝባችን ለእውነተኞ ለውጥ የከፈለውን ታላቅተጋድሎ በመንጠቅ ሕዝባችንን ለሌላ ሰቆቆ ለመደረግ የምትሔድበትን መንገድ ሕዝባችን አሁንም የሚከፈለውን ከፍሎ ወያኔን በጣለበት መንገድ ታግሎ ይጥላችሃል ብዬ አምናለሁ።

  • @solomonhailemariam4846
    @solomonhailemariam4846 3 года назад +4

    ከዚህ በልክላይ ካልገባሽ ምን ይሁን።

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..//

    • @Servival365
      @Servival365 3 года назад +1

      ፅህፈትዎን መረዳት አልቻልኩም።

  • @derejeall3534
    @derejeall3534 3 года назад

    Bravo Taye

  • @infotube7775
    @infotube7775 3 года назад +8

    ዥልጥ የተጠየቀዉን አይመልስም ምን ዙሪያ ጥምጥም ያስኬደዋል

    • @user-wq1xp5mk4y
      @user-wq1xp5mk4y 3 года назад +1

      እኮ
      አንድ ቁምነገር ሳይመልስ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад

    አቶ ታየ እርሶን ሴይጣን የሚል እራሱ ነው ሴይጣን።።አቶ ታየ ንፁ ሀቀኛ ።የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ።።አገሮትን ኢትዮጵያን የምትወዱ።። ለኢትዮጵያን እድገት የምትፈልጉ።።እንደሆኑ በብዙውች ልብ አሻራ ያስቀመጡ።።ጎበዝ ጀግና ኖት።።ፈጣሪ ይጠብቆት።

  • @bitania-m2856
    @bitania-m2856 3 года назад +4

    ባለግዜነት በጣም አለ ይሄን መካድ እይቻልም ከሁሉም በላይ የሰው ልጅ የመኖር መብቱ ሊከበር ይገባው ነበር ግን እንደምናየው በወለጋ በእጣየ የሰው ልጅ በኢሰባዊነት እየተህገደለ ነው መንግስት መጀመርያ ውስጡን መመርመር አለበት ግብዕ ነው ኦነህ ሸኔ ነው እየተባለ ማደባበስ ቢቀር ይሻላል ግብዕ እኮ ዘላለም እለምዋን የኢትዮጵያ ጠላት ናት ብዙም ተንኮል ስታደርግ ኖራለች ግን በውጪ ሀፕል ወይም TPLF ነው ዝም በል ማለት ትክክል እይደለም
    ችግሩን መጀመርያእእራስን መመርመር እለበት. እማራ በቃኝ ውኛ የፓለቲካ መሸጋገርያ መለማመጃ እይደለንም ብልዋል ይህ ትኩረት ተስሰጥቶት መታየት እንጂ እልህ መገባባትየትም እያደርስም

  • @dessedejene9261
    @dessedejene9261 3 года назад

    አንድ አቶ ታዬ ሳይጠቅሱት ያለፉት ነጥብ የአንዳንድ ወገን ጥያቄ መፍትሔ የማያገኘው ለተፈጠረው ችግር የተሳሳተ ድምዳሜ ላይ ስለሚደርሱ ነው፡፡ እሱ ብቻ ሳይሆን ያ አስተሳሰብ የማንፍ ፍላጎት እንደሆነ መረዳት ያለመቻል ይመስለኛል፡፡ ለምሳሌ ኦነግ ሸኔ አንድ ጥቃት ወይም ችግር ሲፈጥር ያለ ምንም ማስረጃ በጭፍኑ «ከጥቃቱ ጀርባ አቶ አብዲሳ፣ ዶ/ር አብይ፣ አቶ ታዬ …… እጅ አለበት» እያሉ መቃዠታቸው ነው፡፡ ይህ ቅዠት ሆኖም አያውቅም ሊሆንም አይችልም፡፡
    ተረኝነትን በሚመለከት አቶ ታዬ በትክክል ብለውታል አገሪቷ እየተማራች ያለው በፌዴራል ሥርዓት ነው፡፡ አደረጃጀቱ አንድ ጠ/ሚኒስትር፣ አንድ ም/ጠ/ሚኒስትር እና ብዙ ሚኒስትሮች አሉት፡፡ ኢትዮጵያን እየመራ ያለው ኦሮሞ ሳይሆን የፌዴራል ሥርዓት ነው፡፡ የስልጣን ክፍፍሉ አንድ ሁለት ተብሎ በብሔር ብገለፅልን መልካም ነው ደግሞ አይቀርም ፡፡ ሚኒስትር ስልጣን ከተቋቋም ደረጃው የሚበላለጥ ከሆነ አላውቅም ከዚህ በፊት ደረጃ አልወጣላቸውም በቀጣይ ግን ሊታይ ይችላል፡፡ አቶ ታዬን ማመን የግድ ይላል፡፡ ሆነም ቀራ የተናገራቸው ነጥቦች አንድም ውሸት የለበትም፡፡ አቶ ታዬን መሳደብ ድንቁርና እንጂ የፖለቲካ መፍትሔ አያመጣም፡፡ ስለ ተረኝነት ትርፍ ያመጣል ብሎ ጥሩ የተናገሩ እየመሰላቸው የሚተርቱት ወገኖች ዞሮ ዞሮ እነሱን የሚጎዳ ይመስለኛል፡፡ ነገ እንደው ምናልባት ዕድሉን አግኝተው ተረኛ ቢሆኑ በማግስቱ ምን ዓይነት ስም እንደሚሰጣቸው ገምተው ይሁን አላውቅም፡፡ ሆኑም አልሆኑም ሥም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቸዋል፡፡ ብድር በምድር ስለሆነ፡፡
    ስለ ቁጭት፡፡ ስልጣን ቢትለቁ ይቆጫቸዋል ለተባለው ኦሮሚያን ማስተዳደር ከሆነ አሁን ያሉት አመራሮች ስልጣን ቢለቁ ሌላ ኦሮሞ አመራሮች ስልጣን ይይዛሉ እንጂ መቼም ቢሆን ሌላ ብሔር ኦሮሚያን እንደማያስተዳድር ለሌላውም ወገን ቢሆን እሄው ነው፡፡ ስለዚህ ኦሮሚያን ሌላ ወገን አሳልፈው የሚሰጡ ይመስል ብዙም ቁጭት የሚያድርባቸው አይመስለኝም፡፡
    የስድብ እና የመበሻሸቅ ፖለቲካ የትም አያደርስም

  • @teddyteddy7133
    @teddyteddy7133 3 года назад

    Taye is Tiffee

  • @mesfin9023
    @mesfin9023 3 года назад

    Ato Taye how many face do you have?

  • @theodoros9375
    @theodoros9375 3 года назад

    Let my sign reach Mr. Taye.
    I think you are right when I talk about regime change. There has been a change in Ethiopia. The former EPRDF has changed its name and is now a prosperous party. The robbery and murder have changed In the past, when you were in the EPRDF, you used to harm the people by collaborating with the TPLF, but now you are setting fire to the people without restraint. The OLF forces from the forest are working day and night to destroy the country in collaboration with the prosperous OLF. We cannot forget what Prime Minister Abey has said before that we have organized and armed these forces!! Greedy looting and looting have taken place during the Oromo National Government, rather than the 27-year rule of the TPLF. Your expansion policy in 3 years will lead to the disintegration of the country. The shame is the issue of Command Post (OLF POST), which was set up to cover gangs and abduct victims. The people are in despair, whether it is the army or the police. This was decided by a government-led attack

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 3 года назад +4

    ይህች ጋዜጠኛ ሰላም ሙዚቀኛዋ እንደኔ የመሰለችው እጅ ወደላይ።

  • @eskeeabri9689
    @eskeeabri9689 3 года назад

    Tadiya mn waga alew meliseh aferesikew ye Ethiopia hizib alelin bilen neber

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 3 года назад +1

    እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ መሆንህን አልጠራጠርም። አብንን የፈጠረዉን ሁኔታ ለመረዳት ሞከር ይገባል

  • @yohannisable
    @yohannisable 3 года назад +3

    wawe Ato Taye i admire you keep it up

  • @jossy1382
    @jossy1382 3 года назад

    One of the questions asked why is Oromo Dominated as uper hand and running it is my turn politics? The answer is typical Woyane answer which is irrelevant.

  • @dodotagalama7805
    @dodotagalama7805 3 года назад +5

    የውሽት ግትልትል; ይልቅስ አእፍህን በግራዋ አጅለህ አርቀው

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 года назад

    ክቡር አቶ ታዬ ደንደአ የመሰላቸውን መናገርና መጻፍ የሚወዱ የኦሮሚያ ብልጽግና "ሹምና ፖለቲከኛ' ናቸው። ችግሩ የሚናገሩትና የሚጽፉት ስለሚያስከትለው አሉታዊ ይሁን አዎንታዊ ጭብጥ ጥንቃቄ ስለማያደርጉ አወዛጋቢ ሰው ናቸው። ምልከታቸው አይጨበጥም። እንዳይጠየቁ በደፈናው እንደ ግለሰብና እንደ ኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ተወካይ መሆናቸውን አያመላክቱም። ሕግ የተማሩ ስለሆኑ መሆኑ ሊሆን ይችላል።
    ሌላው የፖለቲካ ክሕደታቸው:- ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩና አቶ ሽመልስ አብዲሣ በተለያዩ መድረኮች አሁን ጊዜው የኛ ነው፣ ብልጽግና ኦሮሞ ነው፣ ኦሮሞ ቤተ መንግሥት ገብቶ አገር እየመራ ነው ብለው በይፋ የገለፁትን ሐቅ እሳቸው ግን እንደማያውቁ መስለው "ተረኛነት የለም' ሲሉ መደመጣቸው አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን ማንነታቸውን ያንፀባርቃል። ኦሮሚያን በተመለከተም ማንም ሰው በነጻነትና በክልሉ ባለቤትነት መኖር ይችላል ያሉት ትልቅ ሥላቅ ነው፤ ምክንያቱም በክልሉ ሕገመንግሥት ምዕራፍ 2 አንቀጽ 8 የኦሮሚያ ክልል ባለቤት በኦሮሚያ ለሚኖሩ ኦሮሞዎች ነው ስለሚል። ይህን ተገን ይዘው ነው ጽንፈኞች በጠራራ ፀሐይ ያለ ማንም ከልካይ የዘር ማጽዳት እየፈፀሙ የሚገኙት። ሌላው ሕዝብ በይፋ የሚያየው ሐቅ:-
    ታዋቂ ግለሰቦች በየተቋማቱ የአመራር ሥልጣን ላይ ስለተመደቡ ከመንግሥት ጫና ተላቀው በነጻነት ይሠራሉ ማለት ሳይሆን ለገጽታ ግንባታ እንደሆነ ነው። ሚኒስትሮች ግማሽ በግማሽ ሴቶች እንደተሾሙበት። እንዲያ በመሆኑም የሕግ የበላይነትን የሚያስከብር ጠፍቶ የሰው ልጅ ሕይወት ዋጋ አጥቶ እየተገደለ እየተፈናቀለ እየተሠቃየ ይገኛል። ዕውነት ለሚናገር በኢትዮጵያ የረዥም ዘመናት ታሪክ እንዳለፉት ሦስት ዓመታት በመንግሥት ያመራር (ያሥተዳደር) አቅመቢስነት የተነሣ ሕግ አስከባሪው ራሱ ሕግ ጣሽ ሁኖ ዜጎች ከአዛውንት እስከ ጨቅላ ሕፃናት ታርደዋል፣ ተጨፍጭፈዋል፣ ተፈናቅለዋል፣ አንጡራ ሃብታቸው ተዘርፏል፣ ተቃጥሏል። ከተሞች ወድመዋል፣ ባንኮች ተዘርፈዋል፣ የሃይማኖት ተቋማት ተቃጥለዋል፣ የሃይማኖት አባቶች ታርደዋል፣ የመንግሥት ሹሞች ተገድለዋል፣ ዛሬም ድረስ አልተገታም።
    እርግጥ ብዙ መልካም ጊዜያዊና ዘላቂነት ያላቸው ተግባራት ተከናውነዋል። ምን ያደርጋል:- የሕግ በላይነትን መንግሥት አክብሮ ስለማያስከብር በባለጌዎች በአንድ ዠምበር ዶግ አመድ ይሆናል።
    ስለዚህ ይህ ባለ ራዕይ የብልጽግና መንግሥት ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ ሰጥቶ ቢተገብር "ጎልማሳውና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ መሻሻል ለብቻው አቅዶ ለማስተግበር ቀንና ሌሊት የሚተጋው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ትልም" ዕውን ሊሆን ይችላል።

  • @amanuelwdebo5930
    @amanuelwdebo5930 3 года назад

    Who is it? Ethiopia, does not want such a tabula rasa.

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou 3 года назад

    NAMA is not a "tsenefegna" political party.

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 3 года назад

    Ye Ethiopia hizb tirs betirs ayibalam. Ethiopians want peace . The politicians want this chaos.

  • @hlarebo
    @hlarebo 3 года назад +1

    ይኸ ሰውዬ የሚለውን አያውቅም። በኢትዮጵያ ዜግነት የለም። ብሔረሰብነት እንጂ። የዜጋ ትርጉሙ የገባው አይመስለኝም።

    • @nigusssemulat7356
      @nigusssemulat7356 3 года назад

      ደንቆሮ

    • @hlarebo
      @hlarebo 3 года назад

      @@nigusssemulat7356 ሰላም አቶ ንጉሤ ሙላት። ከጽሑፌ አስተያየት ጋር የማይስማማና አሳማኝ ነጥብ ያለው ሰው በጨዋነት ስሕተቱን ለይቶ ያመለክታል። "የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል" እንደሚባለው ርስዎስ እንዴት ወደስድብ መሮጥ አማረዎት። ምናልባት የተካኑት በሱ ብቻ ይሆን፣ አባቶች "የደንቆሮ ዘፈኑ ያው አንድ ብቻ ነው" እንደሚሉ፣ የርስዎም ያው መሳደብ መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ።

  • @yoseftsegaye3533
    @yoseftsegaye3533 3 года назад

    የኢትዮጵያ ብልፅግና ብትሉት ምን ችግር አለዉ?????

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 3 года назад

      ስላልሆኑ በዘር የተተበተቡ ተረኖች ስለሆኑ አይችሉም

  • @abel8835
    @abel8835 3 года назад +1

    ታዬ ለውጡን ነውጥ አደረጋችሁት
    Poletics is dirty game

  • @dawityise
    @dawityise 3 года назад +1

    ታዬ፣ በርታ ጥሩ ግብረገብ ያለህና በዕልህ ሳይሆን በተስፋ የተሞላህ ባለ ራዕይ ነህ

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 3 года назад +3

    በጣም ይገርማል ስተች አማራ ተቸኝ ካልክ እሁንም የአማራ ጠላት ነህ! አንተን የሚተች ሁሉ አማራ ሳይሆንእንዳተ ዝቅ ያለ አስተሳሰብ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ነው

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 7 месяцев назад

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም

  • @hamdisafi5695
    @hamdisafi5695 3 года назад

    3 አመት ደሃው እየተጨፍጭፍ እየተፍናቀለ ዘግናኝ ስብአው ድርግት እየተፍፀመ ለምርጫ ይታገላል!

    • @addisababaethiopia1511
      @addisababaethiopia1511 3 года назад

      ye Ethiopia hizb betariku ende fashistu awrew woyane gize techefchifo aywikim min addis neger noro new endezi maganen ahuin manim mehayim be facebook afuin slemikeft new

  • @sarahjohnson1254
    @sarahjohnson1254 3 года назад

    አይ ጊዜ ሃገር በእውቀት አልባ እረኞች እጅ መውደቁዋ ያስልቅሳል:: የኦሮሞን ህዝብ መነገጃ አድርጋችሁ በአራጅነት ታሪኩን እቆሸሻችሁበት ከንቱዎች አትረቡም:: ዲግሪ በሽምደዳ ያገኘ ሁሉ ተማርኩ ብሎ ደንቆሮ:: ሰዉ ሾርት ሜሞሪ ስላለው ብሎ ሲሳደብ ትንሽም አልቀፈፈው መደዴ

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 3 года назад

    የትኛው ፅሑፉ ነው አወዛጋቢ ? ጀዋርን ጨምሮ የኦሮሞ : የትግራይ : ፅንፈኞችን ወጥሮ ይዞ የነበረው አቶ ታዬ እንደነበረ ይታወቃል:: ያን ጊዜ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው እያሉ ቆመው ሲያጨበጭቡ የነበሩ የአማራ ፅንፈኞች አሁን እነሱን ወጥሮ ስለያዛቸው የአዞ እምባ ስላነቡ አወዛገበ ማለት ነው እንዴ? አንቺ ጋዜጠኛ ነሽ ወይስ የፅንፈኞቹ አሽከር ነሽ? እንዴ???? በዚህ አጋጣሚ የአቶ ታዬን ትእግስት እና ጨዋነት አለማድነቅ ንፉግነት ነው::

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 3 года назад +4

    "CONVINCE & CONFUSE"

  • @asertkebde9020
    @asertkebde9020 3 года назад

    Gaztanwa gen zerna nathi. Setasxyhi🙄

  • @zegeyeabebe1689
    @zegeyeabebe1689 3 года назад

    Zarem tipiel EF tilalachihu dedeboch m

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 3 года назад

    We all know that Taye Denda is supporting Bielgain party more than anything 🤣🤣

  • @bizuneshabrham5611
    @bizuneshabrham5611 3 года назад

    Yemigeremew amaregnaw kebad new yemitsefachew

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ.//

  • @tsedeyanteneh2920
    @tsedeyanteneh2920 3 года назад

    😂😂😂😂😂He look funny

  • @kanoligutu8870
    @kanoligutu8870 3 года назад

    ጀዋር ተከበብኩ አላለም አንቴ ደንቆሮ።

    • @almazdebessa5531
      @almazdebessa5531 3 года назад

      አይባልም ይቅርታ!

    • @tigestalemu2160
      @tigestalemu2160 3 года назад

      ምንድን ብሎ ነው ሰው ያሠጨረሠው ? ተከቡክ ቦሎ አይደለም ጀዋር የሠዉ ደም ያሰፈሰዉ አቶ ተዬ ደንዳ አነተ እዉነተኛ ኢተዮጲያዊ ነኸ ትክክል ተባረክ ወድሜ

    • @kanoligutu8870
      @kanoligutu8870 3 года назад

      @@tigestalemu2160 ጀዋር "ተከበብኩ" ያለበት አንድ ቦታ ብታሳይኝ እኔ ደግሞ አንገቴን ይስጣለሁ! ችግሩ ከህሊናሽ እና ከዓይንሽ በላይ የውሸት ወረን ማመንሽ ነው። ውሸት ሲደጋገም እውነት ይምስላል አሉ። ጀዋር "ተከበብኩ አለ" ተብሎ ሺ ጊዜ በሚዲያ ስለተራገበ በቃ እውነት እሱ ነው ማለት ነው። የፈለገ ነገር ይቅርብሽ፤ ለእውነት በቻ ኑሪ።

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 7 месяцев назад

    እውን ዛሬ ይቺን ቃልህን ትደግማት ይሆን? በውኑዛሬ ያለው መከላከያ ዛሬ ያለው ፌደራል ፖሊስ ከ"ለውጡ" በፊት ከነበረው የባሰ አይደለም? በል እንግዲህ ነፃነትህን ከቂሊንጦ ሆነህ አጣጥማት:: ምነው ባልተነፈስክ ሳትል አትቀርም ብዬ አምናለሁ