Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ናቲዬ የኔ አድክም በሳቅ ነው የገደልከኝ የምሪ ግን በጣም አስተማር እና አዝናኝ ነው አብሶ ለፊስቡክ አርበኞች
በጣም ትልቅ መልክት ወይም ትምህርት አለው አዳሜ ተማሩ ማየት ዋጋ የለውም እናመሰግናለን
በትክክል የአቤል ብርሀኑ የወይኗልጅ እንዲ አይነት ወሬ እያመጣ ነዉ የሚያጃጅለን😁😂😂😂😂😁😁😂
ናቲ የሚያሳየሁ ሁሉ ነገር ልክ አኛ ከገባን ናቲ በርታ የኛን እውነታዋች ነው ፈታ አርጎ የሚያሳየን 👍👍👍👍👌👌
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ጉዴ ናቲዬ ገደልከኝ ሰራከው አይገልፀውም እውነታውን ቁጭ ነው ያረከው
ክክክክክክክክክክክክክ...የእውነት ተመቸኝ እንዳው እኛ ሰዎች ከገባን ጥሩ ትምርት ነበር
ክክክክክክ ከምር አዝናኝና አስተማሪ ነው ምድረ የፌስቡክ ወሮ በላ ከዚህ ቪድዮ መማር አለባቸው
ማነው እንደኔ ራኬብ የመሸሻ ልጅ ላይ ሙድ ስትይዝ በሳቅ ድክም የሚለው 😍😍😍😍😍😍😘😘😘? Like በማድረግ አሳውቁኝ ውዶቼ 🙏🙏🙏
ክክክክ ናቲዬ ስወድህ እኮ ደግሞ አንተን የሚመስል የአክስቴ ልጅ አለ ቁርጥ እሱን ሲገርም አይናችሁ ጥርሳችሁ ሁለ ነገራችሁ እናም ናቲዬ አትጥፋ
Chi tega tega
ናቲ በርታ በጣም ትልቅ ትምህር አለው
natiiiiiiiiiiiii, yegizew mrt comedian. man you got it all.
I like it !!!
ክክክክክክክ ከገባቸው ለfb አርበኞች ጥሩ ነው
abesha indalgebaw yehonal inji kelal yegebawal...
ክክክክ በትክክል
zola gedel gba
በጣም ይገርማል ሰው የውሸት ወሬ እውር የሰውን አይምሮ ይበጠበጣሉ በእውነት በዚህ ዘመን እውነት አምኖ ለመቀበል ይከብዳል እግዚአብሔር ልቧን ይሰጠን ያሳዝናል
Iuuhayyiwiiu
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች
ሐበሻ ብቻ ነው ሠው ትኩረት
አሜን እማ ልክ ነሽ
ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ በጣም ትክክል እኮ ነው ከተማው ተበጥብጧል ደስ እሚል ቀን እያዛጉ
Hi
ከከከከከከከከ ቆይ እዚ ልቀመጥና እናውራ ኧረ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ አይዞን ተረጋጋ እዛው በጭንቀት አራገፍከው አደል ከከከከከ
you made ma day
ወይኔ ናቲየ በሳቅቅቅቅቅቅ ገደልኸኝ ይመቺህ ጎበዝ ነህ በርታ
አጂብ ነውህዝቤ ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል
ሹክ ልበላችሁ ምነው ጠፍችብን ጥሩ ትምረት ነው እናመሰግናለን
የሳምንቱም አልቀርበችም ዛሬም ቀርች እሷን እየጠበኩ ነበር
Kkkkkkkk betam yemachal🙌🙌🙌🙌Thanks nati
ክክክክክ እኔ እራሡ ከፈረዝ እጠብቅ ነበር ዳቦ አላመጣችልኝም ብዬ እግሯ ገብቼ አለቅሥ ነበር አሉ የዛሬ ከያርገውና😂😂😂😂😁😁😁😁😁☺
በልቶ በልቶ አልመጣም ቂልጦ ነው ያለሁት😃😃😃😃😃ምርጥ መልእክት ነው
ወይ ናቲ አሁን የሰለቸን fb ወሬ ጥሩ ትምህርት አለው 😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅቅቅቅ
Kkkkkየተሰጣ እህል ስጠብቅ ዶሮ አስጭሬ ተገርፌ አውቃለሁ
nati it is veri nice it is going good
መንግስታችን ሆይ በሶሻል ሚዲያ የሚዋሹትን እባክህ ወደ ቂሊንጦ ውሰድልን ፡፡
😄😄😂
ክክክክክክክክክክክክክክክ።ዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
ትክክለኛ ላይፍና fb kkkk ተመቸኝ
በጣም ይርማል እውነት
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው
እስኪ ናቲን የሚዎድ የናቲ ፕድናቂዎች ብቻ👍👍😘😘
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀምንም ውሸት የሌለው እውነታ. ነው
ውይ እንዲ ነውዴ የሸቃሊትን ልብ ጠብ ሚያረጉት በስጋት ፎቶ ሌላ ተግባር ሌላ ቅቅቅቅቅ
ክክክክክክክክክክ እውነትህን ነው ናቲሻ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ
ክክክክክክክክ አይ ናቲ በቀልድ መልኩ አስተማሪ ነዉ በፌስቡክ ወረኞች
ክክክክክክክ ናትየ ፍቅር የሆንክ ልጅ ቀጥልበት ጥሩ ነው
ዋው ዛሬ 1ኛ ነይ ማን ነው ናቲን እንደ እኔ የሚወደው ላይክ ግጩኝ
በእዉነት ትልቅ ትምህርት እኮ ነዉ ናቲ በርታ
ውዲቷ እህቴ ሆይ! ሀቅን ፈላጊዋ፣በነብያት #መንገድ ጉዞ ጀመሪዋ፣እወቂ እህቴ ቅድሚያ #ተውሂድን፣ለጨለማው ቤት እንዲሆንሽ ብርሃን፣ነጃ ምትወጪባት #ብቸኛው ጎዳና፣ወደ ጀነት አድራሽ #ተውሂድሽ ነውና፣አዳራ #በተውሂድ በነብያት ፋና፣ውዲቷ እህቴ ከሃሜት ራቂ፣ስራሽን አውድመሽ እንዳትሳቀቂ፣ከቢድዓ ኹራፋት ነፍስሽን ጠብቂ፣ሱና የኢማን አውድማ መሆኑን እወቂ
😂😂ናቲዬ ስለ facebook እውይይ የምር እንዲ ናቸው
ወይ ናቲ ዘና ታረገኛለሕ የኔ ዶጮ አይንሕ ያምራል ዶጮየ
natiye baxam arif maliktinew qaxilibet
ገጣሚው የሚለው ላይ 6፡23(ስድስት ደቂቃ ከሃያሦስት) ሰማያዊ ሸሚዝ ለብሶ ደረጃ የሚወርደው ልጅ ሴት ነው ሚመስለው 😅😅😅😅😅
Aye wend eko new😊
የአገሬ ጉድ ኮ እንዲህ ነው ግን እኛ ስንበላላ እንውላለን በማይገባን ።
ክክክክክክክክክክክ ውይ ናቲ አሪፍ ትምህርት ነው
100% እዉነት ነው ናቲሸ ምርጥ ልጅ
I'm dead when he try to open the washroom door:)
Omgeeeeeee my brother in law made it onto EBS😁💃🏽💃🏽💃🏽 #Babiisfamous
የናትዬ አድናቂዎች ቤተ ብቅ በሉ
ተጃጅለህም ኣጃጅለህም ስላዝናናሀን እናመሠግናለን
shemima pro o
I love it 😄
I swear you need to make more videos
ክክክክክ ትክክል ነህ ናቲ
ይግርማል ያግራችን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣that is a good one 👍👌👏
no sound
ክክክክክክክ አይ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ ይመችህ አቦ
ሆቴል ውስጥ ከነበረው ውጭ ያለው ምናልባትም የናቲ እስካሁኑ ምርጡ ስራ ነው፡፡ በተለይ ከተማው ተበጥብጧል፡፡
ወይናቲ እምትገርም አስተማሪ ነህ
ወይኔ ናቲ በጣም ነው ጉድ የወንከው አንድ ሺ ብር እስከ ቤቱ ነው ወይ እኔም ከዚ በዋላ ኢሳብ ሳልጠይቅ ምግብ አላዝም በጣም ከባድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ
wahahah ናቲ የወያዌዮቹ ተመቸኝ አገር ተቀውጦዋል
ናቲዬ በትክክል የf b ድራማ ይኤ ነው የዘንድሮማ አይወራ መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳምረው
ዋዉ ሳያጣሩ እና በግዴለሽነት ተነሳስተው ላይ ለመሰብሰብ በሶሻል ለሚፖስቱ ጥሩ ምክር አዘል ፕሮግራም ነው
ናቲ ትልቅ መልእክት ነው...!!!
ስወደው ይህ ልጅ
Natty man real concept nw..
ወይ ናቴ በሳቅ ድክም
😂😂😂😂😂 ወይ ሞትኩዋት
ወይኔ ናቲ በያይኑቱ እዴት እደናፈቀኝ
Your level of creativity is mesmerising, keep up the good work man.
My daughter Raku likes it
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንድ ሺ አንድ መቶ ሀምሳ ብር ክክክክክክ
በጣም ዘና አረከኝ ናቲ
😍😍👏👏btekiklee nate
ክክክክክክክክክ እረበሳቅ
ያዱባ ሥጠው ሁሉንም ብር ክክክክ ሁሉም ሥራህ ያሥቀኛል አምልጥ ሊወቁህ መጡ አተ ዱብየ
ያስተምራል እኔ ግን በቃ እዉነት ጠፋ ብየ ልደመድም ነዉ
ትክክል ለፈቶ ብቻ ነው ሁሉ ነገር
ከሰራሀው ሁሉ የዛሬው አሪፍ ነው
ናቲዬ ውድድድድድ ለሀገራችን እንፀልዪ
ናቲ እንዴት ዘና እንዳደርከኝ ሀሀሀሀሀ ፍታ ብያለሁ እኔ በበኩሌ
አሪፍ ሀሳብ ታነሳለህ ቀጥልበት!
ክክክክክክክክክክክክክክክ. ናቲ ዋው ነው ስራክን የኢትዮጵያን ህዝብና ለፌስ ቡክ አርበኞች ቢማርበት ኣሪፍ መልዕክት ነው።
ሀሀሀሀሀሀ እጠብቅነበር ወዮዮ
ወይ ናቲ😂😂😂
ይመችህ
ይሄኔ ገደል ጫፍ ብሆን ኖሮ ወይ ናቲ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
betam des ylal, looks like the new rising comedian
Kkkk wayyoo ehee new yetasera yalehu ajiib new
አንደኛ ነክ ናቲዬ
😂😂ገጣሚዉ ሙድ አለው✌
እረ ናቲ በጣም ነው ያሳከኝ ክከከከክክ ክ
አይ ናቲ በሳቅ ነው የምታስቀው።
Wow arif meleket new nati
ክክክክክክክክክ አሳከኝ
Nati Arife naw Berta 👌👌👌👏👏❤️😍
አሥተማሪነው
ወይ ናቲ በሳቅቅቅቅ ገደልከኝ
ናቲዬ የኔ አድክም በሳቅ ነው የገደልከኝ የምሪ ግን በጣም አስተማር እና አዝናኝ ነው አብሶ ለፊስቡክ አርበኞች
በጣም ትልቅ መልክት ወይም ትምህርት አለው አዳሜ ተማሩ ማየት ዋጋ የለውም እናመሰግናለን
በትክክል የአቤል ብርሀኑ የወይኗልጅ እንዲ አይነት ወሬ እያመጣ ነዉ የሚያጃጅለን😁😂😂😂😂😁😁😂
ናቲ የሚያሳየሁ ሁሉ ነገር ልክ አኛ ከገባን ናቲ በርታ የኛን እውነታዋች ነው ፈታ አርጎ የሚያሳየን 👍👍👍👍👌👌
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ጉዴ ናቲዬ ገደልከኝ ሰራከው አይገልፀውም እውነታውን ቁጭ ነው ያረከው
ክክክክክክክክክክክክክ...የእውነት ተመቸኝ እንዳው እኛ ሰዎች ከገባን ጥሩ ትምርት ነበር
ክክክክክክ ከምር አዝናኝና አስተማሪ ነው ምድረ የፌስቡክ ወሮ በላ ከዚህ ቪድዮ መማር አለባቸው
ማነው እንደኔ ራኬብ የመሸሻ ልጅ ላይ ሙድ ስትይዝ በሳቅ ድክም የሚለው 😍😍😍😍😍😍😘😘😘? Like በማድረግ አሳውቁኝ ውዶቼ 🙏🙏🙏
ክክክክ ናቲዬ ስወድህ እኮ ደግሞ አንተን የሚመስል የአክስቴ ልጅ አለ ቁርጥ እሱን ሲገርም አይናችሁ ጥርሳችሁ ሁለ ነገራችሁ እናም ናቲዬ አትጥፋ
Chi tega tega
ናቲ በርታ በጣም ትልቅ ትምህር አለው
natiiiiiiiiiiiii, yegizew mrt comedian. man you got it all.
I like it !!!
ክክክክክክክ ከገባቸው ለfb አርበኞች ጥሩ ነው
abesha indalgebaw yehonal inji kelal yegebawal...
ክክክክ በትክክል
zola gedel gba
በጣም ይገርማል ሰው የውሸት ወሬ እውር የሰውን አይምሮ ይበጠበጣሉ በእውነት በዚህ ዘመን እውነት አምኖ ለመቀበል ይከብዳል እግዚአብሔር ልቧን ይሰጠን ያሳዝናል
Iuuhayyiwiiu
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች
ሐበሻ ብቻ ነው ሠው ትኩረት
አሜን እማ ልክ ነሽ
ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ በጣም ትክክል እኮ ነው ከተማው ተበጥብጧል ደስ እሚል ቀን እያዛጉ
Hi
ከከከከከከከከ ቆይ እዚ ልቀመጥና እናውራ ኧረ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ አይዞን ተረጋጋ እዛው በጭንቀት አራገፍከው አደል ከከከከከ
you made ma day
ወይኔ ናቲየ በሳቅቅቅቅቅቅ ገደልኸኝ ይመቺህ ጎበዝ ነህ በርታ
አጂብ ነው
ህዝቤ ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል
ሹክ ልበላችሁ ምነው ጠፍችብን ጥሩ ትምረት ነው እናመሰግናለን
የሳምንቱም አልቀርበችም ዛሬም ቀርች እሷን እየጠበኩ ነበር
Kkkkkkkk betam yemachal🙌🙌🙌🙌Thanks nati
ክክክክክ እኔ እራሡ ከፈረዝ እጠብቅ ነበር ዳቦ አላመጣችልኝም ብዬ እግሯ ገብቼ አለቅሥ ነበር አሉ የዛሬ ከያርገውና😂😂😂😂😁😁😁😁😁☺
በልቶ በልቶ አልመጣም ቂልጦ ነው ያለሁት😃😃😃😃😃ምርጥ መልእክት ነው
ወይ ናቲ አሁን የሰለቸን fb ወሬ ጥሩ ትምህርት አለው 😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅቅቅቅ
Kkkkkየተሰጣ እህል ስጠብቅ ዶሮ አስጭሬ ተገርፌ አውቃለሁ
nati it is veri nice it is going good
መንግስታችን ሆይ በሶሻል ሚዲያ የሚዋሹትን እባክህ ወደ ቂሊንጦ ውሰድልን ፡፡
😄😄😂
ክክክክክክክክክክክክክክክ።ዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
ትክክለኛ ላይፍና fb kkkk ተመቸኝ
በጣም ይርማል እውነት
በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው
እስኪ ናቲን የሚዎድ የናቲ ፕድናቂዎች ብቻ👍👍😘😘
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ምንም ውሸት የሌለው እውነታ. ነው
ውይ እንዲ ነውዴ የሸቃሊትን ልብ ጠብ ሚያረጉት በስጋት ፎቶ ሌላ ተግባር ሌላ ቅቅቅቅቅ
ክክክክክክክክክክ እውነትህን ነው ናቲሻ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ
ክክክክክክክክ አይ ናቲ በቀልድ መልኩ አስተማሪ ነዉ በፌስቡክ ወረኞች
ክክክክክክክ ናትየ ፍቅር የሆንክ ልጅ ቀጥልበት ጥሩ ነው
ዋው ዛሬ 1ኛ ነይ ማን ነው ናቲን እንደ እኔ የሚወደው ላይክ ግጩኝ
በእዉነት ትልቅ ትምህርት እኮ ነዉ ናቲ በርታ
ውዲቷ እህቴ ሆይ! ሀቅን ፈላጊዋ፣
በነብያት #መንገድ ጉዞ ጀመሪዋ፣
እወቂ እህቴ ቅድሚያ #ተውሂድን፣
ለጨለማው ቤት እንዲሆንሽ ብርሃን፣
ነጃ ምትወጪባት #ብቸኛው ጎዳና፣
ወደ ጀነት አድራሽ #ተውሂድሽ ነውና፣
አዳራ #በተውሂድ በነብያት ፋና፣
ውዲቷ እህቴ ከሃሜት ራቂ፣
ስራሽን አውድመሽ እንዳትሳቀቂ፣
ከቢድዓ ኹራፋት ነፍስሽን ጠብቂ፣
ሱና የኢማን አውድማ መሆኑን እወቂ
😂😂ናቲዬ ስለ facebook እውይይ የምር እንዲ ናቸው
ወይ ናቲ ዘና ታረገኛለሕ የኔ ዶጮ አይንሕ ያምራል ዶጮየ
natiye baxam arif maliktinew qaxilibet
ገጣሚው የሚለው ላይ 6፡23(ስድስት ደቂቃ ከ
ሃያሦስት) ሰማያዊ ሸሚዝ ለብሶ ደረጃ የሚወርደው ልጅ ሴት ነው ሚመስለው 😅😅😅😅😅