💦ህመም በልጅ ይታከማል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии •

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 3 месяца назад +4

    አብሽሪ አሚዬ ልጅሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ አቺም ያሰብሽው ተሳክቶልሽ ሀገርሽ በሰላም ገብተሽ ልጅሽ በእጅሽ ምታሳድጊ ያድርግሽ 😢😢😢

    • @ጀሚላቲዩብ
      @ጀሚላቲዩብ 3 месяца назад

      አው የሳከላት አንጀቴን ነው ምትበላኝ ከሳቅዋ ጀርባ ብዙ ችግሮች አሉባት ዛሬ ከእናትም ተማክረሽ አልሆነም አላህ ይጨምርላት

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 месяца назад +1

    አብሽሪ እህቴ ሁላችንም ብዙ ህመም አለን በውስጣችን አላህ ከልጆቻችን ጋር በደስታ የምንኖር ያድርገን

  • @Asemafrho
    @Asemafrho 3 месяца назад +1

    ተመስገን ከሀሜት ስለወጣሽ😅😅😅😅

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 3 месяца назад

    አብሸሪ እህቴ ያሰበሸወን ያሳካለሽ ልጅሽንም አላህይጠብቅልሽ

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 3 месяца назад

    እህቴ አላህየሚወደወነወ የሚፈተነወ እህቴ አይዞሽ ለአለህበየ እወድሻለሁ።በረች የኔወድ

  • @ጀሚላቲዩብ
    @ጀሚላቲዩብ 3 месяца назад

    አምዬ አላህ ይጨምርልሽ ከማሬም በሰላም ትገናኛላችሁ አላህ ያሳድግልሽ የምወድሽ በምክንያት ነው በዝምታሽ ውስጥ ህመም አለ በርቺ አላህ ከተበዳይ ጎን ነው

  • @ፋይዛአወል
    @ፋይዛአወል 3 месяца назад

    የእናትሽ ነው ጥንካሬው ማሻአላህ ለእናትሽም ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቃቸው አላህ በሰላም ከልጅሽ ያገናኝሽ አብሽሪ በሶብር ታሸንፊያለሽ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 3 месяца назад

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን አሚ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኑርሰላምዲብቾ
    @ኑርሰላምዲብቾ 3 месяца назад

    አላህ ያሳድግልሽ እህቴ የናፍቆቱን ነገር ተይው😢

  • @anshaseld4110
    @anshaseld4110 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ማንእደልጅ❤❤

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 3 месяца назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚየ አህለን አላህ ለሁላችንም ያሰብነውን አሳክቶልን ለሀገር ለቤተሰቦቻችን እምንበቃ ያድርገን የናፍቆቱን ነገር አታንሽው😢 እፍፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @መንሱጀማል
    @መንሱጀማል 3 месяца назад

    አይ አለመታደል አንችን ይፈተል ሸምሰዲን😢 ትልቅ ስህተት ተሳስቷል

  • @alak1603
    @alak1603 3 месяца назад

    አብሺሪ እህት አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @አጋጭተሀውግባ
    @አጋጭተሀውግባ 3 месяца назад

    አምዬ ላንች የሰጠሽን ጥንካሬ አላህ ለኔም እንዲሰጠኝ ዱዋ አድርጊልኝ ሁቢዬ

  • @dilusilty2274
    @dilusilty2274 3 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 3 месяца назад +1

    ጉረኛ ነገር ነሺ

  • @tube2432
    @tube2432 3 месяца назад

    አላህ በሰላም ያገናኛቹ ኡም መርየም አፉ ሚፈቱበት ሰአት ነው❤❤❤❤❤