ቢንያም በለጠ (ሜቄዶንያ) በማን ከማን ከመሳይ ጋር ሾው ክፍል 1]Biniam Belete (Mekedonia)[On Man Ke Man with Messay Show]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2024

Комментарии • 326

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 лет назад +166

    *ማቴዎስ **22:14** የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው ስለ አንተ እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን በዚህ ክፉዘመን አባት ልጁን በጠላበት ዘመን አንተን ደጉ ሳምራዊውን ስላስነሳህ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር በምድራችን ያብዛ*

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 5 лет назад +102

    ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው።
    አምላኬ ሆይ ሠው ለመሆን አንተ ቅን ልቦና ስጠን🙏🙏🙏

    • @ririmimi2391
      @ririmimi2391 5 лет назад +1

      Amennnnnn

    • @nerinoli3879
      @nerinoli3879 5 лет назад +1

      Amen

    • @turuo7039
      @turuo7039 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 лет назад +1

      ወድማችን መታደልነው በዚህ ዘመንእመብዙሃን እረጅም እድሜ ትሥጥልን አወ ልክነህ አምላካችን አንተ በሠውር ሥጥ እኒ ደግሞ በግልፅ እሠጥሃለው ብሎናል መመረጥነው ያብዛልን እዳተ ያለውን

    • @ethiopaaddisabeba247
      @ethiopaaddisabeba247 5 лет назад

      እሜን

  • @ሶፊየአላህባርያወሎየዋ

    አላህ እረጅም እዲሚና ጤና ይስጥህ

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 лет назад +74

    *ቢኒ የተባረክ ሰው የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ ስለሁሉም ነገር በጣም መልካም ሰው ነህ ድካምህን ፈጣሪ ይክፈልህ ውድማችን*

  • @manche110
    @manche110 5 лет назад +43

    እኔ ሚገርመኝ፣ ይህን video 11 ሰዎች dislike አርገውታል. ሰይጣንም RUclips ያያል እንዴ? ሰይጣን ካልሆነ የትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ወይም የትኛውም የህብረተሰብ ክፍል ይህን ኢንተርቪው ሊጠላ አይችልም። ፈጣሪ እድሜን ያርዝመው!

    • @belayabelay6097
      @belayabelay6097 5 лет назад +3

      seytan you tube yayal des ylala
      lk belehal

    • @dawitzewdie8624
      @dawitzewdie8624 5 лет назад +3

      dislike በማድረግ መልካም ነገረን መለወጥ አይቻልም

    • @SuperThankyougod
      @SuperThankyougod 5 лет назад +1

      manche110 በጣም ይገርማል

    • @zelgezahegn
      @zelgezahegn 5 лет назад +1

      Haaaaaaa😂😂😂😂that’s definitely true

    • @እናትነትእውነትነውአባትነ
      @እናትነትእውነትነውአባትነ 5 лет назад +2

      ይጠቀም ይሆናል እማ ሰይጣንኮ ሰይጣን ነኝ ብሎ አይመጣም በሰወች ይገባል

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 5 лет назад +34

    እግዚአብሔር ሺ ጊዜ ስለጠርሃው እንዴት ደስ እንዳልከኝ ቢኒ አንተን እንደመርጠህ እኛንም ይጥራን

  • @asimulatomulato3818
    @asimulatomulato3818 5 лет назад +26

    ያንተን ጥሩነት ሳስብ የኔን ሀፂያት ጎልቶ ታየኝ እግዚአብሔር ያንተን ልቦና ያድለን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +9

    ምርጥ ሰው እኮ ነህ ወንድማችን ቢኒያም
    ንግግርህ ሁሉ ጣፋጭ ነው።
    እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @yibelu1230
    @yibelu1230 5 лет назад +21

    የምር እግዚአብሔር ጸጋዉን አብዝቶልሃል በአምልኮትህ እጅግ አድናቂህ ነኝ !! ሲቀጥል ካለባበስህ ጀምሮ ለአለም የማትኖርና ፈጽሞ የማትጨነቅ ሰዉ መሆነህን አይቶ መረዳት ይቻላል ይህም መታደል ነዉ:: የድንግል ማርያም ልጅ ፍጻሜህን ያሳምርልህ አሜን!!

  • @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
    @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 5 лет назад +32

    አምላክ ሁሉ ጊዜ ይገራመኛል ልክ እንደአንተ አይነት ሰውች በዚህ ዘመን ላይ መፍጠሩ 'ሰው ማለት ማነዉ ብትሉኝ ቢኒያም እላቹሀለው " አለም ከንቱ ናት ነገ እንተዋታለን ግን የዘላለም ቤታችን በእጃችን እንስራት አምላክ እሱ ያብዛልን እንደዚህ አይነት ሰዎች ከስይጣን አይን ይጠብቃል ትግስትን ከእድሜ ጋራ ጤንነትን ከፍቅር ጋራ ይስጥልን እያደረጋችሁ ስላላችሁት ነገራ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @diresabebe623
    @diresabebe623 5 лет назад +29

    ቢኒ አንተ ጥሩ ልጅ ሌላ ምንም አልል በዚህ ደቂቃ ውስጥ ብቻ ቁጥር ስፍር የሌለውን የእግዚአብሔርን ስም የጠራከው እሱ እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝመው

    • @netsanetmartine9548
      @netsanetmartine9548 5 лет назад

      Amen yenegetha (yeneembete) ye kerestose seme1000 geze sitera end mare yewtalehale...

  • @አማኑኤልፍቅርህይማርካል

    እውይ እኔ ምን ልበልህ አንተ ሰው ከቃል በላይ ነህ አንተ ይህን ሁሉ መልካም ነገር አድርገህ እንደቀደሙት አባቶች አላደረኩም ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው እያልክ እራስህን በትህትና ዝቅ ስታደርግ እራሴን ዞር ብዬ አየሁትና በራሴ አፈርኩ አቤት እምነትህ አቤት ትህትናህ ምኑን ብዬ ምኑን ልተው በዚህ ዘመን አንተ በመገኘትህ በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከእኔም እድሜ ቀንሶ ቢሰጥህ አይከፋኝ ከቃል በላይ ስለሆንክብኝ የድንግል ማርያም ልጅ በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ የቅዱሳን አምላክ አንተን ባርኮ ቀድሶ ሰላሙን ጤናውን አጎናፅፎ በክብር ያኑርህ።

  • @ሮዚነኝየአፄዎቹናፋቂየኖህ

    እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ

    • @ያንቺውአፍቃሪቱዬብ
      @ያንቺውአፍቃሪቱዬብ 5 лет назад

      እግዚአብሔር ስጥቶ የማያልቅ አምላክ ነው ውዴ ላንቺም ለሱም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከቻልሽ አንቺም አንደሱሽአድርጊ ባትችይም እሱ ካለው አንዱን እምትችይው

  • @simertyemaryamlejj137
    @simertyemaryamlejj137 5 лет назад +27

    ቢኒ ድንግል ማርያም ትማርህ
    #አሳብህን ሁሉ አምላክ ያሳካልህ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад +9

    ሰዉ ሁሌ ፈጣሪዉን ሲያመሰግን ሲጠራ ደስ ይለኛል ቢኒ በርታ የምታምነዉ አምላክ ጤናክንና እድሜክን ያርዝመዉ ጤናክን ይመልስልክ በርታ የኔ ወንድም

  • @belayneshbelaynesh2205
    @belayneshbelaynesh2205 5 лет назад +12

    ታድለካል አንተ የነፍስ ስራ ትሰራልህ መመረጥ ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥክ ሁላችንም መባላትን ትተን መልካም ስራን እንድን ሰራ ፈጣሪ ይርዳን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ

    አላህ ይጠብቅህ ቢኒ

  • @eloheelohe9937
    @eloheelohe9937 5 лет назад +1

    እምነትን እና ሃይማኖትን በተግባር ያሳየህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ ወንድም ቢኒያም እውነትህን ነው የሚሆነው ነገር ሁሉ ካለምክንያት አይደለም። ምናልባት በበሽታህ ምክንያት እግዚአብሔር ላይ እንድታማርር ሰይጣን ያመጣብህ ፈትናም ሊሆን ይችላል እና ነገሮችን በደስታ መቀበልህ ታላቅነት ነው። በዚህ በዘመነ መቀባጠር ላይ ሆነህ ራስህን ለዚህ አላማህ ማሰለፍህ እግዚአብሔር አግዞህ ነውና በርታ ጤናህንም ይስጥህ።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 5 лет назад +3

    ሠው ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው
    ቢኒያም በለጠ ሜቄዶኒያ
    እግዚአቤሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለው ወድሜ

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም

    እግዚአብሔር ይባርክ እውነተኛው ሰው ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነዉ እመቤቴ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁዋን

  • @mekusuleiman1898
    @mekusuleiman1898 5 лет назад +8

    ቢኒ አተን እምገልፀበት ቃላት ለኔ የለኝም በዚ ዘመን አተ ልዩ ነህ አላህ ብቻ ከምንም በላይ ጤናህን ይስጥህ ያተመኖር የብዙ ስዋችን ህይወት ታድገህልናል እና አላህ የተመኝህውን ሁሉ ያሳካልህ ቢኒ እንወድሀለን እናክብርሀለን ለዘላለም ኑርልን አተ መልካም ስው

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ወይይይ መታደል በእውነት እንኳን አለማዊ ቦታ ስመ #እግዚአብሔርን እንዲህ በ፲፯ደቂቃ አይደለም ፳፬ሰዓት ሲያወራ ቢውል ለ፩ም ግዜ አይጠራም መታደል ቢጠሩት የማይሰለቸውን ስመ #እግዚአብሔርን በዝች ደቂቃ ከ፴፫ግዜ በላይ መጥራትህ ሠባኪ ቢኒያም ብዬካለሁ #አምላከ ነዳያን የ ድንግል ማርያም ልጅ ጤናህን ይስጥህ
    አሜን 💚💛❤🌹

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 5 лет назад

    ኡፍ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ለእኔ ደግሞ የአንተን አይነት ልቦና ይስጠኝ አሜን

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 года назад +2

    What an amazing man. I had a chance to visit Makadonia yesterday and very impressed. It is impossible not to support this organization. Please visit the place and help Mekedonia. Long and healthy life to Biniam. I promised my self to go again and support him in every way I can.

  • @zinashtefera5965
    @zinashtefera5965 5 лет назад

    እድለኛ ነህ በዚህ አለም የሌላን መቀማት እና ለራስ ብቻ መስገብገብ በበዛበት አለም አንተ "መእጠት እና ለሌሎች ማድረግን" ከእግዚአብሄር ልዩ ስጦታ ታድለሃል ይህ ለጥቂቶች የተሰጠ ነው ስለዚህ እድለኛ ነህ ፈጣሪ የዘርዘርህን ይባርክ ጤናህን ይስጥህ ሺህ አመት ያኑርህ ያንተ መኖር ለሌሎች ችግረኞች መኖር ነውና

  • @afomeofficialtube8209
    @afomeofficialtube8209 2 года назад

    የሰው ልጅ ትልቁ ነገር መጨረሻው ስያምር ነው እና ወንድሜ እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሰምርል እንዳንቴ አይነቱን የብዘልኝ

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 5 лет назад +14

    በሰመ አብ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ታድለህ እድሜንህን ያርዝመው

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 5 лет назад +5

    ቢኒያም የንድንግል ማርያም ልጂ
    ይጠብቅህ

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ብንዬ ኑርልን ክበርልን ትልቅ ሰው ለጨል0ማ ቤትህ ጥሩ ስራ ይዘህ ነው ምትሄደው ፈጣር እድሜህን ያርዝምልን የምስክኖች አባት እውነት ከልብ ነው ምናመሰግነው

  • @ዩፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ

    እግዚአብሔር ይመስገን እዲህ አይነት ደግነት ስለሰጠኧዉ ግሩም አምላኪ እዴት ድቅነህ በዚህ ወድማችን ላይ እአተን አየሁህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @messimessi1400
    @messimessi1400 5 лет назад +12

    ጌታ ዘመነህ ይባርክ ቢኒ

  • @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ

    እንዳንተ አይነት መልካሞችን ያብዛልን አለምን የናቅክ የዘመኑ ሃዋርያ ነክ ለኛ ተጋርዶብናል ለማየት እግዚአብሔር ይሰጥክ

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 5 лет назад

    ቢኒዬ መልካም ሰዉ የታደልክ ነህ ይህንን ለማረግ መታደል ያስፈልጋል እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @bemnetalemu5990
    @bemnetalemu5990 5 лет назад +6

    ቢኒየ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥህ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግንሀለን።

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    በእውነት ቢኒያም ለኔ ለህይወቴ ምሳሌ ነህ ከንግግርህ ከአለባበስህ ሁለመናህ አስተማሪ ነው ያንተን ፈለግ ለመከተል ያብቃን በስደት ያለን እህቶችም እናንተን ምሳሌ አድርገን ተነስተናል ከምናገኛት ቆጥበን እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎት አስቡን

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 лет назад +3

    ቢኒ የኔ መልካም ሰው እመብርሀን ጤናህን ትመልስህይ እድሜህን የአብረሀም ያርገው የአንተ መኖር የኛም መኖር ነው

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 5 лет назад +10

    ብራቮ ቢኒያም!
    ብራቮ ዶክተር ዓብይ!
    ብራቮ ቅን ሰዎች!
    ... በዚህ ዘመን... ብዙዎቻችን
    ደግ መሆን ዳገት ስለሆነብን : በክፋት ቁልቁለት ወርደናል!
    ዘመኑ የሩጫ ነው ብለን የደከሙትን ረግጠን 'አልፈናል!'
    ዓይኖቻችንን ችግረኞችን ከማየት አፍረን ወደ ብልጭልጩ አዙረናል!
    ...እኛ እንዲህ ሆነናል! ከቅንነት ይልቅ ክፋት የሚቀናን!
    እኛ... እኛ...

  • @reinayammouni7484
    @reinayammouni7484 5 лет назад +56

    አንተ የታደልክ ሠዉ ነህ ይሄ አላቂ የአለም ቆይታህን በመልካም ሥራ እያሣለፍከዉነዉ!!

  • @wome8375
    @wome8375 5 лет назад

    ቢኒ ምርጥ ያገሬ ትሁቱ ጀግና እወድሀለሁ ከተናገርከው ያልተመቸኝ በሽታ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ያልከው ይህን ለማለት ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ስትል እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሁሉ በእግዚአብሔር ስለሆነ

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 лет назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የፈጠረ አንተን ያፍራች ማሀፀን እግዚአብሔር ባርኳታል እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥህ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 5 лет назад

    በእውነት ብኒያ የሰው መልካልም እግዚያብሄር በእድሜ ያቆይህ

  • @seblealemayehu5678
    @seblealemayehu5678 5 лет назад

    እውነት ቢኒ አንተ ታላቅ ሰው ነህ ሁሉም ወጣት በዚህ አላማ ቢሰማራ አረጋውያን እናት እና አባቶቻችን በየሜዳው አይወድቁም ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል በዘመንህ ሁሉ አብራህ ትሁን መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @hdy4652
    @hdy4652 5 лет назад

    ሰው ለመርዳት ሰው ሆኖ መገኘት በቂ ነው
    እውነት ብለሀል ወድማችን ቢኒያም መልካም ሰው እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልህ ፍፃሜህን ያሳምርልን አቤቱ ጌታ ሆይ ቅን ልቦናን አላብሰን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ቢኒየእግዚአብሔር አምላክ ሙሉጤናህን ይስጥህ እረጅም እድሜ ከጤናጋይስጣችሁ መመረጥ ነዉ በእዉነየተቸከረን መርዳት 🙏🙏

  • @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
    @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 5 лет назад +2

    ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የዘመናችን ምርጥ ነህ።

  • @KiMiElEbba
    @KiMiElEbba 5 лет назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. ተባረክ!!

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 лет назад +2

    ትክክል ነህ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ገንዘብ ብቻ አይደለም ለመርዳት በጉልበትም ሁሉም ሰው የዘራውን ነው የሜጭደው

  • @milkessagebeyehuhoma5653
    @milkessagebeyehuhoma5653 5 лет назад +3

    A prophet in my age is Biniam! Long life to him!

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 5 лет назад +17

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ቢኒሻ

    • @eumwandemu6014
      @eumwandemu6014 5 лет назад

      አባት አንተ ፍቅር ነህ መልካም ስው በጣም እውድሀለው ከራስህ በላይ ውገንህን ይምትወድ ይምታፈቅር ቢን አንተ ነህ እግዛብሔር ጤናህን ያብዛልን ነው እምለው አይዥህ አባቴ

  • @zemarimelayktnyasmaln9721
    @zemarimelayktnyasmaln9721 5 лет назад

    የተጠሩት ብዙዎች የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸዉ ማቴ 22: 14
    ወንድሜ እድሜና ጤና ይሥጥህ አቤቱ መልካሙን መንገድ ምራኝ ከተመረጡት ለመመደብ አግዘኝ ፈጣሪ

  • @samrawitwoldegebreal6148
    @samrawitwoldegebreal6148 5 лет назад +2

    I like How he love GOD he is really spiritual person. May GOD be with you my brother.

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 лет назад +1

    ጋዜጠኛው መሳይ በእውነት ታታሪና አስተዋይ ጋዜጠኛ ነህ።በርታ

  • @እንደእናት
    @እንደእናት 5 лет назад +3

    ቢኒ ምርጥ ሰው እውነት ነው እግዚአብሔር ሴፈቅድ ነው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +5

    ቢኒዬ የኔ ውድ ጀግናዬ አምላክ ጤናህን ይመልስልህ እውነት ነው ፀበሉ ይሻልሃል መኖርህን እንፈልገዋለን ጠንክርልን የኔ ውድ

  • @UserUser-jq4wc
    @UserUser-jq4wc 5 лет назад +3

    ቢኒ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እረጅም እድሜ እመኛለው

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 5 лет назад

    ኡፍ የኔ ወንድም ታድለክ እግዚአብሔርን ሺ ጊዜ ጠራኸው! እድሜና ጤና ይስጥህ በምድር ላይ ወገኖችህን እድትረዳ የፈጠረህን አምላክ ነው።

  • @selam9713
    @selam9713 5 лет назад +1

    እረ እኔስ በምን ቃላት ልግለፅክ ቢኒየ አንተን ሳይ በራሴ አፈርኩ ቢኒየ ሽ አመት ኑርልኝ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥክ

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    እግዚአብሔር ቢኒዬን ልክ እንደነ ጻውሎስ ተጠቀመበት አንተ ቤትህን በሰማይ ሰራህ🇪🇹😢😢😢ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን😢❤❤❤በጣም ወድሀለው😢❤❤❤

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 5 лет назад +2

    ምን ኣይነት መንፈስ ቅዱስ የባረከዉ እራሱን humiliated ያደረገ humbled የሆነ ሰዉ ነዉ ቢንያም እግዛብሄር ይባርክህ!!!

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +2

    ቢንያም አንተህ እግዚሐብኤር መርጦ ለኢትዮጵያ የተሰጠክ ነክ አምላክ ጤናክን ይስጥልን እድሜክን ያርዝምልን አሜን

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 лет назад +1

    ማድረግ አይደለም ማሰብ በማይታሰብበት ግዜ አንድ ደጉ ሳምራዊን ማግኘት እውነትም የእግዚአብሔር ስራ ታላቅ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zedethiohabesha2146
    @zedethiohabesha2146 5 лет назад +7

    እግዝአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 лет назад

    መልካም ሰው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን አንተማ ምንም አትሆንም እግዚአብሔር ለዚህ አላማ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ሊያደርግህ ይሆናል በሽታውም ቢሆን ለበጎ ነው እግዚአብሔር በመልካም እንጅ በክፉ አይፈትንም እግዚአብሔር በስራህ ያበርታህ በሃይማኖትም ያፅናህ
    #በፈተና የሚፀና ሠው የተባረከ ነው ከተፈተና በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሠጣቸውን የህይወትን አክሊል ይቀበላልና #ያዕቆብ 1:12

  • @ድእንግልማርያምየኔናት

    ቢኒያም በለጠ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይማርህ ድእንግል ማርያም ትዳብስህ በስመአም አተ ቅዱስነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @classiccell15
    @classiccell15 5 лет назад +2

    እ/ር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ
    @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ 5 лет назад +4

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ (ማቴ 13፡9) በእውነት ይገርማል ይሄን ከንቱ አለም እርግፍ አርገነው እንድንተው አንተን የረዳህ አምላክ እኛንም ይርዳን በነገሮችህ ሁሉ እመቤቴ ከፊትህ ትቅደም ጤናህን ይስጥህ🙏

    • @turuo7039
      @turuo7039 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 лет назад +1

      በተለይ እንደ ሀይሌ ገብረ ስላሴ አይነት ሰዎች ቢሰሙ

  • @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ

    እውነት ነው የተናቀን የሚያይ አምላክ አለ 😭😭😭

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 лет назад +4

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልል
    ዋጋክን ፈጣሪ ይክፈልክ ደስ አለኝ
    ሰዎች ሁሉ ሲድኑ ከስቃይ ደስ አለኝ

  • @እህተገብርኤል
    @እህተገብርኤል 5 лет назад +1

    ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ !

  • @እንጦጦኪዳነምህረት-ዀ9ሠ

    እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው ሁሌም ውዱ የኢትዬጵያ ብሩክ መልካም ሰው ቢኒ።

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 лет назад +9

    አላህ የልብህን መሻት ይፈነፅምልክ

  • @bizuneya3189
    @bizuneya3189 5 лет назад

    ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ፈጣሪ ሆይ ቅን ልቦና ስጠን፡፡

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ሁሉም ከሱ ነዉና እሄን ሁላ እግዚአብሔር ይስጥህ ቢኒ የጭንቁዋ አማላጅ ት ጠ ብቅ ህ

  • @meseretkebede9607
    @meseretkebede9607 5 лет назад +2

    እኔ ምን ልበልሕ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሕ የእዮብን ትግስት ይስጥሕ መታመም ምንም ማለት አይደለም

  • @samrawitmeried4238
    @samrawitmeried4238 5 лет назад

    ዘመንህን እግዚአብሄር ይባረክው

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 года назад

    ቢኒ አላህ"እድሜና"ጤናይስጥህ"ንጽህልብ"ያለህነ"ወንድም"አላህ ያግዝህ"ለሠውም አራያትሆናለ"መሸአላ"ድቅጀግናነህ"ልብህሠፊነው"አላህይጨምርልህ"ወንድም

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 5 лет назад +4

    የውነት ቢኒ እነሱን እንዳሰብካቸው አንተንም ፈጣሪ ያስብህ ይርዳህ

  • @tig4420
    @tig4420 5 лет назад +4

    አንተ ትልቅ ሰው ከቃል በላይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meskiegetahune8992
    @meskiegetahune8992 5 лет назад

    ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @brizafgalyaha6219
    @brizafgalyaha6219 5 лет назад

    ቢኒ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው ዘመንህ ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው

  • @yeshihargzerfa3236
    @yeshihargzerfa3236 5 лет назад

    አቤት መታደል ለዛውም በዚህ ዘመን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @samsongurach256
    @samsongurach256 5 лет назад

    ቢኒዬ ላንተ እድሜ ከጤና ተመኘውልህ አንተን ለመግለፅ ቃላት አጣሁልህ።

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 лет назад

    ቢኒ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠህ! አምላክ ይጠብቅህ መልከመልካም ሰዉ እንዳተ መልካም ሰዉ ያብዛልን::

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 5 лет назад +3

    Oh my GOD , yezemenachen abraham nek . Kalat yelegem

  • @selamalem7805
    @selamalem7805 5 лет назад

    እውነት ምን እንደምልክ አላውቅም ቢኒ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይሥጥህ

  • @alemayehudamtew8362
    @alemayehudamtew8362 5 лет назад

    you are a HERO in ethiopia ,the country needs many Biniams like you.

  • @workethiopia6486
    @workethiopia6486 5 лет назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ መልካምነት ለራስ ነው

  • @mereteworku4437
    @mereteworku4437 5 лет назад +3

    እድሜና ጤና ይስጥህ ውድ ብንያም

  • @meklityilma9362
    @meklityilma9362 5 лет назад

    ዘመንክ ይባረክ

  • @senaitabiy
    @senaitabiy 5 лет назад

    ቢኒ እግዛብሄር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @woynishetwoynishet1238
    @woynishetwoynishet1238 5 лет назад

    ቢኒ እግዚአብመሔር አምላክ እንደ ማቱሳላ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @monam540
    @monam540 5 лет назад +1

    ቢኒ የኔ መልካም ሰው ዘመንህ ሙሉ ይባረክ እግዚሐብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @samri9018
    @samri9018 5 лет назад

    ወድሜ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክልህ አይዞህ ትድናለህ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ምክናቱም ጥንካሬህን ለማየት ነው

  • @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
    @ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 лет назад

    ትልቅ ሰው ሠላምና ጤናህን ያብዛልህ አባቴ

  • @haycha751
    @haycha751 5 лет назад +1

    ሰው ማለት ይሄ ነው ዘር ሀይማኖት ሳይለይ ሰው ስለሆኑ ብቻ የሚረዱበት መድሀኒያለም ይጠብቅህ

  • @sablastega5382
    @sablastega5382 5 лет назад

    እግዚአብሔር የባረከህ።

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 5 лет назад

    ከነሱ የበለጠ ምታሳዝነኝ አንተ ነክ ፍጣርይ እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥክ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    ደግ ሰው እግዚአቤሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ❤

  • @hanaann5566
    @hanaann5566 5 лет назад

    አምላኬ ስጠኝና ሰጪ ልሁን መስጠት መርዳት ደስ ያሰኛል

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኔ ጌታ
    የጌታየ እናት በምልጀዋ አትለይህ