While interernal problems needed an immediate reconciliation and all Equal partnership is vital for Ethiopa,any foreign evil conspiracy against Ethiopia is cursed by prophet Muhammad peace be up on him.bros stop the internet war by just democracy equality peace liberty freedom in a united federalism where every Culture,religion, languages and self rule and development is granted
Dear FD Being a few u tube outlets informing we erhiopians on daily basis you shouldn't necessarily sway by ur f***n headline from the reality. Egypt sign aggremnt to buy 30 Rafel jets period. It's a news afew clicks away & if we hv the money France wl show is the dance.
A Well there some thing called dignity. . France knew this Jet are not going to be use for defense . They know it going to be use to invaded Ethiopia . Despite that knowledge they sold all those weapons and Jet to Egypt
ተው እባክህ አሜሪካን መቸም አገድፍ Ethiopia ፈጣሪ ሀገራችንን ጠብቃት
ምንም ይሁን ምን ኢትዮጵያ ትቀጥላለች
☝️☝️☝️☝️☝️ጠባቂዋ ስለማይተኛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ያለጥርጥር✌🏾🙏🏾
አቤቱ ጌታየ አግራች ነን ሰላም አድርግ ልን💕
ሰለ መረጃ እናመሰግናለን
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ የኛ ጀግና ሙኸር❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤❤
መልካም ነው ወንድማችን ቸር ነገር ምኞታችን ነው ሆኖም ግን ሁሌ ነቅተን እንጠብቅ አገራችንን ከክፉ ነገር በጋራ ነቅተን መቆም አለብን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በልጆችዋ ትከበር አንዘናጋ ዘር ለእህል ነው በደካማ ጎን እዳይገቡ።
እናመሰግናለን ፈታዎች !!
We have to Recpacet our president Mustefe Ahmed you did Good job
We have to appreciate you !!!!
Good luck Dr Abraham !!!
ኢትዮጵያውያ ትስዕር አሳምራ
እየሰአረች ነው
አመሪካን አትመኗት ነገ ሌላ ሀሳፕ ይቀይራል እኛ ያለን አንድ አምላክ ብቻ ነው ለፈጠርያችን ፆለት ማድርግ ነው ከነሱ መሳርያ ከነሱ እርዳትነት ትልቁን አምላክ መለመን።ብቻ ነው
የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ነው ከእነዚህ ክፉዎች መኻል እንደዚህ አይነት ጀግና ጨዋ ምሁር ኢትዮጵያዊን ስመለከት ለትግራይ ያለኝ አመለካከት ይቀየራል ጁንታ የትግራይን ሕዝብ አይወክልም
በርታ ወድም
የጋምቤላ ክልል ኘሬዚዳነትም አንደ ሱማሌ ከልል ኘሬዚዳነት እንደ ሙሥጠፈ ፍትህ ላይ ሥራ ውሃ በማያነሣ ነገር ለ23 ዓመት የሚፈርዱ ዳኞችን ፈትሽ
የአውሮጳና የአሜሪካን በኢትዮጵያ ያላቸው እይታና የመኪና የዝናብ መጥረጊያ ተመሳሳይነት ስላለው እዚህ ነው ሲሉዋቸው እዚያ ስለሚገኙ እንዲያው ብንተዋቸው ነው የሚሻለው
ውዷ አሜሪካ የኢትዮጵያ ወዳጅነት ይበጅሻል ።ግብጽን ማመን ጉም መዝገን አንድ ናቸው ።አሁን የእውነትን መንገድ የያዝሽ ይመስላል ኢትዮጵያ የሰው አትሻም የራሷን አትሰጥም አብሮ ተካፍሎ መብላ ማብላት ባህላችን ነው በመሆኑም ግብጽን ለብዙ ሺህ ዘመን ስናበላ ስናጠጣ ኖረናል እንደ ዛሬው ያጎረሰን እጅ ነካሽ ሳይሆኑ ።
አታጃጅሉን። አሜሪካንን ያመነ ጉም የዘገነ ። እባብ እርግብ ሊሆን አይችልም።
ለፈራሰይ ንግድ ነው ምን ተደርግ
ነጮችን አናምንም ባክህ
ምረጥ ጋዘጨኛ ነህ ሰላምህን ያብዛልህ በረታ
ማልከም መስረት ለረስ ነው
Good job Mustefeee👍👍👍
እኔ አይመስለኝም አላህ ይውቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wowww gobazi ladisu shumateheme fatare yeredahe🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Good luck Abraham belay have a great job
Thanks you for the gift bro❤️❤️❤️🌟🌟🌟🇪🇹🇪🇹👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
ኢትየብያምአላሕአላት. መሣሪያየማይበግረውፈጣሪ አለን. አይጥለንምእሡ
ምንድን ነው የምታወራው ግብጽ ድሮም እስከ አፍንጫዋ የታጠቀች ነች እንደ አዲስ ነገር አትንገረን፤
so if they are fully packed with weapons, why do they need to by all this weapon suddenly and pack themself with in short time ?
ለሙስጤ ቃል የለኝም 🥰🥰🥰🥰🥰
ፈረንሳይ ይሄንን የምያክል መሳሪያ ከአስታጠቀች ምን የምሉት ማስጠንቀቅያ ነዉ ሆሆ ወይ ማሾፍ ከተጠያቅነት ለመዳን ነዉ!!!!!??
thi is real ethiopian
በርልታን
ገና አላሥታጠቀችም
አንድ በጣም ትልቅ ሀሳብ አዘጋጅቻለው ፕሮጀክት ፕላን ወቶለት ወደ ስራ መግባት ብቻ የቀረው። አሀን 2k+ አካባቢ ሰብስክራይበር አለን 10k እንደገባን ነው መጀመር የምንችለው ስለዚ እባካቹ በቅንነት ይህንን ሀሳብ እንድናሳካ ጉልበት ሁኑን። ለቅንነታቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ እናመሰግናለን
🇪🇹🙏🙏🇪🇹🙏🙏🇪🇹🙏🙏🇪🇹🙏🇪🇹
እበከቹ ርዕሱን አጉልታቹ ውስጡን ባዶ አታድርግቡን
Kkkk
አሜሪካ ለኢትዮጵያ ለመሸጥ ነው መቼም እነሱ ለሸየጭ ነው 🧐
👏👏
ሀይ
aye merim zem blesh lefi bilesh eko new!!!
Deros ferensay men metefeleg Messelachuh?
Egpet noise 🤞🤐
a smart guy, he made a successful business with Ethiopia and Egypt.
selfish fools fight about Water.
gobez gegna ethiopiawi yemiasfelgun endante ayentochu bezu!!!!
Bonjour
France sold all this Jet like they need to as food and Egypt third in the world with too many weapons. All this for what ?
Tebareka wobdimacene
Yece laba ethiopia geganawa hegre ma nin ferta la areba parisani testati maniferto
ምነው አሜሪካን የዮኒማኛ ፍቅር ተጋባባት???????.. አንዴ ወዲህ አንዴ ወዲያ 🤫 የሀሳብ አቋም ይኑርሽ እንጂ!!!
ፈረሣይ ውሻነው ይታወቃል
አሽቃባጭ አሜሪካ
melkamnet meleso yekeflenal yebel yebel!!!
የአሜሪካን ተለዋዋጭና ተገለባባጭ አቋም መጠናት አለበት። መደንገጥና መፈንጠዝ ሳያስፈልግ በዘዴና በብልሀት አስተውሎ መወሰኑን ያስፈልጋል
yegebawal
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
While interernal problems needed an immediate reconciliation and all Equal partnership is vital for Ethiopa,any foreign evil conspiracy against Ethiopia is cursed by prophet Muhammad peace be up on him.bros stop the internet war by just democracy equality peace liberty freedom in a united federalism where every
Culture,religion, languages and self rule and development is granted
Dear FD
Being a few u tube outlets informing we erhiopians on daily basis you shouldn't necessarily sway by ur f***n headline from the reality. Egypt sign aggremnt to buy 30 Rafel jets period. It's a news afew clicks away & if we hv the money France wl show is the dance.
A
Well there some thing called dignity. . France knew this Jet are not going to be use for defense . They know it going to be use to invaded Ethiopia . Despite that knowledge they sold all those weapons and Jet to Egypt