Hi is amazing i have learned much from him, the last 6 years God bliss him, but now days he is cangeing slowly be coming politician, that is real bad. i don't like it when he's speak out untruths about Eritrea soldiers, የኤርትራ ወታደር እያርድም :: please please please preacher about peace, 🇪🇷❤🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ቃለሕይወትን ያሰማልነ
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
ቅጣት እኛ ቤት በመጣችሁ ያጠናግረኛል የት/ት ቤት ህግ ምናምን የሚያውቅልህ የለም እውነት ለመናገር እራሱ ህጉን ያወጣው አካል ቢመጣ እንኩዋን ሰው ጥፋት አጥፍቶ የሚያልፍ ሰው የለም እኛ ጋር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
AME AME AME kale hiwete yasemalene
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ለመምሕራችን ለመምሕር ዮርዳኖስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Kalehiwete yasemalegni wendema sehene-mareyame negni bestlothe asebegni
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሬ
እግዚአብሔር ይስጥልን።❤❤❤
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
qal hiwote Yasmalene!!!!
ቃለ ሁወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ ነህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ግልፅ ያለ የነፍስ ትምሀርት ነው ማስተዋል ይስጠን አባቶቻችንን ባጠፋነው ባሳዘነው ነገር ሁሉ ይቅር በሉን 🙌🙏🙌
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Memhir yordanos eshetu
Amen kale Hiwot Mengste Semayatn Yawrsln Bedme Betena yakoyln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ከቻላቹህ የመምህሩን ፔጅ ተከተሉ እነሱንም ማገዝ ስለሚሆን
ዝክር ቅዱሳን ነዉ የሚል
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
EGZIABHER YISTILN
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር ገብር መድህን ኣምላክ ቅዱስ ደዊት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን የብዛሎ የሰማነውን በልባችን አስድሮ ለመተግበር ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድሕን
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ለንሰሓ ያብቃን 😭
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሂወት ያሠማልን መንግሠተ ሠማያት ያዋርሥልን ፀጋውን እድሜውን አምለከ ቅዱሣን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
Amen kalehiwet yasemalen
ቃለህወይት ያስማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃ ለህ ወትን ያ ስ ማልን
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ቃለህወትያሰማልን
Memehrachine
ትክክል
Amean Amean Amean (96)
ቃለ፣ሕይወት፣ያሰማልን
መምህር ፣ስለ፣ጠባቂ
መልአክ፣ማወቅ፣እፈልጋለሁ
ወይንም፣የሚነበብ፣መፅሐፍ
ካለ፣ብትነግረኝ፣
እግዚአብሔር ፣ይስጥልኝ
Hi is amazing i have learned much from him, the last 6 years God bliss him, but now days he is cangeing slowly be coming politician, that is real bad. i don't like it when he's speak out untruths about Eritrea soldiers, የኤርትራ ወታደር እያርድም :: please please please preacher about peace, 🇪🇷❤🇪🇹
እሱማ እኔም በልጠዋለሁ "ኦርቶዶክስ" በመሆኔ
ጨንገር ምንድነው? እባካችሁ የምታውቁ ከሆነ ንገሩኝ እኔ ልጆቼን የምመታው ባገኘሁት ነገር ሰለሆነ የመጀመሪያ ልጄ እልኸኛ ሆኖብኛል እናም ንገሩኛና እሱን እንዳዘጋጅ ።
እሕቴ ጨንገር ምን ማለት እንደሆነ እኔም ኣላቅም ግን በምንም ይሁን ልጆችን በመምታት ለውጥ ኣናመጣም ባይሆን የቅጣት ዘዴ ቀይሪ
@@hewanawita2220 አንቺ ካልበጣሻቸው የሚቀጣ ይላክልሻላ ምን ችግር አለ ቢቀጡ እየተቀጣን ነው ያደግነው መሰልጠን ብለሽ ከሆነ ባትሰለጥኒ ይሻልሻል😢
እህትየ ጨንገር ማለት ሙሉውን ባላቀውኳ እንደልምጭ ያለ መቅጫ ይመስለኛል
@@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ Ehtalmewa ykirta adrgylign ene iko ayketu alalkum sinmetachew endewm eybasebachew silmyhedi yekitatun zede enkyrew new yalkut. Kaskyemkush bengigre ykirta