Best Gonder Songs | ምርጥ የጎንደር ዘፈኖች ስብስብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 820

  • @awekesee3900
    @awekesee3900 5 лет назад +24

    ቴድሮስና ምኒልክ ውስጤ ናቸው አበሶች💪

  • @hhhmmm2959
    @hhhmmm2959 6 лет назад +37

    ጎንደር ጎንደር ጎንደር ያፄ ቴወድሮስ አገር አማራ ሁኜ በመፈጠሬ እኮራለው አማራ የጠላሽ ይጠላ አይውበት

    • @abazoabazo1554
      @abazoabazo1554 5 лет назад

      ጎንደር ለይ ባልወለድ ይነደኝ ነበር

    • @abebechdinku1669
      @abebechdinku1669 3 года назад

      anchi jile bitrk goner eko yeethiopia engi yamahara bicha aydelem gondera ethio not zeregna enam neftenawa kimantua gondera aybgerawa negne eshi erashne feligi

    • @MesiMulat-f2h
      @MesiMulat-f2h 2 месяца назад

      ያገሬ ልጆች እድሜ እናጤኔ ይስጣቹህ እዉነት በጣም ነዉ የምወዳቹህ ❤❤❤

  • @ማአዚነኝየጎንደሯዋየፍቅር

    ምንም ታሪክ ባልሠራም ጎንደር መወለዴ ለእኔየ ትልቅ ክብር ነዉ

  • @israellsrael2334
    @israellsrael2334 Год назад +1

    መተማና ቋራ ውይ ሀገሬ ከዛ ጀግና ትውልድ ሀገር ስለተወለድኩ ሁሌም እኮራበታለሁ ቴዲ ለሁላችንም አማራዊያን ኩራት ነው

  • @gashawbezaabebe1264
    @gashawbezaabebe1264 Год назад +3

    ኢትዮጵያዊነትን ብትደብቀዉም እንደዝህ ነዉ። ፈንቅሎ አንድ ያደርገናል።

  • @salam5073
    @salam5073 7 лет назад +89

    ዘራችሁ እንደ አሸዋ ይብዛ ውድድድድ ጎደሬወች ውስጤ ደሜ ናችሁ

  • @ayisharahmathu2940
    @ayisharahmathu2940 4 года назад +6

    ሀድያ ነኝ ጎደር በጣም እወዳለሁ የጎደር ባል ስጡኝ

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 года назад +1

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/**/

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u 4 месяца назад +1

      ነይልን ማር ❤❤❤❤እኛም እንወድሻለን ❤❤❤❤

    • @MesiMulat-f2h
      @MesiMulat-f2h 2 месяца назад

      ልስጥሽ

    • @MesiMulat-f2h
      @MesiMulat-f2h 2 месяца назад

      እሰጥሻለሁ

  • @almaztafara2632
    @almaztafara2632 6 лет назад +9

    ምርጥ አማራ ነኚ ያዉም የወሎ ልጂ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ

    • @gishadhiba9507
      @gishadhiba9507 5 лет назад

      Almaz Tafara ashko

    • @enatenatwollo4236
      @enatenatwollo4236 4 года назад +1

      Amara neshi amara beka yawum atbelu amara negni yetm hugni yetm ::

  • @yallowmimi9011
    @yallowmimi9011 7 лет назад +40

    አይ ጎንደር ውስጤ እኮ ነሽ ኑሪልኝ ሀገሬ

  • @እራመዳለሁበተሥፋ-ኸ6ሸ

    ጎንደሬዎች ሥወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ጭራሺ ይባሥ ብሎ በጎንደር ልጅ ፍቅር ተጠለፍኩ

    • @hanayedengelemariamlijenat8973
      @hanayedengelemariamlijenat8973 7 лет назад

      እራመዳለሁ በተሥፋ egnam weddade teru New tadya ye gonder lij feker new

    • @ergoyetesfasasa4778
      @ergoyetesfasasa4778 6 лет назад +1

      ሀገሬ ጎንደር ህይወቴ ነሽ ስምሽ ሲጠራ የሚሰማኝን የደስታ ስሜን መቆጣጠር አልቻልኩም

    • @MasaratJjjj
      @MasaratJjjj 11 месяцев назад

      🇪🇹🇪🇹👍🥀🥀🥀❣️🌹💕🤲

  • @የወሎልጅነኝአማራይቱየወሎ

    ጎጃም ወሎ ጎደር ሻዋ አንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያ አበቃ አትከፈፈሉ ምክኒያቱም አሳም ነዉ ጀግናዉ አንድ ሁኑ ነዉ ያለን እሽ

  • @መድናየዴሴዋ
    @መድናየዴሴዋ 4 года назад +3

    ዉይይ አማራነቴ ኩራቴነዉ ኡፍፍፍ በሰላም ሀገሪ ልግባ እጎኛታለሁ ጎዴርን የዴሴልጂነኝ

  • @destaz2312
    @destaz2312 5 лет назад +12

    አማራነት ወንዱን ወንድማለም ሴቱን እህታለም እያለ በፍቅር የሚቀበል የምድር ገነት ነው. ክፉ አይንካችው

  • @noram7162
    @noram7162 4 года назад +3

    የጎደር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበርውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 Год назад

    ባማራ ፉቅር። መሞቴ ነው። thank you woyane and oneg to make me AMARA AMARA AMARA AMARA BEST people ever in the planet that ..thinks by his heart not by mind ..የእግዚአብሄር ሰነልቦና ያለው። love you AMarayeeeee

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад +5

    አቤት ጎንዶሮች ውስጤናችሁ

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 лет назад +1

    ጎንደሬ የፍቅር እና የጅግና አገር ዘብየ ሣሥበው ጎንደር Ethiopia ጌጥ ነው የምትመሥለኝ

  • @ኢልሀምቲዮብ
    @ኢልሀምቲዮብ 4 года назад +4

    የኔምሮጦች ደስ ስትሉ የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝነበር

  • @አሸናፊአቶአሽናፊሥዮምግዛ
    @አሸናፊአቶአሽናፊሥዮምግዛ 9 месяцев назад +2

    💚💛❤✝✝✝💚💛❤ሞቃታማና በጣም ሞቃታማ ምርጥ የጎንደር ዘፈኖች ስብስብ !!!!! 💚💛❤✝✝✝💚💛❤ሞቃታማና በጣም ሞቃታማ የሆኑ ሙዚቃዎች ።

  • @ድንግልአማላጀ-ቈ8ዠ
    @ድንግልአማላጀ-ቈ8ዠ 5 лет назад +4

    ዛሬም እንደ እርስዎ ያለ ጀግና ያስፈልገናል ጠላቱን በታትኖ የሚጥል አሞተ ኩሩ

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 5 лет назад +1

      እንዳንች የሚያስብ ኢትዮጵያዊ በሽዎች ይጨምሩ። እንደዚህ ከማሰብ ይልቅ አድርባይነት ጠልፎ እየጣለን አስቸገረን።

  • @GizachewWube-mj5kj
    @GizachewWube-mj5kj 6 месяцев назад +3

    ወኔ ቀስቃሺ ዘፈን ነው በጣም ደስ ይላል

  • @emabetassefa7836
    @emabetassefa7836 7 лет назад +40

    ጎንደሬ መሆን መታደል ነው ጎንደር ውድድድድድድድድድድድ
    ውድድድድድድድድድ

    • @azebabebe3134
      @azebabebe3134 6 лет назад

      emabet assefa lignin mk
      Bday gsdv mlmngjkjgipll
      Jfzgk

    • @azebabebe3134
      @azebabebe3134 6 лет назад

      Thank all of you guys to help with me you guys will have to meet us tomorrow morning on Sunday if yr to you too yrimo

    • @azebabebe3134
      @azebabebe3134 6 лет назад

      Thank all you of did rjlzgcmpzhiJlxz

    • @azebabebe3134
      @azebabebe3134 6 лет назад

      Thank all you guys for your dying rheoshrieypwjm

    • @azebabebe3134
      @azebabebe3134 6 лет назад

      Hi I am going back home is doing rhythm eked euekdhso please thank your hair y to up all day and Jeff and she is doing good job she will call her back tomorrow morning she took

  • @azmera5545
    @azmera5545 2 года назад +1

    ዎው ጎደሬ ባልሁን ይቁጨይ ነበር

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 года назад +1

    በቃን ዘፈን እግዚያብሄር አውግዞታል በጭፈራ የምናባክነውን ጉልበትና ግዜ ለምርታማነት እንጠቀም።

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    አማራነቴ ኩራቴ ከጀግኖቹ ቦታ በመወለድ ደስ ይለኛል 💚💛♥

    • @MasaratJjjj
      @MasaratJjjj 11 месяцев назад

      🥀👍👍🇪🇹🇪🇹

    • @MesiMulat-f2h
      @MesiMulat-f2h 2 месяца назад

      በጣም ሀገራችን ያሰቀናል

  • @BirteBirte-l2t
    @BirteBirte-l2t 13 дней назад +1

    My ጎንደርርርርርርርርርርርርርየኔውብ ሀገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 лет назад +29

    የአማራ ሴት ሜካፕ አትወድም ማለቴ ሲፈጥረን ሸጋ ነን አቦ ይመቻችሁ ሀዪ ነኝ ከወሎ አማራነት ኩራቴ❤💛💚🙏

    • @leonalmessileonalmessi5620
      @leonalmessileonalmessi5620 5 лет назад

      በትክክል ንገረልኝ ማ ጎንደሬዉ ነኝ

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 5 лет назад +2

      ትክክል ውብ ነን ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አማራ ሁሉም ውብ ነን

    • @achamulugeta6645
      @achamulugeta6645 5 лет назад +1

      እወዳችሁጉንደር፣ኑሪኝ

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 5 лет назад +1

      በትክክል እደዝህንገሪልኝማ እኔ ጎደሬነኝ አድነን

    • @zufanhaile8302
      @zufanhaile8302 3 года назад +1

      በትክክል የትም ቦታ ላይ አማራ ድምቀት ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 года назад +1

    አንደኛ ❤🙏🥰 ካላበደ በቀር ካላቅለበለበው ማነው የሚነካው የቴድሮስን ሃገር !!❤❤

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 года назад +6

    አይአይ እኛ ጎንደሬዎች የታሪክ መጀመርያዎች ባህላችን ዘፈናችን እንዴት ደሥ ይላል ጎንደሬ የጠላሽ ይጠላ የትዉልድ ቦታየ ዉድድድድድድድድ

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 года назад

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam--

  • @وائلالعنزي-ض7د
    @وائلالعنزي-ض7د 6 лет назад +12

    ኑርልኝ ለዘላለም ሀገሬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድደድድድድድድድድድድድድ

  • @ኢልሀምቲዮብ
    @ኢልሀምቲዮብ 4 года назад +1

    አማራነኝ ባለፊደል ውብ ታሪክ ያለኝ አማራነኝ ባለዝና አማራነኝ ባገሬና በማንነቴ እዲሁም በርስቴ አይበገሬ ከቡና ከፍከፍ ይላል አማራ ይለመልማል ወደፊት

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 4 года назад

      ቲሽ ሙትቻ ሀገሪቱን ደሀ እድፋም ቡቱቱ ሀድርጋች የኖራችሁ "አማራነት ባዶ ኩራት"

    • @ኢልሀምቲዮብ
      @ኢልሀምቲዮብ 4 года назад

      @@godblessethiopia4524 አች አሙካ ነገር ሂጅ ከዚህ

    • @ኢልሀምቲዮብ
      @ኢልሀምቲዮብ 4 года назад

      @@godblessethiopia4524 🤐🤐🤐🤐🤐👈👈👈👎👎

  • @بنتإثيوبيا-و2ع
    @بنتإثيوبيا-و2ع 6 лет назад +56

    የኢትዮጵያ ልጅ ባልሆን እራሴ አጠፋ ነበር እንኳንም ኢትዮጽያውይ የሆንኩ I love you Ethiopian

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
    @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት 7 месяцев назад +1

    ጎንደር ጎንደር ዉቢቷ ሀገሬ ካንች መፈጠሬ በጣም እኮራለሁ❤❤❤❤❤የቴወድሮስ አገር❤❤❤❤

  • @sisayademe6423
    @sisayademe6423 4 года назад +2

    ያምራል እንኳን ጎንደር ሆንኩ

  • @godolays1408
    @godolays1408 6 лет назад +31

    ጎንደር ውስጤ ነው ውድድድ እኔ ጎጃሜ ብሆንም ያያቶቸ ትውልድ ጎንደር ነው

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад

      ጎደር የገበሬ ወታደር ጀግና የማይቀመሥ ሽምቅ ወታደሮች ናቸዉ እነሡ ያልተወደዱ ማን ይወደድ

  • @genetgenet7622
    @genetgenet7622 6 лет назад +104

    አማራ የፍቅር ሀገር አማራነቴ ኩራቴ 💚💛💗

  • @joaoanisiodasilva4582
    @joaoanisiodasilva4582 2 года назад +3

    انا نوبي و احب أغنية الإثيوبية كتير

  • @tersow7819
    @tersow7819 7 лет назад +63

    ጉንደሬ። ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

    • @michaelehaylom9021
      @michaelehaylom9021 7 лет назад +1

      ትግስት ደርሶ tersk mom

    • @michaelehaylom9021
      @michaelehaylom9021 7 лет назад +2

      Qnkp

    • @alibtr1412
      @alibtr1412 6 лет назад

      የኔማር የኔጀግ ውድድድድድ

    • @husseinkdouh9413
      @husseinkdouh9413 6 лет назад

      ትግስት ደርሶ tersow fffffffffffeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

    • @yoniyonas4243
      @yoniyonas4243 6 лет назад

      ትግስት ደርሶ tersow ው ድድድድድድድጉንድሩ

  • @yakabayab2868
    @yakabayab2868 7 лет назад +14

    ጎደር ክፉአይካሽ ጠላትሽ እደዶግ አመድ ይብነኑ ሀገሬ

  • @rinazeneva3503
    @rinazeneva3503 6 лет назад +1

    ስላም የትውልድ አገሬ (እትብቴ የወደቀበት) አገራ ስዎች ስላማችሁ ይብዛ ወኔ ይቀስቅሳል ትዛለኝ ጎንደር ዳባት ወገራ በሙሉ

  • @yesyitmalede1087
    @yesyitmalede1087 3 года назад

    እንኳንም እዛች ትንሽዬ የገጠር መንደር ተወለድኩ እንዴት ደስ እንሚለኝ ጎንደር በመፈጠሬ

  • @محمدعثمانالتركي
    @محمدعثمانالتركي 4 года назад +9

    الفن الاثيوبي قمة الابداع بالمشاعر المترعة بالوجدان الذي يقوص في اعماق القلوب .....

  • @abcdabcd-ml6sg
    @abcdabcd-ml6sg 3 года назад +2

    አማራነቴ ኩራቴ ነዉ ደስ ሰትሉ

  • @nakawesigrace4456
    @nakawesigrace4456 4 года назад +5

    Who else watching while reading comment anyone with me right now am from Uganda I love your music and the way u dance

    • @gizawaait5653
      @gizawaait5653 3 года назад +1

      do you speek amharic?
      imean, how could u understand the song?

    • @nakawesigrace4456
      @nakawesigrace4456 3 года назад

      @@gizawaait5653 it's very nice

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam179 5 лет назад +1

    ፈፈፈፈፈፈ ጎደረየ ሰላምሸ።ብዝትይበል።እማ

  • @AnchinaluKasa
    @AnchinaluKasa 11 месяцев назад

    Waw ጎንደሬ ደሜ ነው ይመቻችሁ

  • @almazhussein8295
    @almazhussein8295 5 лет назад +8

    ነኝ እኮ ጎደሬ እህ 😍😍😍

    • @milonmil8443
      @milonmil8443 4 года назад

      E

    • @muluk8991
      @muluk8991 4 года назад +1

      I Love. Amara I’m Amara ✝️✌️✌️✌️

  • @almazhussein8295
    @almazhussein8295 4 года назад +2

    😍😍😍😍😍ነኝ እኮ ጎደሬ እኮራለሁ ፰ኢትዬያዊነቴ እፍ 💪💪

  • @bobastere1675
    @bobastere1675 6 лет назад +2

    እቤት እንኳን ሀበሻ ሆንኩ

  • @እማሂወቴነሽልዩስጦታየ

    አብሮ፡መብላትና፡ዘና፡ካማራችሁ፡እደኛ፡ጎደርላይ፡በተወለዳችሁ፡ያዝ፡እግዲህ፡ውድድድድድድድድድድ፡ደሞቸ

  • @ቲጂእናቴንናፋቂ
    @ቲጂእናቴንናፋቂ 5 лет назад +8

    ጎንደር የእናት የአባቴ ሀገር እንደ እድል ሆኖ ባልወለድብሺም ስለ ጎንደር ስስማ የሆነ ነገር ከውስጤ ይፈልቃል ከ ስደት መልስ እጎበኝሺ አለሁ የጄግና ሀገር

  • @እማሂወቴነሽልዩስጦታየ

    ያዝ፡እዲህ፡እሽሽሽሽሽ፡አቤት፡ውበት፡ጎደሬ፡ባልሆን፡ይቆጨኝ፡ነበር፡

  • @ASHENAFIASHENAFIIAtoASHENAFISE
    @ASHENAFIASHENAFIIAtoASHENAFISE Год назад +1

    ✔👍✨😊😘😍😎💕💖❤💋ምርጥ የጎንደር ዘፈኖች ስብስብ👌🤳😃😜✨✔

  • @brigittecolson9912
    @brigittecolson9912 5 лет назад +2

    ብዙ ቢወለድ ብዙ ነው ጉዱ
    እንደ አጤ ቴዎድሮስ ይበቃል አንዱ።
    ❤❤❤

  • @yvettecolebourn5786
    @yvettecolebourn5786 4 года назад +10

    From America with love!!! Yea Gondar❤❤❤🤗🤗🤗😍😍😍🇪🇹🇺🇸

    • @MasaratJjjj
      @MasaratJjjj 11 месяцев назад

      👍🌹❣️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 7 лет назад +15

    wow ሀገሬ ጎንደር ውድድድድድድድድድድድድድ ክፉሽን አልስማ ውድድድድድድድድድድድድድድ

    • @alibtr1412
      @alibtr1412 6 лет назад +1

      የጎንደር ጠላት ድብን ይበል ጎደሬነቴ ኩራቴ ውይ ምን ልሁን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እምዬ ጎደር

    • @kokobesisay9982
      @kokobesisay9982 6 лет назад

      +Ali Btr Amen (3)

    • @nasinaoromo587
      @nasinaoromo587 6 лет назад

      L

    • @nasinaoromo587
      @nasinaoromo587 6 лет назад

      - 33$$$
      ?22@#@

  • @israellsrael2334
    @israellsrael2334 Год назад

    አማራነት ይለያል ኩሩ ባህል አለን ጀግንነትማ ምኑ ተወርቶ ምኑ ይቀራል

  • @americawmulatie4568
    @americawmulatie4568 5 лет назад +3

    አቦ ይመችህ በጣም ያምራል

  • @beletetilahun8201
    @beletetilahun8201 4 года назад +3

    እውነት ነው ማንም ቅዘናም በመጣ እንደ ጎንደር ልጆች ያለ አሞት የለውም

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 года назад

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/**/

    • @MeseretGetasew
      @MeseretGetasew 5 месяцев назад

      yap

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 6 лет назад +17

    በጣም ያምራል አገሬ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ውድድድድድድ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 месяцев назад +2

    Ewente belesheale yeale memen tereter ye agerea jegena❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degendegen78
    @degendegen78 7 лет назад +34

    እውነት ነው መቶ ቢወለድ መቶ ነው ጉዱ እንደ ሚንሊክ ይባካል አንዱ !!!! ወደር የሌለው. ሙዚቃ. ልብ ማራኬ.

    • @saedakobea3488
      @saedakobea3488 6 лет назад

      ተተርቶተሞተ

    • @bintuae80
      @bintuae80 6 лет назад +1

      +Saeda በጣምያሣዝናል Kobea ግብዝህብድል

    • @saedakobea3488
      @saedakobea3488 6 лет назад

      +Ethiopia Love ኦፍ

    • @j7cell292
      @j7cell292 5 лет назад +1

      💗💗🌷🕯🕊🕯🕊⚘👍👍🙌👌💋💗💚💒💃💗🌷🌹💝💃👏💋👌👌🙌👍⚘🕊☥☩💃💝💃👏💃💒💃💒💃💝💃💒💃🌷🌷♰💃♱💃☥💃☥💃☩💃💋👌💋👏💋💋💚🌹🌷💗💝💃👏💋💚💒🕯🕊⚘🕊🙌👍⚘☥☥☩⚘🕯🙌💒💒💒💋💃💃💃

  • @ተዋህዶናትክብሬ-ኸ9ቘ
    @ተዋህዶናትክብሬ-ኸ9ቘ 6 лет назад +120

    ጉራጌ ነኝ ግን ጎንዶርን ባጣም ነው እምወደው ውድድድድድድድድድድድ

  • @አበባቁጥር2
    @አበባቁጥር2 4 года назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳንም የናተ ዘር ሆንሁኝ

  • @heyatedirismamo1054
    @heyatedirismamo1054 6 лет назад +9

    ጎን ደር ውድድድድድድድድድድድድ

  • @እግዛብሔረይመስገን
    @እግዛብሔረይመስገን 3 года назад +2

    ክፈ፣አይንካብይ፣ወገኖቼ፣ሰላምና፣ጤና፣ሁሌም፣ምኞቴነው

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro Месяц назад

    ጎንደር ያግራልጆ በረቱ ያምራል❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻

  • @almazhussein8295
    @almazhussein8295 5 лет назад +1

    ሀገሬ እማ ኢትዬጵያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @ታሪኬንቀያሪዉበትማንነቴን

    አረ ጎንደር ናፈቀኝ አይስደትት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @janakibhatt3113
    @janakibhatt3113 5 лет назад +3

    Very nice I like ethopiya song but I'm Nepali 🇳🇵

  • @wodeanbachew1795
    @wodeanbachew1795 6 лет назад +5

    እምየ አገሬ ሠላምሽን ያውርድልን ሥንቱን ጠበለል ልጆችሽን በዚህ ወያኔ መንግሥት ደም ጠጭ መሪ ተነጠቅሽ እምየ ጠላትሽን ከምድሪቱ ላይ ይንቀልልን

    • @hfyr4689
      @hfyr4689 5 лет назад

      ኑራድሥ

    • @hfyr4689
      @hfyr4689 5 лет назад

      ኑራድሥ፣እራያ

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 5 лет назад

      ሲጀምር ሰባዓዊ መብት ጥሰት ሲቀጥል ስንቱን ምርታማ ዜጋ መነጠሩት አሁንም ቀጥለዉበታል።

  • @y.yy.y1451
    @y.yy.y1451 6 лет назад +2

    ጎንደር ውስጤ ነሽ

  • @MulukenAtalo
    @MulukenAtalo 7 месяцев назад +2

    ያኮራል አማራ ካአማራም ጎንደሬ

  • @sentayehukebret2533
    @sentayehukebret2533 4 года назад +2

    ዋዉዉ ጎንደር ዉሥጤ ነዉ ሥወደዉ

  • @ThespiritofJesus
    @ThespiritofJesus 3 дня назад

    Where they dance is so green and beautiful. God has blessed them and their land❤❤❤❤❤❤ i love you Ethiopia 🇪🇹

  • @አቢቾወሎየዋአቢቾወሎየዋ

    እኔ ወሎየ ነኝ ግን ጎደሬወች ውሥጤ ናቸው ።

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 6 лет назад

    ምን አይነት መታደል ከጎንደር ዘር ከቴድሮሥ ዘር መፈጠር ተመሥገን አምላኬ እንኳንም ጎንደር ወለድሽኝ የጎንደርን ጠላት እባክህ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ አጥፋልን

    • @j7cell292
      @j7cell292 5 лет назад

      OFof❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌💒💃👂📿💪💪💪💪👬💋🙊🙌.✔🅰🅰🅰🅰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
    @ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 6 лет назад +3

    አይገንደር የቴዲሮስ ሀገር ስወዳቺሁ ባል ፈልጉልኚ የጎንደር ሸበላ እኔ ወሎየ ነኚ

  • @mohmadathiopi7735
    @mohmadathiopi7735 4 года назад +2

    አማራ ነኝ. በጣም እኩራለሁ

  • @chilotGashaw-ft9sg
    @chilotGashaw-ft9sg 10 месяцев назад

    አማራ ነኝ ከአዲርቃይ ዛሪማ❤❤❤❤❤❤

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    😍😍😍😍አማራ ጎንደዬ

  • @sameeraagar8944
    @sameeraagar8944 3 года назад +2

    አማራነቴ ኩራቴ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 4 месяца назад

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እናታለም ጎንደር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Год назад

    ❤❤❤❤ዝንሽ አማረ ኢትዪጵያዊቱ

  • @DR.Habesha
    @DR.Habesha 3 года назад

    Enkutash (ዕንቁጣጣሽ) 2014 !
    ለአገራችንም የብሩህ ተስፋ የአዲስ ትልም የሰላም የስኬት ዓመት ያድርግልን!እንቁጣጣሽ!! መልካም አዲስ ዓመት! Love and appreciation from DR.Congo ❤️

  • @yohannesberhane3247
    @yohannesberhane3247 4 года назад +16

    What a gift,it's almost like you were born in to it. Amazing! Bless your hearts. From USA.

  • @احمداحمد-ب4ف7ص
    @احمداحمد-ب4ف7ص Год назад

    አቤት የሐገሬ ውበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tomparankewich1281
    @tomparankewich1281 4 года назад +4

    Thanks for shareing the music from euthopia, music and singing is a gift from God

  • @ASHENAFIASHENAFIIAtoASHENAFISE
    @ASHENAFIASHENAFIIAtoASHENAFISE 6 месяцев назад

    ፻አሹ እኔ ጎንደሬ አማን ቴዎድሮሥ ዐባይ አሸናፊ፡፡ እንየም ጎንደሬ አማራ ነኝ፡፡ እንየው ላ የምፈልገውም፡ ... እዛውም ይሳካል . ... ... ጎንደሬ አማራ ... ፡፡ ምርጥ የምርጥ ምርጥ የኢትዮጵያን የነጠላ ዜማ ላይ ምርጥ የጎንደር ዘፈኖች ስብስብ ጥሩ የሚስብ ድምጽ አዲስ በለቀቀችው !!!!!"

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 5 месяцев назад

    ማይ አማራየ ፋኖነት❤❤❤💚💚💚💛💛💛💪💪💪❤❤❤

  • @hhdjs20
    @hhdjs20 6 лет назад +5

    ♥♥♥♥♥♥♥ ኩራቴ ነው ጎደር በመወለዴ

  • @patrickjane7282
    @patrickjane7282 7 лет назад +9

    Ethio music is always the best great you from the heart of Ghana...

  • @AlebachewGashaw-t7p
    @AlebachewGashaw-t7p 2 месяца назад

    ምን አይነት ዉበት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jknjnj2951
    @jknjnj2951 4 года назад +5

    ዘራቹህ ይባረክ ዉዶቼ ❤❤❤❤

    • @MasaratJjjj
      @MasaratJjjj 11 месяцев назад

      ♥️🇪🇹🇪🇹

  • @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ

    ጎደሬወች ስወዳችሁ😘😘😘😘❤❤❤

  • @abdallahaliadam3269
    @abdallahaliadam3269 5 лет назад +9

    Do not give life more than worth, and fill your heart with God's love and treat yourself reminds and more than the stress and a prayer on the messenger of God, the blessings of God is a thrill.

  • @ልኑርበትዝታህልኑርበትዝታ

    ጎንደሬን የጠላ ይጠላ ሀሉን ያደላችሁ ዉቦች

  • @bedruismael5490
    @bedruismael5490 2 года назад +1

    The melody
    and the content is absolutely Excellent.
    THEOWODROS IS NOT ONLY GONDERIAN. THE GREAT AFRICAN HERLOOOO!.

  • @hannanigussie8177
    @hannanigussie8177 5 лет назад +1

    መጨፈሩን ትተን ቀን ከሌት እንስራ እና አገራችንን እንለውጥ።

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 года назад +1

    እኔም ጎንደሬ ነኝ የባህርዳር ልጅ ነኝ

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 года назад

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam/**/