Wedime ke midinut lemehon asire nisiha megbat ayitebekibihim mikiniatum be ersu yemiyamin ayiferedibetim tebilo sile tetsefe ena demo be kiristos eyesus yalut kunane yelebachewum yilal ante yezelalem hiwot mitagegnew be melkam sirak aydelem be mamenik bicha enji. Kefelek be inbox binawera desyilegnal
What a voice….. what a talent…..what a gift…..what a music….What a character…..Miraye has it all….she is so humble and doesn’t like to show off….she isn’t attention seeker unlike some singers. If they ask me who my favorite singer is, I will say 1. Mehret Etefa. 2. Mehret Etefa 3. Mehret Etefa ……..forever Mehret Etefa…..my one and only…..unbeatable talent….unbeatable voice….. keep it up
+251 97 407 5547 አብሮ ሰራተኛ ለመሆን ይድውሉ
Thank you, Tigi.
May God have mercy on us 🙏
ruclips.net/video/td1AEBtXLy8/видео.html
ruclips.net/video/jtdaQWvGY_I/видео.html
]
Camera quality is looking not nice try to find professional camera man please tg
astenagaj new 😃😃😃
@@Mire8839 ቃለ ምልልሱን መስማት ያስፈልጋል እንጂ ግልጽ ነው
ምህረትዬ፣ ሊሊዬ፣ ቤቲ ተዘራ፣ ቤቲ ወልዴ፣አዜብዬ የተወደዱ ዘማሪዎች ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው
ምረትዬ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ!!!!እስካውን መዝሙሮችሽን ስሠማ ነፍስ አይቀርልኝም!!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ቲጅም ተባረኪ አወ ፕሮቴስታንት አለምን እየመስለ ነው አንዳንደየማ አለማዊያንን የሚያስንቅ ነገር እያየን ነው እግዚአብሔር ግን ራሱን ያለ ምስክር አይተውምና አሁንም የኦርቶዶክስ ተሃድሶን አስነስቶልናል በፕሮቴስታንትም ውስጥ ብዙ ለእግዚአብሔር የሚቀኑ ወገኖች አሉት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
በጌታ የምህረት ኮንሰርት መቼ ነው እንዴትስ ኮኔክት እናድርግ ለእንፎርሜሺኑ ??
ወይኔ ምህረትዬ ያንቺን መዝሞር እየሰማን እኮ ነው ያደግነው ኡኡኡ በጣም ነው የምንወድሽ
I love Mihret. Thank you Tg. I always appreciate how Tg is patient and let the gusts finish their thought with no disruption.
ጌታይባርካችሁ ውድ እህቶቼ!!
ምህረት በህይወቴ ውስጥ ጌታ በሰራው መልካም ነገር ድርሻ አለሽ ጌታ ተጠቅሞብሻል ለግል ህይወቴ!! ቲጂዬ አንችም እየሰራሽ ያለሽው ነገር መልካም ነው በርችልን..ተባረኩ!!!!!!!
ምረትዩ ባቺ መዝሞር ሞትን ድል እድረኩ እመለጥኩ ጌታ የሱሰ ተኝቶበት በሚለው መዝሞርቨ ትልቅ ቦታ በልቤ እለው እወድቫለው የኔ ሞገሳም ይጨምርልቨ ❤❤❤❤
ምህረትዬ እኔ ምን እላለሁ ስለ አንቺ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አሁን እንኳን መዝሙርሺን እዳለ እየሰማው ከጌታ ጋር ሳወራ ነበር ብቻ ተባረክ ምን እላለው ሌላ
እውነት ብናወራ ፈራጅ እንባላለን አሁን ድምፅ እንጂ የመዝሙር ፀጋ ያለው ዘማሪ በጣም ጥቂቶች ናቸው ባላለፍበት ባልተፀለየበት ድምፅ ስላማራ አይን ተጨፍኖ ማስጨፈርና ማዘፈን ይመስለኛል አሁን የተነሱትና የሚያስጨፍሩት ወጣቶች ከቸርች ቸርች ከሳምንት ሳምንት እንደክለብ እየተዘዋወሪ መንፈስ የሌለበት ህይወት ያልታከለበት የሰው መዝሙር እየገጣጠሙ የሚጨፍሩ ጨፋሪዎች ናቸው በመንፈስ ያለ ሰው የምለው ይገባዋል የቤተክርስቲያን መልክማ ፈፅሞ ጠፍቷል ባለቤቱ ለቤቱ ይነሳል ገለባውማ ይለያል ከሚድኑት ለመሆን ንሰሐ እየገባው እፀልያለሁ ።
Lik nw
Wedime ke midinut lemehon asire nisiha megbat ayitebekibihim mikiniatum be ersu yemiyamin ayiferedibetim tebilo sile tetsefe ena demo be kiristos eyesus yalut kunane yelebachewum yilal ante yezelalem hiwot mitagegnew be melkam sirak aydelem be mamenik bicha enji.
Kefelek be inbox binawera desyilegnal
ተባረኩ እህቶቼ። እኔም በዓለም ሆኜ በጣም የሜርሲን መዝሙር እሰማ ነበር። even I remember college ስገባ ቴፕ እና አንዲት የሜርሲ የመዝሙር ካሴት ይዤ ነበር የሄድኩት። graduate አርጌ በስራ ላይ ሆኜም የሆነ የክርስትያኖች ካፌ ነበር ምገባው እና ልክ ስገባ የሜርሲን መዝሙር ነበር ሚከፍቱሉኝ። ቲጂዬ አንቺ እንዳልሽው እነሱ እነርሱ አድገው እነሆ ክብር ለኢየሱስ ይሆን በመንግስቱ ተጠቃለልኩ። ግን አሁን አዝናለሁ የሁን ያለው የእኛ ቤት ድሮ ስርአታቸው ደስ ሲል ብለን እንደምንቀናበት ዓይነት አልሆነም። ተደበላልቋል ...feel sorry!
ቲጂዬ የኔ ተወዳጅ ከፕሮግራሞችሽ ሱስ ይዞኛል ዘመንሽ ይባረክ
ስለ ምሩዬ ቃል የለኝም ጌታ ስሙ ይባረክ የትውልድ ቅሬታ ነሽ
ጌታ ሳልቀበል በቁጥር ፩ መዝሙር ልቤን ለጌታ ቃል እንዲዘጋጅ ያደረገች የኔ እንቁ ምህረትዬ ጌታ አሁንም ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ😇😇 ደግሞ ወደ ካናዳም ብቅ በይልኝ😇
Thank you Tigist for inviting my favorite Gospel singer Mihretye!
I love her so much!!
እውውውውውውይ ምህረትዬ እኔም አንችን በአካል አግኝቼ የማመሰግንበትን እድል ጌታ እንዲሰጠኝ ፀሎቴ ነው 🙏🏽 እኔም አንዷ ፍሪሽ ነኝ በመዝሙሮችሽ አሁንም ድረስ ነፍስም አይቀርልኝ ጌታን ሳመልክበት🙏🏽 ተባረኪ ይህን ፀጋ ያብዛልሽ ኑሪልን ቲጂዬም ብርክ በይልን 😍🥰❤️💝
ምህረትዬ መረጋጋትሽ፣ ማስተዋልሽ፣ ጥበብ የተሞላበት ንግግርሽ የሚያስገርም ነው። በዝማሬዎችሽ እጅግ ብዙ ተባርከናል። ብዙም አትርፈናል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። የዘለዐለም መጠጊያ ባደረግሽው በእግዚአብሔር ቤት እንዲሁ እንደለመለምሽ ኑሪ። ቲጂዬ የምንወዳትን ይህቺን ብሩክ ሴት ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን። ሁልጊዜም ጨዋ ስለሆነውና ደስ ስለሚለው አቅራረብሽም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
መፍትኤ ከቤተክርስቲያን!!!!ደስ ይላል ምረትዬ !!!እግ/ር የቀደመውን ፍቅር ለምድራችን ይመልሳል!!!!
የኔ እናት ምህረትዬ አንዴ አስታውሳለው በጣም ከረጅም አመት በፊት አንዴ የሙሉወንጌል አጥቢያ
ተጋብዘሽ ስታገለግይየነበረው የእግዚአብሔር ክብር አስታውሳለው ተባረኪ የኔ እናት
ተባረኩ ውዶች
ምርዬ እኔጃ ቃላት የለኝም ስላንቺ እግዚአብሔር ይክበር በጣም የምወድሽ በመዝሙርሽ የተባረኩብሽ በቀን ውስጥ የአንቺን መዝሙር ሳልሰማ ማሳለፍ አልችልም የማይሰለች ሁሌም ጌታን የሚያሳዩ ናቸው መዝሙሮችሽ እናም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቅባቱን ያብዛልሽ በአዲስ ዝማሬ ደግሞ እንደምትመጪ እምነቴ ነው እወድሻለው ተባረኪ
እ/ር ዘመንሽን ይባርክ በጣም በልጅነቴ ስለመዝሙር ምንም ሳይገባኝ በጣም የምህረት መዝሙር ካንደበቴ አይወጣም ነበር እኔም የዝማሬዎችሽ ፍሬ ነኝ ስለሁሉም ነገር ጌታይመስገን በመዝሙሮችሽ ብቻ ሳይሆን ከንግርሽ በሂወትሽ መንፈስ ቅዱስ አብሮሽ እዳለ ያስታውቃል በዛላይ የልቤንነው የተናገርሽው ስለዘመኑ ክርስትና ጌታ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ለምልሚ በደሙ ይከልልሽ የኔ ምርጥ ዘማሪት❤❤❤ተባረኪልኝ ቲጂዬም እንግዳዎችሽ ጥያቄዎችሽም መልካም ነው አንቺም ተባረኪልኝ ስፊ ያብዛሽ❤❤❤❤
ምህረትዬ በጣም ነው የምወድሽ ነብስ ካወኩበት ግዜ ጀምሮ ዝማሬሽን አዳምጣለው ክበር ንገስ የሚለው መዝሙርሽ ልቤ ውስጥ ገብቶ ዛሬ ደርሻለው በጌታ ሳልሆን ነበር የማዳምጥሽ በጣም ነው የምወድሽ በረከታችን ነሽ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ ለምልሚልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰
እጅግ በመዝሙሮቿ ነፍሴ የምትባረክባትን ዘማሪ ምህረትን አቅርበሽ ስላየኋት ደስ ብሎኛል። ቲጂም ተባረኪ
በጣም ነው የምወድሽ ምረትዪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጊዜ በማይለውጣቸው እና በማይሰለቹ ዝማሬዎች ስለባረክሽን በዘመንሽን ሁሉ በረከት ይብዛልሽ!!❤️
እናተ የተወደዳችሁ የጌታ ውዶች ስወዳችሁ ተባረኩ ቲጂዬና ምህረትዬ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል ተባረኩ❤❤❤
ምሪዬ ስወድሽ በጌታ ፍቅር ነው ❤ዝሜሬሸ ቃል ዬላኝም ግሩም ነው ❤❤
ምህረትዪ በብዙ በመዝሙርሽ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ይባረክ
ምህረትዬ በትክክል ሆሉ ነገር ቦታው ይመለስ እውነት ነው መድረክ ላይ አገልጋይ ስለ እራሱ ስወራ ማንም ደስ አይለውም ነበር ውድ ጊዜ ዛሬ ብዙ ድራማወች አሉ ጊታ ሁሉን ያስተካክልልን እህቶች ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ምህረትዬ ስለሰማሆሺ ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ
ቲጅ ዘማንሽ ይባረክ 🙌በጌታ ስም ታባረክ ምሩዬ ታባረክ ለምለም ካንቺ ብዙ እንጣብቀለን ታባረክ እህታችን 🤝🤝❤️❤️❤️❤️❤️እዎድሻለው
ቲጅ እዎድሻለው በጌታ ፍቅር ❤❤❤
ምህረትዬ ምርጥ ዘማሪ ስወድሽ እኮ 🥰🥰🥰🥰ቲጂ ተባረኪልን 🥰🥰🥰🥰
ወርቅ በእሣት ይፈተናል የሚል ቃል ትክክል ነዉ ማለት ነዉ!! ተባረኩ እህቶቼ
መረትዬ ሥላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ
አሜን ጌታዬ ታማኝ ነው ❤
በምህረት ኢተፋ መዝሞሮች፣ ከልጅነት እስከ እውቀት ዘመኔ የተሰራውበት፤ ማንነቴ የተገነባበት፤ ሳዝን የሚጽናናበት፤ ስደሰት ድምጸን ከፍ አድርጌ የሚዘምርበት፤ ስለመዝሙሮቿ ለሰዎች ሲናገር መቼም የማልጠግብ ሰው ነኝ። በመንፈስ እና በሃይል፤ በፍጹም ዝማሬም ብዙዎችን የጌታ ማህበር አድርገሻቸዋል። ምዕረትዬ በሕይወት ዘመንሽ ሁሉ ጌታ ይባርክሽ።
ምህረትዬ ዘመንሽ ይለምልም ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችሽን ዛሬም እየሰማነው ነው ለምልሚልን
ምህረት ኢተፋ ከሀያ አመት በፊት ነው የማቃት እሷ እንደዚ ነብይ ነኝ እያሉ ግርግር የሚፈጥሩትን አትፈልግም እሷ በእውነት በትክክለኛ ወንጌል ያደገች ናት ፈጣሪ ብቻ ይርዳሽ የቀደመው መንፈሳዊ ህይወትሽን ተጠንቀቅሽ ያዢ አሁን ላንቺ የሚሆን የሚመጥንሽ ነገር የለም እምነት መነገጃ ሆኖል
የዘሽ የመጣሽው ሀሳብ ዋው🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰለ ሰላም ያገባኛል ብሎ ሁሉም ሰው የበኩሉን ግደታ ቢወጣ የህ ሁሉ መአት አይሰማም ነበር መልካም ሰወችን የብዛልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክሽ ትግስት ስላቀረብሽልን
እህቴ ጌታ ቀርው ዘመንሽን ይባርክ.... በመዝሙሮችሽ ከተፅናኑት ውስጥ ነኝ.... በተለይ " እኔ እሱን የማውቀው..." በምለው።
አስታውሳለው በአለም ነበርኩኝ ከምሰራበት ፀጉር ቤት ጎን ሙዚቃ ቤት ነበር ቀኑን ሙሉ ነበር የሚከፈተው የሚገርም ሀይል ነበረው ተባረኪልን
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER MIHRET ETEFA::
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER TIGIST EJIGU::
ምህረትዬ ጌታ ይባርክሽ! እንወድሻለን!
ይሄ ስም ጥሩ ሰው አያጣውም ምህረት በጣም ነው የምወድስ
እግዚአብህርን እንዳዉቅ ,,,,Redteshignal ,,, yeteberekew zemenish yibarek ,,,,ene esun yemawukew ,,,,wawu ,,,,
ሚገርምሽ ትንሿ ምህረት እየተባልኩ ነበር ያደኩት በመልክም በድምፅም እንመሳሰላለን በአካል ልጅ ሆኚ አይቼሽ መሆን ምፈልገው እንደ ምህረት ነው እያልኩ እዘምር ነበር የሶሎ ዘማሪ ነኝ ኳየርም አገለግላለው የሁልግዜ ምርጤ ነሽ እወድሻለው በሃሳብሽ እስማማለው ዘማሪዎች ዝማሬ መፃፍ መቀበል አለባቸው
ምህረት የእኔ ውድ ልዩ በረከታችን ነሽ ለምልሚልኝ
ምሩዬ በበዙ ተባረኪኝ አንቺ ከጌታ የተሰጠሽን በረከታችን ነሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን ተባረኪ
Mihiret yene konjo very humble and beautiful. many love and respect! ❤❤❤
God bless you abundantly!
ምህረትዬ እርጋታሽ እራሱ ትሞህርት ነው
ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ምህረት መዝሙሮ ጌታ ኢየሱስን እንድናይ አድርጎል ፡ ✝️🥰🥰
ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው። ግን የጀርባዉ ድምፅ(background noise) ግን አልፎ አልፎ ይረብሻል።
ተባረኪ ምህሩ የተባረክሽ❤ በጣም እንወድሻለን
በትክክል።
ስለምህረት ኢተፋ መንፈሳዊ መዝሙር ኤግዚያብሔርን ኤጅግ አድርገን እናመሰግናለን!
What a voice….. what a talent…..what a gift…..what a music….What a character…..Miraye has it all….she is so humble and doesn’t like to show off….she isn’t attention seeker unlike some singers. If they ask me who my favorite singer is, I will say 1. Mehret Etefa. 2. Mehret Etefa 3. Mehret Etefa ……..forever Mehret Etefa…..my one and only…..unbeatable talent….unbeatable voice….. keep it up
ጌታ ይባርክሽ እህቴ ምህረት አሁንም እውነትን ከመናገር አትከልከይ
Miruyee and Tigiyee tebareku you are rigth. Le mengist binitewu ekoo ayikebdim nebere. We Love you so much
እውነት ነው እኔ በሀይማኖቱ ባልኖርም የዛኔ ጀምሮ እካሁን የዛኔ መዝሙሮች የተለዩ ነበሩ የሶ ደሞ ግሩም ነው
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER MIHRET ETEFA::
ትግስት በጣም ጎበዝ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ነገሮችን ነው አንስትሽ የጠየቅሻት. እስቲ በእግዚአብሔር ኬፋ ምደቅሳን ደሞ ኢንተርቪው ማደርግ እንዴት እንደሆነ ትሬኒንግ ስጪው ወይ እንዲያቆም ምከሪው
ጠያቂ ና ተጠያቂ much ታደርጋላችሁ እዚህ በምድር ላይ እንደተወዋችሁ በሰማይማ Enjoyement celebrated ይሆንላችዋል እሰይ ስለእናንተ ነፍሴ ሓሴት ታደርገለች ❤ወድድድድድ
If she knew how much we missed her 😢😢😢😢😢 . She is loved 🥰
Waaqayyo sin fi Maatii kee haa eebbisuu,ammayuu gummi faarfanaa sii keessa jiraa jabbaadhuu❤❤❤
ንግግሽ ሁሉ ሲማርክ ጨዋ ያሳደገሽ እወድሻለሁ
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD MIHRET ETEFA::
በጌታ የተወደድሽ እህታችን ምሕረት እንወድሻለን፡፡ በዓለም ሳለሁ መዝሙርሽን ከዘፈን ጋር እየቀላቀልኩ ስሰማ እንደነበር ላረጋግጥልሽ እወዳለሁ፡፡ ተባረኪ፡፡
ቅን ሴት ነሽ ምህረትዬ! ❤
ብሩካን ናችሁ!!
ወልካም ምረዬ በጣም፠ነው የምንወደሽ
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SINGER MIHRET ETEFA::
ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት ምህረት
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER MIHRET ETEFA::
ጌታ ይባርካችሁ እህቶቼ!!! ልክ ነው ጌታ መንፈስ ቅድስን ሰምቶ ማምለክ ይሁንልን አሜን
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ የባርካቹ, ትጅዬ please ዘማሪ ርብቃን ጋብዥአት
ረብቃ ?
ርብቃ የወላይትኛ መዝሙር ዘማሪዋ ቋንቋውን ባልውቀውም መዝሙሯ በሙሉ ፈውስ አለው::
በተልይ ታሽምፔ የሚለው መዝሙር 🔥🔥🔥🔥🙌🏾🙏🏻
በጣም አሳፈርሽው የፍትህ አምላክ የሆነውን ጌታ ፣ንጹሐንን በድሮን የሚደበድብ አንድን ዘር ለማጥፋት ቀን ከሌት የሚሰራን፤ትውልድን ከከተማ አሳድዶ ብቻውን የሚኖር የመሰለውን ህልመኛ፣ ትውልድን የኢሬቻ ጣኦት በግፍ የሚያስመልክን ዱርዬ እንደ ታዳጊ መርከበኛ ማቅረብሽ ማንነትሽ እና ያለጌታ የሆንሽ ፣ወቅትን ተጠቅመች የግልሽን ቢዝነስ ለመስራት እየተሯሯጥሽ ያለሽ ከንቱ ነሽ ኢታፋ ማፈርያ😢
ስወደት mercyን👌የተባረክሽ ነሽ!
ቲጂም ቢሩክ ነሽ!
ምህረት ወይኔ በጣም እንደምወድሽ እወቂልኝ 🥰😘
ቲጂዬ ተባረኪ ምህረትዬ እንኳን አየሁሽ ተባረኩ።
የዛሬ ቪዲዮ ግን የሚረብሽ ድምፅ አለው ይስተካከል
ብርክ ብርክርክ በይልን ትጀዬ እንዳንች ጨዋ የተርጋጋች ውድ እህታችንን ምህርትዬን ስላቀርብሽልን ተባርኩልኝ በጣም ደስ የሚል ነገር ተምሪባችሁለሁ እግዚአብሔር በቤቱ ቅሪታዎች አሉት ተባርኩ ።
❤❤❤❤❤❤😭😭😭 Amen 🙏 God bless Mihret and Tigist🙏
Mherte zemarey betam betam Goulebete alewo ye metisnana be life tesafa ye meste mezemuer naw mherte tebarekey
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL WOMEN OF GOD SINGER TIGIST EJIGU::
Dear sisters God bless you both abundantly!
POWERFUL.
ምህሪ የኔ እህት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ሁላችሁንም ኦወዳችዃለሁ
Tgiye and meheret zemenachu yelemelem tebarekulen
Mihretiye bebizu tebareki ahunim ergatash Des sil Tg Tebareki
ምሕረትዬ ስወድሽ ቲጂዬ አንቺንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
ስወዳችሁ ሰወድሽ በጣም ነው ጌታ ይባርካችሁ
REGA YALECH LJJ NESH MHRETACHN ENWEDSHALEN...TG'YE ANCHM YETELEYESH SETT NESH...BRK BELU❤❤
Mihret, you are so with wisdom while you are explaining this
Yetewededavhieu ehtochi geta zemenachieune abezeyo abezeto yebarek
Betam new mewedat wellahi mezemur tezemer bache ❤️❤️❤️❤️❤️❤️edemena tena yesetesh
Zemnsh yebarek lemelemilen mehreteya
Tebarekilign Mihretye
እውነት ነው የፕሮቴስታንት መልኩ ይእ አይደለም!!!!ዛሬ ዛሬ ትንሽ ያለው ነገር ያስቸግራል!!!
God bless you sisters 🙏 ❤️ and can't wait to see your concert on Easter day 🙌
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Mihretye ewedshalew tebarekilegn
Egezabeher yebarkachew tebareku
"ቅንነትህ ቅንነትህ ቅንነትህ አሰረኝ አሰረኝ የዋህነትህ" ሁሉንም መዝሙሮችሽን አውቃቸዋለሁ ብዬ አስባለሁ። "ቅንነትህ" ግን በህልሜ ሁሉ እያለቀስኩ እየዘመርኩት አድር ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን።