በየተራ - Ethiopian Movie Beyetera 2024 Full Length Ethiopian Film Beyetera 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 окт 2024

Комментарии • 100

  • @sema5489
    @sema5489 12 дней назад +1

    ሙሉ ፊልሙ 10 ደቂቃ ነው የፈጀብኝ!!! እናንተ ስንት ቀን ፈጀባችሁ ይህን ድርሰት ለማንበብ እና ይህን የመሰለ ምርጥ ፊልም ለመስራት?

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 4 месяца назад +11

    ለማያት ገብቼ ኮሜንት አበረረኝ ሰዓቴን አለበክን አመሰግነለው ኮሜንተቴሮች❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 4 месяца назад +13

    ይህን ከማየት ጸጥ ያለ ቦታ ላይ መቀመጥ ያዝናናል🎉🎉🎉😅😅😅

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 4 месяца назад

    መቲዬ የኔ ቆንጆ በርቺልን , .ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለን, እንወድሻለን❤🥰💞

  • @teddygiza979
    @teddygiza979 2 месяца назад +3

    እድሜ ለ "ኮሜንት"

  • @MertiAbi-jf7nt
    @MertiAbi-jf7nt 2 месяца назад +1

    ልብሱ ይሁን አትቀይሩት ስትፈልጉ አመትም ሙሉ ልበሱት እንዴት በአንድ አይነት ቦታ እና የወሬ እንተፈንቶ ትጨርሱታላቹህ

  • @getnitaklilu2742
    @getnitaklilu2742 3 месяца назад +3

    ድሮ 1ኛ ክፍል እያለን እንድርዚህ አይነት ድራማ ሰርተን ነበር !!!!!!

  • @hanemaru9999
    @hanemaru9999 Месяц назад

    እራሳችሁን ነው የጎዳችሁት አዝናለው ጊዜዬን በማቃጠሌ

  • @Noaeh.dkhgei
    @Noaeh.dkhgei 4 месяца назад +2

    ምን ነው እስከ 16 ደቂቓ ሁለት ሰዎች ብቻ, የ ኢትዮጵያ ፊልም ምን እየሆነ ነው ያለው፡

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 4 месяца назад +3

    ማን ነው እንደኔ አሌክስን አይቶ የመጣው❤❤😂😂😂

  • @singerermiyasalemayehuoffical
    @singerermiyasalemayehuoffical 4 месяца назад +1

    እርግጠኛ ነኝ ከእንቅልፍ ቃጅታቹ ስትንሱ ነው የሰራቹት ይሄን ምስኪን ህዝብ መጫወጫ አርጋቹት አይደል

  • @Phi595
    @Phi595 4 месяца назад +1

    ቢያንስ አርቲስቶቻችን ዝቅ አታደርጉበን ያልሆነ ስራ እየሰጣቹ ደሞኮ እንቅልፌን አጥቼ ማየቴ😢

  • @-tube2808
    @-tube2808 3 месяца назад

    በነፀብራቅ እስቱዲዬ የሚቀረፁ በሙሉ አንዳይነት ቤት እኔምለው ቤቱን ተነቅሳችሁታል እንዴ ወይስ የዘመድቤት ነው

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 3 месяца назад

      እውነትም ቅኔ

  • @HabtamuGedebo
    @HabtamuGedebo 4 месяца назад

    ትንሹን ጰአስተያየት እያንዳንዱን ሲን ሰአቱን ለመሙላት ብላቹ አረዘማቹት የሁለቱን ጨዋታ ለማሳመር መቼት ብትቀይሩ ቡና ሚጠጣበት ደጅ ላይ ምናምን ቢደረግ አሪፍ ነበር የሁለቱ ጨዋታ አንዳይነት ቦታ እረዘመ በተለይ ፊልሙ ሲጀምር አካባቢ ግን የሁለቱም አድናቂነኝ 🙏

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 4 месяца назад

      መቲም አማተር ነች እናበረታታት

  • @DemelashdemelashDemelash
    @DemelashdemelashDemelash 3 месяца назад +1

    እድል አጥተን እንጅ ከዚህ በላይ መስራት እንችል ነበር ስንት የተደበቀ አለ በየሰፈሩ

  • @Dagim-p7s
    @Dagim-p7s 2 месяца назад

    ቀና ብለሽ አስቢ ያልካት እድኤት ነክ😊
    እረ ከጀርባ የምታወራው ሰውዬ እረ ተው

  • @ወንደሠንነኝ
    @ወንደሠንነኝ 24 дня назад

    አይ ደራሲ ልጆች የሉም ይህንን ለመስራት

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 4 месяца назад +1

    ለማየት ኮመንት ሳነብ 😉🙃🙃🤦🏽‍♀️😆🥺😂😂🤣😜😜🤔🤔🤦🏽🤦🏽🤦🏽🤦🏽😂😂

  • @ComCell-xt7hq
    @ComCell-xt7hq 16 дней назад

    chubte yaradye lje ❤❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 месяца назад +1

    ኮመታተሮች አመሰግናለሁ ማይአሰላማ

  • @abduman157
    @abduman157 4 месяца назад

    የተለያዩ ሀገር የፊልም ኢንዱስትሪ አድጓል የኛ ሀገር ግን ሁሌ ወደ ኋላ ቢያንስ ከካሜራ ጀርባ ያለውን ድምፅ ቁረጡት እንዲ አርጊ እንዲ በል ስትሉ ድምፃችሁን ባታስገቡት እስቲ የእውነት ይምሰል የኢቶጵያ ፊልም እንድንጠላ አታርጉን መጀመርያ በደንብ ያጥኑት እረ አደብሩን እጭ ምንወዳቸውን አርቲስቶች እየጠላን ነው

  • @mesayslmn3223
    @mesayslmn3223 3 месяца назад +1

    ኮመንት አይቼ ተመለስኩ..😳

  • @yareddesta6533
    @yareddesta6533 3 месяца назад

    አረ አስቡበት ዉሀ ለማያነሳ ሀሳብ በጀት ተበጅቶ ገንዘባችሁን እና ጊዜአቺሁን ታባክናላችሁ !!!! መቲ ግን የ youtube ፊልም ላይ እንዳትቆይ ሲኒማ ፊልሞች እና DS Tv ላይ ለመግባት ሞክሪ አንቺን አይቼ ነዉ ፊልሙን ያየሁት በርቺ ።

  • @HaniadaAdahani-yx2xn
    @HaniadaAdahani-yx2xn 3 месяца назад +1

    Enidew comment manibebe tebareku ere

  • @Familydoingwork
    @Familydoingwork 3 месяца назад

    ደና አክተሮች እማያይረባ ፊልም አትስሩ

  • @AliBy-dj9qt
    @AliBy-dj9qt 2 месяца назад

    Yeserachut lejetwan lemabaratat kehone well-done lebirr bilachu kebasabasachu gin atrebum

  • @fikadumengist1591
    @fikadumengist1591 4 месяца назад +1

    በጣም ይገርማል መጫወቻ ሆነ

  • @beki4007
    @beki4007 4 месяца назад

    በጣም የምያጓጓን ፈልም ብሆን ሰዓቱን እንደዝህ አትጨምሩም😂😂

  • @siltube2735
    @siltube2735 4 месяца назад +1

    ወይኔ ሰዓቴን ማባከኔ የዘቀጠ ነገር ሳይ

  • @SamiKufor
    @SamiKufor 4 месяца назад +11

    Mechawecha aregachun aydel Abey new ended yetsafew

    • @Mulualem2373
      @Mulualem2373 4 месяца назад +2

      የቱርክ ፊልም ተከታተሉ😂 በነሱ ዘና በሉ

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 4 месяца назад

    አሁን ይህ ፊልም ነውን ወይስ..... ወይ ሕያው ኾኖ የኖረው ደርሰትና ደራሲ አሁን ተቀብሮ አፈር እየበላው ነው።

  • @worldethionews-z2v
    @worldethionews-z2v 2 месяца назад

    ተመለስኩ በ_________ ምክንያት

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 4 месяца назад

    አሁን ይህ ፊልም ነው እረ እያወረዳችሁት መጣችሁ

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 3 месяца назад

    የባከነው ጊዜ ያሳዝናል እንዲህ ሆነ በቃ

  • @ናቲlaconicእራሱነው
    @ናቲlaconicእራሱነው 3 месяца назад +1

    እናንተንግን በምድርም በሰማይም ፈጣሪ የእጃቹን ይስጣቹ ደሞ ሚስትን አቅፌ ማየቴ የረፍት ሰዓትዋን አስበላቹት ያበደ ውሻ ይብላቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 3 месяца назад

      😅😅😅 omg በዚ በለሊት ታስቁኛላችው

    • @DinaDina-j7v
      @DinaDina-j7v 3 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 4 месяца назад

    አሁን የዚህ ፊልም ቁምነገሩ ምንድን ነው?

  • @Adisu-yc8jw
    @Adisu-yc8jw 4 месяца назад

    ኧረ ፊልም ጠላሁ ነገሩ እምሰሩት አጥታችኃል ማለት ነው 😂😂😂😂😂

  • @SaraLima-u1f
    @SaraLima-u1f 4 месяца назад +1

    Batam aref naw 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @awelahmed1551
    @awelahmed1551 3 месяца назад

    ይህም ፊልም ነዉ የማትረቡ እኔ ከናንተ የተሻለ እፅፋለሁ ከንቱ ሁላ😮😮😮😮😮😮

  • @mulieworku4256
    @mulieworku4256 4 месяца назад

    100% የተደገመ ፊልም

  • @tsedaleali8449
    @tsedaleali8449 2 месяца назад +1

    ገጤ ፍልሜ

  • @Temesgen-h9p
    @Temesgen-h9p 3 месяца назад

    Wodadkucho❤❤❤❤❤

  • @kalashe4581
    @kalashe4581 3 месяца назад

    ይሄን ቤት 3ፊልም ላይ አየውት😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AliBy-dj9qt
    @AliBy-dj9qt 2 месяца назад

    Be 4300 birr wache yetesera film

  • @GashaGirma
    @GashaGirma 4 месяца назад

    ❤❤❤wow alexo betam nw yemiwodachew❤❤😂

  • @adu-yemariyam
    @adu-yemariyam 4 месяца назад

    Aytemem

  • @AyniyeYirafo
    @AyniyeYirafo 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @longliveethiopia9882
    @longliveethiopia9882 4 месяца назад +1

    let me see then i will comment

  • @redwankasim-g7e
    @redwankasim-g7e 4 месяца назад +1

    Filmun be comment mknyat alayehutm !!

    • @yareddesta6533
      @yareddesta6533 3 месяца назад +1

      ተርፈሀል ወንድሜ ጊዜህን አታጥፋ

  • @tsiontibebu859
    @tsiontibebu859 4 месяца назад

    Ahunse astelachu ere dena film seru

  • @TsegaErmias-i1m
    @TsegaErmias-i1m 3 месяца назад +1

    Simeslegn beand ken new yetakeretsew

  • @YishakTadesse-co3cx
    @YishakTadesse-co3cx 4 месяца назад

    Ara min aynat bushxi film naw

  • @yenebetesebyetebarekenew
    @yenebetesebyetebarekenew 2 месяца назад

    motachihu erefu zegiwoch

  • @Hyatt-lk3fy
    @Hyatt-lk3fy 4 месяца назад

    በፍቅር ደምሩኝ❤😢😢😢

  • @እንየውጌትነት
    @እንየውጌትነት 3 месяца назад

    ያምራል

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 4 месяца назад +2

    ሀሪፍ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaniadaAdahani-yx2xn
    @HaniadaAdahani-yx2xn 3 месяца назад

    Ehen filem edatayut gizeachehun edatatefu wegen

  • @NatDaneal
    @NatDaneal 3 месяца назад

    አረ በህግ አምላክ ምድነው ፊልም 😂😂😂😂😂😂ነው😂😂😂😂

  • @mubaabduri3652
    @mubaabduri3652 2 месяца назад

    Wey film Egr blu 😩

  • @ashelong
    @ashelong 3 месяца назад

    Comment Sela ayehung alayima

  • @MohamedFafi-o5n
    @MohamedFafi-o5n 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nathan-bw3ds
    @Nathan-bw3ds 3 месяца назад +1

    Is it movie or LIMIMID😅😅😅😅😂😂😂😢😂😂😂
    ENDATAYUT.....

  • @zelalemkebedewoldeselassie
    @zelalemkebedewoldeselassie Месяц назад

    Teneyam hul
    a

  • @HaniadaAdahani-yx2xn
    @HaniadaAdahani-yx2xn 3 месяца назад

    Lijetewa libesiwa edayikemel Etebiwat

  • @bisratadugna7917
    @bisratadugna7917 4 месяца назад

    Endesewenetachehu koda yehone yesasa.... Be mobile kertsachehu "film" bilachehu setakerbu yegermal... Ye ethiopia nuro mene yahel endekefa eyemesekerachehu newe yetegegnewen hunu betebalachehut meliku bemeserat😂😂

  • @ኪያኬ21
    @ኪያኬ21 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @mikemike3249
    @mikemike3249 3 месяца назад

    Enate weradoche yhannma bselkachu nwe ykrtachute lmangaweme bgza nkawe bzu satkldubge

  • @fitsumshewaseged6729
    @fitsumshewaseged6729 3 месяца назад

    zgi nachu

  • @Salm-u5l
    @Salm-u5l 4 месяца назад

    YEMR BETAM YEDBIRAL BEKERS

  • @TsegaErmias-i1m
    @TsegaErmias-i1m 3 месяца назад

    Kedme coment mayete 😂😂😂

  • @Jccke-qo5to
    @Jccke-qo5to 4 месяца назад

    አስቀያሚ film

  • @tsegayederessa
    @tsegayederessa 2 месяца назад

    ke na bilesh asib what ere tewu wegen enitesaseb

  • @Nejat11Nurye
    @Nejat11Nurye 4 месяца назад

    በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @KeyredinahmedAli
    @KeyredinahmedAli 4 месяца назад

    Ara dana nager sru mindnaw😂

  • @shamsuabdi1013
    @shamsuabdi1013 4 месяца назад +1

    ዉይ ዉይ ወይ ቆሻሻና ዝባዝኪ የ3ሰዉ ፍልም

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 4 месяца назад

    leyew esti nigerugne😮

  • @Wube-s4t
    @Wube-s4t 2 месяца назад

    Comentoc yastelal salalchu alyem 🤣🤣🤣

  • @nuradis-hb3ro
    @nuradis-hb3ro 4 месяца назад

    ፊልም አደለም በሉኝ

  • @Motivatetheworld123
    @Motivatetheworld123 3 месяца назад

    Koomeentii dubbiseen addaan kute😅

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 4 месяца назад

    😅😅😅❤❤❤❤

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 4 месяца назад

    ልብስ ግዙላት ለእንስቶ

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 4 месяца назад

      መለስተኛ ኑሮ ያላት ተከራይ ልትሆን አትችልም ? ደግሞ መቲ መልኳ ይበቃታል 😂😂😂

    • @HaniadaAdahani-yx2xn
      @HaniadaAdahani-yx2xn 3 месяца назад

      @@selamlehagere7692hijiza men abash metimeti men ageban boriko ezaw bunaboridewa yetignaw melik beanid libes edatikemil

  • @رابيهكمال
    @رابيهكمال 4 месяца назад

    😂😂😂😅😅😅

  • @JiregnaJaleta
    @JiregnaJaleta 4 месяца назад

    Qomco

  • @Buttukan18-et9zm
    @Buttukan18-et9zm 4 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @YonatanYonatan-tg6sn
    @YonatanYonatan-tg6sn 4 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @werkshablak9515
    @werkshablak9515 3 месяца назад

    ቀፋፊ ሁላ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 4 месяца назад

    መቲዬ የኔ ቆንጆ በርቺልን , .ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለን, እንወድሻለን❤🥰💞

    • @HaniadaAdahani-yx2xn
      @HaniadaAdahani-yx2xn 3 месяца назад

      Manat meti Yebesebese filem le ethiopian ye filem widiket teteyakiw yezifil lay yetesatefu hulu nachew chubaw ena alex ere miretu atiwiredu bayinelas biker tu😢😢😢

  • @misksilam
    @misksilam 4 месяца назад

    😂😂😂😂