🛑 Bermel Georgis የእናቴ የዛር መንፈስ ህይወቴን አመሳቀለው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 79

  • @biruktesfaye1861
    @biruktesfaye1861 8 дней назад +30

    ሰላም ለናንተ ይሁን የመፅሀፍ ስሜ ተጠምቀ መድህን እባላለሁ የምኖረው ደብረ ታቦር ነው እኔም ከሰማእቱ ደጅ ሂጄ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ከጓደኞቼ ያሳነሰኝን ጤናዬን መልሶልኝ ከሰው እኩል አድርጎኛል እናም ስጋዬ ታሞብኝ ነበር የሄድኩት ስጠመቅ ግን ያገኘሁት ከስጋዬ በላይ ነፍሴ ታማብኝ ነበር የእመአምላክ ምልጃዋ እረድቶኝ ነፍሴን ተብትቦ ካሰራት ከጠላቴ ወጥመድ አድናኛለች አምላከ ጊዮርጊስ ይመስገን ሰላሙን ሰቶኛል ከኔ በላይ በመዳኔ የእናቴ ደስታ ይበልጣል ሰዎች ልጅሽን ተሻለዉ ብለው ሲጠይቋት አሁንማ ጊዮርጊስ ወልዶ ሰጥቶኛል ደህና ሁኖልኛል እያለች ታመሰግንልኛለች ❤🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜንም ለደጁ ያብቃልኝ🙏

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 7 дней назад +3

      ታድለክ የዉነት እኔበጉጉት መሞቴነዉ ከሀገሬየወጣዉበት ቀን ይቆጨኛል

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 7 дней назад +3

      የጌታየ እናት እመብርሀን፣ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስማቸው የተመሰገነ ይሁን! ተመስገን
      እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ

    • @HelenHelen-e5c
      @HelenHelen-e5c 7 дней назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገ ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ ረዳክ ካላስቼገርኩህ ወንድሜ ከደብረ ታቦር መሄድ የሚፈልግ ሰው ነበር አንተን እንዴት ላግኝክ በእግዚአብሔር 🙏🙏🙏

    • @BAHRU555
      @BAHRU555 7 дней назад +2

      አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም በምህረቱ ጎበኛቹ❤❤❤

    • @FikerFiker-k2v
      @FikerFiker-k2v 7 дней назад +2

      እንኳን ቅዱስ ጊወርጊስ ምህረቱን ላከልህ የኔ ወንድም ሁላችንንም ፈጣሪ ለቤቱ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 8 дней назад +9

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤🙏🙏🙏

  • @fretakfle-u4n
    @fretakfle-u4n 7 дней назад +5

    ላንቺ የደረሰዉ ሰምአቱ ለኛም ይድረስልን

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 7 дней назад +6

    እረ እንደው እመቤቴ እረ እንደው ሰማእቱ እረ እንደው ለደጃቹ ከበረከታቹ እንድሳተፍም አብቁኝ የዘመናት እንቆቅልሼንም የዘመናት ቋጠሮኤንም ፍቱልኝ ከጌታዬ ከአምላኬም ታርቃቹም አስታርቁኝ አሜን፫ ይሁንልኝ ይደረግልኝ❤❤❤

    • @FikerFiker-k2v
      @FikerFiker-k2v 7 дней назад

      አሜን ቅዱስ ጊወርጊስ ሁላችንንም ለቤቱ ያብቃን

  • @HayileMikael
    @HayileMikael 8 дней назад +25

    ዛሬ በ 21ኛው ሰከንድ ገባሁ የሰማዕቱ ምልጃ ከኃይለ ሚካኤል ጋር ይሁን በሉኝ በዚህ ጉዞላይ ወንድሜ እንድ ሄድ ትኬት ቆርጫለታለው ሰማዕቱ ረድቶት ከሄደልኝ የኔም ችግሮች እንደሚፈቱልኝ100%አምናለው አገር ውስጥ ባልሆንም ለምስክርነቱ መንገድ አላጣም ብቻ በጣም ጓግቻከለው😢

    • @tsedallove
      @tsedallove 8 дней назад +4

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ማሬ ላይፈውሰን አይጠራንም

    • @HayileMikael
      @HayileMikael 8 дней назад +2

      @tsedallove አሜን ማሬ ሰማዕቱ ይርዳን እኔን ወንድምሽንም ለምስክርነት ያብቃኝ🙏

    • @BerlinZack-ov2tp
      @BerlinZack-ov2tp 8 дней назад +3

      ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ የልብህን መሻት ይፈፅምልክ❤ወንድማለም እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

    • @HayileMikael
      @HayileMikael 8 дней назад +2

      @BerlinZack-ov2tp አሜን አሜን አሜን የሱ መልካም ፍቃድ ይሁንልሽ🙏

    • @mulunuguse7800
      @mulunuguse7800 7 дней назад +2

      አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተንም ወንድምህንም ለምስክርነት ያብቃችሁ

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn 8 дней назад +5

    አባቴ ሰማዕቱ ናፍቀኸኛል ለቤትህ አብቃኝ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 7 дней назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! እህቴ ሰማእቱ ሙሉ ጤና ሰጥቶሽ ሀሳብሽን አሳክቶ በሰላም ይመልስሽ

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r 7 дней назад +1

    አባቴ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አልቻልኩም አሁንሥ ደከመኝ በሠው አገረ ተሠቃየሁ መጥፎ ሆኜ አይደለም ግን አሠሪ አይወደኝ ጎደኛ አይወደኝ ደግብናገር ወደክፉ ሚቀየርብኝ ብቻአላቅም ሠመአቱ ቅዱሥ ጎርጊሥ እደዚ ሚያረግብኝን መንፈሥ አንተ አሠርልኝ ወድም እህቶቼ ወለተ እየሡሥብላቹ በፀሎት አሥቡኝ ❤❤❤❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 6 дней назад

    እግዝአብሔር ጨርሳ ይማርሽ እህት አለም በጣም የዛር አምልኮት ያለበት ቤት ስቃዩ መከራ ነው እግዝአብሔር ይገስፀው ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ በስደት ስቃዬ ይብቃ በለኝ 😢😢😢

    • @Yeማሪያም
      @Yeማሪያም 5 дней назад

      በጣሜ እኔም አለሁ ይህ ዛር እሚባል 😢😢😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 дней назад +1

    ሰማሀቱ ይቅደም ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    በሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልማፀናቹ ደጋግና ቅን እህቶቼ እና ወንድሞቼ እናቴን ይዛቹልኝ ሂዱልኝ አይታቹ ዝም አትበሉኝ🙏🙏🙏

  • @henimak2727
    @henimak2727 7 дней назад

    ሰማእቱ ለደጅህ እብቃን ሀገራችንን ሰላም እድርግልን😢😢😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 дней назад +1

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @mahi9508
    @mahi9508 6 дней назад

    እንዴት አለሽ እኛ የካቲት 23 ስንጀምር እናንተ እዛ ነበራችሁ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ግን ብዙ የቆየሽ መስሉኝ ንበር ምስክርነቱን አሳነሽበት የተጠመቅሽባቸውን ብዙን ግዜ በደንም አልነገርሽንም ለሌላው ተስፋ እና መድሀኒት ነው::

  • @Giif-q6f
    @Giif-q6f 8 дней назад +2

    መች ነው ግን ከዚህ በረከት የምንካፈለው አረ ሰመአይቱ ጥራኝ እባክህ አባቴ

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 7 дней назад +1

    አንቺን የፈወሰ እኛንም ለደጁ ያብቃን ። ከህዳር በኋላ መቼ ነው ጉዞ ያላችሁ ወንድሜ እባካችሁን ፕሮግራማችሁን ቶሎ ንገሩን እረፍት ለመጠየቅና ፣ትኬት ለመግዛት ።

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 7 дней назад +5

    ወንድሜ የግል ስልክህነ እፈልጋለሁ ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ ላይ ሆኖ ሊድናቸዉ የፈለገዉ ቤተሰብ አሉ እርዳኝ በቀጣይ ጉዞህ ይዘኽልኝ ትሄዳለህ አግኘኝ እባክህ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 7 дней назад

    🎚አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🎚

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 7 дней назад

    ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመመስከር ቃላትአጣሁ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 8 дней назад +1

    የሚገርም ነው ሰመአቱ ለስለትህ አብቃኚ እህት ወድሜን መተዋል ፈውሰህ መልሳቸው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 дней назад

    እህቴ አንች ያልቨወ። እኔገር አለ። በዙ ተመረኩበቨ። በጣም ጉበዝንቨ በቤቱ። ያፀንን። ❤ዉንደሙች በረታለን❤❤❤

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 7 дней назад

    ይገርማል በጥቂቱ ከኔ ጋር ትመሳሰያለሽ መልክሽ ጊዮርጊስ ያየሽው። እኔንም ዳግም ለደጁ አድርሶኝ ጨርሶ ምሮኝ ለምስክርነት ያብቃኝ።

  • @makerma3853
    @makerma3853 7 дней назад

    እግዚአብሔር ፈጺሙ ይማሓርኪ

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 3 дня назад

    Ere enam endanch aynet hemem new yemeayamegn le anche yederese kedus geworges lenam yedreslegn❤❤❤❤

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 7 дней назад +1

    ተመስጠን

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 7 дней назад +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ማረኝ

  • @AmirAsen-tr6iu
    @AmirAsen-tr6iu 3 дня назад

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 8 дней назад

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ መች ይሆን እደሰው እኔም የምመሰክርልህ

  • @mulunuguse7800
    @mulunuguse7800 7 дней назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የሰማዕቱ ወዳጆች ወለተ ጥምቀት ተብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰደት አገር ነኝ ለጨነቀኝ ነገር መልስ እዲሰጠኝ እባካችሁ ወለተ ጥምቀት ተብላችሁ በወረቀት ጽፉችዉ አስቀምጡልኝ እረዳኛል አባቴ

  • @almazt5518
    @almazt5518 7 дней назад

    እባክህ አባቴ ለኔም ድረስልኝ ተጨንቄአለሁ መስራት አልተቻለኝም ድረስልኝ ተሳስሬአለሁ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 7 дней назад

    እህቴ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጪ መንፈሳዊ ቻናል ነው ይጠቅምሻል ትበረቻለሽ በፀሎትሽ

  • @abrehamwearegay1362
    @abrehamwearegay1362 3 дня назад

    አምላከ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 4 дня назад

    እባክ ወንድ እኔ ባለፈዉ ፅፍልህ ነበር እባክህ ለእኔም ደረሰልኝ እኔም ፈተና ዉሰጥ ነኝ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 7 дней назад +1

    የሱ ፈቃድ ሆኖ ለደጁ ያብቃን ። ግን የሴቶች የመጠመቂያ ልብስ ያስፈልጋል ባይነኝ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ሲጠመቅ እራቁቱን ሁኖ ሳይሆን መጠመቂያ ጣል አድርጎ ነው። እና ለምን ሰው ስ እየተሳቀቀ እንዲጠመቅ ይደረጋል?

  • @wyadudu
    @wyadudu 7 дней назад

    ሰማቱ እኔንም ማረኝ እኔም እንዳች አላርጅክ አሰቃየኝ ።ለቤትህ አብቃኝ

  • @AbebechMesert
    @AbebechMesert 7 дней назад

    ከጎንደር እንዴት እንደሚሄዱ ንገሩኝ እባካችሁ ቤተሰቦቼን ልላካቻው

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 7 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @qidusmichael1897
    @qidusmichael1897 7 дней назад

    ሰጋ ወደሙ ወሰደች ህጅ እህቴ።

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 7 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @aynadisendashaw8404
    @aynadisendashaw8404 3 дня назад

    የጥር ጉዞ መቼ ነው?

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 дней назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @nuhaminbirhanualem2222
    @nuhaminbirhanualem2222 7 дней назад

    Lezih new Eko yabatochachin yen memihir gerima Ena yen memihir tesfaye temihirt yemiyaseflegw lelochima ayerdum becha ayezoshi ehite enem endanchi nbrku be betisboche amelko sesikag ene MNM bemalakew Ahun gn egizeabher yemsegen degalew malti yechalale 1negir lengirshi yemfilgew negir benor smaetuga eskmetiheje bedeb abizetshi segjebeti esu erasu semrew tolo yehedale betiref egizeabher alakoshi dagim lememisekr yabekashi

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. 7 дней назад

    እኔም እመሰክራለሁ ብቻ ለደጅህ አብቃኝ

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 8 дней назад +1

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤🙏🙏🙏

  • @Aska-ie8dy
    @Aska-ie8dy 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @edentekestetkue7480
    @edentekestetkue7480 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤