እውን የዳኑ በጎች ይጠፋሉን? ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 72

  • @eliasambeto1646
    @eliasambeto1646 Год назад +2

    በጴጥሮስ ክህደት ላይ የሰጠሃዉ ትምህርት በእዉነት ድንቅ ነዉ መንፈስ ቅዱስ በጣም ረድቶሃል ።ተባረክ የእኔም እምነት በግ አይጠፋም በግ ፍየል ወይም ተኩላ መሆን አይችልም ። ደግሞም ስንዴ እንክርዳድ መሆን አይችልም ። ከጽድቅ የተነሳ መንፈሳችን ህያው ነው ማለት ሞቶ የነበረዉ መንፈሳችን ህያው ነዉ ተመልሶ መሞት አይችልም የእግዝአብሄር ህይወት(zoe) ስለሆነ መሞት አይችልም ። በትክክል እዳስተማርከን የተቀበልነው ህይወት በኃጢኣት ፀንቶ መኖር የማይችል ነው ።

  • @chachikebede2397
    @chachikebede2397 Год назад +3

    አማንሻ በእውነት ስለ አንተ ጌታን በጣም በጣም አመስግነዋለሁ እንዲ ብሩህ አይምሮ ስለጠህ በርታልኝ ጸጋ ይብዛልህ ለምልም

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Год назад +6

    የእግዚአብሔር ፀጋ ስለገባህ እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @BereketBalango
    @BereketBalango Год назад +1

    አሜንአሜንተባረክ

  • @ሚጢጢቤቢ
    @ሚጢጢቤቢ Год назад +2

    በእውነት በደስታ የሰማሁት ትምህርት ነበር። እኔም በጎች ይጠፋሉ ብዬ ነበር የማምነው ነገር ግን በእግዚያብሄር ቃል በደንብ አስረድተህኛል ተባረክ ።

  • @ibrahimadem4746
    @ibrahimadem4746 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክ፤ እየተከታተልኩ ነው ትምህርቱን። ከመዝሙር አመራረጥህ ጀምሮ ጥሩ ነው፤ በርታ።

  • @danielzebene3260
    @danielzebene3260 10 месяцев назад

    “እንግዲህ እናንተ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን አስቀድማችሁ ስለምታውቁ፥ በዓመፀኞቹ ስሕተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ፤”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥17

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Год назад +1

    ይህን እዉነት ሁሉ አማኝ ማወቅ አለበት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsegawbereda9439
    @tsegawbereda9439 Год назад +2

    አይጠፉም ስሙ ይባረክ! ተባረክ ወንድማችን

  • @lideyagadi5724
    @lideyagadi5724 Год назад +1

    አማንዬ በእውነት በአንተ ላይ ባለው ፀጋ እንደኔ የተጠቀመ ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ ብዙ ፀጋ ተካፍያለሁ አሁንም የፀጋው ባለቤት የሆነው ጌታ ስሙ ይባረክ አንተም ተባረክ

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Год назад

    ኣሜን አሜን አማን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልእ በምንም አትያዝ ጆሮ ያለው ይሰማ ልቡን እልከኛ አያርግ

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Год назад +2

    ብዙ ተምሬያለሁ አማኒ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ🙏❤❤❤❤

  • @danielzebene3260
    @danielzebene3260 10 месяцев назад

    “ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥10

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Год назад

    ስላንተ ሳሰብ እጀግ ጎበዝ እናት እንዳለችህ አሰባለው ብዙ ግዜ single እናት ያሳደግቸው ለጆች እንዳንተ አይነት ወጥ በጣም በራስ መተማመን አምሮዋቸው በእውቀት የተጠቀጠቀ የሆናል እናትህን ሳምልኝ ወይም እንደማደንቃት ነገርልኝ አማኑኤል ሚባል ወንድ ልጁ አለኝ እንዳንተ እንደሆን ነው ፅሎት ምኝቴ ከልቤ ነው በርታ ተባረክ እደግ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ በል 👍🙏

  • @TesggaiTewelde
    @TesggaiTewelde Год назад

    when you talk about his intercession , i felt it and crying , joyful

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @BizuhanKebede
    @BizuhanKebede Год назад

    continued from the beginning
    በቁጥር ሁለት ላይ ጌታ "ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል“ ይላል። ልክ ቅርንጫፍ ከግንዱ ሊቆረጥ እንደሚችል እንዲሁ ከክርስቶስ መወገድ ወይም መቆረጥ እንዳለ በግልጽ ያሳየናል። መወገድ ብቻ ሳይሆን ከመወገድ ጋር ተያይዞ ደግሞ መድረቅና ተሰብስቦ ወደ እሳት መጣል እንዳለም በቁጥር 6 ያስጠነቅቃል። "በእኔ የማይኖር ቢሆን እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጭ ይጣላል ይደርቅማል፤ እነርሱንም ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉአቸዋል፥ ያቃጥሉአቸውማል።" እዚህ ጋር ልብ ማለት ያለብን ከክርስቶስ ስለመወገድ፡ ወደ ውጭ ስለመጣል እንዲሁም በእሳት ስለመቃጠል ጌታ የሚያወራው በዓለም ስላሉ ዓለማውያን ሳይሆን በክርስቶስ ስላሉ ቅርንጫፎች ማለትም ስለ አማኞች ነው።
    ሰው ወንጌልን ተቀብሎ ከዳነ በኋላ ደህንነቱን ሊያጣ እንደሚችል የሚያስጠነቅቀን ሌላው ክፍል የሚገኘው ደግሞ በዕብራውያን 10 ላይ ነው።
    26 የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ 27 የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ። 28 የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤ 29 የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል? 30 በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ያለውን እናውቃለንና፤ ደግሞም፦ ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል። 31 በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነው። ዕብራውያን 10
    ይህ ክፍል ከዳኑ በኋላ ወደው ወይም ሆን ብለው ኃጥያትን ለሚለማመዱ ሰዎች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ነው። ወንጌልን ተቀብለው ንስሐ ከገቡና በክርስቶስ መሥዋዕት ምህረትን ካገኙ በኋላ ወደው ኃጥያትን የሚለማመዱ ከእንግዲህ ወዲህ መሥዋዕት እንደማይቀርላቸውና ይልቁንም የሚያስፈራ ፍርድ እንደሚጠብቃቸው የሚያሳይ ክፍል ነው። እንደነዚህ አይነት ሰዎች ስለሚጠብቃቸው ፍርድም ሲናገር "ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት“ ይላል። አዲሱ መደበኛ ትርጉም ይህን ክፍል "የሚቀረው ግን የሚያስፈራ ፍርድና የእግዚአብሔርን ጠላቶች የሚበላ ብርቱ እሳት መጠበቅ ብቻ ነው።“ ይለዋል።
    26 የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ሆን ብለን በኅጢአት ጸንተን ብንመላለስ፤ ከእንግዲህ ለኅጢአት የሚሆን ሌላ መሥዋእት አይኖርም። 27 የሚቀረው ግን የሚያስፈራ ፍርድና የእግዚአብሔርን ጠላቶች የሚበላ ብርቱ እሳት መጠበቅ ብቻ ነው። ዕብራውያን 10 (አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
    ይህ ማለት እንግዲህ እነዚህን ሰዎች የሚጠብቀው ፍርድ እኛ ብዙ ጊዜ እንደምናስበው ለአማኞች ብቻ የሆነ ለስለስ ያለ ፍርድ ሳይሆን፡ ልክ የእግዚአብሔር ጠላቶች/ተቃዋሚዎች ወይም ያልዳኑ ሰዎች የሚያገኙትን እኩል ፍርድ እንደሆነ ነው። ይህም ደህንነታቸውን እንደሚያጡ በግልጽ ያሳየናል።
    እዚህ ጋር ግን ልብ ማለት ያለብን መጽሐፍ ቅዱስ፤ አማኞች ኃጥያት ቢያደርጉ ንስሐ መግባትና መመለስ እንደሚችሉ ያስተምረናል።
    8 ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 9 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 10 ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1
    ሆኖም ኃጥያትን ወደን መለማመድ ወይም በኃጥያት ጸንቶ መኖር ግን ደህንነትን እንደሚያሳጣና ፍርድ እንደሚያስከትል መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ያስተምረናል።
    1 እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ በኃጢአት ጸንተን እንኑርን? አይደለም። 2 ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን? ወደ ሮሜ ሰዎች 6
    1 ከእናንተ አንዱ ከባልንጀራው ጋር ሙግት ቢኖረው በቅዱሳን ፊት በመፋረድ ፋንታ በዓመፀኞች ፊት ሊፋረድ ይደፍራልን? 2 ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? በዓለምስ ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚሆን ነገር ልትፈርዱ አትበቁምን? 3 የትዳር ጉዳይ ይቅርና በመላእክት እንኳ እንድንፈርድ አታውቁምን? 4 እንግዲህ ስለ ትዳር ጉዳይ የፍርድ ቤት ቢያስፈልጋችሁ በቤተ ክርስቲያን የተናቁትን ሰዎች ፈራጆች አድርጋችሁ ታስቀምጣላችሁን? 5 አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። እንደዚህ ነውን? በወንድሞች መካከል ሽማግሌ ሊሆን የሚችል አንድ አስተዋይ ሰው በእናንተ ዘንድ አይገኝምን? 6 ነገር ግን ወንድም ወንድሙን ይከሳል፥ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን? 7 እንግዲህ ፈጽሞ የእርስ በርስ ሙግት እንዳለባችሁ በእናንተ ጉድለት ነው። ብትበደሉ አይሻልምን? ብትታለሉስ አይሻልምን? 8 ነገር ግን እናንተ ትበድላላችሁ ታታልሉማላችሁ፥ ያውም ወንድሞቻችሁን። 9 ወይስ ዓመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዳይወርሱ አታውቁምን? አትሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆን ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጮች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙት የሚሠሩ 10 ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 1ቆሮንቶስ ሰዎች 6
    ከላይ በተቀመጠው በ1ቆሮ 6 ላይም ጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች "አትሳቱ" እያለ ሲያስጠነቅቅ እንመለከታለን። ለማስጠንቀቂያው መነሻ የሆነው በመካከላቸው የነበረው የርስ በርስ በደልና ሙግት ነው። አንደኛ አማኞች ሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ በሌለባቸው በዓለማውያን ፊት ይካሰሱ ነበር። በተጨማሪም እርስ በርስም ይበዳደሉና ያታልሉም ነበር። ስለዚህ ጳውሎስ ግልጽ የሆነ ማስጠንቀቂያ ሲሰጣቸው እናያለን። ዓመጸኞች፡ ሴሰኞች ሌቦች ወዘተ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም! እና እናንተም ወደ ድሮ ኑሮአችሁ ከተመለሳችሁና እንዲሁ ከሆናችሁ የእግዚአብሔርን መንግስት ልትወርሱ አትችሉም የሚል ማስጠንቀቂያ ነው። "አትሳቱ" ወይም ራሳችሁን አታታሉ ወይም አይምሰላችሁ በማለት ነው ጳውሎስ በኃጥያት ጸንተው እየኖሩ የእግዚአብሔርን መንግስት መውረስ አለ ብለው እንዳይታለሉ የሚያስጠነቅቀው።

  • @argashemugoromola471
    @argashemugoromola471 Год назад +2

    ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +2

    Amen Amennnnnnn

  • @ZertuFeyisa-sy1md
    @ZertuFeyisa-sy1md Год назад +1

    ተባረክ አማን

  • @eliasambeto1646
    @eliasambeto1646 Год назад

    አማንዬ ተባረክ ይህ እዉነት ለአማኝ ሁሉ ይታወቅ

  • @danielzebene3260
    @danielzebene3260 10 месяцев назад

    ማርቆስ 16
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። በዚህ ቃል መሰረት አምነው ድነው ነው አጋንንት ያስወጡት :: አጋንንት ማስወጣት የዳኑ ሰዎች ምልክት አይደለም ማለት አይቻልም ::
    ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Год назад

    አማንዬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @genetgebremariam9060
    @genetgebremariam9060 6 месяцев назад

    Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @gamoethiopian7516
    @gamoethiopian7516 Год назад +1

    አማን ተባረክልን

  • @አቢጊኤል
    @አቢጊኤል Год назад +3

    Thanks ❤

  • @melat2051
    @melat2051 Год назад +1

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @alfuutintin2207
    @alfuutintin2207 Год назад +1

    Ebbifamaii Amaniyyee jabadhuu 💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @yishakhailu
    @yishakhailu Год назад +2

    አስቤበት በማላውቀው መልኩ ቃሉን እየገለጥክ ከፍ እያደረከኝ ነው አማንዬ በርታ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthbayech1005
    @ruthbayech1005 Год назад +1

    ተባረክ አማንየ

  • @HayatAman-p6q
    @HayatAman-p6q 8 месяцев назад

    Amenamenamen

  • @yonitinsae
    @yonitinsae Год назад +2

    Thank you aman

  • @Lensagemechu1
    @Lensagemechu1 Год назад

    100% Sound teaching 🙏🕊🕊🕊

  • @ruthbayech1005
    @ruthbayech1005 Год назад +1

    ተባረክ አማኒ

  • @DubaiDubai-zg9rr
    @DubaiDubai-zg9rr Год назад

    ውድ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ

  • @ghgchy9272
    @ghgchy9272 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማኑ ተባረክ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Год назад

    Thank you. God bless you guys🙏🙏 very good explanation!!

  • @hirutabebe5426
    @hirutabebe5426 Год назад

    Tsega Yebzaleh, tebarek…..Aman wendeme

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 Год назад +1

    Amani GOD bless you ❤️

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +2

    GOD bless you all 🙏❤️❤️❤️

  • @servantofgod7831
    @servantofgod7831 Год назад

    be bkessed Bekived bro

  • @derartutolesa2499
    @derartutolesa2499 Год назад +1

    Geta yebarkih

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 Год назад

    ቅዴሴ ፀጋ ይብዛልእ❤❤❤❤❤

  • @saratekle4858
    @saratekle4858 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ Tebarek

  • @Lensagemechu1
    @Lensagemechu1 Год назад

    My God bless you abundantly

  • @sanadubai2365
    @sanadubai2365 Год назад

    Sile ante geta yikiberi wetatine nehi berta tekir🫐🫐🫐🫐🫐🫐🫐🫐🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🫐🫐🫐🍇Balebizu firene🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🫐🫐🫐🫐🫐🍇🍇🫐🫐🫐🫐

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @trhasgebremaryam6321
    @trhasgebremaryam6321 Год назад

    Tebarek

  • @KalilSaad-s9d
    @KalilSaad-s9d Год назад

    👍👍😍😍tabarakii

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Год назад

    Aman Shalomin eina Dawit Fasilin meketel yawatal. Lelaw yizebarikal.

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Год назад

      እነ ነብይ ጥላሁን እነ አገልጋይ ያረድ

  • @BizuhanKebede
    @BizuhanKebede Год назад

    continued from the Second
    አሁንም እዚህ ጋር አንዴ በስህተት ስለ ሴሰኑና ንስሐ ስለገቡበት ጉዳይ ወይም አንዴ ስለ ሰከሩና ተጸጽተው ንስሐ ስለገቡበት ጉዳይ አይደለም የሚያወራው። ነገር ግን ስለሆኑ ስዎች ነው። ማለትም አንዴ በስህተት ስለመስከር ሳይሆን ሰካራም ስለሆኑ ሰዎች ነው የሚያወራው። አንዴ በስህተት ስለ አመነዘሩና ስለተመለሱ ሰዎች ሳይሆን አመንዝሮች ስለሆኑ ሰዎች ነው የሚያወራው። ማለትም ኃጥያትን ጸንተው የሚለማመዱ ስዎች ካመኑም በኋላ ቢሆን የእግዚአብሔርን መንግስት እንወርሳለን ብለው ራሳቸውን እንዳያስቱ ነው የሚያስጠነቅቀው።
    በገላትያ መልዕክቱም ላይ ጳውሎስ እንደዚሁ የሥጋ ሥራዎች ምን እንደሆኑ ከገለጸ በኋላ እነዚህን እያደረጉ የእግዚአብሔርን መንግስት እወርሳለሁ ብለው እራሳቸውን እንዳያታልሉ በተመሳሳይ ሁኔታ ሲያስጠነቅቅ እንመለከተለን። እግዚአብሔር አይዘበትበትምና ማለትም እግዚአብሔርን ማታለለ (መሸወድ) ወይም ማሞኘት አይቻልምና።
    17 ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። 18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። 19 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20 መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ 21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላትያ ሰዎች 5
    7 አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤ 8 በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል። ገላትያ ሰዎች 6
    እዚህ ላይ መርሳት የሌለብን ነገር፡ የገላትያም ይሁን የቆሮንቶስ መልዕክት ከነማስጠንቀቂያው የተጻፈው ለዓለማውያን ሳይሆን ለዳኑ ለአማኞች መሆኑን ነው።
    የሚከተለቱም ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ደህንነትን ማጣት እንደሚቻልና ይህም መጨረሻው ወደ ፍርድ እንደሚያደርስ በግልጽ የሚያሳዩና የሚያስጠነቅቁ ናቸው።
    4 አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን 5 መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን 6 በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። 7 ብዙ ጊዜ በእርስዋ ላይ የሚወርደውን ዝናብ የምትጠጣ መሬት፥ ለሚያርሱአትም ደግሞ የምትጠቅምን አትክልት የምታበቅል፥ ከእግዚአብሔር በረከትን ታገኛለችና፤ 8 እሾህና ኵርንችትን ግን ብታወጣ፥ የተጣለች ናት ለመረገምም ትቀርባለች፥ መጨረሻዋም መቃጠል ነው። ወደ ዕብራውያን 6
    20 በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። 21 አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። 22 ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ። የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል። 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2 .....to be continued

  • @benayasAbiy-mm4us
    @benayasAbiy-mm4us Год назад

    God bless u aman..
    ke tezetaw behuala yalw mezmur yeman nw?

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Год назад

    Amanie and Brukie zemenachu ylemlm ! ❤

  • @abnetdane-nc5yz
    @abnetdane-nc5yz Год назад

    ሰው በፈቃዱ ጌታን ከተቀበለ ሰው በፈቃዱ ጌታን መተው አይችልም ነው የምትሉት ጌታ የሰጠውን ነጻነት የሚከለክል ማን ነወ

    • @NatnaelTakele-th5eo
      @NatnaelTakele-th5eo Год назад

      Bewnu endet new ke hatyat betach yeminor sew hatsyat yemigezaw sew getan berasu flad likebel yemichlew!!

  • @Dana-y4b
    @Dana-y4b Год назад

    ❤❤❤❤🙌🏻🙌🏻

  • @CarpenterBrother-hr9zc
    @CarpenterBrother-hr9zc Год назад

    ለምን ይደመሰስለታል አንዴ ቀድሞ ተደምስሶለት የለም እንዴ ከዳነ ??

  • @HayatAman-p6q
    @HayatAman-p6q 8 месяцев назад

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemedkumestifanos
    @zemedkumestifanos Год назад

    እነዚህ ጥቅመኞቾ ናቸው።

  • @fantahunmamo7377
    @fantahunmamo7377 Год назад

    ወንድሜ ክፍሉን አታጣመው እነሱን ለንሰሀ ማደስ አይቻልም አላለም ፀሀፊው ያስቸግራል እንጂ ጥቅሱን ዕደምትፈልገው እንዲልልህ አታሥገድ ደው እንጂ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад

    አረ አለው

  • @hssana8939
    @hssana8939 Год назад

    እንዳተ አይነት ለዘይት ጠጪ እና ዘይት ነጋዴ አማን መዳኒታችሁ ነዉ

  • @melatmasresha3188
    @melatmasresha3188 Год назад

    Ye mezimuru eries mindenaw?

  • @abnetdane-nc5yz
    @abnetdane-nc5yz Год назад

    ማርቆስ 16...16.አንብብ ያመኑትም

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr Год назад

    ወንድሜ ልድገምህ ሰው የወደቀው በእግዚ/ር ፈቃድ ነው ብላችሁ ስታበቁ በማያውቁት ታሪክ ተጠያቂ ሆነው ሲኦል የሚገቡ ከሆነ የእግዚ/ጽድቅ(ፍትህ)የት ጋር ነው በጭራሽ እግዚ/ር የፍትህ አይሆንም ስለዚህ ተረጋጋ በራሱ ፍቅር ባበደ ሰው መረዳት ማበድህን ትተህ የሚያንጽ ነገር ብታወራ ይሻላል አረመንን የምትከተሉ ሰዎችም ሰው የሚድነው በተበላሸው ፈቃዱ መርጦ ነው ስለዚህ የምንድነው ያልዳነ ፈቃዳችንን አዋተን ነው ከሚለው ቅዠት ውጡና መጸሐፍ ቅዱስን አንብቡ ክርስትና እራስን መካድ እንጂ በራስ ፍቅር መውደቅ አይደለምና ሚዛናዊ ለመሆን ሞክሩ መጸሐፉ ምን ይላል ብላችሁ ጠይቁ

  • @CarpenterBrother-hr9zc
    @CarpenterBrother-hr9zc Год назад

    የአይጥ ምስክር እንዲሉ .... ያቀረብከው ልጅ ደቀመዝሙር ህን ነበር ።
    ታዲያ ጸንቶ መኖር ማለትን የት ጋር እናስገባው ? ..
    አንተ በግልፅ የተዝናኖትን ሰባኪ ነህ

  • @abigi6776
    @abigi6776 Год назад

    Bruk ne

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Год назад +1

    ❤❤❤