ማሪያምስና ከደረጃ 4 የጡት ካንሰር በሽታ እንዴት እንደዳነች ምስክርነትዋ | Mariamsena stage 4 breast cancer survivor (Part 1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 26

  • @kidistkidane7288
    @kidistkidane7288 3 года назад +3

    የኔ እናት ሕግዛብሔር ይመስገን

  • @kassech61
    @kassech61 3 года назад +4

    እኔም ያለፍኩበት ስለሆነ፣አውቃለሁ ስሜቱን!!!ጠንካራ ሴት ነሽ።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 года назад

      ያሳለፈሽ ጌታ የተባረከ ይሁን ዘመንሽ የጤናና የበረከት ረጅምይሁን

    • @hanasema8694
      @hanasema8694 2 месяца назад

      እባካችሁ እንዴትናምን ምን ማረግ እንዳለብን በደንብ ንገሩን እባካቹ 🙏

  • @ሕይወት-ፐ3ለ
    @ሕይወት-ፐ3ለ 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ነብስሽን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ

  • @elsabetmelkamutufa3847
    @elsabetmelkamutufa3847 3 года назад +2

    Egzabher mehari new

  • @tikdembedore9961
    @tikdembedore9961 3 года назад +2

    Strong woman

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 года назад +2

    ማሬ ጌታ እንክዋን ደረሰልሽ !!! እናቴን በጡት ካንሰር ካጣሁ 12 አመትዋ ነው !!! እኔም ፈርቼ ተምርምሬ ደህና ነኝ ግን አለብሽ ብባል በፍርሃት የምሞት ይመስለኛል !!! አንቺ ግን ጠንካራ ሴት ነሽ !!! ፊደል መቁጠርሽም በጅቶሻል!! ግን ኑሪ ስላለሽ ኖረሻል !!! እድሜን የጨመረልሽ ጌታ ስሙ ይክበር

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 года назад

      እሷን ኑሪ ያላት ጌታ አንቺንም በደሙ ሊከልልሽ የተመነ ነው።አትፍሪ

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 5 месяцев назад

    ነብስሽ በፀደገነት ያኑራት😢

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 года назад +2

    Thank you God

  • @tigistadane2617
    @tigistadane2617 3 года назад +2

    ጌታ እንኳን ደረሠልሽ

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 года назад +1

    ጠንካራ ሴት!

  • @hareg4652
    @hareg4652 3 года назад +1

    እግ/ር ቸር ነው እንኳን ምህረቱ በዛልሽ

  • @aklilabebe8916
    @aklilabebe8916 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እንኳን ምህረቱን አበዛልሽ እህቴ ለሚስማው ስዉ ቀላል ሊመስል ይችላል ግን በዚህ ሁሉ ትሪት መንት ዉስጥ አልፍሽ ምስክርነት መስጠት ለእኛ ለሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው ቡዙ ሴቶች ካንስር ስንባል በማግስቱ ሞተን የምናድር ነው የሚመስለን ስሙን ለመስማት ሁላችንም ይከቡደናል ግን ከመጣ ከእግዚአብሔር ጋራ ሁሉንም ማሽነፍ ይቻላል አሁንም ምረቱን እግዚአብሔር ያቡዛልሽ አንች ቡቻ አይደለሽም ቡዙ ሴቶች በዚህ በሽታ እንጠቃል ወጥቶ ግን ማስተማር እንዳንች ጥንካራና የተስጠውን በሽታ በፀጋ የተቀበለ ነው እግዚአብሔር አሁንም ይጠቡቅሽ እመቤታችን ደንግል ማርያም ከልጇ ታማልድሽ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад +1

    Jesus is lord.🙏🏽🙏🏽🙏🏽you are beautiful strong young lady....

  • @samirasamiraa9152
    @samirasamiraa9152 3 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @ME-hx2ms
    @ME-hx2ms 2 года назад +1

    This is heartbreaking! RIP Mariamsina

  • @abebaabraha2219
    @abebaabraha2219 3 года назад +1

    Amelak ahunem destgna yadershe

  • @hawasalem7048
    @hawasalem7048 3 года назад +1

    ት ል ቅ ፅ ና ት ይ ጠ ይቃል 😭😭😭

  • @kidistkidane7288
    @kidistkidane7288 3 года назад

    ሊሊን ትመስያለሽ

  • @teketeltegesach6038
    @teketeltegesach6038 2 года назад

    Can I have her contact

  • @BetelhemDemssie
    @BetelhemDemssie 3 года назад

    weyinee enem yehone ken endesua tute wust yehonech neger ayche hekemena hije nbr, wede yekatit reffer tetsefolegn takemku, docteru "kebad neger aydelem medhanit alseteshim gn eske 3 wer eyiwuna metenu kalchemere atemchi" alegn metenu alchemerem gn demo ebetetu still ale. yhe kehone almost 1yr alefew still alech ebtetua gn demo docterun magegnet yemchil aymeslegnim yaw yekatit yale ketero slemaygeba, lela hakim gar endehed enate hule bechinket tenegregnalech ene gn yetegnaw doctor gar mehed endalebegn gra gebtognal.

    • @-chinafromtheinside391
      @-chinafromtheinside391 3 года назад

      Go to any doctor !Get ultrasound check up as soon as you can.Don’t wait too long please