Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወገን ባለማዎቅ የግብረ ሰዶማዊያንን አርማ በብዙ ቦታዎች እያዬን እንገኛለን ።ላላዎቁት በማሳዎቅ የትውልድ አደራችንን እንወጣ በዚህ ሙዚቃ ላይ የምናዬው 👉 ጥላ💀 😭 አንዱ መለያቼው ነው ።ሙዚቃው ተመችቶኛል ።
አረ ተወኝ አሁን እኮ ነዉ ሁሉም ያወቀዉ ሲጫወቱብን ነበር ይበልጥ አሁን ደግሞ በተግባር አደረጉት
ውይይይይይይይይይይ ዘድሮ የሠው ሀገር ሥደት አይኑ ይጥፋ ዘድሮሥ አልቻልኩም ወይይይይይይይ ወርቁ ውሥጤ ነህ የሀገሬ ልጆች በሥደታ ያላችሁ በሙሉ ለሀገራችን ምድር ያብቃን አሜን ሠላም የወሎ ልጂ ነኝ ከዱባይ
ሠላም የማሪያም ልጂ wawwwwww
ሠላም የማሪያም ልጂ wawweewwbatamyamrale
ሠላም የማሪያም ልጂ። አሜን አሜን ሰላም ለሁላችን አብሺር ያገሬ ልጆች ሰብስብ ነው ያዙ እድህ እስክስስስስስስ
ሠላም የማሪያም ልጂ anjgrguhu
አሚንን እህቴ
የጎጃም ሰው ማለት ምንድነው ቅመሙየሚያስደነግጠው ገና ሲዩት ደሙአድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ለማርቆስ ልጅ ሰፈር 😜ሁሉን አሟልቶ አሳምሮ መፍጠርእኒ ጎጃሜዎች አቤት ውበታቸውእንግዳ ያለምዳል ውበት ፈገግታቸው 😘
Amrish pap
😘😘😘😘
የኔጀገን ደምረኝ
በጣም ባህላዊ ሙዚቃ። ስለሚመቸኝ ያምራል
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው እስኪ ፎቶዬን ጫን አድርጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ባህላዊ ሙዚቃዎችን ይጎብኙልኝ፡፡
ወርቁ የልጅነት ትዝታየ 👌👌👌👌👌👌👌
ዋዉ ወርቁ አይሥወድህ ሙዚቆችህ በሙሉይመቹኛል በጣምአሥጨፈርከኝ እሥኪ የወሎሙዚቃ አውጣ ለአረፍ
ማሬ ደምሬኝ
እደነሱ በልቀጠቀጥም ብቻየን እየተወዛወዝኩ ነው አየየየ በጣም ደስ ይላል
ayzosh eniem teyayzewalehu
እናስ.አገሬን.አሰኝ
የማምላክ ልጂ ነኝ እማምላክ alme(tads)
የማምላክ ልጂ ነኝ እማምላክ (tadlch)andalme
ትዝታየ አይ ልጅነት ና ጋብቻ 2001 በ16 አነቴ ነበር ያገባሁት ጫጉላ ጨፍሪ ሲሉኝ አልጨፍር እፈራቸዋለሁ አልተወው ሙዚቃውን እወደዋለሁ አይ ስደት መቸይሆን ከውደ ጋር ምመለስለት
አይ ወርቁ እውነትም ወርቅ ነህ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💛💛💜💜
Wayii Gude Liben Belahewu hullunim Musikochin Qimem Nachewu
Ayi tizita agerachin endezarew satiho wellega yechefernibet melhem aresawum ayi giza ya giza nafekegni
ዋው በታም ደስ ይላል የኔ ሸጋዎች ለጎቻም ምን ይወታለታ ሁሉም ማሬ ነው አገሬ ፍቅር ነው ማኛ ነው እር ምኑ ቅቁ።።።።።።።
ወርቁ እንክዋን ደና መጣህ በጣም ነበር የናፈቅህኝ። አድናቂህ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች የድሮው የወርቁ ሙዚቃ እና ቅርርቶ ካላችሁ ብትተባበሩኝ ደስ ይለኛል
mekdes Takele wuyeeeeeeeeeee semen melake yawtal ybalale endesmh werk neh
ቤቴ ኢየሩሳሌም lek beleshal enem nefek blogn neber worky nurlegn zelalem ewdhalhu yegojam shebela
ቤቴ ኢየሩሳሌም ሀይ
ውይይይይይይይ አረ ስደት አይኑ ይጥፋ እፍፍፍፍፍፍፍ ብዙ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ
ያገባሁበት ነው የጫጉላ ትዝታ አለብኝ በ20001 እህህህህህህህ
ወይኔየጎደኛየሰርግትዝአለኝ
አይተደዝታ
ምን ይደረጋል ሁሉም ባገር ያምራል የኔ ቆንጆ ጥሎብኝ እደዚህ አይነት ሙዚቃ መስማት እወዳለሁ ምታረጊዋለሽ
እኔም የወግድ ሰው ነሽ እኔም እደዛው😊
ማሬያገሬልጅ ደምሬኝ
@@bentsiraji6300 ያወግድያገሬልጅ ደምሬኝ
@@ካሊድወግድ እኔንም ደምሪኝ
Worku Abet demteh sewadleh ♥♥♥♥
Wey Sewodeh. Egziabehier yitebekeh. Dejen lay aderie. Ere tewogne atasetawesgn.
ዋውውውው ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን ብዝት ያርግልኝ
worku waw new demteh sewadeleh mirt gojjama ♠♠♠♠♠
በጣም የምወደው ዘፍኝ❤❤
Wow.yene.shebela.sewedehiko❤❤❤❤❤❤❤
ወሮቁየ አሁንማ ይኸ ሁሉ ቀርቶ ነጋዴ ሁኞ ቁጭ የቢቸናው ጀግና
ኦረ ተው አተ ሰውየ እስኪ የወሎ አውጣልን
woooooowu betami desyemile yebahil musika
የኔ ልዩ ወርቅዬ ሽ አመት ኑርልኝ
ጥሎብኝ ባህላዊ ሙዚቃ እወዳለሁ ብቻዬን ተወዘወዝኩት 😍😍😍😙😙😙😜😜😜😜😜
ኧረ ዉዉ ቀሥ በሉ ምንአጣዴፋችሁ
+Gdhdh Gdhdhh 😃😃😃😃😃😉😉😉😉
እኔም እወዳለሁ እህት ባህላዊ
ene redashalhu enat
Ch Ababa eshi yena konjo😍😍😙😙😙👭
The culture of Gojjam demands further investigation and work so as to transform for next generation.
አይይይ ፍቅር መጥፎ ነው ግን የሰውን ትዳር ማፍረስ አይሆንብህም ድምፅህ ያረካል ማነው የሚይዘኝ
ዉይኔ ሐገሬ ትዝ አለኝ
በል ጎጃም በጣም ያምራል
ይመችህ የኔ ወንድም ውድድድ ነው አሪፍ ነው
ውይይይ ወይይይይ ኔ አቤት አቤት ትዝ አለኚ ሀገሬ እስክስ አብሺ
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም ኡፍፍፍፍፍፍ
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላ
አወይ ግዜ ስወድህ
ወርቁ አንዷለም ግን የት ጠፋ
ስወድህ እኮ ወርቁየ እንኳንም ጎጃም ነህ
እረ ጨፍሪወቹ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወዳችው
Betam yimechal
ዋዉ ወረቁ ያምራል በጣም
I Love what a birth place of gojjam and when i was listen this cultural music 💔💔💔💔😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
werkya serwechn betam new yemwedchew bhlwy nachew bertlg
Ere yegojam bahil music eyetefa new bakachuh awutulin!!!!!
wowwwwwwwww werku betam yamral berita adinakih neg sara mohamed. ke dubai
ያገሬልጅ ደምሮኝ
አይይይ ፍቅር መጥፎ ነው ግን የሰውን ትዳር ማፍረስ አይሆንብህም ድምፅህ ያረካል ማነው የሚይዘኝ እስክስ ግን አቅቶኛል የማዳም ስራ ወገቤን ቆረጠው አይ ልጅነት
ጎጃም የባሌ ሀገረ ያምራል
wwwwwwwwww qonjoo baxami xuruu
የኔውድ ደምሬኝ
Workisha ya ke betseboch gar le ametbale ychfrnbet tzzzz alegn.
WORKU AMGNA
agew bahal yellawam ager yellawam selazeh yewata ka amara kalal west ye amara bahal aytachuh enda amar athunuu eshi ye amara bahal qantachuh aydel ye amara bahal yemetargut
አቤት ስወድሕ ኑርልን ዳስና ጭፈራ ባንቱ ዘፈን የተማሪኩት በጣምአድናቄሕ ነኝ ውይ ስሰማው እባ ተናነቀኝ ኑርልን አመሰግናለሑ።
Betame techlaleh
Wawawawawa batam daas yilali
Woooooooooooo❤❤❤❤
ደሥሥሥሥሥ ይላልልል
መቼም ቢሆን የማይሰለች የጎጃም ዘፈን ወርቁ ምን ብዬልንገርህ ልክ እንደሰም ወርቅ ነህጎጃም መውለድ በጥአም ያኮራናል
Woyine.lijinateen.cafire.nabare.worqu.tizitaa
ዋውውውውው የእኔ ውብ
ወርቁ በጣም ተመቸህኝ አቦ ይመቺህ
ደግሞ በጣም ታምራለህ
waw betam yameral yemcheh
ውደ ደምሬኝ
ስወድክ እፍፍፍፍ ስዴት
Waw des ylal cool !
እመምተኝት❤❤❤
ወይኔትዝታ።ሁለትሺ።አሰራአዲላይዘለንበታል
🥰🥰🥰
konjo music new workiye thank you:
ወርቁ ያንተዘፈንእማስታውሰውህፆንሳለሁየለቀቅከውየፍየልአሮጊትአይባልምአንቱልጂአይዳርምወይበሰባትአመቱየሚለውንነው።ልቀቀውእስኪእባክህንግንሁሉምጥሩነው።ወዝወዝበሉየሀገሬልጆች
ሠላም የወሎ ልጂ አሜንን ብለናል እህት
Wooooooooo
wooooooo wey Ager
אני מאוד אוהבת
አይይይይ ትዝታ አለብኝ
wawww betam dess ylal
❤❤❤ko
ዋውውውውውውው ድምጽ አቦ ይመችህ
ማረ ደምሬኝ
wwwwwwww betam yamral
melese atlabachew nice🎵🎵🎵👂👂💚💚
በጣምያምራል አምቻየነበር
አሁን የትነው ያለ ጠፋ እኮ የንን የመሠለ ድምፀ ይዞ ለምን አይሰራም
ምን ልሁን ቤተስቤች ትዝታዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ደስ ይላል ቀጥ ልብ ተ
የኔልዩ ደምሬኝ
wewwww betam des yilali
wawww wey hageri
wow i like you worku
aynama shegalige aynama gubliem aynama tileshiw neyma
Wowww
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ያምራል
የኔ ቆፍጣና የሸበሉ የጉብያው ሎጋ ሥወጽክ
ክክክክድክምአልኩላችሁውድያገሬልጆችኪችንሆኜእየጨፈሩክየማዳም፡ምግብአረረእኔጭፈራያስኩምግቡንማንይስራው፡ባህላዊዘፈንበጣምነውየምወደው፡ወርቁዘፈንህእወድልሀለው፡አባቴምየወርቁዘፈንበጣምነውየሚወደው፡ድሮካባቴጋርእጨፍርበትነበርየዛሬንአያርገውናአይስደትአይንህይጥፉ
wowwwww 💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘😭😭😭😭
ያገሬልጅደምሬኝ
አይይይይ ትዝታዬ
ኧረ ውስጤን እረበሽከው እፍፍፍ ግን ለምን ይሆን???
እብወጣዉ ትቸዉሥ አልመጣምበዚህ በሚያምር ድምፅህ ሥለወሎ ብዘፍን ምን አለ ወርቁ ጥሎብኝ እወድሀለሁዜድ ሣኡዲ
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ እንግርው አለሁ እህት ይዘፍንልናል እንደውም ላንች እና ለእኔ
እየሩስ የድንግል
እየሩስ የድንግል ባሪያ እሽ፡የኔዉድ፡ባይሆን፡ለሥክሥታዉ፡እኔና፡አች፡ዱብነዉ፡መቸምተኛ፡አይበልጥ፡ጭፈራቸዉ
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ l
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ ymadamn eka chirskut enes
waw great ever music when am grade 7
ታማኝ ደምረኝ
አይይይይይይ ትዝታ ብቻ
ante sathon muzikaw waw new tlobgn yebahl zefen ewedalehu
ሰላምየ ውደደምሬኝ
😍😍😍 naci
ያገሬልጅ ደምሬኝ
የነ ወርቁ ዪመችህ🍔ቢላዉ
እህህ ዉድ ሀገሬሞጣን ሥትጠራልኝ ደሥሥሥ አለኝ አጎንብሶ ቢኸድ ጅብ አይበላም ጠጠር እደምነም ብለህ ጎጃምላይ ተፈጠር
ያዝ ጎጃም ሲያምር አንዴ እስክስስስስ አልኩል ጎጃም ፍቅር
ማስቴ ጎጃም ደብረ ማርቆስ ሀይ
አንተ ሳይሆን ሙዚቃህ ዋው
Wow.yamral.
ዋዉ አቦ ይመቸህ
ወይይይይይይይይይይይይይይ ስደት አይነ ይጥፍ ወይይይይይይየይይይይይይሰ
Wowowowo yemral
ወገን ባለማዎቅ የግብረ ሰዶማዊያንን አርማ በብዙ ቦታዎች እያዬን እንገኛለን ።
ላላዎቁት በማሳዎቅ የትውልድ አደራችንን እንወጣ በዚህ ሙዚቃ ላይ የምናዬው 👉 ጥላ💀 😭 አንዱ መለያቼው ነው ።
ሙዚቃው ተመችቶኛል ።
አረ ተወኝ አሁን እኮ ነዉ ሁሉም ያወቀዉ ሲጫወቱብን ነበር ይበልጥ አሁን ደግሞ በተግባር አደረጉት
ውይይይይይይይይይይ ዘድሮ የሠው ሀገር ሥደት አይኑ ይጥፋ ዘድሮሥ አልቻልኩም ወይይይይይይይ ወርቁ ውሥጤ ነህ የሀገሬ ልጆች በሥደታ ያላችሁ በሙሉ ለሀገራችን ምድር ያብቃን አሜን ሠላም የወሎ ልጂ ነኝ ከዱባይ
ሠላም የማሪያም ልጂ wawwwwww
ሠላም የማሪያም ልጂ wawweewwbatamyamrale
ሠላም የማሪያም ልጂ። አሜን አሜን ሰላም ለሁላችን አብሺር ያገሬ ልጆች ሰብስብ ነው ያዙ እድህ እስክስስስስስስ
ሠላም የማሪያም ልጂ anjgrguhu
አሚንን እህቴ
የጎጃም ሰው ማለት ምንድነው ቅመሙ
የሚያስደነግጠው ገና ሲዩት ደሙ
አድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ለማርቆስ ልጅ ሰፈር 😜
ሁሉን አሟልቶ አሳምሮ መፍጠር
እኒ ጎጃሜዎች አቤት ውበታቸው
እንግዳ ያለምዳል ውበት ፈገግታቸው 😘
Amrish pap
😘😘😘😘
የኔጀገን ደምረኝ
በጣም ባህላዊ ሙዚቃ። ስለሚመቸኝ ያምራል
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው እስኪ ፎቶዬን ጫን አድርጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ባህላዊ ሙዚቃዎችን ይጎብኙልኝ፡፡
ወርቁ የልጅነት ትዝታየ 👌👌👌👌👌👌👌
ዋዉ ወርቁ አይሥወድህ ሙዚቆችህ በሙሉይመቹኛል በጣምአሥጨፈርከኝ እሥኪ የወሎሙዚቃ አውጣ ለአረፍ
ማሬ ደምሬኝ
እደነሱ በልቀጠቀጥም ብቻየን እየተወዛወዝኩ ነው አየየየ በጣም ደስ ይላል
ayzosh eniem teyayzewalehu
እናስ.አገሬን.አሰኝ
የማምላክ ልጂ ነኝ እማምላክ alme(tads)
የማምላክ ልጂ ነኝ እማምላክ (tadlch)andalme
ትዝታየ አይ ልጅነት ና ጋብቻ 2001 በ16 አነቴ ነበር ያገባሁት ጫጉላ ጨፍሪ ሲሉኝ አልጨፍር እፈራቸዋለሁ አልተወው ሙዚቃውን እወደዋለሁ አይ ስደት መቸይሆን ከውደ ጋር ምመለስለት
አይ ወርቁ እውነትም ወርቅ ነህ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💛💛💜💜
Wayii Gude Liben Belahewu hullunim Musikochin Qimem Nachewu
Ayi tizita agerachin endezarew satiho wellega yechefernibet melhem aresawum ayi giza ya giza nafekegni
ዋው በታም ደስ ይላል የኔ ሸጋዎች ለጎቻም ምን ይወታለታ ሁሉም ማሬ ነው አገሬ ፍቅር ነው ማኛ ነው እር ምኑ ቅቁ።።።።።።።
ወርቁ እንክዋን ደና መጣህ በጣም ነበር የናፈቅህኝ። አድናቂህ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች የድሮው የወርቁ ሙዚቃ እና ቅርርቶ ካላችሁ ብትተባበሩኝ ደስ ይለኛል
mekdes Takele
wuyeeeeeeeeeee semen melake yawtal ybalale endesmh werk neh
ቤቴ ኢየሩሳሌም
lek beleshal enem nefek blogn neber worky nurlegn zelalem ewdhalhu yegojam shebela
ቤቴ ኢየሩሳሌም ሀይ
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው እስኪ ፎቶዬን ጫን አድርጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ባህላዊ ሙዚቃዎችን ይጎብኙልኝ፡፡
ውይይይይይይይ አረ ስደት አይኑ ይጥፋ እፍፍፍፍፍፍፍ ብዙ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ
ያገባሁበት ነው የጫጉላ ትዝታ አለብኝ በ20001 እህህህህህህህ
ወይኔየጎደኛየሰርግትዝአለኝ
አይተደዝታ
ምን ይደረጋል ሁሉም ባገር ያምራል የኔ ቆንጆ ጥሎብኝ እደዚህ አይነት ሙዚቃ መስማት እወዳለሁ ምታረጊዋለሽ
እኔም የወግድ ሰው ነሽ እኔም እደዛው😊
ማሬያገሬልጅ ደምሬኝ
@@bentsiraji6300 ያወግድያገሬልጅ ደምሬኝ
@@ካሊድወግድ እኔንም ደምሪኝ
Worku Abet demteh sewadleh ♥♥♥♥
Wey Sewodeh. Egziabehier yitebekeh. Dejen lay aderie. Ere tewogne atasetawesgn.
ዋውውውው ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን ብዝት ያርግልኝ
worku waw new demteh sewadeleh mirt gojjama ♠♠♠♠♠
በጣም የምወደው ዘፍኝ❤❤
Wow.yene.shebela.sewedehiko❤❤❤❤❤❤❤
ወሮቁየ አሁንማ ይኸ ሁሉ ቀርቶ ነጋዴ ሁኞ ቁጭ የቢቸናው ጀግና
ኦረ ተው አተ ሰውየ እስኪ የወሎ አውጣልን
woooooowu betami desyemile yebahil musika
የኔ ልዩ ወርቅዬ ሽ አመት ኑርልኝ
ጥሎብኝ ባህላዊ ሙዚቃ እወዳለሁ ብቻዬን ተወዘወዝኩት 😍😍😍😙😙😙😜😜😜😜😜
ኧረ ዉዉ ቀሥ በሉ ምንአጣዴፋችሁ
+Gdhdh Gdhdhh 😃😃😃😃😃😉😉😉😉
እኔም እወዳለሁ እህት ባህላዊ
ene redashalhu enat
Ch Ababa eshi yena konjo😍😍😙😙😙👭
The culture of Gojjam demands further investigation and work so as to transform for next generation.
አይይይ ፍቅር መጥፎ ነው ግን የሰውን ትዳር ማፍረስ አይሆንብህም ድምፅህ ያረካል ማነው የሚይዘኝ
ማሬ ደምሬኝ
ዉይኔ ሐገሬ ትዝ አለኝ
በል ጎጃም በጣም ያምራል
ይመችህ የኔ ወንድም ውድድድ ነው አሪፍ ነው
ውይይይ ወይይይይ ኔ አቤት አቤት ትዝ አለኚ ሀገሬ እስክስ አብሺ
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም ኡፍፍፍፍፍፍ
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላ
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው እስኪ ፎቶዬን ጫን አድርጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ባህላዊ ሙዚቃዎችን ይጎብኙልኝ፡፡
አወይ ግዜ ስወድህ
ወርቁ አንዷለም ግን የት ጠፋ
ስወድህ እኮ ወርቁየ እንኳንም ጎጃም ነህ
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው እስኪ ፎቶዬን ጫን አድርጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ባህላዊ ሙዚቃዎችን ይጎብኙልኝ፡፡
እረ ጨፍሪወቹ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወዳችው
Betam yimechal
ዋዉ ወረቁ ያምራል በጣም
ባህላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው እስኪ ፎቶዬን ጫን አድርጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ባህላዊ ሙዚቃዎችን ይጎብኙልኝ፡፡
I Love what a birth place of gojjam and when i was listen this cultural music 💔💔💔💔😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
werkya serwechn betam new yemwedchew bhlwy nachew bertlg
Ere yegojam bahil music eyetefa new bakachuh awutulin!!!!!
wowwwwwwwww werku betam yamral berita adinakih neg sara mohamed. ke dubai
ያገሬልጅ ደምሮኝ
አይይይ ፍቅር መጥፎ ነው ግን የሰውን ትዳር ማፍረስ አይሆንብህም ድምፅህ ያረካል ማነው የሚይዘኝ እስክስ ግን አቅቶኛል የማዳም ስራ ወገቤን ቆረጠው አይ ልጅነት
ማሬ ደምሬኝ
ጎጃም የባሌ ሀገረ ያምራል
wwwwwwwwww qonjoo baxami xuruu
የኔውድ ደምሬኝ
Workisha ya ke betseboch gar le ametbale ychfrnbet tzzzz alegn.
WORKU AMGNA
agew bahal yellawam ager yellawam selazeh yewata ka amara kalal west ye amara bahal aytachuh enda amar athunuu eshi ye amara bahal qantachuh aydel ye amara bahal yemetargut
አቤት ስወድሕ ኑርልን ዳስና ጭፈራ ባንቱ ዘፈን የተማሪኩት በጣምአድናቄሕ ነኝ ውይ ስሰማው እባ ተናነቀኝ ኑርልን አመሰግናለሑ።
Betame techlaleh
Wawawawawa batam daas yilali
Woooooooooooo❤❤❤❤
ደሥሥሥሥሥ ይላልልል
መቼም ቢሆን የማይሰለች
የጎጃም ዘፈን ወርቁ ምን ብዬ
ልንገርህ ልክ እንደሰም ወርቅ ነህ
ጎጃም መውለድ በጥአም ያኮራናል
Woyine.lijinateen.cafire.nabare.worqu.tizitaa
ዋውውውውው የእኔ ውብ
ወርቁ በጣም ተመቸህኝ አቦ ይመቺህ
ደግሞ በጣም ታምራለህ
waw betam yameral yemcheh
ውደ ደምሬኝ
ስወድክ እፍፍፍፍ ስዴት
Waw des ylal cool !
እመምተኝት❤❤❤
ወይኔትዝታ።ሁለትሺ።አሰራአዲላይዘለንበታል
🥰🥰🥰
konjo music new workiye thank you:
ወርቁ
ያንተዘፈንእማስታውሰው
ህፆንሳለሁየለቀቅከው
የፍየልአሮጊትአይባልምአንቱ
ልጂአይዳርምወይበሰባትአመቱየሚለውንነው።ልቀቀውእስኪእባክህን
ግንሁሉምጥሩነው።ወዝወዝበሉየሀገሬልጆች
ሠላም የወሎ ልጂ አሜንን ብለናል እህት
Wooooooooo
wooooooo wey Ager
אני מאוד אוהבת
አይይይይ ትዝታ አለብኝ
wawww betam dess ylal
❤❤❤ko
ዋውውውውውውው ድምጽ አቦ ይመችህ
ማረ ደምሬኝ
wwwwwwww betam yamral
melese atlabachew nice🎵🎵🎵👂👂💚💚
በጣምያምራል አምቻየነበር
አሁን የትነው ያለ ጠፋ እኮ የንን የመሠለ ድምፀ ይዞ ለምን አይሰራም
ምን ልሁን ቤተስቤች ትዝታዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ደስ ይላል ቀጥ ልብ ተ
የኔልዩ ደምሬኝ
wewwww betam des yilali
ውደ ደምሬኝ
wawww wey hageri
wow i like you worku
aynama shegalige aynama gubliem aynama tileshiw neyma
Wowww
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ያምራል
ማሬ ደምሬኝ
የኔ ቆፍጣና የሸበሉ የጉብያው ሎጋ ሥወጽክ
ክክክክድክምአልኩላችሁውድያገሬልጆችኪችንሆኜእየጨፈሩክየማዳም፡ምግብአረረእኔጭፈራያስኩምግቡንማንይስራው፡ባህላዊዘፈንበጣምነውየምወደው፡ወርቁዘፈንህእወድልሀለው፡አባቴምየወርቁዘፈንበጣምነውየሚወደው፡ድሮካባቴጋርእጨፍርበትነበርየዛሬንአያርገውናአይስደትአይንህይጥፉ
wowwwww 💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘😭😭😭😭
ያገሬልጅደምሬኝ
አይይይይ ትዝታዬ
ኧረ ውስጤን እረበሽከው እፍፍፍ ግን ለምን ይሆን???
እብወጣዉ ትቸዉሥ አልመጣም
በዚህ በሚያምር ድምፅህ ሥለወሎ
ብዘፍን ምን አለ ወርቁ ጥሎብኝ እወድሀለሁ
ዜድ ሣኡዲ
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ እንግርው አለሁ እህት ይዘፍንልናል እንደውም ላንች እና ለእኔ
እየሩስ የድንግል
እየሩስ የድንግል ባሪያ እሽ፡የኔዉድ፡ባይሆን፡ለሥክሥታዉ፡እኔና፡አች፡ዱብነዉ፡መቸምተኛ፡አይበልጥ፡ጭፈራቸዉ
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ l
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ ymadamn eka chirskut enes
waw great ever music when am grade 7
ታማኝ ደምረኝ
አይይይይይይ ትዝታ ብቻ
ante sathon muzikaw waw new tlobgn yebahl zefen ewedalehu
ሰላምየ ውደደምሬኝ
😍😍😍 naci
ያገሬልጅ ደምሬኝ
የነ ወርቁ ዪመችህ
🍔ቢላዉ